Fano Kebrraw
Fano Kebrraw
  • Видео 26
  • Просмотров 10 179
አብርሸ ቃል አክባሪነው # ለሩታ የገባላትን ቃል በዚህ አይነት ወሰዶ አዝናንቷታል#ፍቅር እሰከ መቃብር @Ab Tube @ 7318@
@አብርሸ ለሩታ የገባላትን ቃል በዚህ አይነት መዝናኛ ወሰዶ እንድህ አሳልፈዋል ፍቅራችሁን እሰከመጨርሻ ያድርግላችሁ ፍቅር እሰከ መቃብር# Ab Tube 7318#@
Просмотров: 32

Видео

የሰው ልጂ ለምነው ሰወች ከበሸታቸው ሰነሱ እዛው እንድወድቁ ምክናያት የሚሆኑት ሂሉ ምን አደርገች😢
Просмотров 704 часа назад
@ለሰው ልጂ ሰው መድሀኒትም ቢሆን አንዳንዴ በሸታም ነው። ሂሉ ምን አጠፍች ሰዎች ለምን በዚህ ልክ ክፍት😢Ab Tube @7318@
እንኳን ለሃምሌ 19/ለቅዱሰ ገብር ኤል #አመታዊ በዓል አደርሰን አደርሳችሁ#
Просмотров 6916 часов назад
#እንኳን ለሀምሌ 19/ለቅዱሰ ገብርኤል ዓመታዊ በዓላት አደርሰን አደርሳችሁ🙏🙏
😢😢በጎፋ ህዝብ ላይ የደርሰው መከራ እግዚአብሔር ይድርሰላቸው በእውነት ልብ ይነካል 🙏ነፍሰ ይማር😢
Просмотров 11821 час назад
በጎፍ ህዝብ ላይ የደርሰው መከራ በጣም ከባድነው 😢እግዚአብሔር አምላክ ይድርሰለሰቸው ለሞቱት። ወገኖቻችን ነፍሰ ይማር
ሩታ ራሶን ሰታ ወደቀች ሆሰፒታል ገባች ለኢትዮጵያ prank አሰፈላጊነው ትላላችሁ ?
Просмотров 213День назад
ሩታ ራሶን ሰታ ወደቀች prank.እንደት አያችሁት አሰፈላጊነው ትላላችሁ ይህ አይነት ኢትዮጵያ ውሰጥ😥
ሩታን አብርሸ ያሰጨነቀ prank ተደርገች ፈታየሚያደርግ😂AbTube #7318@donke Tube@
Просмотров 9514 дней назад
አብርሸ ሩታን ያሰጨነቀ prank ተደርገች @Ab Tub 7318@ donk Tube# like &share
እንኳን ለአጋዕዝተ ዓለም# ለቅድሰት ሰላሰ አመታዊ በዓል አደርሳችሁ አደርሰን ሐምሌ ሰባት ቀን ምን የተደርገበት ቀን ነው የአብርሃምን ቤት የተባርከበት
Просмотров 11414 дней назад
እንኳን ለአጋዕሰተ ዓለም ለቅድሰት ሰላሴ ለሐምሌ ሰባት ቀን አደርሳችሁ አደርሰን አሜን በዚች ቀን ምን የተደርገበት ቀን ነው ? የአብርሃምን ቤት የተባርከበት ቀን ነው የእኛንም የጎደለ ቤታችንን ይባርክልን 🙏🙏
አብርሸ ለሩታ ሰፕራይዝ አደጋት ❤😍👰
Просмотров 14521 день назад
ደሰ የሚል የምትወደውን ሰጦታ አብርሸ ይገባታል ለሩታ ሰፕራይዝ 😍👰
ሩታና ፍቅር በድጋሜ ተገነኙ 😍ከነሱ ምን ተማራችሁ? ደጋፊዎችሰ ምን ተሰማችሁ ፍቅር ያሸንፍል ❤❤
Просмотров 1,4 тыс.21 день назад
የሩታና የፍቅር ደጋፊዎች ምን ተሰማችሁ ? ሩታና ፍቅር በድጋሜ ተገናኑ የፍቅር ሰው ሩታ Ab Tub 7318
#ዳጊ ተሞሸር # ደሰ የሚል prank. #የተደርገበት አገባኝ ሰትለው የሰጣት መልሰ#😂💃💃
Просмотров 7121 день назад
ዳጊ ተሞሸር አግባኝ ሰትለው የሰጣት መልሰ #እናቴ ድርሸ ብሎ😂💃ሩጫውን ደሰ የሚል Prank👌🌹
@በጣም አሪፍ #የሆነ የወተት#ዳቦአዘገጃጀት #👌👌
Просмотров 251Месяц назад
በጠሰም አሪፍ የሆነ የወተት ዳቦ አዘገጃጀት #
#አብርሸ ለሩታ# ልዩ የወርቅ ሰፕረሰይዝ አደርጋት😍❤👌@Ab Tube 7318@
Просмотров 156Месяц назад
#አብርሸ ለሩታ# ልዩ የወርቅ ሰፕረሰይዝ አደርጋት😍❤👌@Ab Tube 7318@
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም ለሰኔ ሃያ አንድ(21) አደርሳችሁ አደርሰን ሰኔ ሃያ አንድ ምን የተደርገበት ቀን ነው ?
Просмотров 91Месяц назад
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል ማሪያም ለሰኔ ሃያ አንድ(21) አደርሳችሁ አደርሰን ሰኔ ሃያ አንድ ምን የተደርገበት ቀን ነው ?
ሩታና አብርሸ በጉጉት ሰጠብቁት የነበርው ሸምግልናው ሊላክ በመሆኑ በደሰታ እንደዚህ መተዋል Ab Tube@ 7318@
Просмотров 225Месяц назад
ሩታና አብርሸ በጉጉት ሰጠብቁት የነበርው ሸምግልናው ሊላክ በመሆኑ በደሰታ እንደዚህ መተዋል Ab Tube@ 7318@
ሩታና አብርሸ በዚህ አይነት መተዋል#Ab Tub 7318donke love&peace😍😍🌹🌹
Просмотров 551Месяц назад
ሩታና አብርሸ በዚህ አይነት መተዋል#Ab Tub 7318donke love&peace😍😍🌹🌹
አብርሸና ሩታ ምን ገጠማቸው ምን ላይ ደርሱ ላላችሁት😍መልሰ
Просмотров 1,2 тыс.Месяц назад
አብርሸና ሩታ ምን ገጠማቸው ምን ላይ ደርሱ ላላችሁት😍መልሰ
ዋው አብርሸና ሩታ በዚህ አይነት ደርጃ አብርው ጎጆ መሰርተዋል😍😱 ፍቅር እሰከመቃብር ከጠፍበት ተገኙ😍
Просмотров 1,2 тыс.2 месяца назад
ዋው አብርሸና ሩታ በዚህ አይነት ደርጃ አብርው ጎጆ መሰርተዋል😍😱 ፍቅር እሰከመቃብር ከጠፍበት ተገኙ😍

