ራስን መግዛት | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo sbket | November 19,2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 337

  • @fasikabera
    @fasikabera 2 месяца назад +2

    በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እራሳችንን እድንገዛ አይነ ልቦናችንን ያብራልን 😢 አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @EskdarBogale
    @EskdarBogale 3 месяца назад +5

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እራሴን ልገዛ ሞኮርኩኝ አልቻልኩም😢😢😢😢

  • @yitadesatemew2131
    @yitadesatemew2131 3 года назад +10

    ወስባት ለእግዚአብሔር ስልክ በማጥፋት መከራ ያልፋል በትክክል እኔም ተጠቅሜዋለሁ እመብርሓን እድሜና ጤና ትስጥህ

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር

  • @habtamawoke8353
    @habtamawoke8353 Год назад +4

    ቃልህወት ያሠማልንመምህረ

  • @TsehayBekele-c4y
    @TsehayBekele-c4y 6 месяцев назад +2

    ቸሩ ጌታዬ ሆይ ብርቱና ጠንካራ አድርገኝ ፈራጅ አታድርገኝ ቃሌን እንድጠብቅ እርዳኝ እራሴን እንድገዛ እርዳኝ በሁለመናዬ አንተ ብቻ ንገስ ክበርልኝ ይቅር በለኝ በደል ሀጢያቴን የኔን ክፋት ሳታይ ሁሉን እንደ ቸርነትህ እርዳኝ አደራ ሀገሬን ወገኔን ልጆቼንና ቤተስቦቼን ጓደኞቼን ጎረቤቶቼን

  • @solomontefera7369
    @solomontefera7369 Год назад +3

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይሰጥልኚ አባታችን ይህንን ትምህትሆን ቀደሞ ብዬ ሰምቸዉ ቢሆን እራሴን ከሰንት መከራ ባዳንኩ ነበር!

  • @ሰላሜነሽድንግልዋስት-ጸ4ኘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት በመንፍስ ቅዱስ መሪነት ድንቅ ትምህርት ነው ያስተማሩን መምህር ሳሙኤል እረጂም እድሜ ሙሉ ጤንነት ለርስዎ ንሁን 🙏🙏🙏

  • @binyamsolomon449
    @binyamsolomon449 Год назад +2

    የድንግል ማርያምልጅ እሱ ይርዳኝ እውነት በጣም የምወደው ስብከት ነው ራስን መግዛት ልብዙ ሰው ትልቅ ትምህርትነው ራሳችንን የምንገዛበት ይእውነታ አለም ነው

  • @haregfeleke3920
    @haregfeleke3920 3 года назад +69

    የህይወቴ መስመር የተስተካከለው በዚህ ስብከት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @whyforwhat4365
    @whyforwhat4365 3 года назад +98

    እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥልን መምህር ... በእውነት እኔ እስከዛሬ ያልቻልኩት ነገር ራሴን መግዛት ነው

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 Год назад +3

    እራሴን መግዛት አልቻልኩም ፈጣሪ ሆይ ገስፅኝ

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 3 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን:
    በእዉነት መምህር የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:

  • @DghhVtdfg
    @DghhVtdfg Год назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን!!!

  • @azmeramisgan8609
    @azmeramisgan8609 Год назад +3

    በዉነት አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እራሳችንን እድንገዛ የሱ ፍቃድ ይሁንልን😢😢😢

  • @MsiMs-g1p
    @MsiMs-g1p Месяц назад +1

    🙏Amen 🙏Amen 🙏Amen 🤲😢🤲😢🤲😢🤲😢🤲😢🤲😢

  • @embebadaddy7155
    @embebadaddy7155 3 года назад +4

    መምህር ሳሙኤል እግዜር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እሄን ትምህርት በጣም ደጋግሜ ነው የሰማሁት ሁሌ ስሰማው አዲስ ነው የሚሆንብን

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እዉነት ነዉ እራሳችንን እድንገዛ እግዚአብሔር ይርዳን አይ😢😢የኔ ሒወትነዉ
    እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን መምሕራችን🕊✝️

