''ውበቷ የታየኝ ሰዎች ሲያደንቋት ነው''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 544

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 года назад +119

    አረብ ሀገር ያአለን እህቶቸ በዚህ ብዙ እንማር እባካችሁ ነገ ዛሬ አንበል በቃን ብለን ወስነን እንግባ ትዳራችን እንያዝ እንውለድ እንሳም የእውነት ስደት መቸም ቢሆን አይሞላም በቅርቡ ለመግባት አስቢያለው በፆለታችሁ አስቡኝ እራኪየ በጣም እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 3 года назад +1

      የት ነሽ ውዴ ?

    • @elsayemer2028
      @elsayemer2028 3 года назад +1

      enam yha tarik yena tarik tedgem 15 amet bhla nege zara eylkut gen agbto arfew

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 3 года назад +1

      @@elsayemer2028 በጣም ከባድ ነው የኛ ነገር ከምር

    • @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ
      @ያሳምነውፅጊልጅያሳምነውፅ 3 года назад +4

      ምን ሀገር አለን ብለሽ ነው እኔ ስተስፋ ቁርጨለው በሀገራ ችግር😭😭😭😭 የሰው ልጅ ተመርጦ የሚገደልበት ኢትዮጵያ ብቻ ናት
      ሀገሬ ውስጥ የተወለዲትም በየጨካው እየተሰቃዩ
      የህን እያየን ምንው ባልተፈጠርኩኝ ያስብላን 😭😭😭

    • @filohaysh3395
      @filohaysh3395 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @alwafimerja
    @alwafimerja 3 года назад +17

    ወይ ሰሌ እንዲህ ተለውጠህ ማየቴ ደስ ብሎኛል አምባሳደር ግቢ ቲያትር ስንሰራ ከኛ ጋ አትጠፋም ነበር ከፍተኛ ለውጥ ነው ያመጣህው 👍ደግ ትሁት ምርጥ ሰው ነህ ትዳርህ ልጆችህ ይባረኩልህ

  • @ንጋትናሀያዕ
    @ንጋትናሀያዕ 3 года назад +25

    ውበትንም ባህሪንም አላህ አሟልቶ ሰጥቶሻል ህይወቱን በቆንጅዬ ልጆች አሳምረሽለታል ጀግና ሴት ነሽ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 года назад +109

    ሰው ቢኖር የሚያምረው በሃገሩ
    ወልዶ ቢያሳድግ የሚያምርበት በሃገሩ
    ቢራብ ቢጠማ ቢያምር ቢያስጠላ በሃገሩ ስንቱ እናም ጸልዩ ሥለ ሃገራችሁ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለእናንተም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

    • @genettube1107
      @genettube1107 3 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @entyew3204
      @entyew3204 3 года назад +1

      Amen 🙏🏼 Agerachenen & Hezebachenen Egezabeher yreda

    • @astera766
      @astera766 3 года назад

      ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ💚💛❤️❤️❤️❤️❤️❣️❣️❣️❣️

  • @MohammedAhmedteka
    @MohammedAhmedteka 3 года назад +2

    እጅግ ደስ የሚል ስብዕና ፣ትዳር በዚህ መልኩ ሲረዳዱበት እንዴት ደስ ይላል! ስንቶች መግባባት ሳይችሉ የተሻለ መኖር ሲችሉ አፍርሰዉት ይሆን ? እጅግ አስተማሪ ነው! አዋጅ የትዳር ሚስጥሩ መተጋገዝ ፣መረዳዳትና መከባበር እንደሆነ ሃገረኛ ምሳሌዎቻችን እነሆ! መኖር የምንሻዉን መኖር የምንችለው በተመኘነው ልክ ሳይሆን ማድረግ በምንችለው ልክ መሆኑን እህታችን አሳይታናለችና እናመሰግናታለን!!! ለራሴ ትምህርትን አገኝቼበታለሁኝ ምናልባት በማይረባ ነገር በቋፍ ላላችሁ ወገኖች ይህ ወሳኝ ትምህርት አለዉና ተጠቀሙበት !!!

