እናቴን ከ1አመት በዋላ አገኝዋት//I meet my mom after 1 year

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @betty840
    @betty840 5 лет назад +106

    የውነት ግን እናት እኮ ምን ጊዜም እናት እና ክፉም ትሁን ተሳዳቢም ትሁን እናት እኮ በምንም አትቀየርም god bless you guys

  • @zawudezawude890
    @zawudezawude890 5 лет назад +741

    በጣም ደሥ ብሎኛል ግን የጡት ሰርፕራይዝ ነዉ የሆነዉ ትንሽ አለባበሥሽ ከታች ከሚረዝም ከላይ ቢሸፍን በጣም ጥሩ ነበር ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @user-uj7zv6qn5g
      @user-uj7zv6qn5g 5 лет назад +7

      በትክክል

    • @ethiopaethiopa8411
      @ethiopaethiopa8411 5 лет назад +17

      በትክክል ተሳቀቅን እኮ

    • @mulumarumaru7141
      @mulumarumaru7141 5 лет назад +13

      በጣም ሰተት ነው አለባበሳ ያሳቅቃል ለልጅታም ክብርነው

    • @mohmadrf8126
      @mohmadrf8126 5 лет назад +6

      በትክክል ብለሻል እሱ ትንሽ ብታስተለው ጥሩ ነበር

    • @shibupp7926
      @shibupp7926 5 лет назад +3

      ማሻአላ አለይክ

  • @user-uq2jg4hh1v
    @user-uq2jg4hh1v 5 лет назад +456

    ፋኒ ሳልነግረው የክፌለዘመኑ ምርጥ ወንድ ነክ የጂጂን ስድብ ተቁዋቁመክ ፍቅር ያሸንፋል ያልክ ጀግና

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 5 лет назад

      Betam enem ye fani addenaki negn sameri baleshe akorashe

    • @hanannhanann9457
      @hanannhanann9457 5 лет назад +6

      ትክክል በጣም ሚያሳዝነኝ ፋኒ ነው.ሁሉን ቻይ ትዕግስተኛ ልጅ ነው.

    • @tigwelloyoutube9959
      @tigwelloyoutube9959 5 лет назад +1

      በጣም እኔም አድንቄዋለሁ ምርጥ ልጅ ነው

    • @user-sw3eq2jz3p
      @user-sw3eq2jz3p 5 лет назад

      Kkkkk bitkikil

    • @hayimyemariyam8704
      @hayimyemariyam8704 5 лет назад

      Hab. Eshi

  • @nardi6875
    @nardi6875 5 лет назад +90

    በሂወቴ የሰዎችን ደስታ እደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም

  • @merondadi9825
    @merondadi9825 5 лет назад +296

    እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፍቅር ያሸንፋል 🌹 የሚል ላይክ👍

  • @evemoh8948
    @evemoh8948 5 лет назад +57

    ውይይ አለባበስሽ ኡፍፍፍፍፍ የልጅሽ ባል ፊት እዲህ መገላለጥ በጣም ያሳፍራል በተረፈ የናተን ድስታና 1መሆናችሁ በጣም ደስ ይላል

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 5 лет назад +1

      በጣም እኔ ለስዋ አፍርኩ

    • @amna3953
      @amna3953 5 лет назад

      @@nigestadmase6358 betam enem

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq 2 года назад

      ምንየልጇ ባል ብቻ አለምነው እጂ ያያት ማፍሬያ እኔተሰቃቀኩው ውይ

  • @mekiya4075
    @mekiya4075 5 лет назад +90

    እውይ ፋኒየ አይዞህ አትፍራ አንተ በጣም ጥሩ ልጂ ነህ ወላሂ ፋኒየ ሳምሪየም የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @nahomhailetv1718
      @nahomhailetv1718 5 лет назад

      Mekiya እናቷን ናፋቂ 👍

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s 5 лет назад +1

      እንደት አይፈራ ያነን መርዝ ምላሷን ስትሠነዝረበት
      እንኩዋን ደሰ አ ላችሁ ሣምሪየ የልጅ አዋቂ
      ወንድሟ ነዉ ያነኛዉ ለሣምሪ? ይከይፋል

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад

      @@user-wv6dn3yn6s ወንድሞዋ ነው በጣም ነው የሚከይፈው እኔ እራሱ ሣየው ክፌን ጣልኩበት kkk

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад

      ውዶችዬ በፍቃደኝነት ቻናሌን ጎብኙልኝ ስወዳችሁ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s 5 лет назад

