Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያሬድ ነገር ይደጋግማል ይሰለቻል
እስኪመልስለት ድረስ ነቅነቅ አይልም እሱ ጋር ሰልችቶት የሚያልፈው ነገር የለም ይሄንን ቢመራችሁ ዋጡት
Ermi ትግስቱን ይስጥህ በእውነት
ለበጉ ለኢየሡሥ ለበጉ ለኢየሡሥ ለበጉ ለኢየሡሥአሜን አሜን አሜን
እሱኑ ነው የሜደጋግመው ምኑን ይስማው
❤❤❤🎉🎉
እንዴት አያገባችሁም ስለ ታሪኩ
ወንጌል መገለጥ እንጂ መጋፈጥ አይደለም እንጋፈጥ መች ያዘልቃል ማንስ በዚህ ሁሉ ፊት መሸነፍ ይፈልጋል ለማንኛውም ወንጌል የተከደነ አይደለም የተከነ ከሆነም ለሚጠፉት ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ 2ኛ ቆሮንቶስ 4፥ 3: ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። ቅዱስ ቃሉን ብቻ አንብቡ ቃሉን እንዲገልጥላችሁ ፀልዩ እውነትን ፈልጓት እንጂ እውነትን አትፍጠርሯት ቅዱስ ቃሉ ቀጥታ ሚልህን ቀጥታ ተቀበል የጌታ ሀዋርያት ያደረጉትን አድርግ ያላደረጉትን አታድርግ
መንፈስ ቅዱስ የሌለበት የትኛዉም ስብስብ ማህበር /ሃይማኖት/ሊሆን ይችላል እንጂ ክርስትና አይደለም::
❤❤❤❤❤
ይሔ ያረድ በምንጭ ውሐ መዳን የሚሻ የማምለጫ መንገድ ፍለጋ ያስቀይሳል።
እኛ የወንጌል አማኞች የመካነ እየሱስን ቤተክርስቲያን የውሀ ጥምቀት አንቀበላትም።
ሰነፍ በመለፍለፉ ብዛት ይሰማል ይላል። ለፍላፊ ቢጤ ነዉ ይኼ ሰዉ።
ሰላም ለእ ናንተ ይሁን ዎንጌላውያን እና ኦርቶዶክ ሳዉያን ተባረኩ ግን ለ ኦር ቶዶክሳ ውያን ለምን ሁልጊዜ ለውይይት የምትሸ ማቀቁበትን ግን ቤተክርስትያኒቱ የድህ ነ ት መ ሰረት ያለችው የገድላት ትምህርት እና እለት እለት ምህመኑ አምልኮ የሚፈፅምእበትን ለምን አታወግዙም? ቤተ ክርስትያኒቱን አጠይ ቁም እስከ መቼ ተሽማቃቹ? ሞት አለ እኮ! ፍር ድ አለ ! አርሴማ የ ህይወቴ ሻማ የሚል ህዝብ መዳን አለበት ተባረኩ
አይ እርሚአንበሳ የክርስቶስ ባርያ !!
አለው እንጂ ልዩነት?እንዴት የለውም ትላለህ? ግማደ መሥቀል እኛ ጋር ቸብሎ አይደል እንዴ የሚከበረው?
ኤርሜማ በዜህ አታማም በእግዜያብሔር ቃል ዙሬያ ለመነጋገር ወደኋላ ብሎ አያውቅም
በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ይላል እንዴ አያፍርም ??? ኦርቶዶክስ መቼ በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ታምናለች ? የተረት መፅሀፍት አዕላፍ አይደሉም እንዴ ??? ወይ በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ከተባለ ገደል የሚከቱ ገድላትና ድርሳናትን ማቃጠል ነው! ከዛ መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ ኦርቶዶክስ ትቀበል አምና !
እንዴት ነው ሰውን ተረተረት እያወሩ አደናቁረውት ስለመስቀሉ ካወራ ሁሉንም ያውራው እንጄ እሱንማ ካላወራህ ምን ትርጉም አለው እርሜ ግልጽልጽ አርገው እንጄ በክልል እያሉ ወሬ
መስቀል እኮ መንፈሳዊ ትርጉም እንጂ የብረት የወርቅ የእንጨት ብሎ ቅዱስ የለም ! በመንፈሳዊ ትርጉሙ እንጂ በሰው የተዘጋጀ መስቀል ትርጉም አልባ ነው::
24/7 በየአብያተክርስትያናታቸው ገድላትና ድርሳናት ሲያስተምሩ እየዎሉ መጽሐፍ ቅዱስ ነው የእምነታችን መመሪያ ይላሉ እንዴ 🙈
መዝሙረ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተነጋገሩ
ለመካነ የሱስ መናገር ካለበት አንተም ለመካነ የሱስ መጠየቅ አለብህ እንጂ ለኤርሚ መጠየቅ ምን አስፈለገ ወንድምአለም?
