እቤት ውስጥ ሁልጊዜ ካሜራ ይደቀናል! | ያልተሰሙ የባቢ እና ግሬስ ታሪኮች | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 87

  • @zj2164
    @zj2164 2 месяца назад +1

    አበነዜር በሳል ልጅ ነው። ለዚህ እየጠፋ ያለው ትውልድ የእግዚአብሔር ቃል ያስፈልጋል። ስሰማህ የቃል ሙላት አለህ በተሰጠህ ጸጋ ቃሉን አስተምር። ይህ የዓለም entertainments ብዙ የምጠቅም አይደለም። የሌዊ ድርሻ ርስቱ እግዚአብሔር እራሱ ነው። አስቱ አንቺም ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ የአንቺና የአንቺ የሆነ ሁሉ ይባረክ። 🙏

  • @diborawendwessen2424
    @diborawendwessen2424 2 месяца назад +26

    እስቲ ጴንጤዎች ባርኩት ምነው በናታቹ ይሄ ልጅ ጴንጤ ባይሆን በ ሚሊዮን ተከታዮች ያፈራ ነበር
    ❤ባቢ ተባረክ ለጌታ ያለህ ነገር ይብዛልህ ግሬስዬን ሳምልኝ❤

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 2 месяца назад +13

    አስቱ ጌታ ይባርክሽ በአደባባይ ጌታሽን ያከበርሽ ጀግና ተባረኪ

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 2 месяца назад +3

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውዋ ክብር ሁሉ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን የሰማይ ወራሽች እግዚአብሔር አምላክ ዘመንችው ይባርክችው ወዳጆቼ የወንጌል ፍሬ ለአለም ብርሃን ያደርገህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElizabethHebrew
    @ElizabethHebrew 2 месяца назад +3

    እስቱዬ በትክክል እኔም የምር ነበረ የመስለኝ ምክንያቱም በጣም ነበርና ሲቆጣ የነበረው ለማንኛውም በምክርሽ እስማማለው እኔ ሙሉውን አይቻለው ተባረኩ❤❤🎉🎉

  • @tewabechdemesse528
    @tewabechdemesse528 2 месяца назад +3

    አስቱ ተባረክ ጥሩ ገለፂሽው የምያስ ደነግጥ ነበር የጰጤ ዘማር ሴትን እያማገጠ ተያዘ ብሎ ስያውሩ በጣም አዝኜ ነበር የእነሮስን ሥራ በፎከስ የምከታተል ሰው ነበርኪና ያስደነግጣ

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 2 месяца назад +3

    አቢኒ አንተ አገልጋይ ነህ ክፉ ፀጋህን እንዳያስጥልህ እየመረመርክ ስራ ጥንቃቄ ይጠብቅሀል ማስተዋል ይጋርድሀል ትብሎ ተፅፏል አደራ ተጠንቀቅ እንወድሀለን

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 месяца назад +2

    ተባረኩ❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 2 месяца назад +2

    ተባረክ አቤኒ በረከታችን ነህ::

  • @alemneshbalcha4063
    @alemneshbalcha4063 2 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 2 месяца назад +1

    አስቱዬ በፍት በጣም ነው የምታናድድኝ ይቅሪታ አድርግልኝ ከቅርብ ወድ ጌታ ወስጤ ፈወሰው በጣም ነው የሚወድሽ ኑርልኝ ለካ ሰው ይለወጣል በራሰ አፈርኩኝ ❤❤❤ ባብዬ ጌታ ይባርክህ ❤❤❤

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 месяца назад +1

    አቤኒ ተባረክ አስቱዬ አንቺም ተባረኪ ድንቅ ነሽ

  • @Etyane-y2k
    @Etyane-y2k 2 месяца назад +9

    እስቲ በተሰጣችሁ እድል ቁም ነገር ስሩበት ሁሌ ቀልድ አታድርጉ

    • @ts3909
      @ts3909 2 месяца назад +3

      እነሱ ቁም ነገር አልሰሩም ብለህ ካሰብክ ለምን አንተ አትሰራውም 🤷‍♀️

  • @KebareAman
    @KebareAman 2 месяца назад

    የአባቱ ስም ፍቅረማርያም አለመታደል ነው በቤቱ አድርገህ ከቤቱ መውጣት😢😢😢

  • @TigstSime
    @TigstSime 2 месяца назад +1

    WOUID YOU PIEASE GIVE TIME TO YOUR GUEST (WITH GREAT RESPECT)