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 3 года назад +28

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 года назад +5

    ሰፈለው የነበረ ትምህረት ነው እግዚአብሔር ይቅረ በለኝ ሀፀያተኝዋ ልጅህ ነእ😭😭😭😭😭

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 года назад +8

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይግባው መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 4 года назад +13

    መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማላችሁ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤናን ይሰጣችሁ አሜን

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 2 года назад +3

    በተላይ ''ሰብከት የምንጠላውን የምንሳደብበት አይደልም የእግዚአብሔርን ሃሳብ የምንገንጥበት እንጂ.....'' እውነት ነው ።ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 2 года назад

    Be ewunet kale heywot yasemalen mamerachen tsagahun yabizalachu tebareku AMEEN AMEEN AMEEN 💒✝️✝️✝️

  • @sarageleta2094
    @sarageleta2094 4 дня назад

    Qale hiwetene yasemalene bedeme betena yetebekelene yagelote zemenote hulu yebareke edemewot yerezeme segawene yabezalote

  • @SiSስስ
    @SiSስስ Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማለን❤ እግዚአብሔር እድመ ከጠና ይስጥልን❤🎉

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 3 года назад +15

    በሕይወቴ ያልቻልሁት ነገር ቢኖረኚ እራሴን መግዛት የት ልሒድ መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ

    • @eagle4452
      @eagle4452 Год назад

      #Ayzosh. Bechashen aydeleshem. Bezochachen yeh. Cheger. Alben #Abatochem. Kez yemenwetabeten Mengedon Ke masayet yelk. Wekes yabezalo

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia Год назад

      😢😢ename yehwe geraa gebetogn kene keken yadekemgn ngri😥
      Esmalew emaralew gen mnm weste bado yehonebgnal.😥😥
      rasen.brase mn ladregew lebe deneden belobgnale er mn lehune.??

  • @bolcht8027
    @bolcht8027 2 года назад +1

    መምህር እድሜ በጤና ይጨምርሎ ከዚህም በላይ እውቀትን ጨምሮልዎት በበርከት ይጎብኝዎት ለኛም እውቀቱን ይግለፅልን

  • @MayetTeshome-w4j
    @MayetTeshome-w4j Месяц назад

    እኔ ራሴን ባለመግዛቴ እራሴን አጥቻለሁ አባቴ ክርስቶስን አሳዝኛለሁ እናቴ ማርያምን ጻድቃን ሰማእታትን በድያለሁና ጸልዩልኝ

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 2 года назад

    መምህር ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይሰጥልን ፡ አብዝቶ ፡ አብዝቶ ፡ ይባርክህ ፡ 🙏🙏

  • @HappyBreakingWaves-sz9mz
    @HappyBreakingWaves-sz9mz 3 месяца назад

    በአውነት ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @abebechasmare8775
    @abebechasmare8775 3 года назад +3

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን አሜን!!!

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 Год назад

    3:46 🎉ግዚአብሔርእረእጅምእድሜከጤናጋይስጥልንአሜንአሜን!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @BekeleLerago
    @BekeleLerago Месяц назад

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን❤❤

  • @LovelyCakeSlice-gc6vg
    @LovelyCakeSlice-gc6vg 2 месяца назад

    ተወዳጁ መምህር❤ የወጌልመምህር መምህሳሙኤል

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +21

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏ለኛም መልካሙን መንገድ ይምራን 🙏አይነ ልቦናችን ያብራልን🙏

  • @ሚጣብስራት
    @ሚጣብስራት 3 года назад +6

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
    እኛንም የስማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫

  • @KidistAberha
    @KidistAberha 7 месяцев назад

    እግዚሃብሄር ይመስገን
    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
    ❤❤❤❤❤❤እንወድሃለን መምህር ጥፍጥ ያለ ትምህርት አቤት ዉበት ❤❤❤❤❤❤

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 года назад +2

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @hanaromanytube2180
    @hanaromanytube2180 2 года назад

