🛑የተንቢ ተጫወተችብን ፕሌን ላይ እራሳችን ሳትን😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 713

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 2 года назад +30

    ወይ ማርቆስ እኮ በሳቅ ነዉ የሞትገለን በጣም ታምራላችሁ ዋዉዉ ምርጥ ቤተሰብናችሁ

  • @negahtube782
    @negahtube782 2 года назад +20

    አብደላህ ኢብን አብባስ ረ.ዐ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ከሰዎች ሁሉ እጅግ በጣም ቸር ነበሩ ይበልጥ ቸሩ የሚሆኑት ደግሞ በረመዷን ወር ጂብሪል በየጊዜው ሲገናኛቸው ነበር፡፡ ጂብሪል በረመዷን በእያንዳንዱ ሌሊት ይመጣ ነበር ቁርአንም ያስተምራቸዋልየአላህ መልዕክተኛ ዝናብ) ከምታመጣ ነፋስ ይበልጥ ቸር የሆኑ ሰው ነበሩ ቡኻሪ ዘግበውታል ቡኸሪ ዘግቦታ

  • @Ritam432
    @Ritam432 2 года назад +105

    ማርቆስ የእውነት አርት አጥና።የተፈጥሮ ተሰጥኦ አለህ።ተጠቀምበት።የኔ ምክር ነው።በተረፈ የተንቢ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ።የአለም ወርቅን ሳምልኝ።💕💕💕💕💚💛💖😘

    • @raibiyasied7940
      @raibiyasied7940 2 года назад +1

      @@marketube391 ስብስክራይ አርገኝ ማርቆስ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 года назад +1