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 3 года назад +18

    እሷ ማህደር አሰፋን እሱ ጌድዮን ዳንኤልን ይመስላሉ ❤️😍
    አይለያችሁ❤️❤️
    ራኪ እናመሰግናለን🙏❤️

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад +94

    እንደ ትዳር ምን ደስ የሚል ነገር አለ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ። ራኬብ ቆንጆ ስለምታቀርቢልን ሁሉ እናመሰግንሻለን።ባሁን ሰአት ከሰለቸኝ ነገር እውነተኛ ፍቅር የለም የምትሉ ይሄው ራኪ የስንቱን ምርጥ ትዳር አሳየችን ስለዚ እውነተኛ ፍቅር አለ ትዳር አለ አልሞተም።

  • @bertukabertukan9392
    @bertukabertukan9392 3 года назад

    እረ አድናቅህነኝ ይህአክልጠብቀህ ፈጣርጋብቻህ ይባረክ የአረብአገርትሉቁችርራቸዉይህነዉለማይሞላ

  • @እኛለኛእኛስለኛ
    @እኛለኛእኛስለኛ 3 года назад +77

    ደስ የምትል ፈንድሻ ነች ነፃነቷ!

    • @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ
      @ሙሥሊምነኝ-ወ3ቈ 3 года назад

      በጣም የሆነች ፍልቅልቅ ነገር ማሻአላህ ናት ወረቢ😍😍😍😍

  • @tigisttazara3193
    @tigisttazara3193 3 года назад +9

    በጥም ደስ ይላል ሚጡዬ ያቡና እና ሳቅሽ አሁንም አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናቹ ይባረክ መልካምነትሽ። ከፊሎሻል

  • @haymanotazemer3931
    @haymanotazemer3931 3 года назад +1

    ማነው በስደት ያለ እህት ወንድሞቸ ስለ ኢትዮጵያ ስታስቡ የምትጨነቁ እኔ ትዳሩም ምንም ቀርቶብኝ ኢትዮጵያን ስላም ያድርግልኝ

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +15

    እራኪ ግን የምር ላስተዋለው ሰው በጣም ልዩ ትምህርት አለው በተለይ የብር አቆጣጠቧ ገራሚ ነው እና እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው እምንማርበት
    ወይ እኛ ያረብ ሀገር. ሴቶች ነገ ዛሬ እያልን ኡፉ የምር በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ እሚረዳን የለም ብቻ ፈጣሪ ይርድዳን ወንድ ልጅ ደግሞ እድሜው አያሳስበውም ሴት ግን ከባድ ነው

  • @betelhemhailu6794
    @betelhemhailu6794 3 года назад +38

    እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ትምህርት ሰጪ ናቸው ራኪ ጥሩ ስራ ነው ተባረኪ

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 года назад +47

    በውጭ ለምትገኙ እህቶቼና ወንድሞቼ በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ለሀገራችሁም በሰላም ያብቃችሁ🙏

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +27

    ራኪዬዬ የኔ ዉድ ሁሌም ከምታቀርቢያቸዉ ጥንዶች ከህይወት ልምዳቸው ብዙ ነገር መማር ይቻላል በጣም ታምራላችሁ 😍 ራኪዬ በጣም እናመሰግናለን😍💯👌

  • @lolleady2775
    @lolleady2775 3 года назад +2

    ችላበታለች አጠባበሱን ፈጣሪም አሳክቶላታል !!የሱ መልካምነት እንደ ዘመኖ ወንዶች ጠባራም አይደለም !!ርጅም እድሜ ይስጠችሁ!!ስውየውም ማልካምነው 12አመት ጠበኩ አልክ !!ተስፍ ቆርጥን ከወንዶች የምትሉ ልጀች ከዚህ ተማሩ ግዜንም በአግባቡ ተጠቀሙ

  • @hana967
    @hana967 3 года назад +57

    ራኪዬ እናመሰግናለን አርብ አገር ያለን ልጆች ግን እናስተውል ላይሞላ ሕይወት ብዙነገር እናጣለን ከሁለቱም ትልቅ ትምሕርት ተምሪያለው ከባለቤቱ ገንዘብ ከሚሰጣት መቆጠቧ አድናቂዋ ነኝ ለወደፊቱ ይጠቅመኛል ።

