Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁልጊዜም በርሶ ትምርት አባረካለሁ . አርሶን አብዝቶ ይባርኮት 🙏
የሁለግዚ አስተማሪያ እግዚያብሂር እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋህን ያብዛልህ እውነተኛ አስተማሪ መፀሀፎችህ የሁል ጊዜ መካሪወቼ ናቸው ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ 🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲📖🕊💓💓
ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርኽህ። የኔ ወንድም። ኣንተን የሰጠን እግዚኣብሔር ምስጋና ይገባዋል።
አሜን🙏🏼 እውነት ነው እጅግ ልዩ አባት ናቸው
ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ወንጌልን የሰበኩ መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ አሁን ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፡፡ ክፉውንና ጠላቶቻቸውን ያስታግሥልን ፡፡ አንዱን አግንኖ ሌላውን አሳንሶ መስበክን የማይወዱ በመሆንዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፡፡ በእርስዎ አገልግሎት በርቀት ሆኜ ስጠቀም ኖሬአለሁ ፡፡ የተጠቀምን ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥልን ስለማንል የማይጠቀሙበት ሲራገሙ ይውላሉ ፡፡ ደጁ በተዘጋ በዚህ ዘመን ክርስቶስ በዚህ ትምህርት ወደ ቤቴ ገብቷል ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ለማለት ስላልበረታሁበት ዘመን ይቅር ይበለኝ ፡፡ በርቱ ፣ ዋጋን ከሰማይ ይክፈላችሁ ፡፡ ወገኖቼ 40 መጻሕፍት ጽፈዋልና የእኒህን መምህር መጻሕፍት አንብቡ ፣ ታተርፋላችሁ ….
በእውነት አስተዋልሽ እህቴ! የሰሙ ሁሉ ለሌሎች ስላላካፈሉ አላፈሩም፣ ስላላፈሩ ሌሎችን አልመገቡም ስለዚህ ይህ ለሁላችን ተግሳፅ ሆኖ ይመልሰን፣ የወንድማችን ትምህርት እጅግ በጣም የሚባርክ፣ የሚያፅናና እና የሚያፀና ነው፣ እግዚአብሔር ያለውን ሁሉ ፀጋ ይጨምርለት፣ በጊዜው እንደ ጨው እንደ ብርሀን የእርሱ ትምህርቶች የሚናፈቁበትና የሚደመጡበት ዘመን ግን እየመጣ ነው፣ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!
እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን. በእውነት እራሴን ቆም ብየ እኩይ. ይርዳኛል. የእርሶ ትምህርት እግዚአብሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን ሀጥያቴን እና በደሌን ሳይመለከት. ቃሉ እድ ማር ያደርገኝ ተመስጌን እልል አምላኬ ሆይ ።
አሜን ጌታ ይህን ማእበል ይያሻግረን እርሶንም ይህን የእግዚአብሔርን ቃል የሚግቡንን ፅጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጻግውን ችርነቱን ክብሩን አብዝቶ አሜን
አሜን!እግዚአብሔር ሀገራችንን ባርክልን!መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!!!አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን!አምላካችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን አስባት!አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!
ዲያቆን አሸናፊ መኮንን ባርኮና ቀድሶ የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን እግዚህአብሄር ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን እልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kal hiwoten yasemalen Amen amen amen
እግዚኣብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት 🙌የትውልድ አባት ያድርጎት 🙌እለት እለት በእርሶ ትምርት እየተባረኩ ነው🙌ተባረኩ
ቃለህይወት የሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር። ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ።
ይሄንን በመስማቴ እጅግ እድለኛ ነኝ:: ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን:: እርሶንም እድሜና ጤና እንዲሁም ቃለህይወት ይስጥልኝ::
AMEN AMEN GOD BLESSED US 🙏
ቃለ ኽይወት ያሰማልን በእዉነት። ነፋስን የሚያለመልም ትምኽርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
Amenn kalehiwot yasemalin
Amen sle kalu yekber yemesgen
አሜን
ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ልብን የሚነካ አስተምሮ
Kale hiwot yasemalen Egeziabeher tsegawen yabezaleh keseytan fetena yetebekek Amen.
