ጉልባን ለምን እንበላለን???

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 460

  • @yadituluu4574
    @yadituluu4574 4 месяца назад +115

    በዚህ ዘመን እንደናንተ አይነት ትውልድ በማየቴ በጣም ደስተኛ ነኝ ❤ ተባረኩ

  • @user-yh2we1dn1b
    @user-yh2we1dn1b 4 месяца назад +68

    እኔ ሙስሊም ነኝ ጉልባን በጣም ነዉ የምወደዉ ክርስቲያን ዘመዶቼ ዘንድ ሂጄ ነበር የምበላዉ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነዉ ዉድድድድድድድድ የማደርጋችሁ የዛሬ አመት ከቤቢ ጋር የምናያችሁ ያድርገን ❤

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 4 месяца назад +2

      እንኳን እብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ

    • @user-um4kf8jz6c
      @user-um4kf8jz6c 4 месяца назад +1

      እኳን አብሮ አደርሰን የኔ ውድ❤❤❤❤❤

    • @user-dd8sk6xs2r
      @user-dd8sk6xs2r 4 месяца назад +3

      እንኮንአደረሳችሁ አይባልም

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 4 месяца назад

      እረ አወ ሙስሊም እንኳን አደረሳችሁ አይልም እህት አላህ ፍሪ​@@user-dd8sk6xs2r

    • @MerkebAsefa
      @MerkebAsefa 4 месяца назад +2

      እንኳን አደረሰን አብሮ እኝም ውድድድድድድ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 4 месяца назад +112

    በጣም እድለኛ ነህ❤❤❤ የዛሬ ሴቶች መች እንደዚህ ያውቃሉ ቤብ ይህ ምንድነው ያ ምንድነው እያሉ ሆቴል ለሆቴል ይሮጣሉ ፣ ክብር እያሳየችህ ነው የተባረከች ልጅ ናት አንተም የዋህና ጥሩ ልጅ ነህ በርቱ እግዚአብሔር የበለጠ ፍቅር ይስጣችሁ ሀሳባችሁን ይሙላላችሁ

  • @gedag5658
    @gedag5658 4 месяца назад +70

    የኔ ቆንጆ ባንቺ እድሜ ከሚገባሽ በላይ ባለሞያ እና አስተዋይ ነሽ 👌

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 4 месяца назад +68

    አስራ ሁለት ሰአት ላይ ልቀቁ ተመልካች እንዲኖራችሁ የምወዳችሁ❤

    • @user-id7zo7mq4t
      @user-id7zo7mq4t 4 месяца назад +1

      በኢትዮጲያ ነው

    • @zanb6852
      @zanb6852 4 месяца назад

      በኢቶጲያ12 ስአት ልቀቁ

  • @efratatube286
    @efratatube286 4 месяца назад +20

    እናንተን 10" ጊዜ ባደርጋችሁም ያኔሳል ጎበዞች ። ባገኘነው አጋጣሚ ሀይማኖት ስንገልጥ መልካም ነው❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 4 месяца назад +68

    ፀሎተ ሀሙስ
    ማለት
    1 ፀሎተ ሀሙስ
    2 የሚሥጠረ ቀን ሀሙስ
    3 የአዲሥ ኪዳን ሀሙስ
    4የሕፅበተ ሀሙስ
    5 የትዛዝ ሀሙስ
    6 የነፃነት ሀሙስ
    7 አረጓዴው ሀሙስ ይባላል

  • @mekdesfantahun80
    @mekdesfantahun80 4 месяца назад +19

    እንደ አርሴማ ፈቃድ የዛሬ አመት አገር ቤት ነው እማከብረው በፀሎታቹ አስብኝ ዳግማ ትንሳዬን እኔቤት ናቹ

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n 4 месяца назад +29

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በትክክል ብለሽዋን ቤቲ ቆንጆ🙏

  • @user-sk1yg2nm7k
    @user-sk1yg2nm7k 4 месяца назад +18

    እሽ በትክክል መልሳቹሀል እነመስግነለን ጎበዞች

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 4 месяца назад +4

    እግዛብሄር የጨምረላችሁ በጣም በጣም ደስስስስ የምትሉ ወጣት ናችሁ ፈጣሪ አየቀየራችሁ

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በጣም ጎበዞች ስለሃይማኖታችን እና ስለ ሃይማኖታችን ማወቅ አለብን በርቱ እንኩዋን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን ❤

