Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እኔም 12 ዓመት ሰርቻለሁ አልሃምዱሊላህ ለአባቴ ቤት በገጠር 94 ቅጠል ሰርቻለሁ ለኒም ሃምሳ ስድስት ቀጠል ሰርቻለሁ ከባሌ ኒካው ከአሰሪኩ በኋላ 65 ቅጠል ሰርቻለሁ አልሃምዱሊላህ አሁን ልሄድ ሰባት ወር ቀርቶኛል ግን በእጄ ላይ ምንም ነገር የለም
ዋው ፈጣሪ ሰላሙን አንጥቶልን የጀመሽውን ያስጨርስሽ እያተንቀጠቀጠም ቢሆን አይተነዋል
መሻአላህ አላህ ጤናሽን ሰጥቶሽ የምትኖሪበት ያርግሽ ሀያቲ
ኢንሻ አላህ ዳሪበት ኳይበት ❤
አሚንንንን ውዴ
ማሻ አላህ የእኔ ጀግና ልፍቱን እና ድካሙን አውቀዋለሁ😍
በጣም ሉሌ ብቻ አልሀምዱ ሊላ
@@reisatube8247ማሻላህ ማሬ የብሎኬት ነዉጀ
ውሸት እራሱ አጠጋግተሺ ነው መዋሸት የዚህን እጥፍ እራሱ እዲህ አይነት ቤት አይሰራም እኔ 2,5 ወጪ የተደረገበት ገና ግማሺ አልሆነም እውነት ተናግሮ ቲሺ
ማሻ አላህ በጤና በፍቅር የምትኖሩ በት ያድርግሽ እህት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ😢😢😢
ማሻአሏህ በሰላም በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ያኡክቲ
እኔምእዲሜለአባቴ ኮቻ ላይ ሰርቶልኛልበሰላምበፍቅርበጤና የምኖርበትያርገኝበሰላምለቤተሰቦቼጋርያገናኘኝ ኢሻአላህ
ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ውድ
መሻአሏሕ የአፊያ የጤና ቤት ያድርገው
ዋው በጣም አሪፍ ነው ደስ ሲል ግን የት ነው ውዴ ጎበዝ ነሽ እኔስ ሰባት አመት ሰርቼ ባዶ ነኝ ገና ወደፊት እያሰብሁ ነበር ቤተሰብ ናፈቁኝ ጨምሬ ለመስራት
አብሽሪ ትሰሪዋለሽ ይሄ ኬሚሴ ነው
ማሻ አላህ በጤና በፍቂር የምትኖርበት ያድርግሽ
አሚን ዙዙዬ
ውሸት ውሎ 1.5ብልኬት ቤትየለም የመሬትዋጋነው
አይይይ እድል ታድለሽ 😭😭😭የኔዎቹ ጅቦች 9 አመቴ ለነሱም አልጠቅማቸው እያለ ተበድረው እዳ ከፋይ እሆናለሁ
አይዞሽ ውዴ የተሻለውን አላህ ይስጥሽ
አይባልም እኔም 10አመቴ ግን ይኑሩልን ክፉ አትናገሪ ንደቱ ይገባኛል ስላለሁበት ግን ሁሉም አላህ የቀደረዉ ነዉ
@@zinetmohammed5597 እር እህት ስላልደርሰብሽ ነውጂ ወላሂ ሞትን ትመኛለሽ
አብሽሪ ማማዬ እኔም ነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@@የባሌሚስትነኝ ደርሶብኛል ግን ምንም ማረግ አልችል
ማሻአላህ የኔ ጀግና
እህቴ የደስታ ቤት ይሁንልሽ ስለአቀራረፁ ግን ብዙም አትናደጅ አለማወቅ ችግር የለውም ሲያቁና ሲማሩ በደንብ መቀረፅ ስለሚችሉ ማለትነው
አሚን ማሸአላህአብሸሪ እህቴ
ማሻአላህ
እህት ከነ መሬቱ ነው ለብቻው ነው
ማሽአላህ❤❤❤ጠክሪ
ማሻአሏህ
ሁለት ሚለየት የብልኬት ቤት ከሚሴ አግቸ ፈረቸ ትቸ ሀይቅ ገዛሁ
በጣም ነው የሚያናድዱት😊
መሻኣላህ
አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ንዝል ሰላም ተምራያ ማሻአላህ በረቺ
ውሸት ለምን አስፈለገ?