ታዲያ ለምንድነው ግሸን በዓል የሚከበረው? የቲክቶክ ሲኖዶስ ዋናውን ሲኖዶስ የሚያወጣውን በዓላት ካልተቀበሉ ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፍላለች ማለት ነው።
ሕፃናትን የሚያጠምቁት ኦርቶዶክስ፣ መካነ ኢየሱስ እና መሠል ቤተ እምነቶች በሙሉ በራሳቸው ፍልስፍና ይነጉዳሉ። መፅሐፍ ቅዱስ ግን ጥምቀት ያድናል አይልም። የመስቀል ቅዱስ የለም። የተሰቀለው ነው ቅዱስ። እንጨቱ ቀድሞም ቅዱስ ነበር ወይ? ወንበደዎች የተሰቀሉበትም እንጨቶች ቅዱስ ይሆን? ሰው ከገበያ መስቀል ስሸምት የግራው የቀኙ ወይስ የመሐሉ ብለው ይጠይቃሉ ወይስ ዝም ብለው ደብተራው የተደገመበት ነው እያለ ስለጮኼ ብቻ ይቸበችቡታል። ነጭ ለብሰው ድግምት ምነው?
ኦርቶዶክስ ገድሎቻቸውን እንዴት እንደሚፈሩት የተረትተረት ክምር ስለሆነ፣ ደግሞም ያሳፍራል
ማንበብና ማሰብ ትችላለህ?
ዶግማቸውን አፈር ደቼ ስለሚያደርጋቸው እኮ ነው😅😅😅
መረት ላይ ያለችው ኦርቶዶክስ ገደላትና ድርሳናት ለኃይማኖት ትምህርት ብላ አሳትማ በየ ደብሩ በየ አውደ ምህርት ታስተምራለች። ነገር ግን የsocial media ኦርቶዶክሶች ለኃይማኖት መከራከርያ አይደሉም ይላሉ😅😅😅ቤተክርስቲያኒቱ እነዚህን መጽሐፍቶችን እስካልወገዘች ድረስ እናንተ ማናችሁ??
ልደተ ቃልና ጓደኞቹ በገዛ ትምህርታችሁ ለምን ታፍራላችሁ? ወይ ደግሞ ለምን በገሃድ የተረት መፅሃችሁን አትተውትም? ተሳቀቃችሁ እኮ ደግሞ እኮ ስትሸመጥጡ ትንሽም አታፍሩም ኤርሚ ስንቴ ለመናችሁ?
አቤት ይህች ያልተፃፈ የምታነብ ክህደትን የምታስተምር ለኮተት የምትሰግድ ሀፍረተቢስ 👎👎
ያሬድ ነገር ይደጋግማል ይሰለቻል
እስኪመልስለት ድረስ ነቅነቅ አይልም እሱ ጋር ሰልችቶት የሚያልፈው ነገር የለም ይሄንን ቢመራችሁ ዋጡት
Ermi ትግስቱን ይስጥህ በእውነት
ለበጉ ለኢየሡሥ
ለበጉ ለኢየሡሥ
ለበጉ ለኢየሡሥ
አሜን አሜን አሜን
እሱኑ ነው የሜደጋግመው ምኑን ይስማው
❤❤❤🎉🎉
እንዴት አያገባችሁም ስለ ታሪኩ
ወንጌል መገለጥ እንጂ መጋፈጥ አይደለም እንጋፈጥ መች ያዘልቃል ማንስ በዚህ ሁሉ ፊት መሸነፍ ይፈልጋል ለማንኛውም ወንጌል የተከደነ አይደለም የተከነ ከሆነም ለሚጠፉት ነው ይላል ቅዱስ ቃሉ 2ኛ ቆሮንቶስ 4፥
3: ወንጌላችን የተከደነ ቢሆን እንኳ የተከደነባቸው ለሚጠፉ ነው። ቅዱስ ቃሉን ብቻ አንብቡ ቃሉን እንዲገልጥላችሁ ፀልዩ እውነትን ፈልጓት እንጂ እውነትን አትፍጠርሯት ቅዱስ ቃሉ ቀጥታ ሚልህን ቀጥታ ተቀበል የጌታ ሀዋርያት ያደረጉትን አድርግ ያላደረጉትን አታድርግ
መንፈስ ቅዱስ የሌለበት የትኛዉም ስብስብ ማህበር /ሃይማኖት/ሊሆን ይችላል እንጂ ክርስትና አይደለም::
❤❤❤❤❤
ይሔ ያረድ በምንጭ ውሐ መዳን የሚሻ የማምለጫ መንገድ ፍለጋ ያስቀይሳል።
እኛ የወንጌል አማኞች የመካነ እየሱስን ቤተክርስቲያን የውሀ ጥምቀት አንቀበላትም።
ሰነፍ በመለፍለፉ ብዛት ይሰማል ይላል። ለፍላፊ ቢጤ ነዉ ይኼ ሰዉ።
ሰላም ለእ ናንተ ይሁን ዎንጌላውያን እና ኦርቶዶክ ሳዉያን ተባረኩ ግን ለ ኦር ቶዶክሳ ውያን ለምን ሁልጊዜ ለውይይት የምትሸ ማቀቁበትን ግን ቤተክርስትያኒቱ የድህ ነ ት መ ሰረት ያለችው የገድላት ትምህርት እና እለት እለት ምህመኑ አምልኮ የሚፈፅምእበትን ለምን አታወግዙም? ቤተ ክርስትያኒቱን አጠይ ቁም እስከ መቼ ተሽማቃቹ? ሞት አለ እኮ! ፍር ድ አለ ! አርሴማ የ ህይወቴ ሻማ የሚል ህዝብ መዳን አለበት ተባረኩ
አይ እርሚ
አንበሳ የክርስቶስ ባርያ !!