  • @maryamemne
    @maryamemne 4 месяца назад +6

    ጐበዞች በርቱ ክርስትና ብዙ ደስ የሚሉ ስርአት እና የተዋህዶ ምስጢራት አሉ ከሁሉም በላይ ህማሙን ማሰብ ትልቅነት ነው ዛሬ ሰብ አደረኳችሁ እኔ ሃይማኖቱን እሚያውቅ ሰው ያስደስተኛል

  • @user-il7iw9hj6p
    @user-il7iw9hj6p 4 месяца назад +3

    እግዛብሄር ከዚህም በላይ ያሣድጋችሁ በሁሉም ነገር የምር ትልቅ ትምርት ነው የወሠድኩት ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 4 месяца назад +8

    የኔ ባለሙያ እድግበሉልኝ። ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @hawaymuhamed9588
    @hawaymuhamed9588 4 месяца назад +8

    ከዚህ ቤት ኮሜንት ለመጀመሪያ ጊዜነዉ የምፅፈዉ በቃ ደሥ የምትሉ ጥንዶችናቹሁ ቤታቹሁ በደሥታ ይሙላላቹሁ

  • @user-oy8wu5gt8k
    @user-oy8wu5gt8k 4 месяца назад +3

    የኔ ውዶች እንኳን አደረሣችሁ🥰🥰🥰
    ጉልባን ከትንሳኤ በዓል ጋር ምንም እሚያገናኝ ነገር የለውም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቻለው አንድ አባት😊

  • @iamfromethiopia3942
    @iamfromethiopia3942 4 месяца назад +10

    ወይ እኛም ክርስቲያን ወዳጆቻችን ያመጡልን ነበር ግን እቤት እናሰራለን ክርስቲያን ጉዋዴኞቼ ራሱ እቤት ይወስዱኝ ነበር ዛሬ በስዴት

  • @user-bg5rh4ui4f
    @user-bg5rh4ui4f 4 месяца назад +28

    የኔ ወርቆች ስወዳችሁ❤እኳንም አብሮ አደረሰን አሜን በእዉነት ሀገሬ ገብቸ ክርስትና ተነስቸ ቤተክርስቲያን ደጂ የምሄድበት ቀን ናፈቀኝ🥺🥺አይ ስደት😔

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y 4 месяца назад

      😢😢😢😢እኔ.እራሱ.ከሀይማኖት.ዉጪ.ሆኖ.መኖር.ስልችት.ነዉ.ያለኝ.😢😢😢😢😢አይዞሽ.ዉዴ.ነገ.ሌላ.ቀን.ነዉ😢😢😢❤❤❤❤

    • @user-bg5rh4ui4f
      @user-bg5rh4ui4f 4 месяца назад

      @@user-sp6su6gy3y በጣም እደ እግዚአብሔር ፍቃድ አንድቀን ተስፋለን እንደምንገና የሠዉ ሀገር የሠዉ ነዉ🥺

    • @birhaneteshome3435
      @birhaneteshome3435 4 месяца назад +1

      አይዞሽ ክርስትና እኮ በ80ቀንሽ የስላሴን ልጅነት አግኝተሻል አሁን ቄዳርነው የምትነከሪው እኔም በስደትነው ያለውት በጣምነው አገሬ ቤተክርስቲያን ማስቀደስ ነው ከምንም በላይ የናፈቀኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 4 месяца назад +1

      💚💛❤🤝

    • @user-bg5rh4ui4f
      @user-bg5rh4ui4f 4 месяца назад

      @@birhaneteshome3435 እሺ ዉዴ እኔም እሱ ናፍቆኛል🥺🤲እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🤲

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад +3

    ማርያምን የምታስቀኑ ጥዶች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @user-mp4ly3ey7g
    @user-mp4ly3ey7g 4 месяца назад +8