      @@eyutube1977 kkkk

  • @hanatadesse464
    @hanatadesse464 5 лет назад +121

    ፋኒ እግዚያብሄር ይባርክህ በእውነቱ ምርጥ የአመቱ ልጅ ነህ ሁሌም ደስተኛ ሁን ፈገግታ አይራቅህ የኔ ቅን ልብ😘😘😘

  • @workiii7223
    @workiii7223 5 лет назад +329

    በቃ ጅጅ 2012 ን
    በይቅርታ ፍቅር ከጀመረችው እርግጠኛ ነይ ኢትዬጵያም ሰላሟ ይመለሳል

  • @user-md6qd5go1z
    @user-md6qd5go1z 5 лет назад +58

    ደስታው ደስታ ሆኖ ግን በጂጂ በጣም ነው ያፈርኩት ሰው ከአልፈራሽ እባክሽ ፈጣሪሽን ፍሪ!!!

  • @user-yq7qf8fr9q
    @user-yq7qf8fr9q 5 лет назад +144

    ወይኔ ጂጂ መታረቃችሁ 👏👏👏👏👏ግን ጂጂየዋ እኔ የሳምሪ እኩያ የሚሆንልጅ አለኝ ግን ጥብቅ ያለ ስለብስ እንኩዋን ልጄ ደስ አይለውም እኔም ለሱ ስል አለብስም አንችም ቢያንስ ለወንዱ ልጅሽ ስትይ የአለባበስ ስርዓት ቢኖርሽ

    • @hayimyemariyam8704
      @hayimyemariyam8704 5 лет назад +2

      Enam lije alichign gin alebabesa weta yali edelibesi desi ayelatem ename alewedim lachi tilbeshewaleshi silate no telalichi

    • @selamminale5807
      @selamminale5807 5 лет назад +2

      ቲጂ የአርሴምዬ tikikil ene endet endaferkugn

    • @user-yq7qf8fr9q
      @user-yq7qf8fr9q 5 лет назад +1

      Selam Minale በጣም ያሸማቅቃል እውነት እኔ ማየት እየፈለኩ አላየሁም ስቅቅ ብዬ በተለይ ለሁለቱ ወንዶች ማስተዋል ይስጣት

    • @emuyemelese690
      @emuyemelese690 5 лет назад

      Betam eht

    • @molymoly7822
      @molymoly7822 5 лет назад +1

      Btkikikl esu gen chlmuxa nat lazhu New

  • @user-ct1yw1hy7d
    @user-ct1yw1hy7d 5 лет назад +25

    ኧረ በስመአብ። ጂጂ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
    ፋኒዬ አንተ ምርጥ ልጅ ነክ ሳምሪ ፈጣሪሽን ሁሌ አመስግኚ ፋኒን የመሰለ ወንድ ስለሰጠሽ

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 лет назад +64

    ጂጂ ፖለቲካ አይኑ ይጥፉ ለመላው ለሀገሬ ሰው ይሄንን ፋቅር ነው ምመኘው

  • @user-yw6pe6mq5f
    @user-yw6pe6mq5f 5 лет назад +74

    ልጅቱ ግን ትልቅ ሰው አይምሮሽ አይቀየርብሽ መልካም ሰው።እናትሽ ስራዋ ምንም ቢደብርኝ ወልዳሻለች ዋጋ ከፍላብሻለች እንኳን ደስ አላቹ

    • @meseretz496
      @meseretz496 5 лет назад +1

      Exactly!

    • @miftay5655
      @miftay5655 5 лет назад +1

      Betem des belgl simrey enken des yelsh mer

  • @user-sx5vx9cm6d
    @user-sx5vx9cm6d 5 лет назад +161

    እኔ ፋኒን ሳላደንቀው አላልፍም ያን ሁሉ የስድብ ናዳ አውርዳበት ይቅር ማለቱ በጣም ትልቅ ሰው ነው ።

    • @noman528
      @noman528 5 лет назад

      Naat Asad my laptop

    • @user-sr5se3ve6z
      @user-sr5se3ve6z 5 лет назад +2

      የተማረእኮነዉ ፋኒ ገበሬ አይደለም

    • @mesyazu
      @mesyazu 5 лет назад

      Ahun rasu teru amelkakte endelelat lesu ke negegeruwa yastawkal... Enam tenatun yesetew ... Lol asazenge