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 3 года назад +12

    ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ዋጋዋ ከእንቁ ይበልጣል ይላል ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ እምታምሩ ቤተሰብ ነፍ አመት ያኑራቹ አምላክ ❤👏እራኬብ ምርጥ ሴት በርቺ ደስ እሚል ነው እምታቀርቢው❤❤❤👏

    • @mohammedalbeloshi6913
      @mohammedalbeloshi6913 3 года назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😍

  • @mekedesheruye8469
    @mekedesheruye8469 3 года назад +9

    ሶል እውነት ለመናገር በዚ ደረጃ ተለውጠህ በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @mellkimesewesemyeedayeteni8876
    @mellkimesewesemyeedayeteni8876 3 года назад +49

    ፍቅሩንንንን ያብዛውውው ሰው የተፃፈለትንንን ነው የሚኖረውውውው ❤❤❤

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 3 года назад +51

    ደስ እምትል ሚስት ነች ፈገግታዋ ራሱ ምግብ ነው 😘😘

    • @ETHIO-BEAUTY
      @ETHIO-BEAUTY 3 года назад

      ruclips.net/video/1AM3BhSB1ME/видео.html

  • @bekind8472
    @bekind8472 3 года назад +1

    ደስ የምትሉ ባልና ሚስት::ለልጆቻችሁ የሚጠቅመው በልጆቻችሁ ጉዳይ ፌለፌታቸው ምንም ይሁን አንድ አይነት አስተሳሰብ መሆን አለባችሁ: አንዳችሁ ስትቆጡዋቸው አንዳችሁ ዝም ማለት ነው ያለባችሁ ያ ነው ለልጆቹ የሚጠቅማቸው መፀሃፍ እንጂ ስልክ አታስለምዱዋቸው ።

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 3 года назад +5

    እኔም ይሀው አላገባው የሠው ሃገር 10 አመት አለፈኝ እድሜዪ 30 አለፈ ብቻ ጤና ነው አልሀምዱሊላህ

  • @fkreyashnfale5325
    @fkreyashnfale5325 3 года назад +14

    😍😍😍😍😍😍ፈንድሻ የሆነች ሴት ስታምር አላህ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ. 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад +55

    የርቀት ሂወት ከባድ ነው ስንቱን ለያየው😭😭 ብቻ እግዚአብሔር ያለው ነው እንጅ የሚሆነው እናነተ እድለኛ ናቸሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @genettube1107
      @genettube1107 3 года назад

      ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 3 года назад +50

    ከምንም በላይ እምነትና ፍቅር ይበልጣል ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @mastiTube8080
    @mastiTube8080 3 года назад +85

    ፍቅር በርቀት ከባድ ነው ተራርቆ መኖር ከባድ ፈተና ነው የተራራቅን ሁሉ ፈጣር ያቀራርበን ፍቅሩን ያብዛላችሁ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ ።👌

    • @hana967
      @hana967 3 года назад +1

      አሜን

    • @Tube-ff2fb
      @Tube-ff2fb 3 года назад +1

      ነይ ወደ

    • @user-xd1dj5dk1u
      @user-xd1dj5dk1u 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @alem5097
      @alem5097 3 года назад +1

      ሰትጀምሪዉም. አንቺስለሆንሸ. ቀደም. ያልሽዉ. እንደጀመርሽ. ጨርሽዉ

    • @mastiTube8080
      @mastiTube8080 3 года назад +1

      @@alem5097 😂😂😂አች አይጥ ይባላል

  • @halimatube99
    @halimatube99 3 года назад

    እጀግ በጣም ሀሪፍ ት/ምረት ሰጪ ነው ፖሮግራሙ ለሁላቺንም ት/ምረት ሰጪነው ብዙ አባቶቸ የሚደረጉትነው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +12

    ትዳር የሰው ልጆች ሁሉ መሰረት ነው ግን አረብ ሀገር ሆነን የማናጣው ነገር የለም ወደን ሳይሆን እግዚአብሔር ለእኛ የሰጠው ስጦታ ነው ብዬ አምናለሀ ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ዕራኬብዬ በጣም እናመሰግናለን ማስተማሪያ ይሆናል ብለሽ ስላቀረብሽልኝ

