ቤቴ በነብር ነው የሚጠበቀው! | "ፅላተ ሙሴ እና ብርሀነ መስቀሉ እኔ ጋር ናቸው" | እመቤቴ ንግስተ-ነገስት እንድሆን አዛኛለች | Haleta Tv

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #ethiopia #haletatv

Комментарии • 1 тыс.

  • @teferaashenafi1383
    @teferaashenafi1383 4 месяца назад +46

    እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ!!! ይህች አንድ ቁም ነገር የሌለባት በአእምሮዋ የተፈጠረባትን ቅዠት ስታወራ ለሷ ጊዜ ሰጥቶ የቀረጻ ፕሮግራም ማድረግ ከሷ አለመሻል ብቻ ሳይሆን እንደ እሷ ቅዠት ውስጥ መግባትን ያመለክታል፡፡ ባይሆን እብድ ናት ተብሎ አማኑኤል እንዳትወሰድ ጤነኛ ትመስላለች ጤነኛ ነች እንዳትባል እና እንዳትደመጥ በቅዠት አለም ውስጥ ሆና የአሮጊቶች ወሬና ተረት ተረት ታወራለች፡፡ የጌታ ፈውስና ምህረት ይድረስላት ፡፡

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 4 месяца назад

      ከመናፍቃን የሚጠበቅ ነው! ተአምረ ማርያምንስ መች ትቀበላላችሁ

    • @richochagnibelayabc1233
      @richochagnibelayabc1233 4 месяца назад

      ለምን መሠለሽ ቀረፃው😀 እኛን ለመሣብ የራሷ ተከታይ ነው ቀራጩ ይቺ ደፋር አጋንንት ቡዳ እኔማ በአካል ባገኛት ለሁለት ነበር ምሰነጥቃት ወሬ ከየት አባቷ ነው የምትለቃቅመው በመቤቴ🤔

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 4 месяца назад +60

    አጋንንት እንዴት በዚች ሴትዮ ውስጥ ገብቶ አለምን እንደ ተቆጣጠረ የሚያሳይ ነው ።

    • @yop2523
      @yop2523 4 месяца назад +1

      በትክክል

    • @DanielKndu
      @DanielKndu 4 месяца назад +2

      እውነት ነው የጠቁዎር መፈስ ነው ያደረባት

    • @AbelDesalew-kw6jj
      @AbelDesalew-kw6jj 4 месяца назад +2

      ይች ሴትዮ ተባብረን ፀበል ማስገባት አለብን መጥፎ መንፈስ ተጠናዉቷታል

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 4 месяца назад

      Betikekel

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 4 месяца назад

      እናንተ አጋንንትን እንጂ ወላዲተ አምላክን መች ታከብራላቹ! ንግሥተ ነገሥታት የተዋሕዶ አርበኛ ናቸው።

  • @kebebushyemru2053
    @kebebushyemru2053 4 месяца назад +98

    የጌታ ትእግስት ይገርመኛል ።

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 4 месяца назад +6

      በ.. ጣ.....ም !!!

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 4 месяца назад +4

      ማለት .. እህተማርያም ታላቅ እህታችን ናት አታውቅም ..ለእውነት ብቻ የምትኖር

    • @azmeragere7947
      @azmeragere7947 4 месяца назад

      የርሶ ያለመንቃታቸው ነው ሚገርመው እህት ኣለም

    • @AaronSimon365
      @AaronSimon365 4 месяца назад +1

      እንችንስ ስንት አመት እንደታገሰሽ ብታውቂ ይበልጥ ይገርምሽ ነበር!!!

    • @kalkidanmamo9456
      @kalkidanmamo9456 4 месяца назад +2

      እናንተን መታገሱ አዎ ለነገሩ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ብለዋል የአብርሀም አምላክ ህዝቡን ታርቄአለሁ ብሏል ለዛም ነው በትእግስት የያዘን እንጂ እንደ ስድባችሁ ምን ይፈጠር ነበር??????

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +30

    ይህች እህተ ማርያም የምትባል ሴት ሐይማኖት፣ ታሪክ፣ ማርያም፣ ኢየሱስ ፣ አፈታሪክ የተምታታባት ሴት ናት።

    • @DANI-MAKTUBE
      @DANI-MAKTUBE 4 месяца назад +1

      ምን ሰማህ ምን አየህ ራስህን መርምር

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 4 месяца назад

      ምን ሰማህ ምን አይህ እራስህ እቺን ቀውስ ሴትዬ መከተል​@@DANI-MAKTUBE

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 4 месяца назад

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

  • @tigestabraha729
    @tigestabraha729 4 месяца назад +23

    መቆየት ደጉ የተከበሩት የተባሉት ወደ ኃላ
    የተተቹት ወደ ፊት እየመጡ ነው እድሜ ይስጠን ሁሉን እናያለን!!

  • @AliBallofyarn
    @AliBallofyarn 4 месяца назад +20

    እግዝያብሄር ወደአይምሮሽ ይመልስሽ ህዝብነው ሚሳዝነኝ።

  • @biniamtewabe
    @biniamtewabe 4 месяца назад +18

    ሃሌታዎች የምታዘጋጁት ፕሮግራም በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ነበር እኔ እስከማውቀው
    ዛሬ ግን ምን ነክቷችሁ ይችን የሴት ወንበዴ የቤተክርስቲያን ጠላት እንግዳ ብላቺሁ ያቀርባችሁአት
    በእዉንቱ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ክርስቲያን ያላቺሁን ንቅት ነው ያሳያቺሁን
    View ለማግኘት ብቻ ብላቺሁ ይህን በማድረጋቺሁ በጣም አዝኛለሁ
    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      በቅድሚያ ማስተዋሉን ያድሎት እውነትን የሚያዩበት አይኖትን ይክፈትሎት የቅድስት ቤተክርስቲያን ህግና ስርዐት ይከበር በማለታቸው ወንበዴ ካሏቸው እርሶ ከየት ወገን ኖት ? ከቅድስት ቤተክርስቲያን ጠላቶች ከጠንቋዮች ወይስ ከየትኛው ወገን

  • @GhghGgui8
    @GhghGgui8 4 месяца назад +2

    እኔ የእሷ እብደት ሳይሆን የሚገርመኝ እሷን እንተርቪ ያደረጋችኃት የጤናችሁ ነገር😢😢😢😢😢

  • @ProfitableWork-tk6qn
    @ProfitableWork-tk6qn 4 месяца назад +32

    በእውነተኞቹ አበው ጊዜ ቤተ ክርስቲያን ሲሠራ በጸሎት ተጠይቆ ነው እንጂ ማንም ሰው ብር ስላለው እና ማሠራት ስለ ፈለገ አይደለም። ቅዱስ ዳዊት እኮ አንተ ቤቴን አትሠራም ተብሏል አንተ ኢተኀንጽ ቤትየ። በጸሎት ሲጠየቅ እንደዚህም መባል አለ ስለዚህ በሰው ፈቃድ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው በጸሎት ተጠይቆ።

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 месяца назад

      እውነት ነው።

  • @solz6494
    @solz6494 4 месяца назад +21

    እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን.... እውነት ነው ነገር ግን አኚ አናት አኮ መጽሃፈ ሄኖክ ላይ ያለው ዘመን አቆጣጠር እንጠቀም ነው ያሉት። ያ ማለት መጽሃፍ ቅዱስ ካስተማረን ዉጭ አንውጣ ወይም ቅዱስ ጳዉሎስ አንዳለው ከመጽሃፍ ቅዱስ ዉጪ ቢያስተምራቹህ (እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን) አትቀበሉ አንዳለን የአቡሻህር ዘመን አቆጣጠርን መቀበል የለብንም ማለት ነው።

    • @hellinabebe424
      @hellinabebe424 4 месяца назад +3

      ቃለሕይወት ያሰማልን በትክክል መልሰውታል

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 4 месяца назад

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏 ሲጀመር ማን ይሰማል እንዲህ ያለ ት /ት 👈👈👈 በዚህች ንግግር ትንሽ የሳበኝ የቤተክርስቲያን አሰራር የጥንቱ ክብ የነበረው ቢሆን እመርጣለሁ 🙏🙏🙏🙏 ወንዶች እና ሲቶች መግቢያቸው የተለያየ ቢሆን ደስ ይላል 🙏🙏🙏🙏 ።አመሰግናለሁ

  • @worku3723
    @worku3723 4 месяца назад +63

    ህዝቤ እመን እንጂ አትፍራ እደዚ አይነት ውሸት የለም ምንለማትረፍ እደዚ አይነት ውሸትም አይዋሽም ንቁ ህዝቤ

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 4 месяца назад +2

      Kedada

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 4 месяца назад

      ልክ ነው እህቴ እንዴት ሰው ሰውን የሚያጸፍ ነገር በድፍረት ይናገራል መንፈስ ቅዱስ ካረዳው በስተቀር

    • @mulumulu3608
      @mulumulu3608 4 месяца назад +3

      እህተማርያም ታላቅ እህታችን ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት

    • @yacobkebede7052
      @yacobkebede7052 4 месяца назад +4

      😂😂😂😂😂😂 አንበሳውን አንተነክ የሰራከው 😅😅 እግዚአብሔር የስራክን ይስጥ አንበሳ ይብላክ ጦሩስ የማነው ልትዘምቱነው😅😅😅 ሰው አትከተሉ

    • @gloriap7621
      @gloriap7621 4 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +18

    ይህን ሕዝብ ወንድና ሴት ወንበዴ አስጨነቀው!