    እደት እደምወዳችሁ ወላሂ ቶሎቶሎ ኑልን የምትሉ በላይክ አሳዩን❤

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 4 месяца назад +2

    I just finished watching u guys on Abby TV. It randomly popped up and I was happy it did! ደስ ስትሉ! ኣንቺ ደሞ እውይ የሆንሽ ልበ ወርቅ እንደሆን ታስታውቂያለሽ! Please take a good care of this beautiful lady! የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ በናትሽ

  • @user-dg6jj3iy4n
    @user-dg6jj3iy4n 4 месяца назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሠን ውዴች ሥታምሮ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን እኛንም በሠላም ወደ ሀገራችን ያግባን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 4 месяца назад +12

    ጎበዝ የንፍሮውን ትርጉም የተናገርሽው ትክክል

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae 4 месяца назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እውነት ነው የኔ ወርቆች❤ስታምሩኮ🎉

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 4 месяца назад +5

    ትክክል ናችሁ እኔ በሀገረ ለንደን እያለቃቀስኩ አያኃችሁ 😢

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 4 месяца назад

      ለንደን መሆንሽን ለማሳወቅ ነው😂😂😂😂

  • @imafghan1942
    @imafghan1942 4 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በእዉነት ማስታዋል ከጥበብ ጋር ያለበት
    የዛሬ ከመት ከልጅ ጋር

  • @alya6975
    @alya6975 4 месяца назад +3

    በርቱ ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን ❤❤❤❤

  • @GenetAlemu-nn7xe
    @GenetAlemu-nn7xe 4 месяца назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ ደስ የምትሉት

  • @user-jv3fz5yb7m
    @user-jv3fz5yb7m 4 месяца назад

    የእኔ ደረባባ ሴት ወሎየዋ ቆንጆ ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የእኔ አስተዋዮወች ጉልባኑ ደግሞ በገጠር ከአጃም ከገብስም ይሰራል ብዙ ግዜ ገጠር ላይ እንደ ባህል እንጂ ከእግዚአብሔር ጋ ያለዉን ሚስጥራት አናዉቅም ነበር ።

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 4 месяца назад +2

    ብታምኛም ባታምኛም አሁን ገና አወኩ እናመሰገናልን የደሴዋ ፈርጥ በርቱ

  • @hiyothiyot-ds5sg
    @hiyothiyot-ds5sg 4 месяца назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ትላላችሁ በዛ ላይ የቀኑን ትርጉም በመናገራችሁ የበለጠ ደስ ብሎኛል እወዳችኋለሁ❤❤❤🎉

  • @zahar447
    @zahar447 4 месяца назад +7

    ጉልባን,ነብሴ,ነው,እኔ,ሙስሊም,ነኝ,ግን,የጉልባን,ወዳጅ,ነበርን,በር,እያንኮኩ,
    የሚሰጡን,አውን,ሳውዲ,ነኝ,ትዝታዬን,
    አነሳቹት

  • @user-we1eb3ds9o
    @user-we1eb3ds9o 4 месяца назад +1

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ አሜን በእውነት እኛንም ከስደት መልሶ ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድናከብር የእርሱ ፍቃድ ይሁንልን እረ ቶሎ ቶሎ ኑልን አትጥፉብን እግዚአብሔር በልጅ በፍሬ ይባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-ji6nb4ty9z
    @user-ji6nb4ty9z 4 месяца назад +1

    ምርጥ ዶች እኔ አባይትቪላይ አይቻችሁነውየመጣሁት. ወላሂከናተታሪክብዙተምሬአለሁ. አሁንስዴትነውያለሁት. አገርመግባት አሰብኩ ሰውተተሳሰበ ሂወትእዴማትከብድ ከናተ ተማርኩኝ ኢሻአሏህበቅርቡገብቸ ከባሌጋ ምርጥይሂወትእዴሚኖረንተስፋአለኝ

  • @user-yy8mi3qg4h
    @user-yy8mi3qg4h 4 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር በሁሉም ነገር ይባርካቹህ እኛም ከናተጋ ነን በርቱ❤

  • @user-fx5ph6mi1q
    @user-fx5ph6mi1q 4 месяца назад +3

    ወይኔ ጉልባን እንዴት እንደናፈቀኝ ጎረቤቶቻችን ያመጡልን ነበር ሀገር እያለሁ እኛ ደግሞ ለኢድ ገንፎ ቁርስ እንጠራቸው ነበር ግን አሁንም እንደዛው ይጠራራሉ ግንየሚያበላኝ ባገኝ ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወደው ወላሂ

