ኪዱ ትልቅ ሰዉ እሮሚ ግን ምን እንበልሽ tik tok ሰሞኑን ጥል በዙታል እና እስኪ ስሙት tik tok የጥል ሰፈር ልበለዉ እንዴ🫣🫣🤣🤣ስድብም ምርቃት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 18

  • @Maremaapp
    @Maremaapp 21 день назад +1

    Selam Tsigeye yene wuddi yemiwedishi inkuwan dehna metashi zare be Romi feta seladeregshin inameseginalen berchi🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sebteju-l6i
    @sebteju-l6i 22 дня назад +1

    Selam Selam wide ehitachen enidet nesh eniqan dehina metash betam desi yemel koyta neber enamesiginalen berich

  • @Sinooth-27
    @Sinooth-27 21 день назад +1

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንክንዋን ደና መጣሽ ምን አይነትጉድነው ምንስ ሆነን ነው ነውር እድሜ ሰው ምን ይለኛል የቤተሰብ የራስ ክብር የባለው የት ገባ በጣም የምያስጠላ ጊዜ ላይ ነን እግዚአብሄር ልቦና ይሰጠን

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 10 дней назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የምወድሽ የማከብርሽ የኔ ይመልካሙ አመልካም ጉድ የሀገሬ ልጅ ፅግሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ በነገራችን ላይ እኔ ቲክቶክ በጣም ይገርመኛል ሰዎችን ያፋትን እየበተነው ብዬ ነው የማስበው ማለት ነው ቲክቶክ ግን በነገራችን ላይ የለቀቅሽው ለሁላችንም አስተማሪ የሆነ ነገር ነው በጣም እናመሰግናለን አዎ ብዙዎቻችን እንደዚህ ምንሸወድ ሰዎቻለን በእርግጥ የእድሜ ገደብ ባይወስንም ነገር ግን ደግሞ በተለይ ሴት ልጅ ገና ልጅነት ሲኖርባት ጫወታ ሳቅ መዝናናት እንዲወጣ ወጣት እፈልጋለች እሱ ግን ከምንም በላይ እድሜው ትልቅ ከሆነ እሷ በምትፈልግበት ሰአት ላይ እሱ ለኑሮ እንጂ ለእንደዚህ አይነት ነገሮች ብዙም ፍላጎት አይኖረውም ያው ወንድ ልጅ ከፍ ቢልም እድሜው ከፍ ያለ ቢያስፈልግም ከመጠን በላይ ባይሆን መልካም ነው ምክንያቱም ለኑሮም ተመጣጣኝ ትንሽ እሱ ገፋ ቢል እሷ ደግሞ ከሱ የተወሰነ አነስ ብትል ነው እንጂ በጣም ሲበዛ ልጅ ልጁ እስክትሆን ድረስ እድሜ ከፋ ወይም ከፍ ያለ ከሆነ በጣም ይደብራል እኔ በጣም አልወድም ተምሬበታለሁኝ ያው ከዚህ በፊትም አውቃለው ነገር አሁንም ደግሞ የበለጠ ውቀቴን አዳብርኩበት ማለት ነው በጣም እናመሰግናለን በርሊን ፀግሻዬ ጎበዝ በርቺ ጠንክር ማሬ

  • @Maremaapp
    @Maremaapp 15 дней назад

    Selam selam yene wuddi ehiti beriiiiiiiii Congraaaaaaaaaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤inkuwan des alesh des bilogna kengidih bertitesh mesratibalebish yibelti ehite ❤❤❤

  • @AsdesachDawit-hp4cy
    @AsdesachDawit-hp4cy 21 день назад

    ክክክሰ እነ ምለዉ ግን እች ሰትዮ እንደት ነች መቸም እየዋሹን ነዉ እንጅ የምራቸዉን ነዉ ብዬ አልጠብቅ ለማንኛውም ይሜ፣ ይሜ ; አበት set up ስመቻች መቶረብ እንድ ነዉ እንጅ

  • @WibetDesign-v5n
    @WibetDesign-v5n 15 дней назад

    Selam selam eniqani dehina metash betam yamiral girm koyta neber amesegnalehu

  • @SadaHassen-c8b
    @SadaHassen-c8b 13 дней назад

    ውይይቱ ደስ ይላል አብሽሪ የኔ ቆጄ

  • @YemekayelWedaji
    @YemekayelWedaji 8 дней назад

    BM ይገርማል

  • @Eteneshtube
    @Eteneshtube 15 дней назад

    Congra ፅግነት ዋውውውውው እንኳን ደስ አለሽ እማ ውይይ ደስ ብሎኛል

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 18 дней назад

    ሰላም ውዶ እንኳን ደና መጣሽ ውዶ❤

  • @EteneshAsdegdg
    @EteneshAsdegdg 20 дней назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለፅጌ ቤተሰብ እና ፅግነት እንዴት ከረማችሁእኔ ግን ምንም አይመቸኝ ምናቸውንም አልወደው እውነት በቃ እንደእድሜያቸው አይሆኑም ለዛም ነው ደግሞ ይከን ሰሞን የእያንዳንዱዋ ቅሌት ባደባባይ ወጣ ጉድ ግን ሲያንሳቸው ነው ለገንዘብ ይከንን ያክል ፍቅር ምድረ ጀህባ ሁላ😮❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Samirawollo
    @Samirawollo 16 дней назад

    ለቤትሺ አደስ ነኝ ደምሬ ደምራሻለሁ

  • @Samirawollo
    @Samirawollo 16 дней назад

    ሀይ

  • @Mameversatile
    @Mameversatile 14 дней назад

    ሰላም ጤናይስጥልኝ ሰብስክራይፕ

  • @lmm2321
    @lmm2321 17 дней назад

    ሰላም ደምሬሻለሁ መልሽ

    • @lmm2321
      @lmm2321 15 дней назад

      እሽ ውደ