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 лет назад +1

      በጣም አስተዋይ ነው

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete 5 лет назад

      Kkkkkkkk

  • @mesitakale8531
    @mesitakale8531 5 лет назад +8

    ማርያምን በጣም ደስ ይላል በጉጉት የጠበኩት ቀን ደረሰ ተመስገን የኔ ጌታ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ በዚህ አጋጣሚ ፋኒን ያለማድንቅ አይቻልም አስተዋይ ልጅ ነው ሁላችንም ውድድድድድድድ

  • @Tube-kz7sl
    @Tube-kz7sl 5 лет назад +149

    ዛሬ አደኛ ነኝ በሳምሪ 👍👍👍👍 ግጩኝ ሳምሪ & ፋኒ ሲወዳችሁ ከልቤ ነው የኔ ዉቡች ወልዳችሁ ሳሙ

    • @tube-hh6yv
      @tube-hh6yv 5 лет назад +2

      ruclips.net/video/2_5owAQNF5M/видео.html ሳምርዬ ከእናቷ ጋር መታረቋ ያስደሰታቹ 4 ሰው ጎሎኛል ቤተሰብ ሁኑኝ

    • @mitkeadimasu9482
      @mitkeadimasu9482 5 лет назад

      Amen

    • @molodananish1648
      @molodananish1648 5 лет назад

      @@tube-hh6yv ko

  • @user-is8tz5rs4x
    @user-is8tz5rs4x 5 лет назад +42

    ፋኒ ትልቅ ሰው ነክ በእውነት በጣም ጥሩ ነገር አድርጋቹሃል ጂጂ ብታናድደኝም ይሄ ግን አስደስቶኛል!"

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 5 лет назад +180

    ጡትዋ ግን አሳቀቀኛ እውነት ውይ ሸፈን ብትይ ምን አለበት ወይኔ ወድ ልጂዋ እንደት እንደሚያምር

    • @wazircell4838
      @wazircell4838 5 лет назад +1

      😜😜😜😜😜ለዛሪ ይዝናና

    • @abaaiabaai455
      @abaaiabaai455 5 лет назад +3

      እውነት ነው ማር

    • @hsee3071
      @hsee3071 5 лет назад

      ትክክል ብለሻል

    • @user-jx7dp2oo9l
      @user-jx7dp2oo9l 5 лет назад +8

      እኔ በጣም ነው ስለታረቁ ደስ ያለኝ ግን ጡትዋ በጣም አሳቀቀኝ ማርያም

    • @emeitubeemietube8046
      @emeitubeemietube8046 5 лет назад +2

      እውነት እኔ እራሱ ጡቷ ሲመጣ ክው በየሱስ ስም ብዬ አሳልፈዋለው ግን መታረቃቸው ደስ ይላል

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 5 лет назад +39

    ፋኑየ አንተ ምርጥ ሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሳምሪ ደግሞ አደራ እዳታስቀይሚው ተከባከቢው ጂጂ ምነው ሰውነትሽን ብሸፍኝው እረ በጣም ሸም ነው

    • @kimabd2289
      @kimabd2289 4 года назад

      Samri gen ergus ayedelashim matet matetat yelabishim ! des yemitelu betasab nechu kefu ayemtachu edme tena yestachu

    • @bzbsbzsbsn9524
      @bzbsbzsbsn9524 4 года назад

      እምስሬው ሁሉ እስከልጁችሽ በጣም።አሬፈ ነበር ግን በጣም እሚያስጠይፈ ነገር ጡትሽን ብሽፈኝው የተመርጠ ይመስለኛል በርቼ አለባብስ ግን ቀይሬ

    • @user-ji7rt2yt7i
      @user-ji7rt2yt7i 4 года назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @kidistewonde5295
    @kidistewonde5295 5 лет назад +44