  • @user-wy6ke8hk7z
    @user-wy6ke8hk7z 4 месяца назад +1

    ጎበዞች ለእነታችሁ ያላችሁ ክብር አደንቃለሑ❤

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 4 месяца назад +3

    ተው አታስቀኑና😢😢 እንደው ስወዳችሁ ደሞ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 4 месяца назад

    ዛሬ ሰከላ ፕሮግራም ላይ አይቼያቾሁ በጣም የምታምሩ ጥንዶች ናችሁ ፈጣሪ እስከመጨረሻዉ በእምነታችሁና በትዳር ያፅናችሁ አሁን ሰብስክራይብ አድርጌያችኋለሁ በርቱ እወዳችኋለሁ

  • @MakiHeni-sf7ju
    @MakiHeni-sf7ju 4 месяца назад +1

    Tadeleh balemuya yehonech mist alecheh tebarekulegn yene wedoch❤❤❤

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 4 месяца назад

    ጎበዝ ቃለህይወት ያሰማልን በረቱልን ክርስትያን በሁለት ሰይፍ የተሳለነው❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 4 месяца назад

    በስመአብ እጅግ ጎበዝ አስተዋይ ሴት ነሽ በርች እምነትሽን ጥንቅቅ አድርገሽ ታውቂያለሽ አዲስ ነኝ ሁሉንም ቪዲዎዎች አየሁ ተመቸሽኝ በኔም በባልም ስልክ ስብስክራይብ አደሩኩሽ እህቴ❤❤❤

  • @user-th4zd1uk5n
    @user-th4zd1uk5n 4 месяца назад +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤ ብዙ ያልተወራላቸው ግን በጣም ምንጥ ጥንዶች ❤

  • @Samiraderebe
    @Samiraderebe 4 месяца назад +1

    “ተሰቅሏል” ለሚሉት……
    ተሰቅሎ ከሆነ ጌታ በውዴታው
    በጠላቶቹ ላይ ምንድን ነው ወቀሳው?
    ሳይፈልግ ከሆነ ሰቅለው የገደሉት
    ጌታቸው በጉልበት እንዴት አሸነፉት?
    🫵እነርሱ እንደ ሚሉት "ጌታቸው ሲሰቀል"
    ✍ፈቅዶና ወዶ ከሆነ የተሰቀለው;
    ፈቅዶላቸው የሰቀሉት ጠላቶቹ በወንጀል መውቀስ የጌታን ፍትህ የሚቃረን ነው። [ፈቅዶና ወዶ ስለ ሰቀሉት ለምን ይወቀሳሉ❓]
    ✍መሰቀልና መገደል ሳይፈልግ ጠላቶቹ ሰቅለው የገደሉት እንደ ሆነ;
    የጠላቶቹ ጉልበት ከጌታ ጉልበት በለጠ ማለት ነው። [በጠላቱ የሚሸነፍ አካል እንዴት ጌታ ሊሆን ይችላል❓]
    ✍እውነታው ግን 👇ይህ ነው
    👇
    👉የመርየም ልጅ ዒሳ «ጌታ» አይደለም። አላህ "ሁን" በሚለው የትእዛዝ ቃሉ ያስገኘው (የፈጠረው) የአላህ ባሪያ ነው። አላህም መርጦት መልእክተኛ አድርጎ ላከው። ጠላቶቹ ሊገሉት በፈለጉ ጊዜ አላህ ወደ ሰማይ ከፍ አደረገው። አላህ እንዲወርድ በፈለገው ጊዜ ወደ ምድር ይወርድና በእስልምና ሀይማኖት ይፈርዳል።
    አለምን ብቻውን የፈጠረው ጌታ ግን አምሳያም ይሁን ቢጤ የሌለው ብቸኛው ☝️አላህ ነው። የሚያሸንፈውም ይሁን የሚጋፈጠው ጠላት የለውም ነገሮች እንዲሆኑ በፈለገ ጊዜ "ሁን!" ብሎ ያዛቸዋል ይሆናሉም‼️
    በዚህኛውም ይሁን በዘላለማዊው ዓለም መዳኛው መንገድ እስልምና ብቻ ነው።

