Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Yene adam. i dont have any words.Salute.
እንኳን ባንተ ዘመን ተፈጠርኩኝ አዳም 😇❤️
Ene becha aydelehum malet nw endi yemelew. Waaaaaaw.
Adam የኢትዬጵያን ሥነፅሁፍ ከፍ ያለ ደረጃ እንዲደርስ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል በባለሙያ ያፃፃፉን እና ይዘቱን በተመለከተ ብዙ ማለት ይቻላል። ነገርግን እንደአንባቢ በጥልቅ ለሚያነብ በደንብ የሚረዳው ለሌሎቹ ደግሞ አወዛጋቢ መሆኑ ለሥራው ጥራት ምስክር ነው
አዳም ረታ ህይዎት ነው ሚጽፈው ። የ እናንተ ትንታኔ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ይላልል ። እንዲህ አይነት የስነጽሁፍ ተንታኞች ያሉ አይመስለኝም ነበር ። ገለቶማ!!!
Thank you 🙏
ምርጥ ደራሲ!
በቃ መፃፍ ትችላለህ !!አዳም የኔ አንደኛ !! ያንተን መፅሀፎችን ካንበብኩ በኃላ ሌላ ማንበብ ዘጋኝ ለጊዜው ሀገር ውስጥ አይደለሁም ሻንጣዬ ውስጥ ይዤ ከመጣሁት ሁለት መፅሀፍት አንዱ መፅሀፍ ቅዱስ ሲሆን ሌላው የስንብት ቀለማትን ነው : አዳም እባክህ ቶሎ ቶሎ ፃፍ የፃፍከውም ይታተምልን እና ታሪካችንን ,ህይወታችንን ..... እናንብብ
thanks sheger!
ውይይቱ ደስስስስስስስ ይላል በአማርኛ ሆኖ ሳለ የእንግሊዝኛ ቃላቶች መብዛታቸው ፣እኛ እንዴት እንስማው ታዲያ ዲክሽነሪ እያገላበጥን ያሳዝናል
ADAM LIVES BEYOND THE HORIZON. HE IS THINKER. THAT IS WHY ONE COULD OBESERVE INCONGRUENCY BETWEEN THE INTERVIEWERS AND THE INTERVIEWEE. HE LIVES BEYOND COMMON INTERPRETATION.
❤❤❤❤❤❤
Meazi adamen teykilen
He is really wonderful author!...wow..
የምዓዛ ብሩ ሸገር ሬድዮ ትልቅ ላይበራሪ ነው: የሚያሳዝነው ግን ተከታዮቹ ሚሊየን አይሞሉም እንደ እኔ ግን ሁሉም የአማርኛ ቋንቋ ተጠቃሚ የኔ ብሎ መከታተል አለበት
አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (አዳም ረታ ጽፎት _ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው)አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል አንድ) ruclips.net/video/9sFlRyNRatc/видео.htmlአዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል ሁለት)ruclips.net/video/XVZBtG4kZwo/видео.html
I do not understand a damn thing the lady was taking about she was crazy fast
Haha true
Mdre bertaka hula igna anamnachhum yewsht tark atbetreku beteley alemayehu gelagay zeregna anten blo derasi ha ha abo lash bel
Yene adam. i dont have any words.Salute.
እንኳን ባንተ ዘመን ተፈጠርኩኝ አዳም 😇❤️
Ene becha aydelehum malet nw endi yemelew. Waaaaaaw.
Adam የኢትዬጵያን ሥነፅሁፍ ከፍ ያለ ደረጃ እንዲደርስ ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል በባለሙያ ያፃፃፉን እና ይዘቱን በተመለከተ ብዙ ማለት ይቻላል። ነገርግን እንደአንባቢ በጥልቅ ለሚያነብ በደንብ የሚረዳው ለሌሎቹ ደግሞ አወዛጋቢ መሆኑ ለሥራው ጥራት ምስክር ነው
አዳም ረታ ህይዎት ነው ሚጽፈው ። የ እናንተ ትንታኔ ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ይላልል ። እንዲህ አይነት የስነጽሁፍ ተንታኞች ያሉ አይመስለኝም ነበር ። ገለቶማ!!!
Thank you 🙏
ምርጥ ደራሲ!
በቃ መፃፍ ትችላለህ !!አዳም የኔ አንደኛ !! ያንተን መፅሀፎችን ካንበብኩ በኃላ ሌላ ማንበብ ዘጋኝ ለጊዜው ሀገር ውስጥ አይደለሁም ሻንጣዬ ውስጥ ይዤ ከመጣሁት ሁለት መፅሀፍት አንዱ መፅሀፍ ቅዱስ ሲሆን ሌላው የስንብት ቀለማትን ነው : አዳም እባክህ ቶሎ ቶሎ ፃፍ የፃፍከውም ይታተምልን እና ታሪካችንን ,ህይወታችንን ..... እናንብብ
thanks sheger!
ውይይቱ ደስስስስስስስ ይላል በአማርኛ ሆኖ ሳለ የእንግሊዝኛ ቃላቶች መብዛታቸው ፣እኛ እንዴት እንስማው ታዲያ ዲክሽነሪ እያገላበጥን ያሳዝናል
ADAM LIVES BEYOND THE HORIZON. HE IS THINKER. THAT IS WHY ONE COULD OBESERVE INCONGRUENCY BETWEEN THE INTERVIEWERS AND THE INTERVIEWEE. HE LIVES BEYOND COMMON INTERPRETATION.
❤❤❤❤❤❤
Meazi adamen teykilen
He is really wonderful author!...wow..
የምዓዛ ብሩ ሸገር ሬድዮ ትልቅ ላይበራሪ ነው: የሚያሳዝነው ግን ተከታዮቹ ሚሊየን አይሞሉም እንደ እኔ ግን ሁሉም የአማርኛ ቋንቋ ተጠቃሚ የኔ ብሎ መከታተል አለበት
አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (አዳም ረታ ጽፎት _ ተፈሪ አለሙ እንደተረከው)
አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል አንድ) ruclips.net/video/9sFlRyNRatc/видео.html
አዲስ ድሬ ቢስቢሲያ (ክፍል ሁለት)ruclips.net/video/XVZBtG4kZwo/видео.html