    እናት እናት በማንም አትቀየርም ደስ ይላል እውነት አስለቀሱኝ የእናት ናፍቆት ያለባችሁ አይዞሽ በሉኝ እስኪ

    • @teklerishanrshan9670
      @teklerishanrshan9670 5 лет назад

      Ayezoshe enatu

    • @sofiyakuwait20
      @sofiyakuwait20 5 лет назад

      @@teklerishanrshan9670 አይዞሽ ዬኔ ጣፈጭ እኔም ነፍቆቱሃ እያጡዛኝኖ 😭😭😭😭

    • @hayuty5690
      @hayuty5690 5 лет назад

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ

    • @rahmar3372
      @rahmar3372 5 лет назад

      አይዞሽ

    • @kidistewonde5295
      @kidistewonde5295 5 лет назад

      Eshi yene widoci ayzon

  • @sameratubeonline2866
    @sameratubeonline2866 5 лет назад +79

    ዋው ማነው ሳምሪ እና እናቷ በመታርቃቸው እደኔ ያስደሰተው 👍👈

    • @brahangerma2645
      @brahangerma2645 5 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @kobrasaeed8064
      @kobrasaeed8064 5 лет назад

      ውነት ለመናገር ጂጂን አልጠላትም የዋህ ትመስለኛለች ጂ ጁየ መልኳም ልዴት ግን አለባበስሺ በጣም አሳቆኛል ውይ

  • @user-et3kf7fq5g
    @user-et3kf7fq5g 5 лет назад +68

    አይ ጡት እንዲህ ባደባባይ ለማንኛውም በጣም አስደስታችሁኛል ሳምሪና ፋኒ ትልቅ ሰው ናችሁ። አይለያችሁ።

    • @messishewa7226
      @messishewa7226 5 лет назад

      ክልክል ፈላጊ አቶ ነው

    • @genetgeryeiamproudoftigray3032
      @genetgeryeiamproudoftigray3032 5 лет назад

      እኔ ለራሴ ገረመኝ ምነው ሴት ልጅ ክብርዋን ስትሸፍን ነው የሚያምርባት እንጂ ባደባባይ እንደዚ አልወደም

    • @hadiethio-
      @hadiethio- 5 лет назад

      @Dasash Mersha
      ወላሂ እኔ በጣም ነው ያፈርኩኝ ደነገጥኩኝ ቪዲዮው ማየት እፈልጋለሁ ግን የእሷን ጡት መየት አሳፈረኝ በልጆቿ ፊት ያሳፍራል

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j 5 лет назад

      ክክክክ ቶዋት እስኪ ፈድታ አልጨረሰችም

  • @user-yy1sy9vm7o
    @user-yy1sy9vm7o 5 лет назад +9

    ልጁ በጣም መደነቀ ያለበት ልጅ ነው የጡሩ ልቦችን ዋጋ ፈጣሪጁ ማንም አይከፍላቸውም

  • @selamawitlove8165
    @selamawitlove8165 5 лет назад +27

    ደስ ይላል ምንም ቢሆን እናት እናት ነች መተኪያ የሌላት እናቴ ህይወቴ ዉበቴ ዘላለም ኑሪልኝ እስኪ እንደኔ በስደት ላይ እናቱን የናፈቀ

    • @user-by3vw9xm9c
      @user-by3vw9xm9c 2 года назад

      የለለንም አላህይማርልን ለሞተችብን አለችየኔም ግን እናፍቃታለሁባታሳድገኝም አሳዳጊየ ከአላህበታይ ስበብሁናለዚህያበቃችኝን በሞትአጥቻለሁ አላህበጀነትያኑራት አላህበሰላምላሉትያገናኘን ያኛውአለም ይበልጣልናበዛኛው ይሰብስበን

  • @h.j8360
    @h.j8360 5 лет назад +174

    ጂጂ አለባበሥሽ። አሣቀቅሽኝ እንጂ እረ ሥርዓታችን ኢትዮጵያዊነታችን የት ሄደ እንደው አይይይይይይይይይ

    • @user-di1cl3pj1k
      @user-di1cl3pj1k 5 лет назад

      ረተይ ተመስገነው ተታረቁ እደፈቀደው

    • @baida7479
      @baida7479 5 лет назад

      @@user-di1cl3pj1k ኸረ ቴ ተይኝ ታዳዳዉ ይፈረካከሡ ተባለ እዴ እረ ወዳ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 5 лет назад

      endiyaw zimm new mashila eyarere yiskal malet
      yehene new Abesku Gebrku

    • @user-di1cl3pj1k
      @user-di1cl3pj1k 5 лет назад

      @@baida7479 Zየ ያማ ባህሎ 🇪🇹👈 ጠፍቷል በጣም ያሳፍራል ግን መታረቃቸው አዲሱ ዘመን እናትናልጂን ታገናኘ የማረ ይሆናል እልሻለሁ ክክክክ