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      ህዝብ ለእግዚአብሔር የተመቸና የታዘዘ ሲሆን ሁሉ ይስተካከልለታል ጠማማና ለአምላኩ የማይታዘዝ ተሳዳቢ ሲሆን ደግሞ በዛው ልክ ዋጋውን ያገኛል፡፡

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 4 месяца назад

      ማንንም አለ መከተል ‼‼‼ እራስን መሆን ወገኖቼ. እራስን ማዳመጥ እንዲት የሚገርም መሰላችሁ 🙏🙏🙏 ውሀ እንደሚፈፈስ ወደ ሁሉም አትፍሰ ሱ እስኪ ተረጋ ግታችሁ ፀልዬ 🙏🙏🙏 ሁላችንም ላይ ያለ አምላክ አለን 🙏🙏🙏 ስንወጣ ስንገባ የሚከታተለን አምላክ አለን 🙏🙏🙏 ወደሱ ብቻ ፀልዬ አትናወጡ ወደ መጣው ሁሉ መሂድ ጥሩ አይደለም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫

  • @GashawTadese-x2n
    @GashawTadese-x2n 4 месяца назад +18

    "በልባቸው አሳብ የሚኮሮ ትቢተኞችን በታተናቸው ብርቱዎችንም ከዙፋናቸው አዋረዳቸው"። አንቺም እንደነዚህ እዳትሆኚ። እግዚአብሔር በቸርነቱ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ።🤲

  • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
    @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 месяца назад +20

    ለክርስቶስና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ቆሚያለሁ የምትል አንደበት ቅድስት ቤተክርስቲያን ካቴድራል የሚል የካቶሊክ መጤ ስም ሲሰጣት ያቺ አንደበት ለምን ዝምታን መረጠች? የቀደሙ አባቶቻችን ያልተጠቀሙበትን መጤ ቃል ከየት አመጣችሁት ለምን አልተባለም? ስንት ግዜ ቅረቡ ለምዕመኑም እውነቱን እንገር ተብሎ የመጣና የቀረበ የለም እውነቱ ማ ጋ እንዳለ ግን ያውቁታል እስኪ አሁንም እውነት ከኛ ጋ ነች የሚል ይቅረብና መጽሐፍ ቅዱሳዊ ከገድሉም ስንክሳሩም እያጣቀሰ ይሞግት ስድብ መልስ ሊሆን አይችልም የዲያቢሎስ ግብሩ መሆንና የተሸናፊነት ምልክት ነው ክርስቶስና ቅድስት ቤተክርስቲያንም ስድብ አላስተማሩም ስለዚ ተሳዳቢው ለክርስቶስና ለቅድስት ቤተክርስቲያን ተቆርቁሬ ነው ሊለንም አይችልም ምክንያቱም ተሳዳቢው ከማን እንደሆነ እውቅ ስለሆነ።

    • @ethioboys10
      @ethioboys10 4 месяца назад +1

      ኧረ ስትናገር ነበር ዝም አላለችም ። በደንብ ጠይቀለች መልስ የሚሰጥ የለም ከስድብ ከክስ ውጭ

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 месяца назад

      ​@@ethioboys10 እኔተሳዳቢዎችን እንጂ እሷን አላልኩም እሷማ ብላለች ከትውልዱ ማን አስተዋለ እንጂ

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e 4 месяца назад +15

    የኛሕዝብ እኮ መጠጥ ጠጡ ቃሙ ጨፍሩ የሚለውነው የሚወደው ችግርየለውም እያሉ ወደገደል ወገኔንቃ አባቶችም በስራቸው እኛም በስራችነው እምንመዘነው

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 4 месяца назад +27

    ውሽቷን እንዴት እንደምትፈጥረውኮ

    • @WertRtyu-ud9jv
      @WertRtyu-ud9jv 4 месяца назад

      የሰይጣን ባሪያ አይደለች እንዴ ሰይጣን የዉሸት አባት እንደሆነ በቅዱስ ወንጌል ተፅፋል

    • @WertRtyu-ud9jv
      @WertRtyu-ud9jv 4 месяца назад

      ጭራሽ ህሊና የላትም ፅላተ ሙሴ እና ግማደ መስቀሉ እኔ ጋር ነዉ አለች እግዚአብሄር ቃሌ ከሚያልፍ ምድር ሰማይ ቢያልፍ ይቀላል ብላል የሰራዊት ጌታ መስቀሌን በመስቀለኛ ቦታ አስቀምጥ ያለዉን ቃሉን ሽሮ ላንቺ ሰጠ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ይህን ምስጊን ህዝብ ገደል ከተትሽዉ እግዚአብሄር ይገስፅሽ

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 4 месяца назад

      @@WertRtyu-ud9jv ግማድ አይባልም ያንተ ልብ ተቆመጠ እንጂ መስቀሉ አልተከፈለም!

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 4 месяца назад +1

      @@WertRtyu-ud9jv እውነት? አሃ አንተ በቅዱስ ወንጌል የተፃፈውን ፈፅመሐል መጀመሪያ! ከራስህ ወጥነህ ተናገር።

    • @WertRtyu-ud9jv
      @WertRtyu-ud9jv 4 месяца назад

      @@Thenew5087 እኔ ብፈፅም ባልፈስም አንድ ራሴ ነኝ የምጠየቀ ስንዱ ለራሳም ሣታቅ ለብዙዎች መሰናክል ሆናለች በኔ የማይሰናከል ምንኛ ብፁህ ነዉ ብላል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከሀሰተኛ ነባያትና ከሀሰተኛ ትንቢት ተናጋሪ ተጠንቀቁ በስሜ ይመጣሉ ተብሎ በቅዱስ ወንጌል ተፅፋል ዝም ብላ ሰይጣን እነደመራት ትዘባርቃለች የሀሰተኛ ነበያትን እንካ መስፈርት የማታማላ

  • @bemyself7818
    @bemyself7818 4 месяца назад +19

    ከአይምሮ በላይ ነው
    የእግዚአብሔር ስራ ይገርማል ።
    እህተማርያምን አንድም የቤተክርስቲያን አባት ቀርባችሁ እንኳን መረዳት ያቅታችኋል ።እውነት እንዳላልት ግልጽ ነው

  • @WertRtyu-ud9jv
    @WertRtyu-ud9jv 4 месяца назад +10

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እሀዱ አምላክ የሚናገሩትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ
    ቅዱስ ጳዉሎስ ሰይጣን የብርሀን መላክ መስሎ ይገለፃል እየሱስ ክርስቶስ እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት እንካ ቢሆን የተረገመ የተወገዘ ይሁን ብላል አሁንም ይቺ ሴትዮ በድንግል ማሪያም አንድዬ በየሱስ ክርስቶስ እየተመሰለ የሚያናግራት ሰይጣን እንጂ መንፈስ ቅዱስ አይደለም ማንን መስማትና ማዳመጥ እንዳለብን ማስተዋል አለብን
    ጭራሽ ሴትዮዋ ስለ ዶግማና ቀኖናስለ መፅሀፍ ቅዱስ አንብባም ሰምታም የምታቅ አይመስለኝም ሰይጣን እንደመራት ነዉ ወገኔ ሆይ ንቃ

    • @solz6494
      @solz6494 4 месяца назад +2

      እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን.... እውነት ነው ነገር ግን አኚ አናት አኮ መጽሃፈ ሄኖክ ላይ ያለው ዘመን አቆጣጠር እንጠቀም ነው ያሉት። ያ ማለት መጽሃፍ ቅዱስ ካስተማረን ዉጭ አንውጣ ወይም ቅዱስ ጳዉሎስ አንዳለው ከመጽሃፍ ቅዱስ ዉጪ ቢያስተምራቹህ (እኛ ካስተማርንዉ ዉጪ ሌላ ትምህርት ቢያስተምራችሁ ከሰማይ የወረደ መላእክት ቢሆን) አትቀበሉ አንዳለን የአቡሻህር ዘመን አቆጣጠርን መቀበል የለብንም ማለት ነው።

