6 የተለያዩ የቁምሳ ምግቦች አሰራር በሜላት ማድቤት |የስጋ ፍርፍር ቹሬኪ በክሬም እና በእንጆሪ የአይብ ቂጣ ደንጋ (የኢትዮጵያ የባህል ምግብ)ጁስ እና ዳቦ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 май 2021
  • 6 የተለያዩ የቁምሳ ምግቦች አሰራር በሜላት ማድቤት
    የቹሬኪ አሰራር ለሊጡ 240ሚ ወተት
    1ማ እርሾ
    2 እንቁላል
    550 ግ ዱቄት
    75 ግቅቤ
    100 ግ ስኳር
    1/2 ማ ጨው
    ለክሬሙ 2 አስኳል
    1 ማ ቫኒላ
    35 ስኳር
    13 ግ የበቆሎ ስታርች
    170 ወተት
    10 ግ ቅቤ
    ለዳቦው
    3ኩ ዱቈት
    1/2 ማ እርሾ
    2ማ ዘይት
    1/4 ማ ስኳር
    1/2 ጨው
    ለአይብ ቂጣዉ
    1ኩ ዘይት
    70 ግ እርጎ
    1 ማ ቤኪንግ ፓውደር
    1/2 ማ ጨዉ
    ውስጥ ለሚሞላው
    250 ግ ፌታ አይብ
    1 እንቁላል
    ትንሽ ቁንዶ በርበሬ እና ጦስኝ
    ሁሉንም አሰኳዋልና ወተት በጥብጣችሁ መቀባታችሁን እንዳትረሱ

Комментарии • 166

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 года назад +17

    ሚሊሉዬ አሁንስ ቃል አጣሁልሽ
    ይሄን የስሩ እጆችሽ... በዳይመንድ
    ይጥለቅለቁ .... ተባረኪ ፕሊስ.., ላይክ
    ስብስክራይብ... ሼር ሼር ሼር... መልካም ኮመንት 🙏🙏🙏👑💚💛❤️🥰👈

  • @merytube9234
    @merytube9234 3 года назад +3

    RUclips ለ አውቀት የምትጠቀሚ ምርጥ ጀግና ሴት ተባረኪ ❤️🙏🙏

    • @user-gt2dc9kn4q
      @user-gt2dc9kn4q 3 года назад

      እውነት ብለሻል እህት 🇪🇷❤

  • @rahelbalcha8021
    @rahelbalcha8021 3 года назад +5

    ስራሽ በጣም ይደነቃል ሜሉ ግን መጨረሻ ላይ ቀምሰሽ የምታስጎመጂው ነገር ናፍቆናል😋
    ሰላምሽ ይብዛ🙏

  • @b.t7056
    @b.t7056 3 года назад +1

    ወይ ሜሊዬ!!! አንቺንስ እግዚአብሔር አስተካክሎ ነዉ የፈጠረሽ!!! ከምትሰሪያቸዉ ነገሮች ማማር የጥራታቸዉ ነዉ የሚገርመኝ!!! በአሁን ሰአት እኔ Grain free ቪጋን ዳይት ፕላን ላይ ስለሆንኩ ሌላ የምግብ ስራዎች ቪዲዮ አላይም ከአንቺ በቀር በጣም ስለምታስደምሚኝ!!! እጅሽ አብዝቶ ይባረክ ሜሉ ቆንጆ በእዉነት ሞያ እና ሴትነት አንቺ ጋር ነዉ ያለዉ😍😍😍😍🙏🙏🙏

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 3 года назад +4

    ሜሊ ቆንጆ ስራሽ ቆንጆ ከአቀራረብ ጋር ያስጎመጃል እናመሰግናለን

  • @Alem2022
    @Alem2022 3 года назад +1

    ምርጥ ስራ ሜሊ ቆንጆ thank you😍😍

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 года назад

    ሜልዬ በጣም በፍጥነት ቆንጆ አሰራር ነው አቀራረቡ ሲያምር እጅሽ ይባረክ

  • @martagerma1399
    @martagerma1399 2 года назад

    WoW amezing 👍

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 года назад +1

    Melley betam meretna leyu aserar new yetebarek yehun

  • @mituyefikir9033
    @mituyefikir9033 3 года назад +3

    Knowledge and recipes , you kneeled it. Thank you dear.