  • @AynalemKebede-uc5sg
    @AynalemKebede-uc5sg 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ አቢኒ❤❤❤❤❤❤

  • @FeruzTadesse-ko1pt
    @FeruzTadesse-ko1pt 2 месяца назад +1

    ተባረክ አቤኒ ❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 2 месяца назад +2

    ትክክለኛ ምክር ነው ተባረኪ አስቱ::

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 2 месяца назад +3

    ኮሜንት ላነብ ገባው አብዛኛው ግን ደስ አይልም ለምንድነው?

  • @Indyka23
    @Indyka23 2 месяца назад +1

    Belss you Ebenezer.

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤ተባረክ

  • @robilabraha4340
    @robilabraha4340 2 месяца назад

    በምን ላገልግልህ
    አንዴ በጣም ደክሞህ ተኝተህ ሜዳላይ
    መሬቱ ሳይደላህ ተንተርሰህ ድንጋይ
    ሰማዩን ሲከፍት እጅ አየህ ከበላይ
    የመሰላሉ እግር መሬት ተሰክቶ
    የእራሱ ከፍታ ሰማይ ውስጥ ገብቶ
    አየሁ አንድ ነገር ከስሩም ከግንዱ
    የእግዚአብሔር መላዕክት ሲወጡ ሲወርዱ
    አቤት ሌላ ደግሞ የሚደንቅ ነገር
    እግዚአብሔር እራሱ ከላይ ቆሞ ነበር
    ተነሳ አትፍራ ደክሞኛል አትበለኝ
    ለአንተ ብርታት እኔ ሁሌም ከአንተጋር ነኝ
    በእጅህ ያለው ነገር ከብትህ ሀብትህ ብሩ
    አንተ ሳትፈጠር ከእኔጋር ነበሩ
    ሆኖም ይሄ ሁሉ ድንገት ቤትህ ሲገኝ
    እጄ ህይሌ ጉልበቴ ይህን አረገልኝ
    በአፍህም በልብህ ፍጹም እንዳትለኝ
    ስለዚህ የእኔ ልጅ ደክሞህ የተኛኸው
    አሁን የመጣሁት ይሄን ልነግርህ ነው
    የጥንት አባቶችህ ይህን ያሸነፉት
    አንዳንዶቹ ደግሞ ከመንገድ የሳቱት
    ስጦታውን ይዘው ሰጪውን እረሱት
    በልተነሳ ብላ ምንገዱ እረዥም ነው
    የድንጋይ ትራስክን መሬት ላይ ትከለው
    በላዩ ላይ ደግሞ ዘይትክን አፍስሰው
    የኔ መቅደስ ይሁን ቤትኤል ብለህ ጥራው
    አየህ በዚህ ስፍራ እግዚአብሔር አድሯል
    ስፍራው ብቻ ሳይሆን ስሙ እንዴት ይስፈራል
    በሞቀ አዳራሽ ውስጣ በፉጨት ጫጫታ
    ግን በምድረበዳ በነፋስ ሽውሽውታ
    በተዋበ መድረክ በስዎች ገጽታ
    ማን ነው የሚነግረኝ የት ነው ያለው ጌታ?
    አቧራና ጭሱ ከመድረክ የወጡት
    ሰማይ ከተዘጋ የት ነው እሚደርሱት
    በእውነተኛ አምልኮ ጌታን አርገህ ገንዘብ
    የሰማዩን መንገድ በልብህ ውስጥ አስብ
    ያ የባቢሎን ግንብ በጥበብ ቢሰራም
    ጥፋት አመጣ እንጂ ስማይ አላስገባም
    ጌታን ትቶ መሮጥ ወደላይ ቢወስድም
    መሰላል በእጅ እንጂ በእግር አይያዝም
    አይህ ያኔ ባዶ ደካማ ሰው ሆነህ
    ተኝትህ እያለህ ድንጋይ ተንተርሰህ
    ልክ እንደሳሙኤል ደጅ ክፈት ሲልህ
    እንደጴጥሮስ ደግሞ እረኛ ሲያደርግህ
    ማን ነበር መሰላል ያኔ የያዘልህ
    መዝገብህ ሰማይ ነው መሬት ላይ አትጻፍ
    በራስህ ማስተዋል ፍጹም አትደገፍ
    ደግመህ በጌታ ፊት ጸጥ ብለህ እረፍ::
    ሮቤል