    • @user-ye2jo2hs9p
      @user-ye2jo2hs9p 4 месяца назад

      አዎ በውዴታው ቢሆንም እነርሱ የስራ ምድባቸው ሰጥቷቸው አይደለም በቅናትና በልቦናቸው ክፋት ስለህ ጌታ ፈቅዶ ቢሰቀልም እነሱም ፈቅደው ያደረጓት ሃጥያት ናት
      በጉልበት ሳይሆን በፈቃዱ ማንን ትፈልጋላቹሁ አላቸው እነሱም የናዝሬቱ ኢየሱስን እሱም እኔ ነኝ አላቸው እኔ ነኝ ባላቸው ግዜ ወደኋላቸው አፈግፈገው ወደቁ እንደው አንድን ሰው ፈልገሽው ስትጠሪው እኔ ነኝ ሲልሽ ትወድቂያለሽ እግዚአብሔር ይነሳ ጠላቶቹም ይበቱኑ የሚለው የቅዱስ ዳዊት ለዛ ነው ኢየሱስም ወንበዴ እንደምትይ ጋሻና ጦር ይዛቹሁ መጣቹሁ ዕለት ዕለት በቤተ መቅደስ ሳስተምር አልያዛቹሁኝም ነበረ ነገርግን ግዜው ስለ ደረሰ እንጂ ፈቃዴ ሆነ እንጂ በሃይላቹሁ አይምሰላቹሁ ሲል ነው አይሁድ ብዙ ግዜ ጌታን ሊይዙ ሊገሉት ይፈልጉ ነበር ግን ፈቃዱ ስላል ነበረ ይሰወራቸው ነበር
      የሰው ልጅ እንደተፃለት ይደረግበታል አሳልፎ ለሚሰዉ ወዮለት ጌታ አሁንም በፈቃዱ ቢሆንም እንግድሉት ግን ፈቃዳቸው ሁኖ እንጂ ተገደው አይደለም በክፋት በስቅለቱ አለመተባበር መብታቸው ነው እነሱ ግን ክፉ እንደሆኑ አምላክ ነውና ያውቃል እንደሚሰቅሉት ያውቀል ገና በትንቢት ሰለ ልቦናቸው ክፋት ተፅፏል የሰይጣን ክፋት እነሱም ተባበሩ
      አንደኛ ቁርዓን ለመፅሓፍ ቅዱስ መምህር አይደለም ምክናያቱ ስለ ክረስቶስ ያደረገው የሰራው የተናገረው አብረውት የነበሩ ሃዋርያት በአይናቸው ያዩት በእጃቸው የዳሰሱት በጆሯቸው የሰሙት በዘመኑ አብረውት ሶስት አመት የተማሩት ለአለም እንዲያስተምሩ የላካቸው የቅዱሳን ሃዋርያትን እንጂ የምናምነው በዘመን የማይገናኙ በአይን ያላዩት ታአምራቱን የላዩ ቃሉን ያልሰሙ በፍልስፍና ቅዱስ መገለጥ ያላይደለ ቅዱስ ዮሃን እንዳለ መናፍስተን ሁሉ አትመኑ ነገርግን መናፍስት ከእግዚአብሔር አንደሆኑ መመርመር እንዳለብን ሲነግረን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማያምን መንፈስ ሁሉ ሀሰተኛ ነው ይላል ስለዚህ ቁርአን ከወገናችን አይደለም ወገናችን በሆነማ ከኛ ጋር ባመነ ነበር
      ግን ስለ ቃልህ/ሽ ትንሽ ለበል ሁን ባለው ትእዛዝ ስትል ልክ እግዚአብሔር ሰማይ ምድር ሲፈጥር እንዳለው ነው ማለት እንደዛ ከሆነ ልክ እግዚአብሔር በስድስት ቀን (6) የተለያዩ ማለት ሰማይ ምድር እንስሳ አትክልት ሰው መላእክት ወዘተ ለማለት ነው ይህ ማለት ኢየሱስ ልዩ ፍጥረት ከሰው ወገን ያልሆነ ማለት ነው ስህት
      ሁለተኛ መፃህፍት እንደተሰቀለ እራሱ ክርስቶስ የሰው ለጅ በወንበዴዎች እጅ አልፎ ይሰጣል ይሰቅሉታል በሶስተኛውም ቀን ይነሳል አለ ዋሽቶ ነው ክብር ይግብው ለስም አጠራሩ ከሱ የራቀ ነው ስድስት ስአት በሆነም ግዜ ጌታችንን ሰቀሉት ሃዋርት ምን እንደምትሉ ለራሳቹሁ አወቁ ለዛ ነው ወገናችን አይደላቹሁም ያልኩት ፈፅማቹሁ ከነብያትም ከሃዋርያትም ከእግዚአብሔር ቃልም የራቃቹሁ ናቹሁ አስቡበት እግዚአብሔ ለራሱ በገለጠበት መንገድ መቀበል አሜን ማለት እንጂ በስሌት በፍልስፍና ወይ በስጋዊ ምርምር ሊገኝ አይቻልም
      ደግሞ እራስሽ ምስክር ሊፈርድ ይመጣል አዎን ያለሁ እና የነበርኩ እኔ ነኝ ለሁሉም እንደ ስራው አከፍል ዘንድ ዋጋየ ከኔ ዘንድ ነው አለ አኛም እናምናለን ጌታ ሆይ ተሎ ና
      ቆይ ከእግዚአብሔር በቀር ፈራጅ ማን ነው
      ከከፈጣሪ በቀር ፈራጅ ማን ነው
      ባልፈጠረው በአምላክ ፈጥረት የሚፈርድ ማን ነው
      ፈራጁ እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ እርሱ ነው እመኑ እንድትኑ ህይወት ክርስቶስ እዉነት ክርስቶስ መንገድ ክርስቶስ ፍቅር ክርስቶስ የእውነት መገለት በብዙ ምስክር እውነተኛ የእግዚአብሔር መገለት ክርስትና ነው ሳይፈረድባቹ ኑኑ አብረን እንፅደቅ
      ወስሃት ለእግዚአብሔር አሜን❤