  • @soniajonathan7618
    @soniajonathan7618 3 года назад

    በጣም ጥሩ ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🙏ነገር ግን አባት ሲቆጣ አትቆጣ አናት ሰትቆጣ አትቆጪ የሚሉ ሰዎች ለ ልጆቻቸዉ መጥፎ ነገርን አያሰቀመጡ ነዉ የሚሄዱት በልጆቹ ዙሪያ የማያሰማማችሁ ነገር ቢኖር አንኮን ሁለታችሁ ለብቻችሁ መነጋገር አንጂ ልጅ ፊት የምታደርጉት ነገር ዋጋ ያሰከፍላችኃል አንዳንድ ሰዎች ልጅን ማሞላቀ ቅ የ ጥሩ ሰነምግባር ወይም የፍሪደም ምልክት አርገዉ ያዮታል ነገር ግን ልጆቻችሁን አየበደላችሁ አንደሆን ተርዱት ‼️‼️‼️

  • @michaelkdejene7336
    @michaelkdejene7336 3 года назад +2

    መልካም ሴት ለባሏ አክሊል ናት እንደሚል ቅዱስ መፅሀፍ በአክሊልነትሽ ያቆይሽ አንተም ሚሽትህ ሀገርህ እናትህ እህትህ ልጅህ ናትን ተንከባከባት ደግሞስ ህይወት ይህስ አይደል ደስ እሚል ትዳር ነው ያላችሁ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ !ደግሞ ስታኮርፍ እባክህ አታኩርፋት አናግራት ካላንተ ማን አላት

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ወይ አረብ ሀገር እይ የኛ ነገር ነገ ዛሬ እያልን እዲ ንው ሂወት ሞልቶ ላይሞላ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እህቶች እናስተውሉ ሁሉም በግዜ ንው የሚያምረው እግዚአብሔር እርዳን የልባችንመሻት ሥጠን አገራችንስላም አድርግ እራኪብ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @tenad7309
    @tenad7309 3 года назад +15

    ዋዉ ስታምሩ🌺♥️ልጆቻችሁ ትዳራችሁ ይባረክ🙏🏾

  • @seadaabera4805
    @seadaabera4805 3 года назад

    ወይ በጣም የሚያምሩ ጥዶች ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ እህት እራኪብ የምታቀርቢው ፖሮግራም በጣም አስተማሪ ናቸው ጠክሪ

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 года назад

    Bewunet endih yale yebeteseb Fikir
    Amlake hoy Lenem yasegnal
    Allah Ayileyachu
    Yefikir rig benante yitayal
    Lijochachihunim Allah yibarkilachu

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 3 года назад +20

    ዋው በጣም የሚያምር ቤተሰብ።እውነት ሁሉም የሚመኘው አይነት ቤተሰብ ።መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ።ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝቦቿ ይሁን።ያረብ

    • @samirah4673
      @samirah4673 3 года назад

      አሜን 🥺🥺🥺አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲

    • @tselotedaniel9343
      @tselotedaniel9343 3 года назад +1

      የምትመሰገኑ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፍቅረኞች አብዝቶ ጌታ እግዚአብሔር የሰባርካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
      @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 3 года назад +1

      አሚንንን ያረብብብ

    • @yesuf6294
      @yesuf6294 3 года назад

      ትክክል

  • @benyamkebede1168
    @benyamkebede1168 2 года назад

    ጥላሁን ገሰሰ እደዘፈነው “ በዋዛ አይፈታም እውነተኛ ፍቅር “ የአብሀም የሳራ ይሁን ጋብቻቹሁ god bless you .You beautiful like America

  • @hayatihayati5792
    @hayatihayati5792 3 года назад +52

    ማህደር አሰፋን ትመስላለች ልበል ያች ቀጭን ናት ይች ወፈር ትላለች እንጅ

    • @መዲነኝህልሜንናፋቂ
      @መዲነኝህልሜንናፋቂ 3 года назад +1

      አዎ ትመስላለች

    • @meronhabeshawit2461
      @meronhabeshawit2461 3 года назад +1

      አዎ ከምር እኔም ተመሳስላብኛለች ፊቷን

    • @kaze3910
      @kaze3910 3 года назад

      ሰለሞን ( በቅጽልስምህ ነው የምንተዋወቀው አዲስ አለም)በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለዚህ አበቃህ እዃንም ደስ አለህ የድሮው ጓደኛህ ነኝ ካሣ ተስፋዬ