      @@marketube391 ማርኬ ስወድህሼር አርግልኝ በማርያም

    • @zemzemzemzem6661
      @zemzemzemzem6661 2 года назад

      @@marketube391 መሪቁሲ ሲልኪኪ ዉሰብ ከለኪ ሲጠኛ

    • @FerriotWoLED
      @FerriotWoLED Год назад

      ❤😘😘👌👌🤜

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад

      የኔም ሀሳብ ነው

  • @jamilasharafa3895
    @jamilasharafa3895 2 года назад +15

    ወይኔ በጣም ክፍት ቡሎኛ ነበር በሣቅ ሞትኩ😆😆😆😆😆😆😆

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 года назад +13

    አብዬ አብዬ 😅😅😅ወይኔ በሳቅ ሽንቴ መጣ 😅😅😅😅

  • @tmd2310
    @tmd2310 2 года назад +3

    😀😀😀😀😀😀አይ ማርቆስ ገደለከን በሳቅ አድቦታ ደሞ ድጋሚ ብትሄድበት ፍራቱ ይለቅሀል😂😂😂😂😂😂

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem 2 года назад +1

    ለምድነዉ ግን ሽሮ አዘን ያልመጣልን😏😏😢

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 2 года назад +10

    አንተ አዝግ ገደልከኝ እኮ😍

  • @sofiatsofiat409
    @sofiatsofiat409 2 года назад +11

    ውይይይይ ማርቆስ በሳቅ ገደልከኝ እኮ 😄😄😄❤❤

  • @nejbahussain9936
    @nejbahussain9936 2 года назад +5

    ለመጀመርያ ጊዜ ከሆነ ያስደነግጣል የማርቆስ ግን ባሰ ለጨዋታው ድምቀት መሆን አለበት ክክክክክ

  • @masarat2998
    @masarat2998 Год назад +5

    በስደት ያለነው በሰላምላገራችን ያብቃን ስደትክፉ😢😢

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +32

    😄😄😄😄😄😄😄ማርቆስ ፈታ ነው የምታደርገኝ የለሙ ቤተሰቦች ፍቅር ናችሁ ❤🙏

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      በቅንነት ሰብሰክራያብ አድራጉኘ

    • @tube-gj7mm
      @tube-gj7mm 2 года назад

      @@abdulkerimtube5951 በቅንነት ስብስክራያብ

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 года назад +13

    እረ ማርቆስ በሳቅ ገደለኝ ውይ ምርጥ family ናቹ ነፂ በሳቅ ሞተች በባስ ከመሄድማ በፕሌን ይሻላል

  • @TegestAbra
    @TegestAbra 8 месяцев назад +1

    ጌታን እያድናቂ የኔ በጣም እንኳን ወደ ዱባይ በሰላም ገባ 😂😂😅💖💖💖

  • @sususeltetube
    @sususeltetube 2 года назад

    😃😃😃😃😃😃😃ሹፈር ወረጅ አለ አለለም ወይ መርቆስ ኡፍፍፍ በሰቅቅቅ

  • @sebli4388
    @sebli4388 2 года назад +3

    ማርኩዬ የኔ ቀበጥ የምር ፈታ ነዉ የምታደርገኝ በርታልኝ የኔ ወንድም 😘😘😘😘

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +18

    ወይ ዛሬ ማርኬ😀😀😀😀😀😀😀😀 አተ የሳቅ ምንጭ ኡፍ ሆዴ ቆሰለ 😀😀😀😀😀 በሳቅ አናናሱ አልበሰለም 😀😀😀😀😀 ኮክቴል ስሰጠው መዋጥ አቃተው ይመቻቹ ግን የኤፊን ርያክት ማየት እፈልጋለን

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 5 месяцев назад

    ወይ ማርቆስ በሳቅ ገደልከኝ ከፈረጅ ቂጦ ቾናሁም አላለም😅😅😅😂😂😂😂❤

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 2 года назад +1

    Markos ግን ሁሌም ወሬህ ሁሉ ያስቃል ወላሂ በጣም አሳኬኝ ሹፌር ወራጅ አለ ስትል እና ቲማቲም ጁሱን ቀምሼ ስለማቅ ቀድሜ ነየሳኩብህ ይመቻችሁ አባቴ 😂😂😂😂

  • @habibahabiba44
    @habibahabiba44 Год назад

    ወላሂ😢😢😢እኔም ወደ ዱባይ😂😂😂ስመጣ😂😂😂እንደዝህ😮😮😂ነበርኩ😅😅😅ስመለስ እጁልኝ እጁ😂😂😂😂

  • @zedorthodoxtube4521
    @zedorthodoxtube4521 2 года назад +5

    በጌታ ነፂን ሳይ ውስጤ ደስ ይለዋል እንኳን ክርስቲያን እህቴ ሆንሽ የሌላ ብትሆኝ እቀናነበር ❤❤❤የኔ ደርባባ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 года назад

      እኔም ስወዳት ስርዓቷ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 года назад +1

    ክክክክክ በርታ ጣፋጭ ነህ ሁላችሁም ታምራላችሁ የተቢየ የኒ ጀግና ሁላችሁንም ኸነቤተሰባችሁ ነው የምወዳችሁ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ 2 года назад +8

    አሪፍ ፈን ነው ለቤተሰባችሁ የዚህ ሁሉ ምክንያት ለምለም ናት ጎበዝ እህት አለቻችሁ ቤተሰቡዋን መስመር አስያዘች በፍቅር ኑሩ

  • @mameLove-w5b
    @mameLove-w5b 2 года назад +14

    ለሙየ ግን ለናተ እህት ሣኳን ወላሂ እናት ማለት ናት ምሬጥ እህት አለያችሁ ወላሂ ሠላማችሁን ያብዛው እሣም ወልዳ እደዚህ ይከባከቦት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      ቤተሰብ ሀኚኝ ማሬ እመልሳለሁ 😍

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 года назад

      ምርጥ ናት ለምለም

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 8 месяцев назад +1

    ሰላም ለአገርችን❤❤❤😂😂ዋወወ

  • @baqeyegetaliji8545
    @baqeyegetaliji8545 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤yekafe mirca masalaka ede 😂😂😂😂❤❤❤❤❤gen gobaz nachu yemir

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 11 месяцев назад

    😂😂😂😂ወላሂ በሳቅ😂😂😂ማርክዬ ትለያለህኮ😂😂😂😂ወላ ሞኩ😂😂😂😂

  • @MasteBelachew
    @MasteBelachew 11 месяцев назад

    ጉድ ሰራችሁኝ ዛሬ እሄነን አይ ብየ በመዳም ትኩስ ብና ደፈሁባት በስምምነት እናሳክማት የሳቅ ምንጮች😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +2

    ወይኔ ማርቆስ በሳቅ ገደልከኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወዮ

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 10 месяцев назад

    አረ ማርኬ ገደልከኝ እኮ ጌታን እንደዛሬም ስቄ አላቅም ይመችክ አቦ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 года назад +6

