yekrta gen gaztegnaw 4te eyna mebalew ande like be orthodox betkistyan ye 4tu gubye temhrt temrw atenakew lemastemar yebku lemalet enji ke temetamachew betache 2 techemari ayn yalew malet adelm please yeha disrespect new demo sent negr yanbebk sew kehonk yematakewn zem yebalale enji ye sehtet mels aymelsm.
It is a very impressive interview. Adam is a thinker, not a conventional writer!!!!
አዳሙ... A gifted man!!💞
አዳም ረታ ስወድህ። የ መጸሀፎችህ አድናቂ ነኝ።
Thank you New perspective
😂አዳምየ የኔ መረቅ የኔ ባል❤
Your characters really affected my life
ወይኔ አለቀ.....
ጭጋግና ጠል....አዳም አዋቷል
Berchi inenim beteseb argign😘
አዳም ገራሚ ሰው...እድሜህን ያርዝመው። ጽሑፎችህን ሳነብ ምን እንደሚሰማኝ ልንገርህ?... ሴት ሆነህ የምታውቅ (ኮረዳም፣ ወጣትም፣ ባልቴትም...)፤ ውሻም ሆነህ የምታውቅ... ብዙ ነገር ሆነህ የምታውቅ... አሁን ግን ሚስጥሩን ደረስኩበት የመጀመሪያው ሰው (አዳም) ነህ አይደል!?😂 ብትሆን ነው ትዝብትህ እንዲህ የጠለቀው። እድሜ ይስጠን እንጂ አንድ ቀን ያለህበት መጥቸ ሳላይህ (ሳልጎበኝህ) አልቀርም።
የምንወድድህና የምናከብርህ አዳም ረታ፥
ተተኪዎችን/ተከታዮችን/የስነጽሑፍ ፍቅር ያላቸውን በዩኒቨርሲቲ/ተቋም ደረጃ ለማስተማር ሃሳቡ የለህም? (በቋሚነት ባይሆን እንኳን በተጋባዥነት)
ምንም እንኳን ይህ ዝግጅት የቆየ ቢሆንም ደራሲ አዳሙ ን በችሎታው ማድነቅ ግድ ነው እውነት ነው .ደራሲ እንደወረደ መጣለትን የሚፅፍ ነው ብሎ ፊነት እንደሌለው እንደሌለበት ግን መቁጠር መሰልጠን አይደለም፡፡ ስለ ልደታ ያወራችሁትም ግምትና ደካማ ነው ሀላፊነት ማጣትንም ያሳያል. የውጪን አምልኮ ስህተትን ሁሉ ማግበስበስን እንደ ዕውቀት መቁጠር ገንግኗል እላለሁ.በዚህ ዘመን እንደዚህ ማሰብ እን ደ አላዋቂ ቢያስቆጥር ደራሲ ግን ሀላፊነት የሚሰማው መሆን ይኖርበታል ይህን ካልለ ግን ቦታና ታዳሚውን ቢመርጥ.
የዘመናችን ታላቁ የጥበብ ሰውን አዳምን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
eski ye tewoderosen reserch lakuligne
እስኪ ፈርጣማ ልብወለድ ልቀቅብን-አዳም...
ስሙ አዳም ሳይሆን እራሱ እንዳለው አዳሙ ነው!!
Anybody has contact number for Adam Reta
Use our email for any request!
addiskignit@gmail.com
?????????????
አዳም ተወልዶ ያደገው ዶሮ ማነቂያ ሰፈር አይደለም!!
yekrta gen gaztegnaw 4te eyna mebalew ande like be orthodox betkistyan ye 4tu gubye temhrt temrw atenakew lemastemar yebku lemalet enji ke temetamachew betache 2 techemari ayn yalew malet adelm please yeha disrespect new demo sent negr yanbebk sew kehonk yematakewn zem yebalale enji ye sehtet mels aymelsm.
አዳም ጤንነትን ከደስታ ጋር ከልቤ እመኝልሀለሁ በጣም አከብርሀለሁ እውድሀለሁ