ራስን መግዛት በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Rasen Megzat Deacon Ashenafi Mekonnen

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 52

  • @sentialmaz8324
    @sentialmaz8324 2 года назад +1

    ashuye abate አባቴ እኔ ምን ቃል የለኝም ሁልጌዜ የማታስተምርው ትምህርት ይደንቀኛል
    ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ ቃል ነው ምታካፈለን የሚጽናና አለምን የሚያስንቅ ወደ እግዚአብሔር የሚያሳድግ ነው ዘመንህ ይባርክ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ በምታናገርው ቃል አለም ሁሉ በአብ አንድያ ልጅ አምኖ እንዲን ጌታ መልካም ፍቃድ ይሁን
    9

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን
    በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ኣሜን
    በእውነት አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኣሜን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልዎት አሜን
    ለእኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል በይወት እንድንኖረው የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን/፫
    ድንቅ ትምህርት በእውነት

  • @beli3138
    @beli3138 Месяц назад

    አባታችን።መምሕሪ።ፅጋውትይባዛልኝ።አሜን

  • @csrffgddggdrt4180
    @csrffgddggdrt4180 6 лет назад +13

    አሜን አሜን አሜን በአባታችን ላይ አድሮ ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደ ማርና ወተት የሚጣፍጠውን ቃል ለመገቡን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ እኛም የሰማነውን አምላክ በልባችን ሰሌዳ ላይ ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን ፈጣሪ ይርዳን አምላኬ ሆይ የምንፈስ ፍሬወችን በእኔ በደካማዋ ልጅህ ውስጥ አሳድርብኝ እራሴን እድገዛ አግዘኝ ጉልበቴ አንተ ነህና ጉልበት ሁነኝ አሜን ።

    • @eeoj4141
      @eeoj4141 6 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @abebewoldmariam4845
    @abebewoldmariam4845 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ጨምሮ ያሳውቆት ! ትምህርቶን ! ረጋ ብዬ ደጋግሜ በማዳመጥና በተጨማሪ በማንበብ የራሴ አደርገው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን !

  • @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ
    @ተመስገንጌታዬ-ቸ6የ 6 лет назад +9

    አባቴ እኔ ምን ቃል የለኝም ሁልጌዜ የማታስተምርው ትምህርት ይደንቀኛል
    ከማር የበለጠ የሚጣፍጥ ቃል ነው ምታካፈለን የሚጽናና አለምን የሚያስንቅ ወደ እግዚአብሔር የሚያሳድግ ነው ዘመንህ ይባርክ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን የበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ በምታናገርው ቃል አለም ሁሉ በአብ አንድያ ልጅ አምኖ እንዲን ጌታ መልካም ፍቃድ ይሁን

    • @yerufael9487
      @yerufael9487 6 лет назад

      Selku kutiru aleshi ehete please

    • @melakfeleke1337
      @melakfeleke1337 5 лет назад

      ዲያቆን አሸናፊ ትምህርት ዎ ጥሩ ይመስላል ነገር ግን የሰማሁት እና ያየሁት ነገር እንድጠሬራጠርዎት ገፋፋኝ ማንነትዎን ቢገልፁልንም ሌላው ጥፋት እእንዳይሆኑ ለሚሆኑ ለምንድነው ሰለ እናንታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሚያስተምሩት ስለአማላጅነትስ? አንድም ትምህርት ላገኝ አልቻልኩም
      እባከዎ ጠፍተው እንዳያጠፉን

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 года назад

    አቤት የኔጌታ በእውነት ወንድሜ ይሄን የመሰለ ስብከት ደግሜ ደግሜ ብስማው የማልጠግበው ነው እውነት ነው ሰውየው አይ እራሴን ነው መግዛት ያለብኝ ያሉት ነው እግዚአብሄር ዋጋህን ድካምህን አደባባይ ወጥቶ ሁሉም ስው ሰምቶት እንድናስተውል ይርዳን ከዚህ ትምህርት በላይ ምን አለ በዚህዘመን ከዚህ እውነተኝ ና ጠቃሚ ምክር የለም ወንድሜ ያንተን ትምህርት ስሰማ ልቤ ይቃጠልብኝል እስኪ በፀሎትህ አስበኝ ተጋግዘን ይሄን የመስለ ለታወከ ህሊና ግራለተጋባው እምነታችን ተጋግዘን እንድንሰራ እግዚአብሄር ይርዳን በውነት ያንተን ትምህር ልብብሎ ለማዳመጥ እግዚአብሄር የረዳው ሰውብቻነው በርግጥ እግዚአብሄር ሁላችንንም እረድቶናል ነገር ግን ከኔ ጀምሮ አናስተውልሞእንጅ በእውነት በፀሎትህ አስበኝ እንድታስበኝ ደግሞ እግሞ እግዚአብሄር ይርዳኝ አሜን