  • @nunununusha494
    @nunununusha494 3 года назад

    ሜሊ በጣም ጎበዝ ነሽ የሰሞኑን የምትሰሪው አይነት የሆኑ ምግቦችሽ በጣም ተመችቶኛል

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    abet Melliye be tensh gize terebezawen molashew yene balemoya. Thank you for sharing!

  • @arigeyimre4466
    @arigeyimre4466 3 года назад +1

    እጂሺ ይባርክ እህታችን በጣም ባለሙያ ነሺ

  • @tigstasefaa8635
    @tigstasefaa8635 3 года назад +5

    መልክ ስጠኝ እንጅ ሞያ ከጎረቤት አሉ አያቶቻችን ብርቱ ጎበዝ ሴት

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 3 года назад

    ትችያለሽ ሜሉ እጆችሽ ይባረኩ።

  • @genetm.19
    @genetm.19 3 года назад

    Tnx for all ur ideas

  • @meron7563
    @meron7563 2 года назад

    waww kita indi indemihon alakm neber so nice.ij ybarek meluye

  • @user-kr7vx2hd7o
    @user-kr7vx2hd7o 3 года назад

    እጅግ ይባረክ ሜሉየ

  • @abdelatabor4484
    @abdelatabor4484 3 года назад

    WOW yena kemem 👌👌👌

  • @sofiamahmoud1434
    @sofiamahmoud1434 3 года назад

    Waw waw amazing rcipes good job thank you for sharing

  • @elroiytegegn1505
    @elroiytegegn1505 3 года назад

    Thank you so much Egesh yebark

  • @Kemila-yg6ex
    @Kemila-yg6ex 11 месяцев назад

    በጣም ፈጣን እና ቀላል አቀራረብ

  • @marthagebermikale1849
    @marthagebermikale1849 3 года назад

    Betame betame gobeze yene mare tebareki

  • @Monica-un4rz
    @Monica-un4rz 3 года назад +1

    እጅሸ ይባረክ የኔ ቆንጆ 🌟👌

  • @ruhamaelshaday4257
    @ruhamaelshaday4257 3 года назад

    Ejesh yebarek melly

  • @seyoumwubshet7419
    @seyoumwubshet7419 3 года назад

    Thank you very much. Melly.

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ሜሉዬ ዛሬ ባህልን ማሰተዋውቅ ትልቅ ነገር ነው በርቺልኝ👍👍❤🙏

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu3482 2 года назад

    እጅሽ ይባረክ👌

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    ሀይ ሜላት ከነ ነላው ቤተሰብሽ እንዴነሽ መቼም ባለቤትሽ ልጆችሽ ታድለዋል የምር በጣም ነው የማደንቅሽ ባንዴ ይሄ ውላ ሞያ ስላሳየሽን ተባረኪ ኑሪልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 3 года назад +17

    ሜሊሻ ውዴ እንዴት ነሽ እረ ለእኔ ብለሽ ብቅ በይ እኔ እንደሆን በጓሮ ምትመጭው አልተመቸኝም በሳሎን ነይልኝ 😍😍😍😍

  • @mimibellabella3931
    @mimibellabella3931 3 года назад

    Tnk u Melluya konjo

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 3 года назад +1

    You so amazing chaff I love the way you cook back home food & bakery special your presentation your Plat keep it up sister 💯 excellent job 👍👍👍😍

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 года назад

    ያምራል እጅሽ ይባረከ።

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 3 года назад

    እጅግ በጣም ነው የሚያምረው አመስግናለሁ

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 3 года назад

    Masha Allah berchi gobez

  • @mtda6922
    @mtda6922 3 года назад

    ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 2 года назад

    thank you my dear Mwlly!