    • @sofiyasofiya8004
      @sofiyasofiya8004 5 лет назад

      Enemi biyalehu mamaye

  • @userziyada9344
    @userziyada9344 5 лет назад +17

    ያአላህ ደስ ብሎኝ እያየሁኝ ነበር የጂጂ አለባበስ አሳቀቀኝ ለማንኛውም ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ ማር ምንም ነገር ብትሆን እናት እናት ናት መተከያ የላትም

  • @faleelafaleela5485
    @faleelafaleela5485 5 лет назад +14

    ፋኒና ሣምሪ ምርጥ ልጆች ናችው አሥተዋይ አላህ ፍቅራቹን ያብዛላችው የኔማሮች

  • @user-ii6bb5bt8o
    @user-ii6bb5bt8o 5 лет назад +24

    የኡነት ሳምሪየ በጣም ድስስስስስስስስስስ ብሎኛን ይህን ቀን ስጠብቀው ነበር ምንም ቢሆን እናትነት ለናት ሁሉነገር ይገባታን ውለ
    ታዋ ብዙነው እርጂም እድሜ እና ጤና ለእናቶች ውድድድድድድድድነው የማደርጋቺሁ

  • @meirafw5419
    @meirafw5419 5 лет назад +80

    ሳምሪ ፋኒ በጣም ይወድሻል ማንም ወንድ ይቅርየማይለውን ይቅር ብሎዋል:: እንኳን ደስ አላችሁ ከእርቅ በላይ የሚያስደስት የለም::

    • @bestcell3426
      @bestcell3426 5 лет назад +1

      አማሮችፍቅርናቸው.ይችየተረገመችበክት.ጋላ.ብትሰድበውም

    • @bitewbitew990
      @bitewbitew990 5 лет назад

      @😂❤

    • @felekuiwnetu7355
      @felekuiwnetu7355 5 лет назад

      ትክክል ይች ልቅ አፍ የሆነች ሴት አሳፈራት

    • @user-vu1nb7pv8g
      @user-vu1nb7pv8g 5 лет назад

      ፍቅር ማለት እኮ እራሱ ይቅርታ ነው የሳምር እናት ለእሱም እናት ነች

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 5 лет назад

      እደኔ።ደስያለው።ማነው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +193

    ፋኒዬ የምርጥ ቤተሰብ ልጅ ጨዋ ያሳደገህ ሁሌም አይለያችው

  • @samibassil5749
    @samibassil5749 5 лет назад +1

    ሰብሊ የእዉነት ትልቅ ሰዉ ነሽ ከዚህ በላይ ቃላት የለኝ የምገልፅበት እግዚአብሔር ያክብርሽ መልካም ነገር ነዉ ያደረግሽዉ የወለድሹ ይታዝዝሽ

  • @yohanesberhne8703
    @yohanesberhne8703 5 лет назад +102

    በጣም ደስ ይላል መታረቃቹ ግን ጂጂ መቼ ነው የምትከበሪው እነዚን ወርቅ የመሰሉ ልጆች እያለሽ አንቺ ግን ድርጊትሽ የድሮ ህይወትሽ ውስጥ ያለሽ ነው የምትመስይው

    • @Sndarelaw
      @Sndarelaw 5 лет назад +3

      ችግር ነው መጥፎ ህይወት መጀመር 2013 ላይ አልባበሷን ቀይራ ትመጣለች ብየ አስባለው በጣም ያሳዘነኝ ወንዱ ልጇ የኔ ብጤ አይነ አፍር ካሜራ አይወድም

    • @user-qq9hv5nw4s
      @user-qq9hv5nw4s 5 лет назад +3

      አረ ኡኡኡ
      አለባበሷ እግዚኦ ልጆቿ ይሻላሉ አሁን ይህ አርቴፊሻል ጥፍር ና ጡቷን ብትሽፍን ምን አለ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 лет назад +1

      @@Sndarelaw ወይ 213 እህቴ ዛሬ ማደራቸንን በምን እነቃለን ብቻ ፈጣሪ ልቦነ ይሥጣት በጣም ወንድ ልጇ እሷ እደምትለው ዱረየ አይመሥለኘም ጨዋ ነው