    Amen amen amen kale yihotin yasemalin mamihirachin tegahun yabzalot yagelgilot zemenachuhun yarsimilachu reshim edmen yistachu

  • @tegzawagedew9995
    @tegzawagedew9995 2 года назад +1

    አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ማስተዋልን ስጠን

  • @ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ

    ብሰመአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሁዱ አምላክ አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አይኒ ልቦናይ አብራልኝ ጌታየ

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 2 года назад

    ስለ ቃሉ እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ቃል ነው

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜ ጤና ያድልልን እጅንም እግዚአብሔር ይርዳንማስተዋልን ያድለን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 3 года назад

    Kale hiywetn yasemaln yaglglot zmnachihun ybarkln

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ መስተዋሉ ያድልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 2 года назад

    Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln 😍😍🙏🙏😇😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 2 года назад

    Kibrinaa.misgaana.lezelalemuu.ameen.sibket.sadamixii.wusxee.yirekal.shi.amet.nuriliny.qalehiwotin.6asemalinii🙏🙏🙏

  • @asteraster2386
    @asteraster2386 Год назад

    ቃለሒወትን ያሰማልን መምህር ጸጋዉን ያብዛልዎት በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ልቦና ይስጥን እግዚአብሔር እንሰማለን ግን አንተገብረዉም 😢😢😢ምን እናድርግ

  • @ajhsysh9655
    @ajhsysh9655 3 года назад

    መምህር ፈጠራ እድሜና ጤና ይሰጥህ እግዚአብሔር አምለክ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @Naemh-ut1do
    @Naemh-ut1do 10 месяцев назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢❤

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምራችን አቤቱ ሆይ ቃልህን እንድማር አብርታኝ እኔ አፆተኛዋን ልጂህን😢😢😢😢

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 3 года назад +1

    አሜን!
    ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን!
    ቃለሕይወትን ያሰማልን!

  • @kiyyakiyu6920
    @kiyyakiyu6920 2 года назад

    Amen amen amen kaloten yasemalen endehum zemenachew yebarek egzaber yebarkachew mameher egnanem wede lebonachen yemalesen 🤲🙏🙏

  • @mulumulu3608
    @mulumulu3608 3 года назад

    መምህር ልዮ ድንቅ እውነት የተሞላበት መሳጭ አስተምህሮ ነው ..እድሜና ጤና ይስጥልኝ ✝️✝️✝️

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 2 года назад

    Egzber Ymsgen Yastmaren Ymkren Amlk Qalhiyot Yasmalin Ydnet Yhunlin Ameen 🤲🤲🤲

  • @tsagutsagu1042
    @tsagutsagu1042 Год назад

    A men Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen. Tabarikwuu. Amen t

  • @fycy4550
    @fycy4550 Год назад

    Amen kale hiwetn yasemaln⛪❤💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @serkalemassfaw6481
    @serkalemassfaw6481 3 года назад +1

    Amen Amen amen qale hiwot yasemaln

  • @kidusalemayehu8046
    @kidusalemayehu8046 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የመምህር ሳሙኤል አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎትህ ዘመን ይባረክ++++

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 года назад

    እዉነት አጥንት የሚለመልም ትምህርቶች ናቸው አባታችን

  • @yetnebershyelma-mamo2023
    @yetnebershyelma-mamo2023 Год назад

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @MeseretDebrework
    @MeseretDebrework Год назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን

  • @nahomgebru3619
    @nahomgebru3619 2 года назад

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    አሜን እቁ መምህሬ የስላሴ ባሪያ የወጌል ገበሬ ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህፍፁም እርስተ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @መኖሬለራሴነዉ
    @መኖሬለራሴነዉ 2 года назад

    በዉነት በዉነት እግዚአቢሄር አምላክ እዲሜ ይስጥልን መምህራችን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 3 года назад +1