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад +1

      የቅዱስ ጳውሎስን መልዕክት እንዲህ ዘርዝረው ከጻፉት እርሶ ለእምነቶ ምነው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ ታማኝ አገልጋይ መሆን አቃቶት ምክንያቱም እሱ ሚዛናዊና እውነትን በአይኑ አይቶ መለየት የሚችል ቅዱስ ነበርና እናዳይታዘቦት በጸሎት በልብ ንጽህና ይበርቱ ፡፡ ጉዳዩ የመተቻቸት ሳይሆን እውነት የመመስከር ነው

  • @michalesebhat4916
    @michalesebhat4916 4 месяца назад +4

    በሰመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ዛሬ በስነስርዓቱ ተረጋግቼ አድምጫታለው እሷም ከሌላ ጊዜ በተረጋጋ በሰከነ መንገድ ለማሰረዳት ሞክራለች ሳቅ የበዛበት ቢሆንም መንፈሳዊ ሰው ብዙ ጊዜ ሳቅ ሰላቅ አይገኝበትም እሱም ሰለሁለት ነገር አንደኛ የክርስቶስ ከወልደት ሰደት እሰከ ስቅለት የሆነለትን የተከፈለለትን እያሰበ ሁለተኛው እናታችን ድንግል ማርያምን የግብፅብ ሳራ በረሃን በእግሮቿ ልጇን አዝላ የተከራተተችውን እያስታወሰ ሶሰተኛው የዚች አለም ጠፊነት እየገባው ሰለሚኖር ብዙ አይስቅም የእህተ ማርያም ሳቅ ከየት ተገኘ ከዛ ውጪ ግን እወነት እወነት ነው አንድም ስህተት አላገኘውባትም ከንግግሯ ባይሆን ሰምተን ቤተክእስቲያንን ሰረአቷን ጠብቀን እናስጠብቅ

    • @hiwotandarge5649
      @hiwotandarge5649 4 месяца назад +2

      የብርሀን መላአክ እስኪመስል ይመጣል ተብለናል
      ክርስትና እኮ ዝቅ ተብሎ የሚኖር ህይወት ነው ያለም ሁሉ ጌታ ምንም የሌለው ሆኖ ነው በበረት የተገኘ
      ከሁሉ ነገር ወርዶ እግር አጥቦ ያሣየን አምላክ ነው የምናመልከው
      ክርስትና ዝቅ ብለን ከፍ የምንልበት ህይወት ነው
      እቺ ሴት ግን ከክርስቶስ ህይወት ሳይሆን ከሠይጣን ወገን በሆነ እራስን ከፍ ከፍ ባደረገ አካሄድ ነው እራሳን አስቀምጣ ያለችው
      የሠይጣን አላማው ከዚህ በላይ ምትሀት ትንቢት ሊናገር ይችላል
      አይገርምም አብረው ገደል የሚገቡ ናቸው የሚያሣዝኑት

  • @aekuattube
    @aekuattube 4 месяца назад +2

    ከእሷ የምታቀርቧትና ቧልት የምታሰራጩ መሀይሞች ናችሁ፡ በቻናሉ ስንት ቁም ነገር መስራት እየቻላችሁ

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 4 месяца назад +7

    እቺ ሴት ስታለች ወይ ተልኮዋን እየተወጣች ነው ግን ጋዜጠኛው ተጨባጭ መረጃ እንዲሆን አለኝ የምትለውን ከየት አመጣሽው በግልፅ ታሳያለሽ ወይ ብለህ መጠየቅ አለብህ ? ? ? 🤭😞

  • @Tamgn
    @Tamgn 2 месяца назад +1

    ማርያም በዚሕ ሰአት ከቅዱሳን ጋር ለአምላክዋ እና ለአምላካችን እየሰገደች እያመለከችው ነው እስም እርሱን ስሙት ብላለች የዲያቢሎስን እቅድ አስተውም ብሉዋል ጳውሎስ በዚች ሴት ውስት የብርሀን መለአክ መስሎ የሚያታልልውን ዲያቢሎስን አስተውም

  • @sileshikibru
    @sileshikibru 4 месяца назад +6

    እውነት ነው። ዘመን የሚቆጠረው በዘመነ ሔኖክ እደሆነ እና ዓመቱም በሱባኤ እንደሚለካ እንዲሁም አንድ ዓመት 52 ሱባኤ (364 ቀን) ብቻ እንደሆነ በመጻሕፈ ሔኖክ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። እባካችሁ እናስተውል። ወደ ጥንቱ አባቶቻችን አቆጣጠር እንመለስና የኢትዮጵያን ትንሳኤ አብረን እናክብር።

  • @DANI-MAKTUBE
    @DANI-MAKTUBE 4 месяца назад +9

    እውነት ተደፍና አትቀርም እግዚአብሔር ባልጠበቁት መንገድ መጣባቸው እንኳን አባቶች ዓለም ግራ ተጋባች።

  • @mekdsabebe871
    @mekdsabebe871 4 месяца назад +17

    እግዚአብሔር ይመስገን እ(ኛ) ኢ ትዮጵያዊያን እድለ (ኞ'ች') ነን
    እግዚአብሔር ታርቁናል ትልቅ ነገር ነው እየተደረገልን ያለው
    እግዚአብሔርይመስገን እመአምላክ ክብር ይገበታል

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

      Mamesgen enqua tiru bihon gin ethiopia ewnetih tiru yalech ere sewoch ewnet wishet eyalachu eko techegerin.

    • @yordanosyemane1077
      @yordanosyemane1077 4 месяца назад

      በ እውነት ሳይገባን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሃን ክብር ይገባታል

  • @habtamdagnaw5005
    @habtamdagnaw5005 4 месяца назад +7

    የአምላካችን ትእግስቱ ።...
    ሴትዬዋ እራሱን የብርሀን መላክ አርጎ የሚለውጥ ሠይጣን ተጫውቶባታል

  • @truthseeker8331
    @truthseeker8331 4 месяца назад +7

    May God forgive me and all of us for criticizing this honorable woman without knowing her. Thank you for interviewing her. ማንነቷን ሳላዉቅ የሀሰት ክስ ጥላቻ ለሰማሁት ለተናገርነዉ ይቅር ይበለን። እናመሰግናለን ጋዜጠኛ።

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 4 месяца назад +2

    ሙታን አምላኪ ነሽ የሙት መንፈስ ነው የያዘሽ ጌታ እየሱስ ወደ እውነቱ ይምራሽ

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 4 месяца назад +7

    ወይ ጉድ የ ድሮ እብድ ይግደለኝ😂 ከ ጀማነሽ ጋር ተገናኙ እሷጋም እየሱስ መቷል እኛ ጋር ነዉ ብላለች

  • @ProfitableWork-tk6qn
    @ProfitableWork-tk6qn 4 месяца назад +20

    እውነት ነው በየቱም ቦታ የቤተ ክርስቲያን ሕግ እየተከበረ አይደለም። ፍትሐ ነገሥቱ ካቴድራልን አይቀበልም። ካቴድራል የተዋሕዶ አይደለም።

    • @DanielTefera-b6d
      @DanielTefera-b6d 4 месяца назад +5

      ካቴድራል የሚለው ቃል ትርጉም ምን እንደሆነ ካልገባን እንጠይቅ::የቤተክርስቲያን ሕግ እየተከበረ አለመሆኑ ያስማማናል::ፅላተ ሙሴ እኔ ቤት ነው ያለችው ከሚል ድፍረት እና እብደት እሱ ይመልሳት::

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 4 месяца назад

      ቅዠታም ናት የሕልም ሃሣቧን ታወራለች
      ወይድራማ መሬትሲቆፈር ውሃከወጣ ፀበልነው ወይ😂😂

  • @worku3723
    @worku3723 4 месяца назад +21

    የሠማይ ህግ ያሸንፋል

  • @tigistabebe
    @tigistabebe 4 месяца назад +5

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ለይኩን ፫
    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ወላዲተ አምላክ ክብር ለአንቲ ይሁን
    በጠፋንበት ዘመን ይህ ድንቅ ነገር ሲነገረን ከሰማይ መልክት ሲመጣ ተንበርክኮ መጠየቅ ቀላል ነው ብየ አምናለሁ ለምን ተገቤቶን ሳይሆን በምህረቱ ነው ያለን በወላዲት አምላክ ምል(ጃ) እና ጸሎት ኑው የተሰጣን ትልቅ እድል ነው ብንጠቀም ነፍስን እናድናለን

    • @ethbis4087
      @ethbis4087 4 месяца назад

      እውር እውርን ቢመራው ሁለቱም ተያይዘው ገደል ይገባሉ ልክ አንደሁለታችሁ ማለት ነው ብትመለሱ የሻላችኋል የሚያድነው በመስቀሉ ላይ ስለኛ የተሰቀለው እንጂ እንጨቱ አይደለም ታቦቱም ኖረ አልኖረ ለኛ የአዲስ ኪዳን አማኞች መናችንም አይደለ ይልቅስ የሚሻለው ወደ ጌታ ዘወርብትሉ ጥሩ ነው

    • @DaniManjus
      @DaniManjus Месяц назад

      ለምንድነው 'ጃ'ን በቅንፍ የጻፏት ?