    • @Sndarelaw
      @Sndarelaw 5 лет назад

      @@user-qq9hv5nw4s አንዱን ለኔ ብትሰጥኝ ጥሩ ነው ቤተሰብ ሁኝ

    • @Sndarelaw
      @Sndarelaw 5 лет назад

      @@henanseidtube4022 ሀንቼ ችግር ነው አርቴ ፍሻል አንድ ቀንም አያድርም ትክክል ነሺ ግን አልሰማም ስላለች ነው ቀጠሮ የያዝኩላት ቤተሰብ ሁኝ ሰብስክራይብ

  • @sinamilashu2630
    @sinamilashu2630 5 лет назад +111

    ፋኒ የፍቅር ሰው!!ተባረክ ሳምሪዬ ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ ማረጋገጫ ነው!!

  • @sadausman5610
    @sadausman5610 5 лет назад +17

    አንድ ቀን እንዱህ እንደሚሆን ተስፋ አድርጌ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል ሳምሪ ፈጣሪ ይባርክሽ የምር የትንሽ ትልቅ ነሽ

  • @danihagos6440
    @danihagos6440 5 лет назад +4

    congregation both of you
    ከዚህ video የተማርኩት ነገር
    ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር
    የሚለውን አባባል ነው።

    • @samira9366
      @samira9366 5 лет назад

      አንቺምብሎ፣እናት፣ሳጋቱራ

  • @mamiteeuntue9282
    @mamiteeuntue9282 5 лет назад +147

    ጅጅ ቀሚስሽ ያምር ነበር ምን አለበት ጡትሽን ሸፍን ብታደርጊው ተሳቅቄ ሞትኩ በዚህ የደስታ ቀን ይህን አለባበስ ማየት ይደብራል መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል።

    • @halimaseyd9649
      @halimaseyd9649 5 лет назад

      Enem lik edacew kemerrr

    • @seniduteklu4935
      @seniduteklu4935 5 лет назад +1

      Looks her burst is falling out...just saying

    • @zahrayousuf4675
      @zahrayousuf4675 5 лет назад +2

      ክክክክቀላል መሳቀቅ ብቻ ባዞር ደስ ይለኛል ጡ ላለማየት

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 5 лет назад +1

      ለእሶእኔአፈርሁ

    • @mamiteeuntue9282
      @mamiteeuntue9282 5 лет назад +1

      @Haptam Moulaw በጣም ያሳቅቃል

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 5 лет назад +61

    ከምሬ ነው በደስታ አለቀስኩኚ እናት እናት ናት እንካን ደስ አላቹሁ ፉቅር ለመላው ኢትዩጵያዊ ✌

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 лет назад +50

    ፋኒን የምገልፅበት ቃል የለኝም ከኛ ዘመን ወጣቶች በጣም ይለያል ❤️ክብር በል ፋኒ ያሰብከው ሁሉ ይሙላልክ አይለያቹ ሳምሪ ጎበዝ ልጅ ኮንግራ long live for all mom 😢♥️♥️♥️

  • @fikirabebe1147
    @fikirabebe1147 3 года назад +5

    ጂጂዬ የኔ እናት በጣም እኮ ነው ምታሳዝነኝ በጤናዋ እኮ አይደለም መቼም እንደ ልጅ ሄደሽ ይቅርታ ብለሽ ታርቃችሁ እንደማያቹህ አምናለው

  • @laylakemal6167
    @laylakemal6167 5 лет назад +59

    በሳምሪና በጂጂ መታረቅ እንደኔ የተደሰተ 27ኛ ነኝ በነሳምሪ ፒጅ ዛሬ ለኔም ተራው ይድረሰኝ ላይክ አርጉኝ ብዬ አላቅም

    • @fef1933
      @fef1933 5 лет назад

      ወድ ልጃ ነው እደ አላቀውም ተቸግርኩ ክክክክክ

    • @laylakemal6167
      @laylakemal6167 5 лет назад

      @@fef1933 አዎ ልጇ ነው የሳምሪ ወንድም ነው

    • @toibaedrees1981
      @toibaedrees1981 5 лет назад

      @@fef1933
      ልጇ ነው

  • @kidu715
    @kidu715 5 лет назад +29

    የምር ሳምሪዬ አስለቀሺኝ መዳሀኒያለም እናትሽን እንደምትፈለጊዉ ያድርግልሽ ፍቅራችሁን ያብዛዉ

  • @makiaas1488
    @makiaas1488 5 лет назад +22

    እሰይ ሳምሪ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ጎበዝ እናትሽን ተንከባከቢያት እህትዋ እናት መተኪያ የላትም