    ኡፉፉፉፉ መምራችን ፀጋውን ያብዛልን

    • @EliasNesib1987
      @EliasNesib1987 3 года назад

      kalehiwet yasemaln yagelglot zemen yabzaln

  • @naaftana8808
    @naaftana8808 2 года назад

    Amen kal hiyot yasamalin mamihr

  • @dagidesye9242
    @dagidesye9242 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሳሙኤል የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @ብርቄወለተገብርእልእኔሟች

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እራሴን እድገዛ የቅዱሳን አምላክ ይርዳኝ

  • @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ

    #እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህራችን ድንቅ ትምህርት🥰💒🙏

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Год назад

    ቃለሂወት ያሰማልን መህምራችን❤❤❤

  • @salealhosani1206
    @salealhosani1206 Год назад +1

    አሜንን አሜንንአሜንን ቃልህይዉትያስማልን❤❤❤❤❤❤

  • @ለኔሲልያኑርሽእናቴ

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @chawitchawit3468
    @chawitchawit3468 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @adenchdegefi6348
    @adenchdegefi6348 2 года назад

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
    እውነት ገና ሳስብህ ለመማር መፈሴ ይታደሳል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!! ❤

  • @HanaHana-zp7em
    @HanaHana-zp7em 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 года назад

    እወንት ነው መምህራቸን ፈጣሪ አምላክ በቸርንቱ ያስብን አሜን አሜን አሜን

  • @ሚካኤልዋሓሰይ
    @ሚካኤልዋሓሰይ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር 🥰🤲

  • @Tsion-u3t
    @Tsion-u3t Год назад +1

    GOD bless you my dear brother 🙏❤️

  • @belachewmamo323
    @belachewmamo323 Год назад

    አሜን ፫ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zyaday143
    @zyaday143 2 года назад

    እግዚአብሔር ያክብርልን ወደ ተግባር ለ መቀይር ፅናቱ ይስጠን

  • @bfiker7097
    @bfiker7097 2 года назад

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታቺን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 года назад

    እወነት ነው እግዚአብሔር ይስወራን አሜን አሜን አሜን መምህርቸን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጤናዎን ያበዛልን ፈጣሪ አምላክ አሜን አሜን አሜን በረከቶ የደረብን አሜ

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 2 года назад

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር እራሳችን እንድንገዛ ይርዳን🥺🙏

  • @tinbetdaniel9900
    @tinbetdaniel9900 3 года назад

    Kale heweti yasemalen memeher

  • @haiaj2171
    @haiaj2171 3 года назад

    መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @birtukanadisalme3659
    @birtukanadisalme3659 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤❤

  • @yemeseratchsebsibe4604
    @yemeseratchsebsibe4604 2 года назад +3

    This sermon is the only one that touches my life; and many others, I am sure!! It is like a fountain of life that keeps in watering the spiritual need of most of us. May god bless you. My wish is to meet you sometime in my life: Egziabhier demsehen lebezuwoch yadreselen.

  • @የህይወትቃልYouTube
    @የህይወትቃልYouTube 3 года назад +1

    አግዚአብሔር አምላኬ ሆይ እኔን ላኔ አትታዋኝ አንተን ብቻ በልቤ ላይ እንዳናጊስ እርዳኝ 🇪🇹🙏ሁሉን ችይ ጌታ እርዳን የሳማናሁን ቂዱሱን ቃልክን ከእይዎታችን ጋራ አዋእድልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲🙌🏿🌾🙌🏿🌾🙌🏿🌾

  • @meronmeri1938
    @meronmeri1938 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች

  • @sone8065
    @sone8065 3 года назад +2

    በጣም ደስ ብሎኝ የተከታተልኩት ትምህርት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @makibalove9721
    @makibalove9721 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @ilovemommom3040
    @ilovemommom3040 2 года назад

    ቃለህይዉት ያሰማልንን በእዉነቱ አባታችን በቤቱ እስከመጨረሻው ያፀናልንን በቤቱኦ

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 года назад +1

    አሜን(3)ቃለ ህዮት የሰማልን ተስፈ የምትሆን ማንግስተ ሰማያትን የዋርስልን