  • @omg7745
    @omg7745 2 месяца назад +2

    Don't give up

  • @ribka2004E
    @ribka2004E 2 месяца назад +1

    Tebarek ❤❤

  • @good8574
    @good8574 2 месяца назад +1

    ኣስቱካ በጣም የምውደሽ በጣም የማደንቀሽ ውዶ እህቴ

  • @mekame2023
    @mekame2023 2 месяца назад

    አስቴር ጌታ ይባርክሽ ስላብራራሽ
    እኔም የተቆረጠዉን youtube ላይ አይቼ ባቢ ላይ አዝኘበት ነበር አሁን ግን ገባኝ

  • @MiserWondimu
    @MiserWondimu 2 месяца назад

    Tebarku getane selkbrathue.

  • @GizeshWork
    @GizeshWork 2 месяца назад

    Tebareku. Betame. Ewedachuhalew

  • @BizuworkeNigussie-kg8rh
    @BizuworkeNigussie-kg8rh 2 месяца назад

    ❤❤❤❤tebark zemenhen endedawte getan agelgelehe malefe yehunelehe wendem

  • @Foreverfree00
    @Foreverfree00 2 месяца назад

    አቢዬ ምርጥ ነውበጣም ስወዳችው

  • @Lovef115
    @Lovef115 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ከባድ ነው ስትል ውጭ ሀገር የተማርክ ትመስላለህ ሀገሪትዋ ያላትን ነው ምትሰጠው ኬት ይመጣል የሌለ ብዙ የዝቅተኛ ቤተሰብ ልጆች ሁሉንም ቻሌንጅ አልፈው ተመርቀው ስራም ይዘዋል የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ካልኩለሙ አስተምሮቱን አላቅም ብዙ የመንግስት ዩኒቨርስቲ በነጻ ነው ሚያስተምረው የትም አለም የለም አፕርሺዩሽን ያስፈልጋል ።

  • @FathimaFathima-r5g
    @FathimaFathima-r5g 2 месяца назад

    አስትዬ የኔ ልዩ ❤❤❤ዘመንሽ ይለምልም

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 2 месяца назад

    Sis geta eyesus zamanachu yihbaraki ❤

  • @MestuJeses
    @MestuJeses 2 месяца назад +1

    yelej Awaki❤

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ግን ሳሙኤልን፦ ፊቱን የቁመቱንም ዘለግታ አትይ ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይምና ናቅሁት ሰው ፊትን ያያል፥ እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል አለው። ሳሙ 16÷7
    ይህን ዘማሪ የመረጠው እግዚአብሔር ነው ፣ እርሱም እንደ ሰው ፊትን አያይም፣ ልብን ነው የሚመረምረው።

  • @MuluAragaw-e2n
    @MuluAragaw-e2n 2 месяца назад

    አስቱ ተባረኪ

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 месяца назад +1

    ዘማር አቡነዘር ምሲቱ ግን እንደ ሔዋን አሰናካህናት እግዝአቢሔር ህርዳቹ ግን ሰለባለበት መፈሳዊይወቱዋ ምንም አልገባትም አጥብቃቹ ፀሎትአርጉ ሁለታቹ ቃልተካፈል የሰጣንን ሲሲተም ህወቁት አሲተር እዉነቱን ለማዉራት ወጣቱን አያሰተምሩም አታሰናከህ

  • @Perspectives-rs4zc
    @Perspectives-rs4zc 2 месяца назад

    Coment saneb andando yetetafew yekinat yimesilal ena betam new yemwdachew

  • @zj2164
    @zj2164 2 месяца назад

    አስቱ አሁን ገና ወደ ሥፍራሽ ተመለሽ። አንድ ሰሞን በfb የምትጽፈውን አነብ ነበር። ጌታን ማክበር ኢየሱስን መመስከር ለአገር መጸለይ ነው። Babi & Grace በቅርቡ ነው የሰማኃቸው ደስ የምሉ ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምሆኑ ወጣቶች ናቸው። ተባረኩ ኢየሱስን አክብሩ ስበኩ ኢየሱስ ጌታ ነው።