  • @ethiopianhistory7804
    @ethiopianhistory7804 4 месяца назад +4

    በዳርና በዳር ያስቀመጠቻቸው አሻንጉሊቶች ምንድን ነው?
    ፅላተ ሙሴ ከማንም ሰው ቤት የሚቀመጥ ጉዳይ አይደለም። በ8ኛው ሺህ ሓሳዊ ነብይ ይበዛልና ይህን እየሰማችሁ ሞኝ አትሁኑ።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +9

    ሕዝቤ ሆይ ፥መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ!

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      በማንበብ ብቻ ሳይሆን እምነት ከሌለ አይገለጽሎትም

    • @SamsungSamsung-fc6rq
      @SamsungSamsung-fc6rq 4 месяца назад

      እርስዎ እራስዎትም መጽሐፈ ሔኖክን ያንብቡ

  • @medinaali274
    @medinaali274 4 месяца назад +9

    ምን ህግ ትክክል የምትይው አንቺ እግዛብሄር ይድረስልሽ ስውንም ገደል ከተትሽው

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      በእምነት የሆነ ነገር ደስታ ነው ገደል አይደለም

  • @hailemaryammecca9121
    @hailemaryammecca9121 4 месяца назад +11

    ጋዜጠኛው በርታ አግዚአብሒር ይስጥህ በአውነት አድሉን ማግኘትም አድለኝነት ነው ሚዛኑን ያልጠበቀ ነገር ክማቅረብ አንዲህ በቀጥታ ክባለ ታሪኩ ጠይቅ ለህዝብ ማስተላለፉ ጥሩ ነው፥፥ አምነ ንግስተ ነገስታት አህተማርያም ቀኑ ደርሶ በህዝብ ውስጥ ሲመላለስ የነበረውን ጥያቂ ሰለመለሱልን አግዚአብሒር ይስጥልን

  • @yidh5226
    @yidh5226 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ስራው ድንቅ ነው እውነት ነው ፅላተ ሙሴና ግማደ መስቀሉ ላይለይ በኢትዮጵያ ተደብቆ መኖሩ እርስዎአረጋገጡልን እውነቱን ገለጡልን ትክክል ብለዋል ከጎንዎት ነን ዘመኑም ተስፋችን ነው ቅዱስ ሄኖክ :: ከኮከብ ቆጠራ አቡሽሀር ከግብፅ ባርነት ነፃ ስላወጣችን እማምላክ እናመሰግናታታለን እርስዎም ትክክለኛው የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነዎት

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 4 месяца назад +2

    እህተ ማርያምን አትፍረዱባት የተአምረ ማርያም ዉጤት ናት።

  • @solomonaynalem9035
    @solomonaynalem9035 4 месяца назад +6

    ወቾ ደ/ር ወዳጀነህ ጉድህን ስማ ታቦተ ጺዎን አክሱም ጺዎን የለችም…

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 4 месяца назад +1

    እውነት ህይወት የሆነው ስለስው ልጅች ሁሉ ሀጢአት ምቶ የተነሳው
    ኢ የ ሱ ስ ብቻውን ያድናል🙏🙏❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @Yaya-wf4ub
    @Yaya-wf4ub 4 месяца назад +12

    ክርስቲያኖች በጥበብ እንመላለስ ይህች እህታችን ከጌታ ከሆነች ትበዛለች ከክፉ ከሆነች ግን ከነተከታዮቿ ትጠፋለች ስለዚህ በአርምሞ የፈጣሪን ጊዜ እንጠብቅ።

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад +1

      በፆም በጸሎት መትጋት እግዚአብሔር ደግሞ እውነትን ይገልጻል

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 4 месяца назад +1

      ኧረይቺ አማንኡል ነውመግባት ያለባት ቅዠታምናት😂ፂዮን እኔጋነው እያለች??

    • @ኃብተገብርኤል
      @ኃብተገብርኤል 4 месяца назад +1

      እውነት ነው ግን ዝም ብሎ አይደለም መጠበቅ በንስሃ በጾም በጸሎት ነው
      እግዚአብሔር ይግለጥልን!

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 4 месяца назад

      Echi ye English slaye agent nache

    • @ኃብተገብርኤል
      @ኃብተገብርኤል 4 месяца назад

      @@Alpha-jk4df ትክክለኛዉ ክርስቲያን ከላይ እንዳለዉ ይላል ሌባዉ የማያዉቀዉን የሚያወራ ደግሞ እንዳንተ ይላል

  • @tzm6910
    @tzm6910 4 месяца назад +1

    የሐዋርያት ሥራ 5፡39 የሕግ መምህር ገማልያል ፣ " አሁንም እላችኋለሁ። ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ ተዉአቸውም፤ ይህ አሳብ ወይም ይህ ሥራ ከሰው እንደ ሆነ ይጠፋልና፤
    39 ከእግዚአብሔር እንደ ሆነ ግን ታጠፉአቸው ዘንድ አይቻላችሁም፥ በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ምናልባት እንዳትገኙ።" እስኪ እናያለን ።

  • @alemzegeye-ws4cd
    @alemzegeye-ws4cd 4 месяца назад +18

    ጎበዝ ምሀይም ደፍር ነው ከእሚባለው ለካ ክክክክክክ

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      መሀይም ማለት ትርጉሙን ያውቁታል ? የተማረ ማለት ነው መልሱ ለማንኛውም ያዩትን እውነት መመስከር ከሰው ዘንድ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት አለው ስለዚህ ከሰው ስድብና ዘለፋ የሚጠበቅ ነው

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 4 месяца назад +1

      በት..ክ..ክል። ህዝቡ እንዴት ብትንቀዉ ነዉ። ለነገሩ ሰሚ ካገኘች ምን ታደርግ?

    • @SesenHadish
      @SesenHadish 4 месяца назад +1

      ዲያብለስኮ እንኳን አንቺ ክርስቶስንም አናግሯል...ወለተ ነሽ? አመተ ?

    • @bereketb.dessalegn7475
      @bereketb.dessalegn7475 4 месяца назад +1

      ገራሚ ገራሚ ጀሌዎች ናቸው ያሏት። የያዙት user name ራሱ ገራሚ ነው። ተመሳሳይ pattern ይዘው ነው የተሰለፉት...LoL

  • @esromabraham9403
    @esromabraham9403 4 месяца назад +18

    ይገርማል መቸስ እውነት አትደበቅም።

  • @martagebre8318
    @martagebre8318 4 месяца назад +3

    እመብዙሀን ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ በእርሶ ተገልጣ ብዙነገር ስላሳወቁን ክብር ለወላዲተ አምላክ እድሜዎን ያርዝምልን ብዙ ነገር ነው ያወቅኩት እኔ በበኩሌ እመሰክራለው እውነት ነው እኖዶታለን እናከብሮታለን የኔ ውድ ንግስትዬ።❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @lucyyeman7713
      @lucyyeman7713 4 месяца назад

      የእውነትሽን ነው

    • @hundetafa4450
      @hundetafa4450 4 месяца назад

      ጎበዝ የሷ አይነት ""እብድ "" መኖሩን ነው ያሳወቀን : ወየግዜ????

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 4 месяца назад

      እውነትሽን ነው ⁉⁉⁉ ሰውን ለማሳሳት. ተባባሪ. ከመሆን ፈፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏 ቀስ ብለሽ ደሞ ወደ ጀማነሽ ጋር ትሂጃለሽ 🙏🙏🙏 እንደው ሕዝቤ በውሸት ድራማ እንዲሁ ጌዜአችሁን ስታባክኑ ይገርመኛል 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ጠብቀን አሜን ፫

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 4 месяца назад +10

    በሽተኛ ናት መሀላ የት ነው የተፈቀደው መፅሐፍ ቅዱስ አታቅም ምንድን እንደሆነ መመሪያዋ አየታወቅም

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 4 месяца назад

      Ethiopiawiyan emnet lezina aderegachihut andandochu nigistenigusan pastor nebiyat tonquayoch chirash yegetan menfes endeteredachihut yigermal.