Комментарии

  • @tube-ex8xq
    @tube-ex8xq 4 часа назад

    ፍቅሩን ያብዛላቸው በጣም ደስ ይላሉ ወደፊት ነው

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 6 часов назад

    ሠላም ፍኖ አሪፍ መዝናኛነው አሁን መዝናናቱ ቀርቶብኝ ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን ቤተሠቦቻቸን በሠላም እቤተቸው በኖሩ ያነው የሚያሣሥበኝ

  • @meseretgizaw123
    @meseretgizaw123 7 часов назад

    Salem New wojj jabbadhu sanyii koo 🙏💖❤️ dhugaa keetii jetee iiti ufufiii akkami olte ummata jalaalaa wojjiin jiraahcuu Baga Naga dhufte

  • @astretube4607
    @astretube4607 8 часов назад

    ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ፋኖዬ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @MazaLakew
    @MazaLakew 8 часов назад

    Selam enkan dena metachu betsebe hulachume byalchubet egzaber yetbekachu melkam geze

  • @bizuyetube8
    @bizuyetube8 10 часов назад

    በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች ናቸው ፍቅሩን ያያብዛላቸው

  • @user-bx2pl8py6o
    @user-bx2pl8py6o 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ጎበዝ በርች❤❤❤

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv 10 часов назад

    ሠላምእንኻንሠላምመጣሺበረቺሀሪፋቆይታነው

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 10 часов назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ መቅዲዬ። መቼስ አቤ እና የሪሩታ ታሪክ እና ፦ራማ አያልቅም።😂😂😂 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @yenantw21
    @yenantw21 12 часов назад

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ።አዲስ አጀንዳ ለመክፈች ነው እነሱን ማን ያምናቸዋል።😂😂😂😂 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛም ባለንበት እሱ ይጠብቀን በዘር በሃይማኖት የሚከፋፍሉንን ልቦና ይስጣቸው አሜን ።

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 День назад

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ ፋኖ ዋውውውውውውው ቤትሽ በጣም ደስ ሲል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ev3yr6os7i
    @user-ev3yr6os7i День назад

    Yesewu kifat eko betam bezituwal ezi yaderesen endi fetarim yechekenebn ye kfatachin meten bezito new

  • @Iser-ow5uw
    @Iser-ow5uw День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤yes yes yes yes yes yes yes yes yes yes yes ❤❤❤❤❤