  • @BetyLebanon
    @BetyLebanon 2 месяца назад +1

    እውነቷ ነው ማስታወቂያ መሆኑን እኔ አላወኩም ጥነቃቄ አድርጉ

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 месяца назад +2

    አሁን ጭራሽ Human ER ማስታወቂያ ጀምራል🫢🫢😐😐 እንዴ ወንድ ሁን

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 2 месяца назад

    Astu it is okay. Especially when others do it. it is better to concern what God says 😅

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 2 месяца назад +1

    አሲተር በዳነ እዉነቱን ልገርሺ በጣምአዝናለሁ 3አመት በፈትነግግርሺን ህገርማል ጥሩነገርአለ የባሰ መጥፎነገርአለ ኤሔር ልጁን ብትገፂሺና ብትመክር መልካምነበረ የመፈሲ የመቶ ባልና ምሲትናቹዉ የሰጣንን ሲሲተም ለወጣቱ እያወረሱነዉ አሰተ ፀሎትአርግ መፈሲቅዱሲ ይገልጥለሻል

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 2 месяца назад +1

    Shalom Astuya my konjo God bless you

  • @MaikoMaiko-l4p
    @MaikoMaiko-l4p 2 месяца назад

    አንቺ ደግሞ ታበረቺዋለሽ የሚሰሩት በጣም ያሳፍራል አለምንም ይወዳሉ እኔ በጣም የምጠላቸው አክታቸው ታባብያለሽ አስተካክይው ይመለስ ሕይወት ክርስቶስን መግለጥ ነው የያዙት አለምን ማንፀባረቅ የቱ ነው የሚያስቀናው ፈጣሪ ሆይ ድረስልን

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 2 месяца назад +4

    አለም ሚዲያ ውስጥ ነው ያለችው ማስታወቂያህ ህይወት የሰጠህ ጌታ በስክሪን ውስጥ ሆነህ ገብያ ሽያጭ ጨረታ አቀረብከው ማለት ነው ያንተ የሆነ ምንም እንደሌለህ አትረሳምና ተጠብቅ ጥሩ ቦታ አይደልም ላንተ ሶሻል ሚዲያ አቤል ይህ መልእክት ታየው ይሆናል

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 месяца назад +2

    I love worship songs than too much music kind of dancing should be less! God bless! Watch & Pray!

  • @jerrybog4567
    @jerrybog4567 2 месяца назад

    Hiwetih getan yimsel sewochin atasenakil !!

  • @desta9900
    @desta9900 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 2 месяца назад

    Era bakshe mesala tey astu aschuch nachew esk mistu

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 2 месяца назад

    ስንት አይነት ጼንጤ ያለው ግን?

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉😘😘👋👋👋😊😊

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy 2 месяца назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁

    • @Kkw-ii9wy
      @Kkw-ii9wy 2 месяца назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @EsayasAlemu-v5q
    @EsayasAlemu-v5q 2 месяца назад +3

    ከመዘመር በፊት ኑሮህ ይቀድማል አንት ገና ወንጌል እና ለወንጌል የሚከፈል የሚተው ነገር አልገባህም አቡሽዬ

    • @ts3909
      @ts3909 2 месяца назад +4

      Esti ante le wengel yekefelkewn negerew temhrt yewsed ababa

    • @samuelwondimu5816
      @samuelwondimu5816 2 месяца назад +1

      ግብዝ

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 2 месяца назад +4

    በእውነት እንደ ክርስትያን ሳያቸው ዝግንን ይለኛል ምክንያቱም ፍቅራቸው ጥሩ ሊሆን የችላል ነገር ግን ግድ ሚዲያ ላይ መሆን አለበት ወይ እንደገና ከእነርሱ አለማውያን ምን ይማራሉ በቀን በቀን የፖስት ጋጋታ ሌላ ስራ የላቸውም ብሎ አይታሰብም