  • @tesfayebimer9725
    @tesfayebimer9725 4 месяца назад +6

    ይገርማል እግዚአብሔር ትግስቱ ቸርነቱ

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 4 месяца назад +7

    ሰይጣን በህልምም በራእይም በግልፅም ይገለጣል ልክ መሃመድ ተገለጠልኝ ብሎ አለምን እንዳሳተው ማለት ነው ። እና ጅኒ በተገለጠልሽ ቁጥር ህዝብን ማወናበድ አለብሽ ? መሃመድም የሴቶችን አለባበስ የሃይማኖትን ስርአት አስተምሯል ግን መፅሐፍ ቅዱሳዊ አልነበረም ። አንቺም ቃልሽን አሳምረሽ የመጣሽ የዳቢሎስ መልክተኛ ነሽ ። የእግዚአብሔር ቅጣት በተገለጠ ጊዜ አቤት ውርደትሽ አቤት ቅጣትሽ አቤት ስቃይሽ !!!! እባክሽ አትቅጠፊ ንስሃ ግቢ አትወጣጠሪ አንቺን ከዳቢሎስ በቀር ማንም አላከሽም ከአባቶችም አትበልጭም እፈሪ እንኳን ንግስት ነገስት ንግስተ ሰፈርም አይደለሽም ማንም አላነገሰሽም !!!! እግዚአብሔር ያነገሰው ያከበረው ለዘላለም የሾመው ክብር ምስጋና አምልኮ የተገባው ንጉሰ ነገስት መድሃኒአለም ክርስቶስ ብቻ ነው ።

  • @ethbis4087
    @ethbis4087 4 месяца назад +1

    አንተ እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ለዘላለመ ካህን ነህ ነብሎ በመፅሐፍ ቅዱስ የተነገረለት ክርስቶስ እየሱስ ነው የህንን ከተቃወማችሁና ይህች ሴት እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት ተሹማለች ካላችሁ በእናንተ ውስጥ አልፎ የሚሰራው የከርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ እንደሆነ ንቁበት እና ይዟችሁ ወደ ሲኦል ሳይወርድ ቶሎ አምልጡ እና ከዚህ ህብረት ውጡ ሽሹ እድላችሁን ተጠቀሙቀት ይህንን እድል የመታገኙቀት ጊዜ ይመጣል ጌታ እየሱስ ይርዳችሁ

  • @herutaselassi1208
    @herutaselassi1208 4 месяца назад +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም አፈታሪክ ይውዳል ይህ ደሞ ከመፅሀፍ ቅዱስ ብዙ የራቀቀ ስለሆነ ሁሉም እየመጣ እንዲህ ነው ሲለው ይተማል እግዚአብሔር ሆይ ምህረትህንን አብዛልንንንን!!!

    • @ureyi
      @ureyi 4 месяца назад

      ስለምን አፈታሪክ ነው የሚያወሩት የእግዚአብሔር ማዳን ድንቅ ሥራው ነው አፈታሪክ ወይስ የቱ

    • @herutaselassi1208
      @herutaselassi1208 4 месяца назад

      @@ureyi የእግዚአብሔር የማዳን ድንቅ ስራ በመስቀል ላይ ከተፈፀመው ውጪ ሌላ የለም ድንቅማ አምላክ ሲሆን የሁሉ ፈጣሪ ሲሆን ስው ሆኖ እንደ እኛ ሆኖ ከሀጢያት በቀር ተርባ ተጠምቶ የእኛን በደል ተሸክሞ ንፁሁ ሰለ እኛ እርግማን ሆኖ በመስቀል በፈጠረው ፍጡር ሲሰቀል ሲሞት እኛንም ለማፅደቅ ሲነሳ ይህ ነው የእግዚአብሔር የማዳን ድንቅ ስራ !!

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      እውነት መራር ናት አይደል እውነት የተከፈለሎትን ዋጋ የመድኃን ዓለምን የፍቅር መጠን ያውቁታ አይመስለኝ ቢሆንማ እውነትን የሚረዳ ልቦና ይኖሮት ነበር

    • @DANI-MAKTUBE
      @DANI-MAKTUBE 4 месяца назад

      ላንቺም ምህረት ይላክልሽ

    • @herutaselassi1208
      @herutaselassi1208 4 месяца назад +1

      @@DANI-MAKTUBE ክብር ለእግዚአብሔር በልጁ ምህረትን አግኝቻለሁ ክብር ለኢየሱስ እንደ በግ ታርዶ እዳዬን ከፍሎ ምህረት ሆኖልኛል ክብር ይግባው

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 4 месяца назад +2

    በተሣለ የስዕል አንበሣ ነው ወ/ሮዬ የምትጠበቂው🤣🤣🤣
    አምላክ አብሮሽ ካለ ከአምላክሽ በላይ የአንበሣ ጠባቂ ባላስፈለገሽ አንቺ ጂኒ

  • @Sefinesh1234
    @Sefinesh1234 4 месяца назад +17

    #ይነበብ ክርስቲያኖች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እምነ ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ አንደበትዎት ማር ነው የመንፈስ ቅዱስ አንደበት በርሶዎ ላይ ሆኖ ያስተማን ያሰማን እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን ማንም ቢሳደብ ማንም የሌለ ነገር ቢያወራ ቢፈላሰፍ ወደ ኋላ ለመጎተት ቢያስብም እምነ ንግሥ ነገሥታት ወደ ፊት ብቻ መጓዝ ነው አላማቸው ትልቅ ነው ደግሞ ያሳኩታል ህዝበ ክርስቲያን ሆይ አስተውል ብትሳደቡ ብትናደዱ ራሳችሁ ትጎዳላችሁ እሳቸው ግን ስለ ሁሉ ፍጥረታት ይለምናሉ ይጸልያሉ እንቅልፍ የላቸውም ከፈለጋችሁ አትመኑ ግን የእግዚአብሔርን አምሳል አትሳደቡ እባካችሁ ስድብ ተንኮል ጥላቻ ያለው አንደበት ሰው ሳይሆን አጋንት ነውና እግዚአብሔር ያንሳልን እመብርሃን ትዳብሰን ባይገባንም

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 4 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 4 месяца назад

      Begeta sim ere adagn kirestos bicha nw aynachun kifetu

    • @Eyob797
      @Eyob797 4 месяца назад

      ​@sophihev5241 እየሡሥ መሢሕ የድንግል ማርያም ል(ጅ) ዓዎ ያድናል ዘላለማዊ ህይወትን ይሰጣል።

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 4 месяца назад

      መዳን በኢየሱስ ክርስቶስብቻነው ወንድሜ።የገባልሽነገርአለመሠል ተረተርሽውእኮ

  • @user-ዮናስ
    @user-ዮናስ 4 месяца назад

    እህቴ ማርያም, ዱሮ ማን እዴሆንሽ አላቂም ነበረ, እንዳ አንቺው, ባለቤተ እናዝን ህልም በደገጋም አሁንም ታያለች, ትነግረኛለች, እኔም አምናለው ላኔ ግን ምንም አይታየኝም, ነገሩ ምንድነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +5

    ሐሠተኛ ሕልም ታያለች:: ስሜቷን ትናገራለች:: እግዚአብሔር ያስባት።

  • @danieleyu6832
    @danieleyu6832 4 месяца назад +1

    ለአንቺ መልዕክት የነገረችሽ ማርያም ማነች? ማለት መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለችው የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት ወይስ የአንቺ አዕምሮ የፈጠራት ማርያም ናት?