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 года назад

    Amen memhere bebzu tebareklegn amlak edme tena yesthe

  • @PLW21
    @PLW21 5 лет назад +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ትምህርቶ ሁሉ እጅግ በጣም ጥሩ እና ለሕወቴ ፈውስ እያገኘሁበት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @sisayt5318
    @sisayt5318 3 года назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት ከምን እንደምጀምር አላውቅም፣እኔ አባታችን ሆይ ለመፀለ ይማልች ሁሌ ቢዚነበርኩ ዛሬ የርሶ ፀሎትና ስብከት ቀን ከለሊት ብሰማው መጥገብ አልችልም፣ ይናፍቀኛል፣ሰላሜን አገኘሁ፣ያፅናናል፣ያበረታል፣ ወደ እግዚያብሄር እቅፍ እንድንገባ ከሱ ጋር ተጣብቀን እንድንኖር እየጋበዙን ፣ እያስተማሩን ነው። ፈጣሪ እድሜ ጤናዎን ይስጦት ይጠብቆት፣ እኛም ተምረን ፣ውጤታማ እንድንሆን ፣በቃሉ እንድንኖር ፈጣሪ ይርዳን፣ ይስማዎት፣ይስማን አሜን

  • @teklegebremedhin6419
    @teklegebremedhin6419 6 лет назад +6

    እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ዘመንዎን ይባርክ መምህር

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 6 лет назад +13

    ትእግስት በውስጡ ተስፋ አለው:: በእውነት በውስጥዎት የተቀመጠ ጥበብ ግርም ይለኛል ስለሁሉም እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን ለእርስዎም እድሜናጤና ይስጥዎት

  • @raptors583
    @raptors583 2 года назад

    Amen Amen God blessed

  • @petrosabraham3181
    @petrosabraham3181 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @ibrahimhassen8890
    @ibrahimhassen8890 2 года назад

    ታላቅ ትምህርት ነው ። እናመሰግናለን።

  • @elsadesse9362
    @elsadesse9362 2 года назад

    Amen Amen ❤👍🏽

  • @paulosmusie
    @paulosmusie 2 года назад

    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ። ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን

  • @thoodythoody4692
    @thoodythoody4692 4 года назад

    ፀጋዉን ያብዛሎት መምህር ተምረንበታል በርቱ እግዚአብሔር ይርዳዎት

  • @hewaneamdesion7384
    @hewaneamdesion7384 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን።

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 4 года назад +1

    ጌታ እየሱስ ይባርኮት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Yisaq777
    @Yisaq777 6 лет назад +2

    Amen leul egzyabher ytmsegene yhun!! le memherachenem kale hyweten yasmalen amen

  • @lauralatamesikali4313
    @lauralatamesikali4313 3 года назад +1

    ቃለ።ሂወት።ያሰማልን

  • @heluk596
    @heluk596 2 года назад

    Amen 🙏🏾

  • @fistumyamariyamliji7648
    @fistumyamariyamliji7648 6 лет назад +3

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @embetwubuset4443
    @embetwubuset4443 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወተ ያሰማልን

  • @yosephdegefegne2247
    @yosephdegefegne2247 Год назад

    ራስን መግዛት መልካም ነው ። መፍቴ ሰዉ ለመሆን ራሰን መግዛ ት

  • @girmaadebo5703
    @girmaadebo5703 2 года назад

    በእውነት ይበራኩ

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 4 года назад

    Eqziabhere yeker yebellen.
    Ewent belwalw.
    Yemegerm senket.
    Eqziabhere yemesgene. Enamesegnalen !!

  • @kerenmelesse256
    @kerenmelesse256 5 лет назад +1

    Egzeabher yebarkeh Amen

  • @hailehaile5918
    @hailehaile5918 Год назад

    Kale hiwot yasemalen memher

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 5 лет назад

    አሜን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sentialmaz8324
    @sentialmaz8324 2 года назад

    zemenih yibarek

  • @meskremfekrafekra1942
    @meskremfekrafekra1942 5 лет назад

    Kale.hiweten.yasemalen.eganem.betemaremwe.eninor.zemdi.amelakachin.uefekedelen

  • @elimz5728
    @elimz5728 5 лет назад +1

    Amen

  • @negassiteklom7847
    @negassiteklom7847 4 года назад

    Egziabher yestih.

  • @rahelsleshi4999
    @rahelsleshi4999 4 месяца назад

    E/r ybarkot beziy sbket erasen agignchebetalew deacon ashenafi mekonim e/r edme ystot

  • @y9gh956
    @y9gh956 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😭😭

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 2 года назад

    ውይ እባክህን አንተን ስከታተል እሩዜ አረረ ሞዳቡ ገደለችኝ የሆነነገር ቡሆን

  • @alemayehubelayneh5903
    @alemayehubelayneh5903 3 года назад

    Bin

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 5 лет назад +1

    💙💚💜💞💯💯💯💯♥️💛💛

  • @yerufael9487
    @yerufael9487 6 лет назад

    Ye deacon ashenafi selki kutiri yalew ebakachu

    • @melakfeleke1337
      @melakfeleke1337 5 лет назад

      Silk kuterachew seol Dewey yenegruhal

    • @Haset176
      @Haset176 4 года назад

      henos tesfai sulku it’s on the you tube sebket megmeri lay new Eza tagngwalh

  • @melakfeleke1337
    @melakfeleke1337 5 лет назад

    Ere selekresrose yebeg lemdachuh hezbune atechersut, be orthodox Haimanot Emnet kelelachueh ebakachuhe dikon, kesis yemilewen meareg aweleku menegeja atadergut

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ትምህርቶ ሁሉ እጅግ በጣም ጥሩ እና ለሕወቴ ፈውስ እያገኘሁበት ነው። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።