አማላጅ ማነው?| ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | faithline | melos | Biruk Baba August 31, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 14

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 3 месяца назад

    የግሪኩና እንግልዘኛዉ ችክክለኛ ነዉ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 3 месяца назад

    ኦርቶዉ መረታቱን አዉቋል ግን ላለመረታትና እራሱን አዋቂ ለማስመሰል ይጋጋጣል

  • @gondorawitegondore
    @gondorawitegondore 3 месяца назад +1

    ቡፁምናምንከሚባልየሌባአይነደረቅጋርመከራከርለምንአስፈለገ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 3 месяца назад

    ምንጩ የግሪክ ነዉ አማርኛዉም ከዛ የተቀዳ መሆን አለበት

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 3 месяца назад

    የግሪኩ ይዉጣ እርሱ ምንጭ ነዉ መፅሐፍ የተፃፈዉ በግሪክና በእብራይስጥ እንጂ በአማርኛ አይደለም የአማርኛዉማ ተጭበርብሯል

    • @Tomejkara
      @Tomejkara 3 месяца назад

      የተክልዬ ልጆች እዉነት ስላጡ ቆሽታቸዉ ከሰል ሆኗል

    • @Tomejkara
      @Tomejkara 3 месяца назад

      አንዱ ላንዱ ይለምን የሚለዉ ሀሳብ በምድር ላይ በህይወት ያለ ሰዉ አንዱ ለሌላዉ መፀለይ ይችላል ከሞተ በኃላ ግን አይችልም

    • @Tomejkara
      @Tomejkara 3 месяца назад

      ሶለምልጃ ስናወራ የኢየሱስ አማላጅነትና የማሪያም አማላጅነት አራምባና ቆቦ ነዉ ሰለ ኢየሱስ ያማልዳል ይላል ሰለማርያም ግን የወይን ጤጅኮ የላቸዉም አለች ይላል ሰለጠጅ ቤት ማዉራድ ምልጃ አድርገዉ ይቀበሉታል የተክልዬ ልጆች

    • @Tomejkara
      @Tomejkara 3 месяца назад

      ከየጠላ ቤቱ ተሰብስበዉ መጡ እንግዴ መቺስ ከፉከራ ዉጪ እዉቀት የላቸዉም የተረት ሠፃፍ በማንበብና ተረት በመስማት ያደጉበትን ከመፅሐፍ አንባቢ ጴንጤ ጋር መሞገት አይችልም

    • @Tomejkara
      @Tomejkara 3 месяца назад

      ለክርክርና ለመበሻሸቅ እንጂ የሚመጡት ለእዉቀት አይደለም