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 4 месяца назад +8

    ልቦና ይስጥሽ። እግዚአብሔር አምላክ አይዘበትበትም።

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 4 месяца назад +2

    የኛን ቤተክርስትያን ለመቃወም ማይነሳ የለም ሁሉን ታልፋለች ቤተክርስትያናችን አንቺም ታልፊያለሽ ስምሽም ይረሳል እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 4 месяца назад +6

    ሀሌታዎች አበዳችሁ ያሳዝናል
    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @ZufanZufi
    @ZufanZufi 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር እንዴት እንደሚወደን ከዘንዶው አፍ ወጥተናል በኪዳነ ምሕረት በቃል ኪዳኗ ይህም ማለት በንግስተ ነገሰታት እህተ ማርያመ ዘ-አትዮጵያ ከወላዲተ አምላክ በሚሰጣቸው መልእክት ቢገባን እድለኞች ነን ከዘንዶው አምልጠናል መልእክተኛ ማግኘታችን እድለኞች ነን እንጠቀምበት

  • @tatatamirie272
    @tatatamirie272 4 месяца назад +20

    እስካሁን በህይወት መቆየታቸው ብቻ ከእግዚአብሔር እንደሆኑ ምስክር ነው።በስራ ያምናሉ። ለኢትዮጵያዊያን አርአያ ናቸው።ዳግማዊት ጣይቱ ይበርቱልን

  • @tibebiederseh7223
    @tibebiederseh7223 3 месяца назад +1

    ጨልለሽ አጨለልሽው እሄን ምስኪን ህዝብ

  • @FikruBurg-yh1vw
    @FikruBurg-yh1vw 4 месяца назад +3

    አንደበትሽን ይዝጋው አንቺ ያባትሽ የዲያቢሎስ ልጅ ነሽ

  • @kalkidanmamo9456
    @kalkidanmamo9456 4 месяца назад

    የምትቃወሙ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አንድ ነገር ልንገራችሁ መቼም አትሰሙም አይደል? ቢሆንም ልንገራችሁ በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ ታቦተ ፅዮን የት እንዳለች ና ሌሎችም አንጀት የሚያርስ መልሶችን ሰምታችኋል ለእውነት ከቆማችሁ ማለት ነው
    ወደ ነገሬ ስመለስ ንግስተ ነገስታት በመልክታቸው ከህዝቡ ይልቅ በመጀመሪያ ለማን እንዳሳዮና የተሰጣቸውን መልስ ሰምታችኋል ታዲያ ማን ነው ጥፋተኛ አይነኩብን የምትሏቸው የቤተክርስቲያን አባቶች ከመስቀለ ክርክቶስ የሚገኘውን ፀበል እና ድህነት እንዳታገኙ ያለውንም ድንቅ ሚስጥር እንዳትካፈሉ አደረጓችሁ
    ለነገሩ የርትዕት ተዋህዶ ህግና ስርአት የሚደንቅና የሚገርም ስለሆነ እንዲሁም የመስቀለ ክርስቶስ ገዳም ህግና ስርአት የሚደንቅ ስለሆነ ምክንያቱም እንደተባለው እናትና ልጁ ብርሀነ መስቀሉና ታቦተ ፅዮን ስላሉ ህግና ስርአቱም የጠበቀ ነው ለነፍስም ለስጋም ድህነት ነው እናም ይህንንሁሉ ከልክለዋችኋል ከእነሱም በተጨማሪ የራሳችሁ እንቢተኛነት ስድብና ትምክህት ከልክሏችኋል
    እኛ ደግሞ በሚደንቅ መፅናናት ውስጥ ነን ምንም ፈተና ቢኖርም በሚደንቅ መፅናናት ነን እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋና ይግባት
    የሚገርመው እንዲህ እየተነገራችሁ ትሳደባላችሁ ራእይ ዮሐንስ ምን ይላል መሰላችሁ ለአውሬውም የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል ተሳዳቢው ማን ነው ታዲያ.......

  • @gashawmelke7459
    @gashawmelke7459 4 месяца назад +3

    ይች ሰው አእምሮዋ ጤነኛ ናት፡፡እንዴት ራሷን ክባ ታወራለች፡፡ ሌላው የተምታታ ነገር ነው የምታወራው

  • @NahomDaniel-zg6jr
    @NahomDaniel-zg6jr 4 месяца назад +1

    የእብድ ቀን አይመሸም ትላለች እናቴ እንቺን እምኖ የሚከተል ካለ እሱም እብድ ይመስለኛል።

    • @መፍትሔ-ጰ6ተ
      @መፍትሔ-ጰ6ተ 4 месяца назад

      እስኪ አንተ ጤነኛ ከሆንክ መጽሐፈ ሔኖክን መጽሐፈ ኩፋሌን አንብብ ጤነኛ ከሆንክ ሱባኤ ገብተህ በጸሎት ጠይቅ።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +5

    "ውሽት ተናገርኩ" ያለች ወንበዴ ነች !

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      ወንበዴ በርባን ነው በመድኅን ክርስቶስም ዘመን ህዝቡ መድኅን ክርስቶስን አልመረጠም በርባንን እንጂ ስለዚህ አሁንም የእምነ ንግሥተ ነገሥታት እህተ ማርያምን ምስክርነት ባትቀበሉ በናንተ ነው የሚጎለው

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      መድኅን ክርስቶስንም ማንም አልተቀበለውም ነበር ምክንያቱም እውነት ስለሆነ አሁን የኛው አረመኔ ትውልድ የወላዲተ አምላክን መልዕክት የእምነ ንግሥተ ነገሥታትን ምስክርነት ባይቀበል በራሱ ነው የሚጎልበት እሳቸው የታዘዙት ፈጽመዋልና

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 4 месяца назад

      አንተ ባርባን ተካ ሣትቀደም😢እዛንግሥቷ ጋር ሠጋጅነህ መሠል

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      @@seifutilahun1204 ለብርሃነ መስቀሉና ለጽላተ ሙሴ እሰግድ

  • @tekletesfu3761
    @tekletesfu3761 4 месяца назад +1

    ይህ ከአጋንንት የሆነ ምሪት ነው። አንቺ ሴት በክርስቶስ ዳግም ካልተወለድሽ ፍፃሜሽ ሲኦል ነው። ፈጥነሽ ንስሐ ብትገቢ መልካም ነው።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +5

    በመፅሐፍ ቅዱስ የተሠበከው ኢየሱስ ክርስቶስ እንጂ ማርያም አይደለችም! ሐሰተኛ ነች።

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      ኢየሱስ ማን ነው?

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад +1

      መጽሐፍ ቅዱስ የሚቀበሉ ከሆነ ምነው መጽሐፈ ሔኖክን መቀበል አቃቶት

    • @user-eq8ro7kz7
      @user-eq8ro7kz7 4 месяца назад

      ታራለሕ ትነዳለሕ በምአብሕ ታመጣለሕ ቀንዳም ሰይጣን መጥቁል

  • @asfawtsegaye7203
    @asfawtsegaye7203 4 месяца назад

    ካበዱ ላይቀር እንዳንቺ ነበር :ባለኮከብ ሆቴል እየገነቡ:ይመችሽ ሀበሻ የሚያጃጅለውን ይወዳል።

  • @YeMaryam-cb2mj
    @YeMaryam-cb2mj 4 месяца назад +7

    የማይታወቅ የተሰወረ የማይገለጥ የተከደነ ነገር የለም።

  • @CommunityStandard
    @CommunityStandard 4 месяца назад

    ትውልዱ አንዳንዱ እናቱን የሚሳደብ የአውሬው አንደበት የተሰጠው ስለሆነ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ከማለት ሌላ ምን ይባላል። ጽላተ ሙሴ አክሱም አለ(ች) ተብሎ ጽሑፍ ስለተጻፈ ሕዝቡ አመነ ልክ ነው የተባለውን አመነ እንጂ በዐይኑ አላየም ። በኦሪት ጊዜ በምርኮ ጊዜ ኃጢአት ሲበዛ ጽላቷ መቅሰፍት እያመጣች ከሀገር ወደ ሀገር እንደ ሄደች ሁሉ ፣ ከበላይ ዳጎንን ሲያደርጉ ገልብጣው ከላይ እንደሆነች ሁሉ በሥውር ወደ መስቀለ ክርስቶስ ገዳም ዋሻ ገብታስ ቢሆን ማን ያውቃል። በጸጋ ካልሆነ በጥብቅ ጸሎት ካልተጠየቀ ማን ይረዳል። ለማንኛውም በጸሎት እንጠይቅ መሐሪ አምላክ ይግለፅልን።

  • @worku3723
    @worku3723 4 месяца назад +9

    አይ አለማወቅ እዴት ነው አልተሳሳትንም የምንለው የተሳሳትነውን አርሙ ነው ያሉት

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 4 месяца назад +8

    እባካችሁ ሠዎች ይህችን ሴት እንዳትከተሉ!