የመዳምን ቤት ምን አሥቀረፅሸ።ጉድ።ነወ
ማሻአላ
ማሻአላ የደሰታ ቤት ያረግልሺ ውዴ ደምሪኝ ደሞ እሺ
ማሻአላህ በጤና በሰላም ኑሪበት ሁቢ እኔም አንስታችሁ ላኩ ስል የሽቅብ ያግድም ነው እሚልኩልኝ ለካ ስልኩ ነው አውፉ ይበሉኝ እእእእ
ማሻአላህ ስት አመት ሰርተሽ ነው በደስታ የምትኖሪበት ያርግሽ
7አመትአለች
እኔም ወላሂ ኮቾ ጀምሬ ነበር ግን ምንም አልቻልኩም ደከመኝ. ስራም ጠፍ ያለሁት ሪያድ ነው ፈልጉልኝ
እሪያድነኝእፈልግልሻለሑ
እዲዚህ አይነት ቤት እኳን በቀላሉ ሠባት አመት ሊሠራ የእንጨቱ ቤት ስንት ውጣ ውረዲ አለው እና ያንች ብቻ ሳይሆን የሌሎች የማህበረሰብ ቤት ነው ሀቁን ቢናገሩት አላህም ይወዳል እራሴው እየሰራሁ እየደከምኩ ስላየሁት ነውለማንኛውም የሀያት የአፊያ ቤት ያዲሮግልሺከቤት ኪራይ አነሰም አደገም የራስ ቤት ይሻላልአልሀምዱሊላህ።
የአፊያ ቤት ይሁንልሽ
መሻአላህ አላህ ይባርክልሽ
ማሻአላሕ
አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎልንበሰላም የምትኖራበት ያድርግሽኢንሻአላህ ከአላህጋር
ማሻ አላህ እህት
መሸአሏሕ💔🌹😘
ማሻአላህ ተምራ በርቺ አይዞሽ
ያቺ ነው የተምር
በርችማማየ
እኛስገናእያሰብንነውቤትለመስራትአላህያግዘንእስኪ
Anchi iyyehe yenyaa betnaw minhonsh
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ በመልካም ነገሮች ላይ የምንሰማራ ያድርገን ለሀገራችን ጠቃሚና ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ የጠብቅልን አሞየ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ጠንቅ አሸባሪ ሌቦችን ከሀገራችን ያጥፋልን አሚን
ጀግና ነሽ ውዴ
ሽኩረን የኔ ቆንጆ
ማመን የከብዳል
ወላሂ አይችሉም መቀረፅ😅 እኔም እዳችዉነኝ
Amen
በደብ የመደብን ባል ጠብሰሻታል ሰባት አመት አላላቺም
አላህአገራችንንሰላሙንያጣልን
ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር ማሜ ቲውብ የምትለዋን ማንን ብላችሁ ወደቻናናሌ ተቁላቁሉ
masha alaaaa alah yemiti noribet yergilish
አሚንንንን
እኔ ኦማን ሐገር 8አመቴ ወፍዬለም
አሁንም አለሺ እኔም ኦማን ነኝ ከሀይቅ ነኝ
@@hm3674 ዬትአካባቢነሽ አወ
የኔ ውድ ኦማን እኮ ብር የለውም
ወላሂ እኔም እንዲችንኝ ላኩልኝ ሱላችው አይሉኩልኝም
امين حوبي ماشءالله تبارك ءالله
ሽኩረንንንንን እማ
@@reisatube8247 አፎወን ወኢያኪ ውዴ
አረቦች ቤት እኔ ሠራሁ ትያለሸ
የማይታሰብነው ሆ
ከሚሴ ኦረሞች የኛነው የሚሉት ቤትም ርካሽ ነበር በነፃም ቢሰጡኝ ከሚሰ አልቀበል
Mashallah
❤❤
❤❤❤❤❤
አቀራረፁ ግን 👌😂
የመዳምን ቤት ነውደ ቀርፀሺ የላክሺው
😂😂😂😂
ሲመችሽመልችልኝ. ደምሪይኝ በቅን እንት ሸርእንድራረግ
እመጣለው ውዴ አብሽሪ
አይችሉበትምመሰልመቀረጽ
😍
ማአሻአላህ ያምራል አይዞሽ
Yamdami betino
😂😂😂😂😂
ውሸት አትዋሹ እንኳን አረብ ሀገር ሰባት አመት ተሰርቶ እንደዚህ ቤት ሊሰራ ቀርቶ የእንጭትም ብዙ ወጭ አለው 15 20አመት ተኑሮ እንደዚህ አልተሰራም አረብ ቤት ሽንት ቤት ጣጥቦ የባለ ሀብት ቤት ነው ሀቁ አትድከሚ
በዉሥጥ አናግሪኝ
ኧር ውሸት በ7አመት 7.5ሚሌየን አትሠሪም
አሜሪካ ነች🤔
@@wargnashbagala3575 ክክክክ