    • @be8cab
      @be8cab 3 года назад

      ትክክል ነሽ። ይች ግን የደስ ደስ አላት።

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 3 года назад +4

    ራኪዬ ፈጣሪ ዘመንሽን ይበርክልሽ ለእሱም የአብረሃም እና የሳራ ትዳሪ ይሁንላቸዉ

  • @lizaddisberhe7234
    @lizaddisberhe7234 3 года назад +3

    Wow I love ❤️ ur life Both u have nice personalty

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 3 года назад

    Kemenem belaye tedare weset megebabat ena communication betam wesagne new tedarachehu yasekenal egezyabeher yebarekachehu

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 года назад +1

    እግዛቤር ያግዚሽ የእኔ ሴት ወዘሮው ለብዙ ሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 года назад +6

    በጣም ደስ ትላላችሁ በእውነት የምትደነቅ ሴት ናት እግዚአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ልጆቻችሁም ይደጉ ይባረኩ ።

  • @TGST645
    @TGST645 3 года назад +9

    ደስ የምትል ሴት በኢየሱስ ስም ጌታ ትዳርቹሁን ይባርካላቸሁ

  • @tihtnazewdu8669
    @tihtnazewdu8669 3 года назад +41

    Wow this is what happen when you marry, the woman who loves you and the man who is responsible, you both are lucky 😍. I learned a lot from your saving habits I am extravagant 😄 . God bless you

  • @ethiomereb3030
    @ethiomereb3030 3 года назад +9

    ታስታውቃለች ምርጥ ነቷ። ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ።

  • @newethiopianmom136
    @newethiopianmom136 3 года назад +8

    አፍሶዋል honestly she is very beautiful and ደርበብ ያለች

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 года назад +2

    ወለዬዋ የደሴ ቆንጆ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

  • @بنتمحمدامين
    @بنتمحمدامين 3 года назад +4

    ማሻ አላህ ታምራላችሁ አላህ ለሁላችንም መልካሙን ትዳር ይወፍቀን

  • @marylamb8926
    @marylamb8926 3 года назад +24

    ራኬብ አስተማሪ ብሮግራም ነዉ።በስደት ያላችሁ እህቶቼ ፍቅረኛ ኖራችሁ የምትሄድ ወስናቹ ተመለሱ ስትባሉ ተነስታችሁ መሄድ ነዉ ሁሌ ብትሰሩ አይሞላም የሁሳኔ ሰዉ ሁኑ

    • @etube2729
      @etube2729 3 года назад +1

      Tanx my sis

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 3 года назад

      እውነት አንዷ እኔ ነኝ እየተንከራፈፍኩ ያለሁት

    • @marylamb8926
      @marylamb8926 3 года назад +1

      @@haymiyehanaehethaymiyehana7952 የኔ እህት አንቺም ነገ ዛሬ ሳትሂ እርምጃ ዉሰጂ እድሜ ቆሞ አይጠብቀንም በሰላም አገር ገብቶ ከቤተሰብምጋ መቀላቀል የመሰለ ነገር የለም

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 года назад +7

    You guys are blessed 🙏🏽👌💯 Thank you Rakiye 🙏🏽

  • @yisakabelo1708
    @yisakabelo1708 3 года назад +3

    Wowwww just mazing family u are luck she have good attitud thank u for that God bless ur guys more and more

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 года назад +31

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ስብከት ይዘናል ይቀላቀሉን

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 3 года назад +14

    ኢላሂ ፍረጃክ ቀረብ አረገልን ለወሎ ህዝብ😭አሁንስ አልቻልኩም እኔስ 😭ውድ እህቶች እስኪ ዱዋ አረጉ ለወሎ ህዝብ🌹እዳትረሱ ላስታውሳቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ሞታችን መቼ እደሆን አናውቅም ኸይር ነገር እንማማር