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      እኛ ሰማይና ምድርን ያጸና የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ የቅዱሳን የጻድቃን አምላክ የሆነውን እግዚአብሔርን እና ወላዲተ አምላክን ነው የምንከተለው

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад +1

      እኛ የአብርሃም የይስሃቅ የያዕቆብ አምላክ እግዚአብሔር አምላክን ነው የምንከተለው እርሶም እንደዛ ያድርጉ፡፡

    • @SamsungSamsung-fc6rq
      @SamsungSamsung-fc6rq 4 месяца назад

      አይ አለማወቅዎት

    • @DANI-MAKTUBE
      @DANI-MAKTUBE 4 месяца назад

      እራስህን ተመልከት

  • @user-Rodas
    @user-Rodas 4 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ኮ አያረገውም አይባልም እሚከተላት ይኖራል !!!እንተም ይሀ ፕሮግራም ብለህ ታቀርባለህ ታሳዝናለህ።።።

  • @YalembrhanNigusse
    @YalembrhanNigusse 4 месяца назад +4

    ታቦተ ፅዮን አክሱም የለችም ሕዝብ ይስማ

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 4 месяца назад

      Off course there is no such a thing that is why the priests have a cover story. Ita all a story not fact

    • @tiblestgere2790
      @tiblestgere2790 4 месяца назад

      Ferenjochu Aksum xyon tabotu katutt bhala hasabachow kekeshefe buhala Yan gze ehtemariam GA sigen ade beshtnga aneasbat ehitemariam nakebrag yhon agdi

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      ቆየኮ ከተነገረ እናንተ ተገረማችሁ እንጂ አባቶችኮ ያውቃሉ

  • @user-ዮናስ
    @user-ዮናስ 4 месяца назад

    ግን የኛ ህዝብ መቀበል ላይ ትንሽ ፈቃደኛ አይደለም እግዚአብሔር ብቻ ጉልበት ይሁንልሽ

  • @EfriemTowoldebahta
    @EfriemTowoldebahta 4 месяца назад +6

    የኔ ጅግና ጽናትሽ ይገርማል።

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815 4 месяца назад +3

    Some historical facts but a lot of B.S all in all a gutsy lady plus single handedly changed the traditional dress designs, 👏 bravo

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 4 месяца назад +8

    በጣም የሚገርመው የአዘጋጆቹ ቅሌታም መሆናቸው ነው ከሷ የባሱ በሽተኛች እሷ ወዳ አይደለም የሚያሾኮሽካት ከባድ መንፈስ አለባትመምህር ግርማነግረዋታል በትክክል እሳቸው ያሉትእና ዛሬ እራሷየምትናገረው አንድ አይነት ነው ልጆቿዌ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤልን አየን ማለት ጀምረው ነበር :: ወደልቦናሽ ይመልስሽ

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 4 месяца назад

      ያልሰማ ጆሮ ከጎርቤት ያጣላል ማለት አንቺን ነዉ ወደ ድሸም ጠላሸም አየመርርሸ ትዉጪየታለሸ አንጂ አህተማሪያምን አታሸንፎትም 😀

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад +1

      ቅዱስ መንፈስ ነው እንዲህ ሙሉ አድርጎ ያቆማቸው

  • @Weldegabriel24
    @Weldegabriel24 4 месяца назад +2

    The people of Ethiopia is being fooled and blinded by this type of people and fake politician! What a sad story!

  • @wendwesendamite
    @wendwesendamite 4 месяца назад +5

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ የንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጵያ ሙሉ ስማቸዉ ‘በኢትዮጵያዊው በቀዳማዊዉ መልከ ጼዴቅ (ሹ)መት የኢትዮጵያ መለኮታዊ ዙፋን ላይ በትረ ምልክና፣ ስልጣነ ክህነትንና ቤተ ህዝብ ላይ በሙሉ ስልጣን እንዲያዝዙ ንግስተ ነገስታት እህተ ማርያም ዘኢትዮጵያ ሆነዉ በወላዲተ አምላክ አቅራቢነት በቅዱስ እግዚአብሄር ፈቃድ ሊ(ሾ)ሙ በቅተዋል። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። አሁን ኦርቶዶክስን እያሰትዳድራት ያለዉ ማን ነዉ?። ቤተ ክርስቲያናት የሚተዳደሩት ምትተዳደረዉ በግብጽ በማርቆስ መንበርና በካቶሊኩ በቫቲካን መንበር ስር አሁንም ተጠሪነት ዉስጥ ያለነዉ ለምንድን ነው። የካቶሊክ ፖፕ አሁንም የሚያስተዳድሩን በእምነት አንድ ሁነን ነዉ ወይ? ካቶሊክ በተዋህዶ አታምንም። ጌታ ሁለት ባህሪ አልዉ ብለዉ ከሚያምኑት ጋር ህብረት አለን ወይ? የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አሰራር ካትይድራል ጥንታዊት የሆኑትን ክብ ቤ/ክ እያፈረሱ በካቴድራል እየተተካ ነዉ ይህን የቤ/ክ ማፍረስ ወረራ ማን ያስቁም? ይህ ነዉ ኦርቶዶክስ የሚለዉ ቃል ከካቶሊክ ጋር ስለሚመሳሰል በካቶሊክ መተካካት ማለት ይህ ነዉ። ጎበዝ ወረራዉን እናስተዉል በቃ ሊባል ይገባል። ህዝብ የራሱን የቀደመ(ች)ዉን እምነቱን ይጠብቅ። ይህን የሚያስጠብቅ አባት ይመጣል ብላችሁ ካሰባችሁ ተሳስታችሃል። ወልደ ሚካኤል።

    • @BeKindToAll-vm9xz
      @BeKindToAll-vm9xz 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳነ ምሕረት ምስጋና ይድረሳት።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 4 месяца назад

      The round church design was due to lack of architecture skills and knowledge as it's simple to erect a round structure than a sophisticated and complex design

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ጥሩ ማብራርያ ነው

    • @Thenew5087
      @Thenew5087 4 месяца назад

      ጎሽ ጎበዝ! የእናቱ ልጅ!!!

  • @genettaddesse5412
    @genettaddesse5412 4 месяца назад +1

    ሀሌታዎች ምን እየሆናችሁ ነው?!ምን ለማድረግ እየሞከራችሁ ነው?

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425 4 месяца назад +11

    በእግዚአብሔር ከመሳደብ በፊት እናስተውን ስድብ ከአውሬው ነውና

  • @yonasali6365
    @yonasali6365 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስግን እንዲይውም እግረመንገድህንም ርትዕትወችን በምግባርም የሚገለጠውን ሒውታቸውንም ዘግብ 6 ግዜ ታስሮ መፈታት እውነትን ግለጥላቼው ካቴደራሊስቶቹን እና ካድሬውቹንም አጋልጡ ?

  • @Tigistmicheal-zm2dl
    @Tigistmicheal-zm2dl 4 месяца назад +18

    ንግስተ ነገስት እህተ ማርያም ዘ ኢትዮጽያ ድንቅ እነት በጣም ደስ የሚል እምነት እና ጥንካሬዎት ይደንቃል እውነት እያደረ ይለመልማል ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን ጋዘጠኛው ትህትኖዎት እግዛአብሔር ይስጥልን

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 4 месяца назад +1

    አይ መከረኛ የማያልፋላት አገር ደስ ያለው እየተነሳ የሚቀደድባት አገር፣እንካን ኢትዬጲያዊ አልሆንኩ፣በቃ አንድ እናቴ 7ተኛ ንጉስ ትሆናለህ አለችን ይላል የ7ተኛ ክፋል ተማሪ ደሞ ይች መጣች ፣ደሞ ቀየት ብሎ እየሱስ ነኝ ሚል እንጠብቃለን፣መቼ ይሆን የምትሰለጥኑት፣መንግስት የለለበት አገር በኡነት፣

  • @BayeGE-t1x
    @BayeGE-t1x 4 месяца назад +8

    የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ምስጋና ይድረሳት። እውነት እንደሆነ እንደተደበቀ አይቀርም ለአንዳንዱ እውነት ቢመርም እንደተደበቀ አይቀርም። እግዚአብሔርን የያዘ ወላዲተ አምላክን የያዘ ያ(ሸ)ንፋል።
    ንግሥተ ነገሥታት እኅተ ማርያም ዘ - ኢትዮጵያ እልፍ ዓመት ይንገሡ።

    • @Beryaa
      @Beryaa 4 месяца назад +1

      እልፍ አመት የሚነግሱት በምናቸው ?እልፍ አመት ይኖራሉ እንዴ ሲጀምር ?