😂😂 የምር አሜሪካ
አረ ውሸት በሥባት አመት እንደት ነው
እጃ አልመስለኝም እኔም
ውሸት ያርቦችን ቤት ቤቴ ትያለሽ እሮ
😄😄
@@mekamuhammad1237 መኩ የድሮዋ ወዳጂ አለሽ ግን አይይይይይይ
@@zainaby.4716 አለሁ እህት ማነሽ
@@mekamuhammad1237 መዳም ከድጃ ነኝ
በርችልኝ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ🎉❤❤❤❤
አሚን ውድ እህቴ
❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እኔም 12 ዓመት ሰርቻለሁ አልሃምዱሊላህ ለአባቴ ቤት በገጠር 94 ቅጠል ሰርቻለሁ ለኒም ሃምሳ ስድስት ቀጠል ሰርቻለሁ ከባሌ ኒካው ከአሰሪኩ በኋላ 65 ቅጠል ሰርቻለሁ አልሃምዱሊላህ አሁን ልሄድ ሰባት ወር ቀርቶኛል ግን በእጄ ላይ ምንም ነገር የለም
ዋው ፈጣሪ ሰላሙን አንጥቶልን የጀመሽውን ያስጨርስሽ እያተንቀጠቀጠም ቢሆን አይተነዋል
መሻአላህ አላህ ጤናሽን ሰጥቶሽ የምትኖሪበት ያርግሽ ሀያቲ
ኢንሻ አላህ ዳሪበት ኳይበት ❤
አሚንንንን ውዴ
ማሻ አላህ የእኔ ጀግና ልፍቱን እና ድካሙን አውቀዋለሁ😍
በጣም ሉሌ ብቻ አልሀምዱ ሊላ
@@reisatube8247ማሻላህ ማሬ የብሎኬት ነዉጀ
ውሸት እራሱ አጠጋግተሺ ነው መዋሸት የዚህን እጥፍ እራሱ እዲህ አይነት ቤት አይሰራም እኔ 2,5 ወጪ የተደረገበት ገና ግማሺ አልሆነም እውነት ተናግሮ ቲሺ
ማሻ አላህ በጤና በፍቅር የምትኖሩ በት ያድርግሽ እህት አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ😢😢😢
ማሻአሏህ በሰላም በደስታ የምትኖሪበት ያድርግሽ ያኡክቲ
እኔምእዲሜለአባቴ ኮቻ ላይ ሰርቶልኛልበሰላምበፍቅርበጤና የምኖርበትያርገኝበሰላምለቤተሰቦቼጋርያገናኘኝ ኢሻአላህ
ማሻ አላህ በሰላም በፍቅር በጤና እምትኖሪበት ያድርግሽ የኔ ውድ
መሻአሏሕ የአፊያ የጤና ቤት ያድርገው
ዋው በጣም አሪፍ ነው ደስ ሲል ግን የት ነው ውዴ ጎበዝ ነሽ እኔስ ሰባት አመት ሰርቼ ባዶ ነኝ ገና ወደፊት እያሰብሁ ነበር ቤተሰብ ናፈቁኝ ጨምሬ ለመስራት
አብሽሪ ትሰሪዋለሽ ይሄ ኬሚሴ ነው
ማሻ አላህ በጤና በፍቂር የምትኖርበት ያድርግሽ
አሚን ዙዙዬ
ውሸት ውሎ 1.5ብልኬት ቤትየለም የመሬትዋጋነው
አይይይ እድል ታድለሽ 😭😭😭የኔዎቹ ጅቦች 9 አመቴ ለነሱም አልጠቅማቸው እያለ ተበድረው እዳ ከፋይ እሆናለሁ
አይዞሽ ውዴ የተሻለውን አላህ ይስጥሽ
አይባልም እኔም 10አመቴ ግን ይኑሩልን ክፉ አትናገሪ ንደቱ ይገባኛል ስላለሁበት ግን ሁሉም አላህ የቀደረዉ ነዉ
@@zinetmohammed5597 እር እህት ስላልደርሰብሽ ነውጂ ወላሂ ሞትን ትመኛለሽ
አብሽሪ ማማዬ እኔም ነኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ
@@የባሌሚስትነኝ ደርሶብኛል ግን ምንም ማረግ አልችል
ማሻአላህ የኔ ጀግና
እህቴ የደስታ ቤት ይሁንልሽ ስለአቀራረፁ ግን ብዙም አትናደጅ አለማወቅ ችግር የለውም ሲያቁና ሲማሩ በደንብ መቀረፅ ስለሚችሉ ማለትነው
አሚን ማሸአላህአብሸሪ እህቴ
ማሻአላህ
እህት ከነ መሬቱ ነው ለብቻው ነው
ማሽአላህ❤❤❤ጠክሪ
ማሻአሏህ
ሁለት ሚለየት የብልኬት ቤት ከሚሴ አግቸ ፈረቸ ትቸ ሀይቅ ገዛሁ
በጣም ነው የሚያናድዱት😊
መሻኣላህ
አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ንዝል ሰላም ተምራያ ማሻአላህ በረቺ
ውሸት ለምን አስፈለገ?