  • @MhretuShawel
    @MhretuShawel День назад

    wow

  • @AbebaMulatu
    @AbebaMulatu День назад

    እኔ የነዚ መንዛዛት ምንም አይገባኝም ህይወት ቀልድ አርገዋታል እንዴ ሆ

  • @wudenesh292
    @wudenesh292 2 дня назад

    Selmeshe yebeza wede sew ekoyew gudef senqes yenoral yerasun sayeq

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 2 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር የቀብራራው ፋኖ እህት በርችል❤ የሰላም አምላክ ሰላምን የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያድለን❤

  • @ZiyadaMahmud
    @ZiyadaMahmud 2 дня назад

    ሰለም ፋኖዬ ያኔ ዉድ ስጀማር የሰዉ ጣለቱ ሰዉ እኮ ነዉ ጣለት አንገትሽ ቀነ እንድል አይፋልግም እንድትወድቅ ሁሌ እያለቀሽ እንድያይሽ ነዉ ያምፋልጋዉ

  • @genitube1429
    @genitube1429 2 дня назад

    Selam selam wud betesab selamun yedilen turu koyita new adinatun yedilen melkam gize new beechir❤❤

  • @zineyoutube7099
    @zineyoutube7099 2 дня назад

    እንኳን ደና መጣሸ አሪፍ ቆይታ ነበር ፍቀር ደስ ሚለ ሰሜታዊ ነው በርችልኝ እናመሰግናለን ❤❤

  • @MazaLakew
    @MazaLakew 2 дня назад

    Egzaber yelber yemagen enkan dena metachu agerchen selamun yametalen melkam geze lehulach

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 2 дня назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ፋኖዬ በርቺ ሰላምሽ ብዝት ትረፌ ይበል🎉🎉❤❤

  • @HAyATTuBE-bs7vv
    @HAyATTuBE-bs7vv 2 дня назад

    እንኻንሰላምመጣሺማማየሀሪፋቆይታነውበሰቺጠንክሪ

  • @user-pb3zq7vy4i
    @user-pb3zq7vy4i 2 дня назад

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ፋኖየ በትክክል ከውድቀታቸው ማሳት እኳ ባንችል ለውድቀታቸው ምክኒያት አንሁን ሰው ደሞ የዘራውነው እሚያጭደው ለሰው ልጂ መልካም ነገር እንመኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-pb3zq7vy4i
    @user-pb3zq7vy4i 2 дня назад

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ፋኖየ በትክክል ከውድቀታቸው ማሳት እኳ ባንችል ለውድቀታቸው ምክኒያት አንሁን ሰው ደሞ የዘራውነው እሚያጭደው ለሰው ልጂ መልካም ነገር እንመኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነው

  • @user-be9ie6hl9k
    @user-be9ie6hl9k 2 дня назад

    ሰው ስንባለ የወደቀን መጣል ያስደስተናል ግን ለሂሊና በሽታነው በሰአቱ የተደሰትን ይመስለናል ግን ትልቅ በሽታ ነው የወደቀን ማሳት ብንችል መታደል ቆይ የሰውልጂ የወድቃል ይነሳል እማይቀየር ነገር የለም ከሞት ውጭ አላህ ይጠብቀን በሰወች ደካማ ጎን እየገባን ከመጉዳት

  • @fafitub2
    @fafitub2 3 дня назад

    ሠላም ውዷ ቤተሠብ እንሁን

  • @fkerwolo3034
    @fkerwolo3034 5 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ አማራ ፋኖየዋ የኔ ቀብራራ ኩሩዋ አማራ እንኳን ሰላም መጣሽ በትክክል የቸኮለ አፍሶ ለቀመ ነውና ከመቸኮልምንምአይገኝም መረጋጋትና ንና ማስተዋልን የመሰለ የለም

  • @Tube-dw3uq
    @Tube-dw3uq 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ እንደትናችሁ 🎉 በትክክል መፍጠን ሳይሆን አስቦ አልሞ አቅዶ ወስኖ መጓዝነው ያለበት እናም አስበንእንጋዝ

  • @yenantw21
    @yenantw21 5 дней назад

    በማንኛውም ነገር መቸኮል ውጤቱ ብዙም አጥጋቢ አዬሆንም ምክንያቱም ብዙ ጊዜ እኛ ቸኩን ማድረጋችን ነው እንጂ በማስተዋል አዬደለም በንግግር ከሆነ ደግሞ መጨረሻ ላይ የሚያፀፅተን ነገር ሊፈጠር ስለሚችል ትግስትን ገንዘብ ማድረግ ወሳኝ ነገር ነው።

  • @hulgez-wb2vg5tr1w
    @hulgez-wb2vg5tr1w 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እንኳን ደናመጣሽ አሪፍ ቆየታነበረ በረችልኝ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ🎉🎉🎉🎉

