ትረካ ~ ልፎ (Lfo) ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Radio Addis Present ትረካ ~ አሕዛብ ማ'ድ ቤት በር ላይ ~ አዳም ረታ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #treka #amharicaudiobooks #Radioaddis #audiobook #ethiopian #adamreta #ethiopianzena
ደራሲ :- አዳም ረታ
ርዕስ :- ልፎ
እባክህ አዳምን❤❤❤❤
ohh Adam ❤❤❤
ምርጥ ነው ....አዳም እኮ ይለያል
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እርግት ያለ የማይረብሽ ድምፅ ሁሉንም በ አንድ ቀን አዳምጬ ጨረስኩ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ሌሎች ስራዎችንም እንጠብቃለን
አመሰግናለሁ🙏 ክብረት ይስጥልኝ!
አቤት አተራረክ ወደር የልህ እርግት ያለ እርጎ ይሆነ ልብን የሚያረሰርስ በሚደንቅ ሁኔታ በእምሮዬ መስታወት ውስጥ እንደዶክመንትሪ ፊልምእያየሁት አዳምጬ ጨረስኩ:: ክድራሴው ተራኪው ውብ ድርስት ❤❤❤
ከፀሀፊው እኩል የአንባቢው ድምፅ ነብስ ይሰርቃል!!!የእውነት ወደድኩህ
አመሰግናለሁ!🙏
በርታ በጣም ትችላለክ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ ሰምቼክ አልጠግብም አንደኛ ነክ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ!🙏
አትጠገብም ❤@@Radioaddis
👌👌👏
❤❤
👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
አሪፍ ድምፅ አለክ. ❤ ግን ከበስተ ጀርባ የምታጨውተው classic ይረብሻል.
ትረካ በዚህ ልክ ተመስጨ አዳምጨ አላቅም።
በጣም ትችላለህ።
ግራጫ ቃጭሎችን እባክህ በዚህ ድምፅህ ነፍስ ዝራበት
👏👏👏👏
❤
Thank you bro! Would you tell me the title of the background music.
you can see it in the description below.
Thank you so much!🙏
Well the music that plays when I click on the music in your description is totally different. Thanks anyway!
መች ነዉ “ህ” በ “ክ” የተለወጠው
❤❤❤