@በጣም አሪፍ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • በጠሰም አሪፍ የሆነ የወተት ዳቦ አዘገጃጀት #

Комментарии • 62

  • @user-dp3ob6rj5j
    @user-dp3ob6rj5j 4 дня назад

    ሠላምእህታችን ቀጣምቆጀአቀራረብነው ጠክረ መልካምጊዜ🎉🎉🎉

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 7 дней назад

    baga nagan dhufyee nagan siif habaytuu wooow woooow mashallha mshallha ❤❤❤❤❤

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 7 дней назад

    ከእግዚአብሔር ከአበታችን ከልጅም ከእየሱስ የሆና ሰለም ለአንች ይሁንንንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ በራችችች በለሙያያያያያያ ዋውውውውው🎉🎉🎉

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ምርጥ የዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-rf6ex4ve4b
    @user-rf6ex4ve4b 6 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውውምርጥ የሆነ ምግብአሰራርነው ያሳየሽን እጂሽይባረክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @user-ev3yr6os7i
    @user-ev3yr6os7i 6 дней назад

    My balemoya andegna eko neshi

  • @ethio140
    @ethio140 6 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እህታችን ዋውውውው በጣም ቆንጆ ለየት የለ የወተት ዳቦ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን እናመሰግናለን በርቺ

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 7 дней назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @user-bx2pl8py6okidst
    @user-bx2pl8py6okidst 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች❤❤❤

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 8 дней назад

    Egzaber yekber yemsgen hulachume byalchubet egzaber yetbekachu wawawww gobeze yen balomya 🎉❤❤❤

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 8 дней назад

    Nageenyii kiristoos mana kee haa gutuu baredukoo woow woow ogeetikoo harki kee haa ebbisfamuu maqa waaqayyoon jabadhuu itti fufii

  • @EshetTube
    @EshetTube 7 дней назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሺ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ ሙያ ብሎ ዝም ነው በጣም የሚያምር አሰራር ነው አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 7 дней назад

    የኔ ባለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽልን ዋዉዉዉ እጂግ በጣም ምርጥ የሆነ ድአዘገጃጀት ነው ያሳየሽን በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን

  • @TadelechT
    @TadelechT 7 дней назад

    Selam selam selamish yibza inkuwan beselam metash wawu arif aserar nrewu berchi ihitachin wawu wawu biyalewu❤❤

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካን ሰላም መጣሺ ዋውውውውበጣም ቆንጆ የውሀ ዳቦ አሰራር ነው ያሳየሺን እጆሺ ይባረክ ባለሞያ ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 7 дней назад

    እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልኝ
    በጣም ምርጥዬ ደስ የሚል አሰራር ነው
    ሙያሽን ሼር ስላደረገሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 8 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን ይባረክ 👌 በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ

  • @faiza5
    @faiza5 8 дней назад

    ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺ ከንች ብዙ ኢንጠብቀለን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 6 дней назад

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንንደዝናመጣሺ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ማሻአላህ በጣም ነዉ በርች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xp6qb4pk2g
    @user-xp6qb4pk2g 8 дней назад

    ሠላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሻ ሀራፍ አሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምናትነው ወድአላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደትያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችሁ ያበቃችሁ ወቶከመቅርት አላህይጥበቅንንን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☕☕☕☕☕☕

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነው አሰ አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 8 дней назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ በሪቺ ውድ እህቴ ወወወወወወወ መሸ አለህ በሪቺ አሪፊ ደሰ ቆይተ ነበረን በሪቲ🎉🎉

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይህን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል የሚያምር ዳቦ ነው የሰራሽሁ ደስ የሚል እጅሽን ይባርከው ❤❤❤

  • @user-iq1pt4we1m
    @user-iq1pt4we1m 8 дней назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ማሻ አላህ ምእ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ

  • @ኒናስ.ኑኑሻ
    @ኒናስ.ኑኑሻ 8 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኮን ደና መጣሽ ውዴ በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነው የሀገራችን ደቦ ይመስላል ቆጆ ነበር ሀሪፍ ቀይታ ነው የነበርው

  • @ZaharaMengasha
    @ZaharaMengasha 6 дней назад

    Selam selam inkon dehn mateshi selamishi yibiza wudii woww arifi aserari naw ejishii yibarkii liyu naw barchii yawoqutin masweq melkam melkaminati naw konjo dabo behelmi innamasginalanii

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 8 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም። ዋውውው በርችልን እና አመሰግናለን ምራጥ አሰራር ነው እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ❤❤

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው በጣም ቆንጆ ኬክ የመስለ ዳቦ ነው የስራሺው ውዴ እጂሺ ይባርክ 🎉🎉

  • @rawed498
    @rawed498 6 дней назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ በጣም አሪፍ ነው
    በርቺ የኔ ባለሙያ❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 6 дней назад

    Ashaama harkaa fune jira jirtu ijoole biyya kotti hundii kessanu bakka jirtanitti Rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha jabadhu jabadhu

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 8 дней назад

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ የሚያምርና ጣፋጭ የሆነ ዳቦ እንዴት መጋገር እንዳለብን የምንጠቀመውን ግብአት በማብራራት ስለአሳየሽን እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 7 дней назад