  • @birtukanberhe8068
    @birtukanberhe8068 3 года назад

    betam arif new melat

  • @mhrettsegai9812
    @mhrettsegai9812 3 года назад

    Betam betam gobez amaizing

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 3 года назад

    Wow ejege betame jegena nesh! Endate yamerale? Fitinetishne degomo .ejesh yebareki yena konjo.😘😘❤❤

  • @tigistfikade892
    @tigistfikade892 Год назад

    Thank you ❤

  • @user-gg9fl8cj3l
    @user-gg9fl8cj3l 2 года назад

    ዋውውውው

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 года назад

    በርች ቆንጆ ነው 🙏

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 3 года назад

    Asheweyna....wallala banchi ababal❤❤❤

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሺ

  • @ermiandsosi
    @ermiandsosi 3 года назад

    You are the best. Mostly how you sound.

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 3 года назад

    ጎበዝ❗😍😍

  • @aynalemdegu8227
    @aynalemdegu8227 3 года назад

    Wow በርቺ

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 года назад

    Wow ❗

  • @aynalemhabtegeorgis6309
    @aynalemhabtegeorgis6309 3 года назад

    እጂሽን ይባርከው ያገሬ ልጅ ተባረኪ

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse8062 2 года назад

    It’s nice

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 3 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @yemanetesfazion2490
    @yemanetesfazion2490 3 года назад

    Today is very different i can't believe it you must get some things make you happy work

  • @user-fn9xl1di9l
    @user-fn9xl1di9l 3 года назад

    ግሩምኮ ነሽ ሜሉየ እጆችሽ ይባረኩ

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l 3 года назад

    ሜሉ ምርጥ እጅ ይባረክ♥♥♥♥

  • @wt5506
    @wt5506 3 года назад +1

    ወይጉድ በጣም ጎበዝ ነሽ። አደንቅሻለሁ።

  • @shironganga1395
    @shironganga1395 3 года назад +5

    I can only imagine the smell of all those baked goodies😍😍😍those buns looks soo yummy 👌

  • @yohannestesfaslassie442
    @yohannestesfaslassie442 3 года назад

    Very nice job 👍

  • @user-gt2dc9kn4q
    @user-gt2dc9kn4q 3 года назад +1

    Wow ጎረቤትሽ መሆን ተመኘው, በጣም ባለሙያ ነሽ 🌹🌹🌹🇪🇷

  • @sadaali8105
    @sadaali8105 3 года назад

    መሻአላህ

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад

    Watching 💛💛

  • @funtik70
    @funtik70 3 года назад

    ሁሌም ታስደምሚኛለሽ😘😘😘

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff 3 года назад

    Waw Gobez

  • @user-kc5qe6jo1j
    @user-kc5qe6jo1j 3 года назад

    ተመችተሽኛል ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቺ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 года назад

    good job

  • @nohaminyohanns1803
    @nohaminyohanns1803 3 года назад

    Ede hulgizew ejeshi yebarke antashi♥

  • @ethiopiaawitamen5642
    @ethiopiaawitamen5642 3 года назад +1

    You never disappoint plus your videos are straight to the point,

  • @mademoiselle514
    @mademoiselle514 3 года назад

    Yammy

  • @Judica67
    @Judica67 3 года назад

    Interesting cultural foods. Thank you for introducing us to these amazing foods

  • @tupe5270
    @tupe5270 2 года назад

    Spicy አቤት ሙይ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 3 года назад +1