አለው እንጂ ልዩነት?እንዴት የለውም ትላለህ? ግማደ መሥቀል እኛ ጋር ቸብሎ አይደል እንዴ የሚከበረው?
ኤርሜማ በዜህ አታማም በእግዜያብሔር ቃል ዙሬያ ለመነጋገር ወደኋላ ብሎ አያውቅም
በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ይላል እንዴ አያፍርም ??? ኦርቶዶክስ መቼ በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ታምናለች ? የተረት መፅሀፍት አዕላፍ አይደሉም እንዴ ??? ወይ በመፅሀፍ ቅዱስ ብቻ ነው ከተባለ ገደል የሚከቱ ገድላትና ድርሳናትን ማቃጠል ነው! ከዛ መፅሀፍ ቅዱስን ብቻ ኦርቶዶክስ ትቀበል አምና !
እንዴት ነው ሰውን ተረተረት እያወሩ አደናቁረውት ስለመስቀሉ ካወራ ሁሉንም ያውራው እንጄ እሱንማ ካላወራህ ምን ትርጉም አለው እርሜ ግልጽልጽ አርገው እንጄ በክልል እያሉ ወሬ
መስቀል እኮ መንፈሳዊ ትርጉም እንጂ የብረት የወርቅ የእንጨት ብሎ ቅዱስ የለም ! በመንፈሳዊ ትርጉሙ እንጂ በሰው የተዘጋጀ መስቀል ትርጉም አልባ ነው::
24/7 በየአብያተክርስትያናታቸው ገድላትና ድርሳናት ሲያስተምሩ እየዎሉ መጽሐፍ ቅዱስ ነው የእምነታችን መመሪያ ይላሉ እንዴ 🙈
መዝሙረ በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ተነጋገሩ
ለመካነ የሱስ መናገር ካለበት አንተም ለመካነ የሱስ መጠየቅ አለብህ እንጂ ለኤርሚ መጠየቅ ምን አስፈለገ ወንድምአለም?
ታዲያ ለምንድነው ግሸን በዓል የሚከበረው? የቲክቶክ ሲኖዶስ ዋናውን ሲኖዶስ የሚያወጣውን በዓላት ካልተቀበሉ ኦርቶዶክስ ለሁለት ተከፍላለች ማለት ነው።
ሕፃናትን የሚያጠምቁት ኦርቶዶክስ፣ መካነ ኢየሱስ እና መሠል ቤተ እምነቶች በሙሉ በራሳቸው ፍልስፍና ይነጉዳሉ። መፅሐፍ ቅዱስ ግን ጥምቀት ያድናል አይልም። የመስቀል ቅዱስ የለም። የተሰቀለው ነው ቅዱስ። እንጨቱ ቀድሞም ቅዱስ ነበር ወይ? ወንበደዎች የተሰቀሉበትም እንጨቶች ቅዱስ ይሆን? ሰው ከገበያ መስቀል ስሸምት የግራው የቀኙ ወይስ የመሐሉ ብለው ይጠይቃሉ ወይስ ዝም ብለው ደብተራው የተደገመበት ነው እያለ ስለጮኼ ብቻ ይቸበችቡታል። ነጭ ለብሰው ድግምት ምነው?
ኦርቶዶክስ ገድሎቻቸውን እንዴት እንደሚፈሩት የተረትተረት ክምር ስለሆነ፣ ደግሞም ያሳፍራል
ማንበብና ማሰብ ትችላለህ?
ዶግማቸውን አፈር ደቼ ስለሚያደርጋቸው እኮ ነው😅😅😅
መረት ላይ ያለችው ኦርቶዶክስ ገደላትና ድርሳናት ለኃይማኖት ትምህርት ብላ አሳትማ በየ ደብሩ በየ አውደ ምህርት ታስተምራለች።
ነገር ግን የsocial media ኦርቶዶክሶች ለኃይማኖት መከራከርያ አይደሉም ይላሉ😅😅😅
ቤተክርስቲያኒቱ እነዚህን መጽሐፍቶችን እስካልወገዘች ድረስ እናንተ ማናችሁ??