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ዳቦአሰራር ነው ቆጅየ ሁኖ ወጥታል በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ዳቦ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ አባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየን

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 7 дней назад

    ሰላም ሰላም እህታችን ሰላምሽ ይብዛልን እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚል አሰራርነው ከልብ እናመሰግናለን ክብር በይልን ❤❤❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 6 дней назад

    Konjo aregese new yeserasew ejohes yebareku balemA enamsgnaln egzyabhre amlake hagrhenn yetbkelene❤

  • @obseegorba
    @obseegorba 8 дней назад

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu nyataa bayee baredaa turee waaa ❤❤❤❤❤

  • @emuferahtube
    @emuferahtube 8 дней назад

    ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያመጣለን

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 8 дней назад

    Beayinetu leyou yehoni ye migibe aserare new yayehut betame gobeza leberetata yigebale kanchi bezu ye migebe ayinetochi temriyalew melke sitegne enje moya ke gorebeat new gobeze berchi❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

  • @Azeb1
    @Azeb1 8 дней назад

    wowwwejish yebarek des ymil arif aserar new enamsegenalen
    berichi melekam sera ywenekesh ❤❤❤

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 6 дней назад

    እዃንን በሠላም መጣሸ ውዴ በርቺልኝኝ በጣም ጎበዝ ነ ሸ በዚሁ ቀጥይበት ካንቺ ብዙ እንማራለንን ምርጥ ችሎታ አለሸ በርቺ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ ዳቦ ነው በርቺ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን😍😍😍

  • @selamethiopiantube4662
    @selamethiopiantube4662 8 дней назад

    Selam lehulachin yihune amenn amenn ukane dena maxa shi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow 8 дней назад

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye dabo aserar nw eshe yene balemoya ejesh yebarek

  • @kemir264
    @kemir264 8 дней назад

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @cookingcorner8348
    @cookingcorner8348 8 дней назад

    Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww gobeze ❤❤❤❤❤

  • @Susuahmed1986
    @Susuahmed1986 8 дней назад

    Enkewan dehena.metashe wudi arif koyeta nber bele afeya belenal selakafeleshen enamesegenalen

  • @weyni2816
    @weyni2816 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ምርጥ ነው❤❤

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 8 дней назад

    Selam lench yihun wude enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit🎉🎉🎉

  • @SelinaTube-go2vv
    @SelinaTube-go2vv 7 дней назад

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ ውድ ውድ ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው

  • @rawdatube8972
    @rawdatube8972 6 дней назад

    Selam selam enqn selam metashi berch wude❤❤

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat 8 дней назад

    selam enekan dena mexash des ymil aserar new ejish yebarek
    yeney balemoya berichi❤❤

  • @yenetube-qb4cw
    @yenetube-qb4cw 8 дней назад

    Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 7 дней назад

    Wudee enkuwan selam metash selamish yebzaa konjo yedabo azegejaj new sarteshbyasayeshin melkam mead melkam siraa

  • @zeydeytube6915
    @zeydeytube6915 7 дней назад

    Enken beslam metsh selamtsh selamtsh des yembla neber berya eht wowww betam des yelale edsh yebrksh selam fekr hezbetan yen wed berya eht berta etu

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 8 дней назад

    Selama egizabeher yebizalesh enkowan be dehina matesh konjo aserere new ejesh yeberk kateyebet fater hagerachin yetabekelen adenat selam yedelen selaneberan koyeta kelebi enamseginalen kiberelenn

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 8 дней назад

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni lahagarchin selmun andenatuan yamaliseln egzbher ameeeni

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 7 дней назад

    Enkuwan beselam be desetaa be fikirrr metashi selemetashi desss belognal harifff koyitaaa neberrr berechi keteyibattt berechi selameshi yibezaaa berechilegni harif koyitaa

  • @metiforjesus6268
    @metiforjesus6268 8 дней назад

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataauu jalalaaf tokkuumaa nuufaa keenuu yeeroo gaarii dabarsiineraa jiiraa nuulee ittii fuufii

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 6 дней назад

    አሰላማለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሠላምሺይብዛእህቴአሪፍአሰራርነበርያሳየሺንየተባረከይሁንተሥለሚየድሺእናመሰግናለንበርቺቀጣይበሌላቢደዉእንጠብቃለን

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 7 дней назад

    ሰለም ፋኖዬ እንኳን ደነ መጠሽ ወዉ ያበዳ ደቦ ነዉ ሰሪተሽ ሞያሽን ያሰያሽን ቀምሰን ደሞ ጠአሙን ብነያዉ ጥሩ ነበር ግን ምን ወገ አለዉ ተራረቅን😅

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 7 дней назад

    yene mar Baxami daselea videos Baxami yamerle barchee weddd good You wudohche like share aglate wowww Baxami daselea weddd azoshe yene weddd hi Selma new 💞💞❤👍tagore share esh mar Ethiopia yzenale tenure weddd

  • @EdomTube2129
    @EdomTube2129 6 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን እንኳን ሰላም መጠን በእውነት ይሄዳቦ ለየት ያለ ሙያ ሲለካ በዚህ ቤት ነው ለስቤት አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ኮሜንት ላይ መልስ አለው ፕሊስ እባካችሁ