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 месяца назад

      ሲወር ሲዋረድ ሲባል የነበረ ነው ምነው እሷ ጋ ሲሆን ሕመሙ ተሰማ ሆ

    • @Beryaa
      @Beryaa 4 месяца назад +1

      @@ሳባገነተማርያምየእመብርሃ የማን ንግስት ናቸው ግን ?😂😂

    • @Zeseat14
      @Zeseat14 4 месяца назад

      የኢትዮጵያ

    • @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ
      @ሳባገነተማርያምየእመብርሃ 4 месяца назад

      @@Beryaa የቅድስት ሃገሪትነ ኢትይጵያና ሕዝቧ ነዋ እስኪ ከመሮጥ ማንጋጠጥ በርከክ ብለው ካንተ ነው ወይ? ብለው ይጠይቁ ልቦት ለመንፈስ ቅዱስ ቅርብ ከሆነ ከሰማያዊው ንጉሥ የማያዳግም መልስ ከች ይላል

  • @kibromSemere-gh6wz
    @kibromSemere-gh6wz 4 месяца назад +2

    ጻድቃን ኣበው ኣባቶቻችን ፅድቅስቸው ኢንዳይታወቅባቸ ይጨነቃል። ለምሳሌ ኢትዮጵያዊ ጻድቅ ብጹ ኣቡነ ተክለ ሀይማኖት ተአምር ባደረጉ ጊዜ ኢንዳይታወቅባቸው እኔ ሀጢያቴ የታወብጝ ሰው ነጝ ይሉ ነበት።
    ጽድቅን ትህትና ይቀድመዋል
    ሀጢያትን ደግሞ ትቢት ይቀድመዋል።
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት!!!
    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ማንም ስለ አሴረ እና ስለ አወሳሰበው አትፈርስ ።

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      ይህ የንትን ፓለቲካ መፈክር መሰለኝ እውነት ሲመሰከርለት የማይቀበል ትውል እግዚአብሔር ራሱ ቢመጣም አይቀበለውም

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 4 месяца назад

      በቅዱሳን ዘመን እኮ ሕዝቡ ጽደሰቅን ያውቅ ነበር! እናንተ እኮ ፈርኦን ቤት ያደገ ሙሴ ብላችሁ መናፍቅ አብይ አሕመድን የምትደግፉ ናችሁ። በግልጽም ተነግሯችሁ እየተቃወማችሁ እኮ ነው።

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 4 месяца назад +4

    እና እኛ ምን እናድርግሽ??በግድ ስለኔ አውሩ አልሽ እኮ።አረ በፈጠረሽ ተይው ይሄን ህዝብ

    • @eyerusalemhaile9582
      @eyerusalemhaile9582 4 месяца назад

      ስለኔ ሳይሆን ያዩትን እውነት ነው የመሰከሩልን ምስክርነቱን መስማት ካልፈለጉ አለመመልከት

    • @samreyene6682
      @samreyene6682 4 месяца назад

      @@eyerusalemhaile9582 በርሶ መጀኖች ናቹ እናተ።ጠንቋይ ግን አሪፍ ነጋዴ ናት አጭበርበሪ

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 4 месяца назад +1

    ወይ በዚህ አገር የሚሰማዉ ጉድ የለም። እናንተ ግን ለምን በሰዉ ጊዜ የምትጫወቱት ? መቼም ይቺ አገር የተረት አገር ናት ፣ግን እንዲህ ያሉ ጨርቃቸዉ ስላልቀደዱ (የዘነጡ ) እብዶች እያመጣቹ ከአድማጫቹ እንዳትለያዩ። ይቺኮ እብድ ናት። ዘመድ ካላት ወደ አ..ማ..ኑኤ..ል ይውሰዷት።

  • @WorkiyeTaye
    @WorkiyeTaye 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ከሳቸው ጋር ባይሆን እንደ ቀንም ባላሰደሯት ነበር የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ ህዝቡም

  • @aklile7691
    @aklile7691 4 месяца назад +1

    ስንዱ፣ አንቺ ንግስተ ነገስት ከተባልሽ፣ ኪዳነ ምህረት፣ የሰማይና የምድር ንግስት የሆነችው፣
    ምን ልትባል ነው??? ትልቅ ስህተት እየሰራሽ ነው??? ቶሎ በንስሐ ተመለሽ ሳይረፍድብሽ። እርኩስ መንፈስ እየተጫወተብሽ ነው።

    • @ethbis4087
      @ethbis4087 4 месяца назад

      ሰማይና ምድር ንጉስ እንጂ ንግስት የላቸውም መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ

  • @YalembrhanNigusse
    @YalembrhanNigusse 4 месяца назад +16

    Ehte maryam jegna nat

  • @marukebede4433
    @marukebede4433 4 месяца назад +2

    አንቺ ሃይማኖት የለሽ ወሮ ስንዱ እግዚአብሔር. ይገስፅሽ

  • @babaybabay599
    @babaybabay599 4 месяца назад +7

    በዚ ጊዜ እንደዚ አይነት ሰው ማግኘት ሚገርም ነው በፀሎት አስቡን እኛም አብረናቹ የእግዚአብሔር ህግ እንድናስከብር

  • @Tsehaye-tp9mn
    @Tsehaye-tp9mn 4 месяца назад +1

    አረ በቃ በለን እንደዚህ ያለ ማጭበርበር ተገቢ አይደለም የሳይኮሎጂ ጨዋታ ነው እስካሁን ማን አየ አለች እርሷ ጋር አለ ስትል ማን አየ አቤቱ ማረን ምን ላይ ነው የወደቅነው 🤔

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 4 месяца назад

      ጽላተ ሙሴና ብርሀነ መስቀሉ አይነጣጠሉም። ምስለፍቁር ወልዳ

  • @achbo7140
    @achbo7140 4 месяца назад +7

    እውነት ነው እሷ ጋ ነው ያለው ፅላቱና መስቀሉ

    • @fekedeanesa3767
      @fekedeanesa3767 4 месяца назад

      እሷም ጋ የለም ኢትዮጵያ ውስጥም የለም ።

    • @MichaelAsmelash-ev9ux
      @MichaelAsmelash-ev9ux 4 месяца назад +1

      Ethiopia weste nwhe yalewhe esua gar gn yelem

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 4 месяца назад +1

      ቅዠትነው ተረትተረት እሺ

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 4 месяца назад

      እግዚአብሔር ፣ ይቅር ፣ ይበልሽ ፣ ትልቅ ፣ ድፍረት =

  • @TehayneshAbebe
    @TehayneshAbebe 4 месяца назад +1

    በጣም ያሳዝናል እውነትና ውሸቱን ፈጣሪ ይመርምረውና ያሳየን።

    • @feresilassie8262
      @feresilassie8262 4 месяца назад

      እግዛብሒር እዉነቱን ያዉጣልሽ የእዉነት አምላክ ይጠብቅሽ የአያይትአምለክ ይጠብቅሽ

  • @eshitube1153
    @eshitube1153 4 месяца назад +5

    ይቺ ሴትዮ ምንም አላጠፋችም «የያዘ ይዟት ነው» ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና በውስጧ ያሉ አስተማሪዎች ናቸው፡፡ ሴትዮዋ እኮ ወሬዋ ሁሉ «ማርያም እየተገለጠችልኝ ይሄንን በይ ያንን ስለእኔ ተናገሪ ትለኛለች» ነው፡፡ እስቲ መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ሃዋርያትና ቅዱሳን ማርያም እንዲህ ታደርጋለች ብለው የሚያውቁት? ጠያቂው ለምን ስለ ወንጌል አትናገሪም? ሲላት የመለሰችው እኮ ምንም የወንጌል መረዳት እንደሌላት ነው፡፡
    የረ የቤተክርስቲያኒቷ ሰዎች ይሄንን ህዝብ ወደ ሲኦል እየነዳችሁት ነው፡፡ እረ የሰዉ ደም እጃችሁ ላይ ነው ያለው፡፡ ቤተክርስቲያን ስራዋ ፈዋሽ፣ መዳኛ፣ እረፍትና ብዙ ብዙ መፍትሄየሆነውን ወንጌል ማስተማር ብቻ ነው፡፡
    ስለዚህ የዚች ሴትዮ ጥፋት ሳይሆን የቤተክርስቲያኒቷ ጥፋት ነው፡፡ ዘመዶቻችንን ወደ ሲዖልና ለዚህች አይነት የአጋንንት መጠቀሚያ ለሆነች ሴት አሳልፋችሁ ሰጣችሁብን፡፡

  • @ureyi
    @ureyi 4 месяца назад +1

    ሀሌታ ቲዩብ አሁን ለህዝብ የሚጠቅም ሥራ ሠራቹ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ተደብቆ የነበረ እውነት ነው የገለጻችሁት ብዙ ሚዲያ ሕዝብ ስለንግሥተ ነገሥታት የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረው የተሳሳተ መረጃ እየሰጡ አይምሮውን በርዘዉታል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለወላዲተ አምላክ ይሁን