    አይ ማርቆስ አሳቀኝ ወተ እና ቆጮ የለመድክ ልጅ እንዴት አድርገህ የቲማቲም ጁስ ትለምዳለህ አይዞህ ይለመዳል እኛም እንደሱ ነው የልመድነው በርታ👏👍

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Год назад +2

    Yene wudochii ❤❤😂😂

  • @noorfoon2577
    @noorfoon2577 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂Marikos basaqi gadalayin😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @meseratmeserat9849
    @meseratmeserat9849 2 года назад

    Sewodachuuuuuu❤😂😂😂marekosi ante liji nagreng🤩🤩

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +2

    ማርቆሲዬ አለምስክ ዛሬ ነው ዛሬ ዎዮ በሳቅ ገደልክን 😄😄😄😍😍❤❤

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 года назад +6

    ማርቆስ አሳከኝ ክክ ፈታ ያልክ ልጅ እኮ ነህ ኮሜዲነት ብሰራ ያዋጣሀል

  • @NoorNoor-qh6bo
    @NoorNoor-qh6bo 8 месяцев назад +1

    ሆ እኛ ስቴ ተመላለስንበት 3 & 4 ሰአት ቁጭ ብለን የምንደርሰው እኛ የመዳም ቅመሞች 👍🤝💪💪💪💪

  • @SamsungA-od5ez
    @SamsungA-od5ez 8 месяцев назад

    ሹፌር ወራጂአለ😂😂😂😂😂👍👍👍ልዩነህ

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 года назад +5

    ውይ ማርቆሴ በሳቅ እኮ ነው የጨረስቁት 🤣🤣🤣😂😂😂😂❤️❤️❤️👍👍👍

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶቸ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @LemlemFikadu-f9z
    @LemlemFikadu-f9z Год назад

    ማርኬ ማሪያምን አሰከኝ ዎንድ እይደለይም እንዴ ፈር 😂😂😂

  • @mn-zh7we
    @mn-zh7we 2 года назад +3

    ቲማቲሙ ጉድ እንደ ሚያረግህ ገና ሲቀዳ ጠብቄህ ነበር እኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስቀምሰው እዛው ምንጣፍ ላይ ተፋሁት😁😁

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @KgJc-j6t
    @KgJc-j6t Год назад

    😂😂😂ወይኔ ማርክ ቀልድህ አይጠገብም ❤❤❤❤

  • @zነኘየሀይቃቀበጥ
    @zነኘየሀይቃቀበጥ 2 года назад +5

    ማሪቆስ ስወዲህኮ ይመችህ አባቴ❤

  • @selamselamye7529
    @selamselamye7529 2 года назад

    Markos bexame tachawche Lije naye 😀😀😀😀😀😀

  • @WgzssWrfdds
    @WgzssWrfdds 6 месяцев назад

    ማርክ ትለያለህ ማርያምን😂😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @AmenaShefa
    @AmenaShefa 8 месяцев назад

    😂😂😂😂😂እኝ ስት ተመለልስበተል ግን አሰቀቹኝ የምር

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ 5 месяцев назад

    😂😂😂😂😂ሁለተኛ እግረ ትሰበር ኣላለም

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እኔ ማለት ምንም ፈልጉ ወንድሜ ተከትሎ ታከለ ለወል ራሱ በጣም ያምርብሃል የምታወራው ታወጣን ትናገር ሁሉ ምርጥ ነገር ነው በደና ተሰራ battala ጎበዝ ነው ምትሰራ ሁሉ ደስ ይላል እንዴት ያስደስታል አለመስራት የኮሜዲን ብትሆን ያምርባታል

  • @ኡሙሡመያ-ጠ5ከ
    @ኡሙሡመያ-ጠ5ከ 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ ገደልከኝ ማአርቆስ

  • @Mነኝየተዋህዶልጂ
    @Mነኝየተዋህዶልጂ 2 года назад +4

    ይህልጂ በጣም ያስቀኛል ገና ሳየዉ ነዉእምስቀዉ ይመችህ ወድም ዘና አደረከኝ

  • @SadiyaDegene
    @SadiyaDegene 9 месяцев назад

    አረ ማርክ በሳቅ ገደልከን እኮ የሆክ አዝግ ብቻ ይመቻቹ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @zuzujima8758
    @zuzujima8758 2 года назад +1