የመዳምን ቤት ምን አሥቀረፅሸ።ጉድ።ነወ
ማሻአላ
ማሻአላ የደሰታ ቤት ያረግልሺ ውዴ ደምሪኝ ደሞ እሺ
ማሻአላህ በጤና በሰላም ኑሪበት ሁቢ እኔም አንስታችሁ ላኩ ስል የሽቅብ ያግድም ነው እሚልኩልኝ ለካ ስልኩ ነው አውፉ ይበሉኝ እእእእ
ማሻአላህ ስት አመት ሰርተሽ ነው በደስታ የምትኖሪበት ያርግሽ
7አመትአለች
እኔም ወላሂ ኮቾ ጀምሬ ነበር ግን ምንም አልቻልኩም ደከመኝ. ስራም ጠፍ ያለሁት ሪያድ ነው ፈልጉልኝ
እሪያድነኝእፈልግልሻለሑ
እዲዚህ አይነት ቤት እኳን በቀላሉ ሠባት አመት ሊሠራ የእንጨቱ ቤት ስንት ውጣ ውረዲ አለው እና ያንች ብቻ ሳይሆን የሌሎች የማህበረሰብ ቤት ነው ሀቁን ቢናገሩት አላህም ይወዳል
እራሴው እየሰራሁ እየደከምኩ ስላየሁት ነው
ለማንኛውም የሀያት የአፊያ ቤት ያዲሮግልሺ
ከቤት ኪራይ አነሰም አደገም የራስ ቤት ይሻላል
አልሀምዱሊላህ።
የአፊያ ቤት ይሁንልሽ
መሻአላህ አላህ ይባርክልሽ
ማሻአላሕ
አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎልን
በሰላም የምትኖራበት ያድርግሽ
ኢንሻአላህ ከአላህጋር
ማሻ አላህ እህት
መሸአሏሕ💔🌹😘
ማሻአላህ ተምራ በርቺ አይዞሽ
ያቺ ነው የተምር
በርችማማየ
እኛስገናእያሰብንነውቤትለመስራትአላህያግዘንእስኪ
Anchi iyyehe yenyaa betnaw minhonsh
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ በመልካም ነገሮች ላይ የምንሰማራ ያድርገን ለሀገራችን ጠቃሚና ያድርገን ቤተሰቦቻችንን ፈጣሪ የጠብቅልን አሞየ ኢቶጲያን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ጠንቅ አሸባሪ ሌቦችን ከሀገራችን ያጥፋልን አሚን
ጀግና ነሽ ውዴ
ሽኩረን የኔ ቆንጆ
ማመን የከብዳል
ወላሂ አይችሉም መቀረፅ😅 እኔም እዳችዉነኝ
Amen
በደብ የመደብን ባል ጠብሰሻታል ሰባት አመት አላላቺም
አላህአገራችንንሰላሙንያጣልን
ሰላም ለዚህ ቤት እንደማመር ማሜ ቲውብ የምትለዋን ማንን ብላችሁ ወደቻናናሌ ተቁላቁሉ
masha alaaaa alah yemiti noribet yergilish
አሚንንንን
እኔ ኦማን ሐገር 8አመቴ ወፍዬለም
አሁንም አለሺ እኔም ኦማን ነኝ ከሀይቅ ነኝ
@@hm3674 ዬትአካባቢነሽ አወ
የኔ ውድ ኦማን እኮ ብር የለውም
ወላሂ እኔም እንዲችንኝ ላኩልኝ ሱላችው አይሉኩልኝም
امين حوبي
ماشءالله تبارك ءالله