አዋጭ የሆነ ስራ ! የቡና መቁያና የሳሙና ቅርፅ ማውጫ ማሽን ዋጋ | coffee roasting | small business idea in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 11

  • @ዋሰ
    @ዋሰ 5 месяцев назад +2

    ዘመኑ ዘይት ጣራ በነካበት ዘመን የዘይት መጫመቅያ አቅርቡልነ ወይ ማሸን ትንሸ ሞደፍ ሆኖ መራት ይችላል እሱን አቅርቡልን

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 5 месяцев назад

    ፈሳሽ ሳሙና ማሽን በስንት በቤት ቆጣሪ የሚስራ በስንት ትሰራላችሁ

  • @NeguseKibret-cr4gy
    @NeguseKibret-cr4gy 5 месяцев назад +2

    የተቆላ ቡና ሽታ ሣይሸተው ቡና የማይጠጣ ማህበረሠብ በሞላበት ሀገር ውሥጥ የቡና መቁያና ፈጭቶ አሽጎ መሸጥ ቢዝነሥ ብዙም አዋጭ አይመሥልም።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 месяцев назад

      አብሸሩ ጥቅሙን አይተዉ የገዙትን ትርፋማ ያረጋል
      ወንድሜ ድሮ ቀረ አወል ጀበል ማለት ሰራ አትሰራና ኖሮ ተወደደብኝ ብትል የሚሰማኸ የለም
      አቶ ንጉሰ ቀብራራዉ አንበሳ ቡና ቤት ብሔራዊ ትያትር ወይ ፒያሳ ዙሪያ ያሉ ቡና ቤቶች ቡናዉን ቆልተዉ አሸትተዉኸ ነወ ወይ የሚያፈሉልህ

  • @DawitGifti
    @DawitGifti 5 месяцев назад

    የዘይት ማሽን አላችሁ?

  • @MihretGirma-kc9iy
    @MihretGirma-kc9iy 5 месяцев назад

    ስልኬችሁን

  • @EsmamosaAhmede
    @EsmamosaAhmede 5 месяцев назад

    100ኪሎ የሚቆላ ይኖራል በ3 ፌዝ የሚሠራ

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 5 месяцев назад

    እንዳያር የሚሞላ ኮንትሮል ወይም ቁጥሮች አለው

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 5 месяцев назад

      @@leylasuleymansuleyman2076
      ቪድዬወን ለማየት ግዜ ከሌለህ እኔ አይቼ እንግርሀለሁ

    • @dselectromechanicalworks3187
      @dselectromechanicalworks3187 5 месяцев назад

      እወ፤ ሁሉንም ነገር ማስስተካከል/መሙላት ትችላለህ፡፡

  • @leylasuleymansuleyman2076
    @leylasuleymansuleyman2076 5 месяцев назад

    የሳሙና አሰራር ስልጠና ይሠጣሉ እምታቂው ካለ ብትመልሽልኝ