KAL hiwot yasmalen
Kale hiwot yasemaln memhr
God bless you
Kale hiwet yaseman
ቃለህይ ወት ያሰማልኝ
Amen Amen Amen Amen Amen
ተመስገን
kale hiwoten yasemalegn.
እውነት ነው እግዚአብሔር ፈልገነው ሳይሆን ፈልጎን ይመጣል።
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Tebark
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏
Amen! Great teaching as always.
Kale hiwoten yasemalen mmher bedema netena yakoyelne
ቃለህይወት ያሰማልን
ሁልጊዜም በርሶ ትምርት አባረካለሁ . አርሶን አብዝቶ ይባርኮት 🙏
የሁለግዚ አስተማሪያ እግዚያብሂር እድሜና ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋህን ያብዛልህ እውነተኛ አስተማሪ መፀሀፎችህ የሁል ጊዜ መካሪወቼ ናቸው ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ 🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳድርልን🤲📖🕊💓💓
ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ይባርኽህ። የኔ ወንድም። ኣንተን የሰጠን እግዚኣብሔር ምስጋና ይገባዋል።
አሜን🙏🏼 እውነት ነው እጅግ ልዩ አባት ናቸው
ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ወንጌልን የሰበኩ መምህራችንን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ አሁን ቀሪውን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ፡፡ ክፉውንና ጠላቶቻቸውን ያስታግሥልን ፡፡ አንዱን አግንኖ ሌላውን አሳንሶ መስበክን የማይወዱ በመሆንዎት እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ፡፡ በእርስዎ አገልግሎት በርቀት ሆኜ ስጠቀም ኖሬአለሁ ፡፡ የተጠቀምን ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥልን ስለማንል የማይጠቀሙበት ሲራገሙ ይውላሉ ፡፡ ደጁ በተዘጋ በዚህ ዘመን ክርስቶስ በዚህ ትምህርት ወደ ቤቴ ገብቷል ፡፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ለማለት ስላልበረታሁበት ዘመን ይቅር ይበለኝ ፡፡ በርቱ ፣ ዋጋን ከሰማይ ይክፈላችሁ ፡፡ ወገኖቼ 40 መጻሕፍት ጽፈዋልና የእኒህን መምህር መጻሕፍት አንብቡ ፣ ታተርፋላችሁ ….
በእውነት አስተዋልሽ እህቴ! የሰሙ ሁሉ ለሌሎች ስላላካፈሉ አላፈሩም፣ ስላላፈሩ ሌሎችን አልመገቡም ስለዚህ ይህ ለሁላችን ተግሳፅ ሆኖ ይመልሰን፣ የወንድማችን ትምህርት እጅግ በጣም የሚባርክ፣ የሚያፅናና እና የሚያፀና ነው፣ እግዚአብሔር ያለውን ሁሉ ፀጋ ይጨምርለት፣ በጊዜው እንደ ጨው እንደ ብርሀን የእርሱ ትምህርቶች የሚናፈቁበትና የሚደመጡበት ዘመን ግን እየመጣ ነው፣ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል!
እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን. በእውነት እራሴን ቆም ብየ እኩይ. ይርዳኛል. የእርሶ ትምህርት እግዚአብሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን ሀጥያቴን እና በደሌን ሳይመለከት. ቃሉ እድ ማር ያደርገኝ ተመስጌን እልል አምላኬ ሆይ ።
አሜን ጌታ ይህን ማእበል ይያሻግረን እርሶንም ይህን የእግዚአብሔርን ቃል የሚግቡንን ፅጋውን ያብዛሎት
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ጻግውን ችርነቱን ክብሩን አብዝቶ አሜን
አሜን!
እግዚአብሔር ሀገራችንን ባርክልን!
መምህር ቃለሕይወትን ያሰማልን!
እግዚአብሔር አምላክ የአግልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!!!
አሜን አሜን አሜን!!!
አሜን!
አምላካችን ሀገራችንን ኢትዮጵያን አስባት!
አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!