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    ወይ የዘንድሮ ጴንጤ አንተ ብርህን ልቀም ጌታ ምስክሬ መዝሙር የዘመራቹትን ከሚስትህ ጋር ድንገት ቲቪ ከፍቼ የናንተ መዝሙር ሲመጣ ዘፈን የከፈትኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ቶሎ ነው የምቀይረው ስራአት ይኑራቹ ወንበዴ ሁላ

  • @sabawof9126
    @sabawof9126 2 месяца назад

    😂

  • @Hirutyilma-f4s
    @Hirutyilma-f4s 2 месяца назад

    የእግዚአብሔር ሰም አይዘበትበትም መዝሙራቸው ዘፈን ነው አታሰመሰሉ

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzegetaneh9275
    @buzegetaneh9275 2 месяца назад

    yenanten tedare saye ye ekaka yemselyale hule feta tewu yalnwe yet nwe lela alm atasayun tergagu kom beluna asebu

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saraelyas661
    @saraelyas661 2 месяца назад

    👉 አስቴር በዳኔ በሚጢጢ ጭንቅላትሽ በእግዚአብሔር ወንበር ተቀምጠሽ የሰውን የሀይማኖትን ሁኔታ ትበይኚ ዘንድ እየዳዳሽ ነው። ሲጀመር በአሸንጌ ፊልም መታወቅ ቁምነገር አይደለም። የተደላደለ መሠረት በሌለበት_ እግዚአብሔርን በሰው ትምህረት ለመፈለግ መሰብሰብ በራሱ ሀይማኖት ይባል እንጂ_ ክርስትና ተግባር የሚፈታው ህይወት ነው። በተቻለሽ መጠን አዋቂ አዋቂ አትጫወቺ።

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 2 месяца назад

      በጣም ይገርማል ኤሔልጀ መገፀፂነዉ ምያሲፈልጎ ምሲቱ የሰጣንምልክት ታሳያለች አሲተር የዘራሺዉን ታጨዳለሺ

  • @KabeGonfa
    @KabeGonfa 2 месяца назад +10

    ይሄ ልጅ በጣም ይደብረኛል ከሴት ጋ ሲልመጠመጥ እስቲ መጀመርያ ወንድ ሁን

    • @kokobhabtom2259
      @kokobhabtom2259 2 месяца назад +1

      Anchi endezi stxfi demo betamm tdebryalesh wend eko egzabhr arego tadya ke egzabher ga sttali new aydelehm stli

    • @KabeGonfa
      @KabeGonfa 2 месяца назад

      @@kokobhabtom2259 ወንድ ነኝ የሆንከዉ

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 месяца назад +3

      ወንድማ ሆኖ በዝሙት ሳይልከሰከስ በከበረ ትዳር እየኖረ ነው ወንድነት ለርስዎ እንዴት ነው የሚገለፀው ?

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 2 месяца назад +3

      ስነስርአት የሌለለሽ ወይም የሌ ለህ ሰውን ከመሬት ተነስቶ ስጠላው ማለት የሆነችግር ችግር አለብሽ ይቅርይበልሽ

    • @EdenMata-uz3gq
      @EdenMata-uz3gq 2 месяца назад

      Mistuko nech mn chigr alew

  • @3mr3li-p9f
    @3mr3li-p9f 2 месяца назад +2

    አንተ ብሎ ዘማሪ 😤😏😏😏

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    እረ እንደዚህ ልጅ እና ሚስቱ በዚህ ምድርላ የምጠላው የለኝም ዘፈን እየዘፈኑ ነው እንጂ መቼም እንደዚህ አይነት መዝሙር እና ክሊፕ የለም ወይ ተቀላቀሉ ወደ አለሙ ወይ ደሞ በጌታ መንገድ ሂዱ ለማንኛውም ልቦና ይስጣቹ እንደናንተ ያሉትንም

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 2 месяца назад +2

      ወንድሙን የሚጠላ ------

    • @debbietefera3718
      @debbietefera3718 2 месяца назад

      ወንድሙን የሚጠላ ነፍሰ ገዳይ ነው የሚል ቃል አላነበብክም? 🤔

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 месяца назад

    ውይ አስቱዬ እድል ስጪው አውርቶ ይጨርስ እንግዶችሽን በቂ ሰአት ስጫቸው

  • @gadisetafa1426
    @gadisetafa1426 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @freebythebloodofjesus8373
    @freebythebloodofjesus8373 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