  • @loveyou627
    @loveyou627 3 года назад +6

    ትዳራቸውን እግዚአብሔር የባረክላቸዉ ❤️🙏🏻አቶ ሰለማነ የቀድሞው ጓደኛክ በስድትሀገር እንተዋወቅ ነበር አንድ አካባቢ ነበር የምንሠራ በሁኑ ስአት በሒውት እንደሊለቸ ሰምቻለው 🥲🙏🏻

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 года назад +6

    ጥሩ ነው ነገር ግን ልጆችን ማቅበጥም በልጆች ላይም መጮህ ሁለቱም ትክክል አይደለም። ጥንቃቄ አድርጉ። ከቻላችሁ የልጆች አስተዳደግ መጽሀፍ እንብቡ። በተቻላችሁ መጠን በልጆቻችሁ ፊት አትጣሉ፣ አትጨቃጨቁ። ልዑል እግዚአብሔር ህይወታችሁ ይባርክ። በጸሎት ትጉ።

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 3 года назад +9

    እግዚብሔር ትዳራችሁን ይባርክ መልካም ሚስት ከእግዚአብሔር ነው የምትሰጠው ተባረኩ

  • @ginanelly6235
    @ginanelly6235 3 года назад +1

    God bless you Thank you raki

  • @leyamark3916
    @leyamark3916 3 года назад +6

    She is so gorgeous plus she got very nice behavior 😍😍

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 3 года назад

    ራኬብየ ስወድሽ ግን አልከታተልም ጥሩ ሁኔታ ላይ ስላላደለሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ብቻ.ደስይላል የኔ ቆንጆ
    💕💕💕

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 3 года назад +31

    ድንቅ ሚስት ነው እግዚያብሄር የሰጠህ ሊያውም ከመልክ ጋር እንደዚች አይነቷንማ እመቤቴ ብሎ ነው መኖር ብቻ ታምራላችሁ ተባረኩ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +2

    ዋውውው በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ልጆቻችውን ያሳድግልችው ፈቅራችውም ብዝት ብዝትዝት ይበልላችው

  • @elizabethteklu5954
    @elizabethteklu5954 3 года назад

    ስሌ በጣም ደስ ትላላቸህ በጣም ደስ ትላላቸህ በእዉነት የተባረከ ትዳር ነዉ ያለህ በጣም ደስ ብሎኛል ቀሪዉን ዘመንህን ከመላዉ ቤተሰብህጋ ተባረኩ ካስታወስከኝ ኤልሲ ከአሻም ቲቪ አሁን አገር ቤት አይደለሁም ታዉቃለህ ተመልሻለሁ በጣም ጎበዝና ታታሪና በስራህ ታማኝ ነበርክ ጎበዝ ነህ እንክዋንም እንዳንተ ጎበዝና ታታሪ በመሆንዋ በእዉነት በትዳራቹህ ተባርካቹሀል በግቱ ተባረኩ

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 года назад +9

    ሶልዬ ምርጥ ሰው 😍 happy to see u

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 3 года назад +3

    ራኪ እንኳን ደህና መጣሽ
    እንግዶችሽ ዋውውውው
    መጠረሻችሁን ያሳምረው ግን ከቤተክርስቲያን እትጥፉ ከፀበል አትራቁ የኛ ሰው ግራኝ ነው የሰው ሰላም አይወደም
    ወደ አረብ ሀገር ስንመለስ እእእእእእ😭😭
    ወይ አይሞላ ወይ አይጎድል የሰው ሀገር ኑሮ ጉድ አፋ

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 3 года назад +4

    ራኪ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፊ አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያቀረብሽው እናመሰግናለን ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን ባላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ ።

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 3 года назад +3

    ኮፊደንሷ ደስ ይላል ፍቅራቹህ በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 года назад +2