    ማርቆሴ የምር ኮሚዲነህ😂😂😂😂😂😂

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 8 месяцев назад

    ማርቆስ በሳቅ ገደለኝኮ🤣🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤

  • @zuzu2370
    @zuzu2370 2 года назад +5

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀወይኔ ፈነዳሁ ማርቆስ አንተን ያገባች የታደለች ናት በሳቅ ፈታ ታደርጋለህ ደብሮኝ ነበር በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 2 года назад +2

    ወይኔ ኤፍሬም ፍጣር ሁላቹም ይጠብቃቹ ሁላነገርህ እደወድሜ ነህ ቀልቃላ ስወድህ በጣምነዉ ምታስቀኝ ነፂ የኔልዩእህት እርጋታሽ ልወድልሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ ዉዴ

  • @ኪያነኝየእናቴናፋቂ
    @ኪያነኝየእናቴናፋቂ 2 года назад +1

    መልክቴ ለነፂ ቁጭ የእህቴን ልጅ ትመስላለች ነፂ በማርያም ስልክሽን ቁጭ አድርጊልኝ እና ቴሌግራም ላይ ላላክልሽ ፎቶዋን እያት ቁጭ አቺነው

  • @እየሱስያድናልመኖሪያዬጌታ

    ነገ ትልቅ ቦታ ደርሳቹ አስመጪ ላኪ ልትሆኑ ትችላላቹ በባስ ልትሄዱ ነው ለሙዬ ጥሩ አረግሻቸው ሁሌም ባየር መሄድ አለባቸው እኛም እንሳቅ እናንተም ልመዱ

  • @sarimra
    @sarimra 6 месяцев назад

    ማነው እደኔ በማርክ በሳቅ ያለቀው 😅😅😅😅😅

  • @سميرهمحمد-خ3ظ
    @سميرهمحمد-خ3ظ 2 года назад

    ወይኔ ማርቆሴ እዴት እዳሳከኝ አልበሰለም አለ 🤣🤣🤣የመዳም ስራ አድክሞኝ ነበር ዘና አደረከኝ 👍👍👍❤️❤️❤️

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 года назад +3

    መታደል ነው ቤተሰብጋር ሽርሽር ይሁሉ በለሚነው ምርጥ እህት አለቻችሁ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 года назад +3

    አይ ማሬ አሳከኝ ለሚዮ የኔ እናት ቃል የለኝም ለለሚ

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ 4 месяца назад

    ነፀህ ገን በጣም ታሰቃለሸ😂🎉

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 9 месяцев назад

    አረማራቆስ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AhmadDoghmi-h2p
    @AhmadDoghmi-h2p 4 месяца назад

    Woyine marki amesiginalewu alalem Efaye dirsi yetnek nesuye love youu😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 2 года назад

    ክክክክክክክክክእ ማኬ መሳቅ ሳልፈልግ አሳቅከኝ😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 года назад

    ወይኔ እዛጋ እያሥመለሠው ነው አላለችም😂😂😂

  • @emukiya7490
    @emukiya7490 2 года назад

    Marikose wuyi besak gadalegn😁😁😁😂😂

  • @ተሰፋአንቁርጥ
    @ተሰፋአንቁርጥ 2 года назад +1

    ለምን ትሥቃላችሁ ሢያማቸው
    እኔ አየር ቀርቶ መኪና አልወድም ገና እንወጣለን ካሉኝ ጨቀቱ እዛም አያደርሠኚ
    እፍ በግሬ መሄድ እመርጣለሁ በመኪና ባየር ከመሄድ ግን አይቻልም በውጪ ሀገር

  • @zebiba_hussen_13
    @zebiba_hussen_13 Год назад

    የት እሄዱ ነው🙄🤔

  • @ሳለችድንግልማርያም

    ማርክ ዬኔ ቀውስ ማርያምን ስወዳቹህ ቤተሰቡን አብሶ ማርክ የሳቄ ምንጭ🤣🤣

  • @eskedareetp4314
    @eskedareetp4314 2 года назад +1

    አናናሡ አልበሠለም አላለም 😂😂😂

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 года назад

    ክክክክ በሳቅ ገደለኝ ማርቆስ ምርጥ ፋሚሊይ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mekdistube
    @mekdistube 2 года назад