    እውይ ሜሉ እውነተኛ ሼፍ ነሽ ጉድ የሆነ ሞያ ነው ያለሽ

  • @Ethiolove2018
    @Ethiolove2018 3 года назад

    Balemuya 👍🏼

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 года назад

    ውይ ሜሊዬ ኧረ የሴት ሆድ እይታ ምንም ያም ለሁሉም።እጅሽ ይባረክ። thank you for sharing

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад

    ሜሉዬ ሰሞኑን እያንበሸበሽን ነው እጅሽ ይባረክ ሁሉንም አሰራ ወድጄዎለው 🥰🥰ሼር

  • @alemtehaynigatu1265
    @alemtehaynigatu1265 3 года назад

    Betam gobezzzz

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 года назад

    1ኛ ነሽ የኔ ባለሞያ 🌹🌹🌹

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 года назад

    ስወድሽ

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 3 года назад

    ሜሉዬ ስም አጣሁልሽ በእውነት ሲበዛ ጎበዝ ነሽ እህቴ ገና ገና ብዙ እንማራለን ካንቺ እራሱ ስትሰሪ እቃ አይቆሽሽብሽም አቀራረብሽም ማራኪ ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад

    ዋዉ ሜላትዬሞይይሽን ያለማድነቅ አይቻልም:: እጅሽ ይብኡረክ🙏🏾

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 года назад

    Watching

  • @woinshettessema7650
    @woinshettessema7650 3 года назад

    ሜላት ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርቺ

  • @imissyoumom238
    @imissyoumom238 3 года назад

    ውይ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ እህትሽ ኤርትራዊት ነኝ ሰላም ለሁሉ ኣለም ይስጠን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @genetgebreab9248
    @genetgebreab9248 3 года назад

    Gobez!

  • @seadamohammedhaseen1191
    @seadamohammedhaseen1191 3 года назад

    Melly kalate yelgem betame harife tefashe beke beye

  • @zufanabebaw8008
    @zufanabebaw8008 3 года назад +1

    አርሪፍ

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 3 года назад

    Ambassador Melly, keep coming with your amazing Ethiopian cuisines. We learn a lot from you...bless you dear.🙏🏻

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 3 года назад

    መሉዬ የኔ ልዩ በርቺ ቅመም ነሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💝

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 года назад

    ዋው ሜሉ በጥዋቱ በሀሳብ እቤትሽ ውስጥ ገብቼ ራሴን በጠረጼዛ ዙሪያ አገኘሁት, አመሰግናለሁ, ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ ✅

  • @selam21558
    @selam21558 3 года назад

    ሜሊዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሁሉን አሟልቻለሁኝ በርቺልኝ እኔ ጋርም ብቅ በይልኝ

  • @mahedereatnafu1775
    @mahedereatnafu1775 Год назад

    I like the way you cook and would like to know how I can connect

  • @Sintayehu912
    @Sintayehu912 Год назад

    👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼🙏

  • @bizulegesse5706
    @bizulegesse5706 3 года назад +1

    አንቺን ለመግለጽ ቃላት ያጥሩኛል 🙏🙏🙏

  • @user-uw4vx6nb6u
    @user-uw4vx6nb6u 3 года назад +1

    በስመአብ ሙያአያልቅብሽም እንዴ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 3 года назад

    Tebarekilegn. Gen yeteteqmshachewn negeroch bitasqemchilen tiru neber

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      የመግለጫ መስጪያ ሳጥን ውስጥ አለ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 года назад +1

    ሜሊይ እጅሽ ይባርከው በሚቀጥለው ሳምንት እንግዳ አለኝ ሰለዚህ ካንቺ ማየት ነው አመሰግናለሁ❤️💞

  • @tigistgirma575
    @tigistgirma575 3 года назад

    Sewedesh 😘😘😘😘

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 3 года назад

    Melu balemuya 😍 kimsha lemin kere?

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад +1

    ሜሊ ባለሙያ ነሽ👏👏👏👌👏👌ወደኔ ቤትም ጎራ ብለሽ አበረታችኝ

  • @brhanehaile7813
    @brhanehaile7813 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ድቁቱ ምን ኣይነት ድቆት ንው ኣይነቱን ብትነግርኝ ቆንጆ ነው ።