    ዋው ሲያምሩ ሁለቱንም ፊልም ላይ አውቃቸዋለው በሉ የሀርብ ችኮች ወደ ሀገር እኔም ልገባ እያሰብኩ ነው

  • @Now2296
    @Now2296 3 года назад +4

    Happy wife is Happy life god bless🙏👌

  • @Jerrycity00
    @Jerrycity00 3 года назад

    Lijochun gin betam makbetwa new meselegne tinish ke siriat saywetu aykerum abiso wendun asetekakiyiw yene fendisha

  • @sisay78
    @sisay78 3 года назад +4

    ብልህ ሴት ነሽ እህቴ እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን በርቱ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts 3 года назад +4

    ውጭ ወጥቶ ሳይሰሩ እንዲህ ከአስቤዛ አብቃቅቶ መቆጠብ በጣም ይገርማል ሳላደንቅሽ ኣላልፍም ቆንጅዬ አንቺ ቢዝነስ ብትጀምሪ ሁላ የሚሳካል ይመስለኛል

  • @azebogubamichael7082
    @azebogubamichael7082 3 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ፕሮግራም
    ጎበዞች ባለትዳሮች
    እዝጊኣብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
    በተለይ ለትዳሩ እንደዚሁ
    የሚንከባከብ ብዝት ያድርግል
    ደስታ የሞላት ኣለም እንድትሆንልን👍👍😍🤩❤️❤️🌹🌹

  • @lindaferdi4821
    @lindaferdi4821 3 года назад +1

    Beutiful and wise women

  • @eldanatube68
    @eldanatube68 3 года назад +2

    እዴት ደስ እደሚሉ በማርያም

  • @sosiyemaryamlej5025
    @sosiyemaryamlej5025 3 года назад +4

    በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላቹ ውድ የስደት እህቶቼ ግዛችንን አጨርስ በሰው ሀገር የእውነት

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 3 года назад +9

    ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ራኪ ምርጥ ቤተሰቦች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን እጅግ አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ለሁላችሁም እረጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @SARAYOUTUBE-c1p
    @SARAYOUTUBE-c1p 3 года назад +10

    እናመስግናለን ራኪዬ ጥሩ ትምህርት

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነሽ። እባክሽን ውፍረትሽን ቀንሽ ይህን የመሰለ ውበትሽን ተጠቀሚበት።

  • @bertukanyebabe4080
    @bertukanyebabe4080 2 года назад

    ጎበዝ እናቴ በርችልኝ ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 3 года назад +2

    ሰታም የበለጠ የሶ ግልፅነት መልካም የፍቅር ዘመን ተመኝውላቹ ሰውካሰበው የፈጣሪ ፍቃድ ይበልጣል ተባረኩ

  • @ሜሪተቻለ
    @ሜሪተቻለ 3 года назад +1

    አምላኬ አደራህን ከማፈቅርው ከሚያፈቅረኜ ፍቅረኛዬ በቅርብ አገናኘኜ 🙏እውነት ዛሬ ነገ ስንል ቡዙ እናጣለን አይ ስደት 😌

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад +3

    ጥሩ አንድነት ነዉ ደሰ ይላል ግን ለልጁ በዚህ እድሜዉ ሰልክ አታሰለምዱት ሰነምግባር የሚባለዉን አሰተምሩት ቀሪዉ ዘመናችሁን እግዛብሄር ይባርክላችሁ

  • @eri5506
    @eri5506 3 года назад +5

    🇪🇷🙏betam Des yemtlu family egziabher ybarkachu

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 года назад +20

    እኔ ሁልጊዜ የምለው ነገር አለ.. ምንም ቢሆን ወንዱ ለትዳሩ የዋህና ግልፅ ከሆነ ቤት ጠንክሮ ይገነባል። ሴቶች(ሚስት) አንዴ ካገባችና በተለይ ልጆች ከወለደች በኋላ አስቸጋሪ አትሆንም፣ ቢኖሩም በቁጥር አናሳ ናቸው።