    ክክክክክክ ደጋግመህ ስትቀምሰው ትለምደው አለህ እኔም እንዲህ ነበርኩ

  • @rozirozi6568
    @rozirozi6568 2 года назад

    አይ ማርቆሥ በሣቅ ገደልከኝ ወዬ አላለም ❤❤❤❤❤❤

  • @ami3506
    @ami3506 2 года назад +3

    ወይኔ አንተልጅ ፈገግ ታረገኛለህ😁😁😁😁

  • @mememe-d4q
    @mememe-d4q 8 дней назад

    Waqaa garaa qabadaa 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @zeynebkaderi6699
    @zeynebkaderi6699 2 года назад

    ማረቆስ ኮሜደን መሆን አላባት ባጣም ነዉ ሰዉን ፋታሃ ያደሪጋል😍😍😍

  • @meryemayasin5772
    @meryemayasin5772 2 года назад +2

    ወይኔ ማርቆስ በሳቅ ገድከን😂😂😂😂😂

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 года назад

      ዉዶችየ እስኪ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ

  • @zufanabebe8266
    @zufanabebe8266 2 года назад +19

    ደስተኛ ሁኑ ሁሌም ደሥ ትላላቹ ነፂ ኮፍያው👌❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад +1

      እህትየ ዴምሪኝ😍

    • @zufanabebe8266
      @zufanabebe8266 2 года назад

      እሺ ውዷ ደምሬሻለው በርች

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 2 года назад

      @@zufanabebe8266 እመጣለሁ ዉዴ 24 ስሀት ይሙላ እና 😘

    • @mekditube4748
      @mekditube4748 2 года назад

      Desi seti keninat leras new demireg 🙏

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 2 года назад

    ከይት ወደይት ነው?

  • @akezaaberha3502
    @akezaaberha3502 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ማሪክ 😂😂😂😂

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 2 года назад

    ወዬኔ በሳቆ ሞትኩኝ አብዬ አብየሠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የዞርቢ

  • @khadejahhussain8985
    @khadejahhussain8985 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +2

    ደስ ስትሉ ለሀገራችን ፀልዩ ውዶች ማሻላህ ኑሩ ፈጣሪሰላሙንያምጣልን

  • @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ
    @ዜድየረሡልወዳጂ-ኸ2ጠ 2 года назад +4

    ደስትላላችሁ እረማርቆስ በሳቅ🤣🤣🥰🥰👍

  • @hanantube5024
    @hanantube5024 2 года назад

    Ate komedi yehonki liji 🤣🤣🤣🤣

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 года назад

    ዋርሳዬ ምን ተፈጠረ ወዬ የሳቄ ምንጭ እኮ ነህ 😂😂😂😂

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 5 месяцев назад

    ሞትኩ በሳቅ😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @TuBE-iz8gw
    @TuBE-iz8gw 2 года назад

    ማርቆስ ግን በሳቅገደልከን ውይ ለሙ ብሩኬ ክክክክክ ትማቲም በማነስ ላለበት አሪፍ ነው ማርቆሴ ክክክክክክክክክ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 года назад

    እኔምልክ ፍልፍሉ ዘመድህነዉእዴ በሳቅገደልከኚ እኻን ቀልደህ ሳይህራሱ ሳቄይመጣል😀😀😀😀😀😀

  • @Bnana-j1y
    @Bnana-j1y Год назад

    😂😂😂😂እረ ወይኔ በሳቅ ገደለኝ የምር

  • @zedhabeshawit942
    @zedhabeshawit942 2 года назад

    ማርኮስ የእውነት ወዴ መዳም ቤት ሄድክዴ😂😂😂

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 10 месяцев назад

    መርቆስ ስልጥኛ ስያወረ🥰🥰😘😂❤

  • @ikramtsegaye9082
    @ikramtsegaye9082 2 года назад

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ሹፌር ወራጅ አለ አላለም 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @salams4912
    @salams4912 2 года назад

    እባየን አሥጨረሥከኝ ማርያምን በሥማም ወሬህ ሢጣፍጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁህ ክክክክክ

  • @TsehayAragaw-z8s
    @TsehayAragaw-z8s 9 месяцев назад

    markos keldh aytegebm ❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +2

    ወይኔ ማርቆስ እኮ ትችልበታለክ በሳቅ አፈረስከኝ

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 2 года назад

    ማርቆስ በሳቅ ገደለኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yamiaebebe4744
    @yamiaebebe4744 2 года назад +2

    Woow Markay I can't stop Lough. So Comedian. God 🙏 bless you all.

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy Год назад

    ክክክክኮኮኮኮኮ ሹፍርርር ወራጅ አለ ካካካ እደ ዛሬ ሥቄ አላቅም