  • @user-wt2td7sp7d
    @user-wt2td7sp7d 4 месяца назад +2

    Enkwan aberoo aderseni yen wudochi betami new yemiwadachu fekerchuu lezelalemi yehuni ❤❤❤❤❤❤lenatee tilki keberi algn❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtamneshbeyenh1351
    @habtamneshbeyenh1351 4 месяца назад +3

    ስወዳችሁ የሴት አረቂ በደንብ ገልፀሽዋል እኔም በሰው አገር ቀቅየ ይኸው በላሁት

  • @user-fc2qk8ey3n
    @user-fc2qk8ey3n 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም በዓል በጣም ነው የምወዳችሁ በወጣትነት ፈጣሪን ማሰብ መልካም ነው

  • @user-ur5rq3bk4k
    @user-ur5rq3bk4k 4 месяца назад +1

    ዎውውው ስርዓትኩም ኩሉ ነገርኩም ደስ ኽትብሉ ዞም ናተይ ለባማት ❤️🤞

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 2 месяца назад

    thank you ጉልባን ለምን እንደሚበላ አላውቅም ነበር

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj 4 месяца назад

    በጣም ጎበዞች ናችሁ የልጅ አዋቂወች እግዚአብሄር ያበርታችሁ በእምነታችሁ ያጽናችሁ❤❤

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 4 месяца назад

    ዋዋ አንተ እደለኛ ነህ ሚሰትህ በሙያም በእዉቀትም ጐበዝ ነች ሁለታቺሁንም yedengele Marryam legee zemenachun abezeto yebarkelachu!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @HjgfhVhghh
    @HjgfhVhghh 4 месяца назад

    እኔ ትግራወይቲ ነኝ ግን በፍቅር ነኝ እምወዳቹ❤ቀጥሉበት በተለይ ቤቲዬ ሴታሴት ነሽ❤

  • @Meron913
    @Meron913 4 месяца назад +3

    ቤቲዬ የኔ ባለሙያ ስረአታቹ ስወዳቹ❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 4 месяца назад

    የኔ ውዶች የልጅ አዋቂዋች❤❤❤❤❤ውዶቼ ስወዳችሁ❤❤❤እግዚአብሔር። እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ

  • @merongm5989
    @merongm5989 4 месяца назад

    የኔ ውብ አስተዋይ ቤቱዬ ፈጣሪ አምላክ ከዚህ በላይ ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ደሞ ስወዳችሁ ❤❤❤❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 4 месяца назад +1

    እወዳችኋለሁ ሸጋወችዬ ጌታን በጣም ደስ ትሉኛላችሁ❤❤❤❤❤

  • @tescomobiles7170
    @tescomobiles7170 4 месяца назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ስወዳችሁ እፍፍፍ መታደል እኮነዉጌታን ስዉ ከሚወድት ስዉጋ መኖር ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 4 месяца назад

    ከወሎ ማግባትህ እደለኛ ነህ ሰወዳችሁ ፈልጊ ፈልጊ አገኘሆችሁ ቲጅ ላይ አይቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያገሬ ልጅ ትለያላችሁ

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 4 месяца назад

    Wow ይ መጻፍ ቅዱስ አግልጸሽ እንዴት ደስ የላል ❤️❤️❤️ ተባርክ ❤️❤️

  • @user-hm3py8xg2s
    @user-hm3py8xg2s 4 месяца назад

    አዴት እንደምወዳቹ ዘመናቹ ይባረክ ወልዳቹ ሳሙ

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እብሮ አደርስን

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el 4 месяца назад

    በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤እድለኛ ነህ ኪሩዬ ❤❤❤በልጂ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @mesymery5444
    @mesymery5444 4 месяца назад +3

    Egzabher aylwtachihu endzhu siratachihu endamar yakoyachihu❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በሚገባ ነው ምሳሌውም የቱናገርሽው

  • @user-sx2pk1wj4p
    @user-sx2pk1wj4p 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ደስስስ ነው የምትሉት

  • @user-zr6zi4if7u
    @user-zr6zi4if7u 4 месяца назад +2

    የኔ ቆንጆ ብዙ ተማርኩ ካንቺ

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 4 месяца назад

    ስወዳቹ እኮ ማርያምን እንኳን አደረሳቹ እናንተንም ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ ለመቀበል ያብቃቹ

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 4 месяца назад

    የኔ እመቤት ደስ ስትዪ ... ተባረኩልን ...🙏 ግን ሱው ቡና አትጠሩም እንዴ ? ... ብቻችሁን ጉልባን በላችሁ ..😂😂😂

  • @user-xl4yo6on7d
    @user-xl4yo6on7d 4 месяца назад

    አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሠን የእኔ ውዶች ስወዳችሁ❤

  • @yetimworkhayle6001
    @yetimworkhayle6001 4 месяца назад

    አሜን እክዋን አብሮ አደረሰን ቤቴዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ኪሩ አተንገረን ጎበዝ ቤቲዬ ❤

  • @የጋይንቷልጅ
    @የጋይንቷልጅ 4 месяца назад

    ለመጀመሪያ ግዜ ያየዋችዉ አበይ ቲቪ ትጅላይ ነዉ ደስ ትላላችዉ ❤❤❤አዲስ ነኝ ግን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችዉ❤❤

  • @AmeleGesit
    @AmeleGesit 4 месяца назад +1

    እንዴት እንደምወዳችሁ አጠይቁኝ የኔ ሱሶች እንኳን አብሮ አደረሠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y 4 месяца назад

    የኔ ዉዶች ደስ ስትሉ ለብርሀነ ትንሳኤዉ በሰላም ያድርሳችሁ ያድርሰን❤❤

  • @heymi1921
    @heymi1921 4 месяца назад

    ለመጀመሪያ ግዜ ሳያችሁ ስብስክራይፕ አርጊያለሁ በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @AbebechKifle-co5lh
    @AbebechKifle-co5lh 4 месяца назад

    እኔ ብቻ 100 ሽ ባስገባች 100ሽ ግዜ አደርጋችሁ ነበር ብችል ዋው ከዓባይ ቲቪ ነው የመጣሁ

  • @ytub8615
    @ytub8615 4 месяца назад

    እንኲን አብሮ አደረሰን ግን በኛ አከባቢ በሕብሽት ነው እምዛጋጀው በጥዋት ተንስተህ 11 ስዓት ይሰራል ሽታው እራስ በሌላ ደግሞ እንደ እናንተ ግን ትርጉሙ ካወቃቹ