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 3 года назад +4

    እስስስስዬዬዬዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስስስ ትላላችሁ

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 3 года назад

    ራኪዬ thank you for sharing this. በተለይ ሴቶች ባሎችን አክብሩ፣እንደንጉስ ተንከባከቡት ምክንያቱም እሱነውና ለህይወታቹ መስመር አብሯቹ በአንድ ጣራስር እየኖረያለው እንጂ ቦይ ፍሬንድ የሚባለው አይደለም። remember ቦይ ፍሬንድ ጥሎ ይሂድ ያግባ አይታወቅም፣ ባል ግን ባል ነው ፣ ወስኖ የህይወትን መስመር ከናንተጋር የጀመረ ኩሩ ባላቹ ነው ስለዚህ አክብሩት፣ ውደዱት፣ አታበሳጩት፣ ከፍ ከፍ አድርጉት፣ ግርማ ሞገሱ የሚጨምረው እናንተ ስታከብሩት ፣ ስታዳምጡት፣ አስተዋይ ስትሆኑለት፣ ነገሮችን understand ስታደርጉ፣ ልበ ቅን ስትሆኑለት ነውና ስለዚህ በእጅ ያለ ወርቅ አይነት ነገር እንዳታደርጉት አደራ እወቁበት።

  • @mariameles5436
    @mariameles5436 2 года назад

    beautiful lady.

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 3 года назад

    ደስ የምትል ደርባባ ሴት አምላክ ያኑርልክ

  • @Talk-about-Life
    @Talk-about-Life 3 года назад +16

    ራኬብ you got a good taste to love story that can catch your fan's attitude 💕

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 года назад

    ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁ ፍቅር በፍቅር ያድርግላችሁ ልጁቻችሁን ያሳድግላችሁ ፈጣሩ ♥♥♥♥

  • @see21-t8h
    @see21-t8h 3 года назад +3

    ሁሉም እናት ለልጇ ሁሉም እህት ለወንድሟ የሚመኟት አይነት ጥሩ ሚስት

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 3 года назад

    Oh beautiful family both of you amazing actually my husband is my best friend and good father too oh my heart melt oh God bless u guys

  • @elizabethteklu5954
    @elizabethteklu5954 3 года назад +2

    I am so Happy for you guys. God bless you

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 3 года назад +1

    የሚገርመው እናንተን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በተለይ ከቤተሰብ ከወዳጅ ከጓደኛ መግቢያችሁን መውጫችሁን የልብ ትርታችሁን በሰይጣናዊና በቅናት አመለካከት እንደ ወተት ዝምብ ጥልቅ ከሚል አሳባቂ እናንተ ተጠበቁ ተጠንቀቁ የሩቁን አሳባቂ እግዚአብሔር ይጠብቃችኋል የአረቧ ሀገር እጮኛ የደረሳት ሎተሪዋን በአረብ ማሸን ስላጠበችው ባለችበት እግዚአብሔር ይጠብቃት ሌሎቹ እህቶቻችን ከእሷ ተማሩ

  • @NewNew-lo5ev
    @NewNew-lo5ev 3 года назад

    Hunet bexam das telalachuw rakebeye yene konjo enem ka sedat malse bete gebezeshalow yene konjo agarachen salam yergelen

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 3 года назад

    መሻለህ:ደስ:ስትሉ👍👍👍👍👍👍👍

  • @amentube5
    @amentube5 3 года назад +16

    *የርቀት ፍቅር ከባድ ነው አንድ ላይ መሆናቹ ደስ ይላል መልካሙን ሁሉ እመኝላችዋለው*

    • @asterberhe6061
      @asterberhe6061 3 года назад +1

      የምን የርቀት ነው 🙄 የራቀችውማ አመለጣት እኮ 😢

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 3 года назад

      በጣም እህት የልብ ህመም ነው እኔ ግራ ገብቶኛል

    • @amentube5
      @amentube5 3 года назад +2

      @@hewetdestaw3817 ፈጣሪ ካንቺ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @hewetdestaw3817
      @hewetdestaw3817 3 года назад

      @@amentube5 አሜን እህቴ አመስግናለሁ

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 3 года назад

    Wow dnk beteseb des stlu egziabher erejim edme ketena gar ystachuh

  • @Dave-kc1jb
    @Dave-kc1jb 3 года назад +25

    እጅግ ደስ የምትሉ ፍቅር የሆናችሁ ጥንዶች፡፡ የአብርሃምና የሣራ ትዳር ይሁንላችሁ፡፡♥️♥️😍😍🥰🥰