  • @mekaይቱብ
    @mekaይቱብ 5 дней назад

    ስላም እኮንስላም መጣሺ ትክክል ከመፍጠን ምንምትርጉም የለው ምእናም የርጋወተ ት ቅቤይወጣዋል ይባል ይየለ እናም መርጋጋት ያሥፈልጋል ስላም ለሀገራቺን❤❤❤

  • @EUMtubebewg9ve6jl7v
    @EUMtubebewg9ve6jl7v 5 дней назад

    አሰላሙዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበትከቱ ውድ ኢትዮጵያ በያላችሁበት. ሰላም ፍቅር አንድነት ተመኝሁላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf 5 дней назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረብመቱላሂ ወበረከቱሁ አህለን ወሰህለን ውዴ ማሸ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር ልክ ነሽ በማነኛውም ነገር ልናስተዉል ይገባል🎉🎉🎉❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 5 дней назад

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን ወመህራባእህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራንን ሰላም ያድረግለንን

  • @jojomoktar24
    @jojomoktar24 5 дней назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን 🇪🇹 በርቺልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር በርቺ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን አላህ ያገራችን ይብቃን ስደት በቃቹ ይበለን ያረብ 🫶

  • @FatumaYesuf-wc9ur
    @FatumaYesuf-wc9ur 5 дней назад

    አሰላምወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እድ ናችሁ ውድ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ውድነት ያምጣልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ አብረን እንድግ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 5 дней назад

    ሠላም ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን የኔ ውድ በርቺልኝ የኔ ቀብራራ ፋኖየ🇨🇬🇨🇬❤

  • @ሀሊማሀሰን2
    @ሀሊማሀሰን2 5 дней назад

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማሬ ሰላም ላገራችን ጥሩ ቆይታ ነበር በርቱልኝ አላህ አገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን

  • @seidaTades
    @seidaTades 5 дней назад

    ሰላም እንኮን ሰላም መጣሺ መፍጠን ካልፈለግን በማስተዋል እንጎዝ በተግሥት ከተቀሳቀስን በም ብዙ ነገር እናስታወሳለን❤❤

  • @AbebaMulatu
    @AbebaMulatu 5 дней назад

    ትክክል መቸኮል ምንም አያረግ የጅብ ችኩል እንዳይሆንብን ነገራችን በእርጋታ ሁሉን ማረግ የተሻለ ነው

  • @FatumaEbrahim-ww4er115
    @FatumaEbrahim-ww4er115 5 дней назад

    አሰላሙ ኣለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ ውዳ እንካን ደና መጣሽ ኣሪፍ ነው ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በርቺ መቾከል ትተህ በማስተዋልን ተጓዝ ያስተዋለ ኣይሳሳትም ና በወረሰነውም ኣይፀፀትም ና ችኩል ኣትሁን በትክክል የኔ መልካም ጥሩ ርእስ ነው

  • @tube-zn6yd
    @tube-zn6yd 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ማማየ እንዲት ነሽ እንካን ደህና መጣሽ በያላቹህበት ሁላቹህም ሰላማቹህ የብዛ አላህ ሀገረችንን ሰላም ያርግልን🎉🎉🎉🎉

  • @user-em9to8el4u
    @user-em9to8el4u 5 дней назад

    አሠለሙ አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሰለም ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደሚን አለቹ በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ አዉ ርዕስሽ በጣም ሀርፍ እናም ቆንጆ ውይይት የለዉ ነበር አንድንዴ መቾከል አለ አስፈላጊ ነገር የስዋራናል ብቻ የተራገጋ ሰው የድርገን ያረብ

  • @temrefentaweethiopia301
    @temrefentaweethiopia301 5 дней назад

    አሰላሙአለይኩም። ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሬ እንኳን ሰላምና መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ልዩለሁሉምነገር በትግስት ልንጓዝ ይገባል ትግስት ጥሩነው🎉❤

  • @lekiatube7407
    @lekiatube7407 5 дней назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን በሰላም መጣሽ ፈቅርን ሰላምን ያድለን ለሁላችን ዋውውውዎ በርችልኝ ማማየ👍👍👍😂

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 6 дней назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ደህና መጣሽአገራችነን ይጠብቅልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ሰላምን ያምጣልን በቃ ይበለን ማስተዋልን ያድለን💚💛❤️

  • @user-cw1fd3mj8i
    @user-cw1fd3mj8i 6 дней назад

    🎉🎉

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 6 дней назад

    ሰላም ፍኖ መጀመሪያ ራሥን ማዳመጥ በጣምጠቃሚነው አላህ በያለንበትሰላም ያድርገን

  • @fasiga
    @fasiga 7 дней назад

    Waaqayoo goftaan sagalee jireenya isiini yaa dhagesisuu baraa Tajajilaa keessaan haa dhereessuu❤❤❤Ebbiifaama