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 4 месяца назад

    ትንሽ መሻሻል እየታየባት ነው መንቀዠቀኝ ቀንሽ more and more ከልሎች ምስቶች ለመማር ምክር ባልሽ መልክ ከፀባይ ጋር ከመረጋጋት ጋር ሰው እንዲያይሽ ከፈለክሽ መቀዠቀዠዠ አቋም god blessing u both of u

    • @monarashis8786
      @monarashis8786 4 месяца назад

      ምናልባት አንችው ማስተዋልሽን አሻሽለሽ ይሆናል እንጅ እሷ አሁንም በፊትም መልካም ስው ተጫዋች ናት❤❤

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 4 месяца назад +1

    ቃለሕወት ያሰማልን ጥያቄ ከጉልባኑ ጨዉ ይደረጋል ይቅርታ🙏🙏🙏🙏 ❤❤❤❤

  • @BetselotYegoshu
    @BetselotYegoshu 4 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እህት አለም በርቱልን

  • @naseema1802
    @naseema1802 4 месяца назад

    እኛ ጋር ግን የተፈተገ ግብስ ይጨመርበታል

  • @efratatube286
    @efratatube286 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛላችሁ ። መጨረሻችሁ ይመርልን ስወዳችሁ ❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ❤

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 4 месяца назад

    ❤❤❤❤እንኮን አደረሳችሁ ውዶች ተባረኩ ፍቅራችሁን ያብዛው የአመት ሰው ይበለን

  • @user-ce3wb6gh7m
    @user-ce3wb6gh7m 4 месяца назад +2

    ቃልህይወት ያሰማልን የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LakechZinaw
    @LakechZinaw 4 месяца назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዊ የምወዳችሁ❤❤❤

  • @tilahunamare300
    @tilahunamare300 4 месяца назад

    ጉልባን አማረኝ
    እንኳን አደረሳችሁ ቤተሰብ
    💚💛❤️

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 месяца назад

    ደስ የምትሉ የልጅ አዋቂዎች!!!

  • @zmhs5815
    @zmhs5815 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣምነዉ ደስ የምትሉት ❤❤❤❤❤

  • @user-ce6qm8nf3p
    @user-ce6qm8nf3p 4 месяца назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehr4453
    @zehr4453 4 месяца назад +1

    100k እናስገባቸው

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 4 месяца назад

    የምወዳችሁ ሼፍና ሚስቱ እኳንደህናመጣችሁ❤❤❤❤አሜን እኳንአብሮ አደረሰን👏👏👏

  • @user-wg8iu9ef6h
    @user-wg8iu9ef6h 4 месяца назад

    እናተ የተባርካችሁ ናችሁ እግዚአብሔር
    ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው

  • @AlmazAbabu
    @AlmazAbabu 4 месяца назад

    ለወረቶዶክሰ አይደለም የሞተው ❤❤❤ለአለምነው

  • @user-zy3vz8jy2j
    @user-zy3vz8jy2j 4 месяца назад +3

    እንኳን አብሮ አድርሰን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 4 месяца назад +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ቤትዬና ክሩ ውጪ አገርም አለ ሰርተናል ቤትዬ❤❤❤❤❤

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz 4 месяца назад

    ቁጂና ሞያ ፀባይ ሁሉን አሟልቶ የሰጣችሁ ❤❤❤❤በርቱልኝ

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 4 месяца назад

    ሙያማ ጥርጥር የለውም የወሎ ልጅ ነችኮ ሙያ ቁንጅና ታድላለች ከምርጥ ጭንቅላት ጋር ።እግዚአብሔር ይባርካቹ መልካም በአል🙏

  • @Git7y
    @Git7y 4 месяца назад

    እንካን አብሮ አደረሰን ደስ ስትሉ በቤቱ ያጽናችሁ❤

  • @user-sd7hr5no5z
    @user-sd7hr5no5z 4 месяца назад

    ፈጣሪ ይባርካችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @SebeneMaryam-br1yc
    @SebeneMaryam-br1yc 4 месяца назад

    የቤተክርስቲያን እውቀታቹን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ደስ ትላላቹ