  • @user-bw7sb6jb3l
    @user-bw7sb6jb3l 5 лет назад +1

    ፋኒ የሰው ውሀ ልክ ነው ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገው ሳምሪዬ የኔ የዋህ አንቺም የልጅ አዋቂ ነሽ 😍😍😍 ጂጂ ግን በራስሽ እፈሪ ምንሽም አያምር የእናት ለዛም የለሽ ሳምሪ ስትቀርቢያት እደምታስተካክያት አምናለው ከእድሜዋ ጋር ማይሄድ ነገር ነው ምታረገው እንኳን ልጆችሽ እኔም አፈርኩብሽ ዛሬ ማርያምን

  • @kiyakooyene1458
    @kiyakooyene1458 5 лет назад +54

    ጌታን ተነስቼ ነው ያጨበጨብኩት በጣም ደስ ብሎኛል ሳምሪዬ

  • @user-hm3yy7js8s
    @user-hm3yy7js8s 5 лет назад +119

    ጂጂ ከልጅሽ ተማሪ አለባበስ ልጅ ከናቱ ነበር የሚማረው ሲያመጣው ግዜ እስኪ እናት ምሰይ መታረቃችሁ ግን አሪፍ ነው

    • @kidestyemariyamlij240
      @kidestyemariyamlij240 5 лет назад

      ምንም እንኳን አይመስላትም፣ ድሮስ ከሸርሙጣ ምን ይጠበቃል

    • @leenaleena2518
      @leenaleena2518 5 лет назад +1

      በጣምደስይላል ግንጂጂ ምናለበት ጡትሽን ብሸፍኚዉ

    • @leenaleena2518
      @leenaleena2518 5 лет назад +1

      ሳምር እደፈረደብሽ አለባበስ አሳያት

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 5 лет назад

      @@kidestyemariyamlij240 kkkkkkkkk

    • @tigstdribadriba7487
      @tigstdribadriba7487 4 года назад

      Awon gn mn ydereg jiji eko berasa sayhon begize yawi smeta new yemthed yemimeslegn steyew mn hogn new satl aykerm bcha stalachew des ylal

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j 5 лет назад +20

    እኔም እግዜር ከፈቀደ ዘንድሮ ከስደት መልስ እናቴን ሳገኝ ልክ እደሳምሪ ደስስስስስስስ ይለኛል

  • @mahdermohmmed3803
    @mahdermohmmed3803 4 года назад +11

    ኢና ሊላሂ ወኢና ሊላሂል ራእጁን ም አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😭😭ጡትሽን እሚሸፍን ልብስ አጣሽ ፋኒ ና ሳምሪ የናንተ አድናቂ ነኝ

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 лет назад +82

    ጂጂ ግን አንች ለለበሽው እኔ ኬሎ ቀነስኩ ለማነኛውም በድጋሜ እንኳን ደስ ያላችሁ

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 5 лет назад +1

      እንደው የኔም ወደል የሆነው መቀመጫዬ ቀነሰ ባልታሰበ ሰዓት

    • @lolman8495
      @lolman8495 5 лет назад

      አራ በክብ ጡትሽ ሽፍን

    • @soliyenaethiopiawit7027
      @soliyenaethiopiawit7027 5 лет назад

      Egna arab ager sila lemdan alekem ena be isua bota tasakakuku getan
      Arab ager tutachowun kemiseyu dabowochowun biaseyu yikelchowel arebochu☺

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 5 лет назад

      @@soliyenaethiopiawit7027 ዳቦአቸውን ክክክክ

    • @tegyyoutuber2882
      @tegyyoutuber2882 5 лет назад

      @@soliyenaethiopiawit7027 የምር በጣም ነው የተሳቀኩት እረ አረብ አገር ስላለን አይደለም እሷ ስድ ስለሆነች ነው

  • @bazambazam550
    @bazambazam550 5 лет назад +11

    ጂጂዬ አማችሽ ፊት ክብር ሊኖርሽ ይገባል እኔ አፈርኩ ላንቺ አለባስሽ አይነፋም

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 5 лет назад +8

    እንኳን ተወለድሽ አላበባስሽን አስተኪኪይ እበክሽን ጂጂጂዬ በታረፈ በጣም ደስ ትላለችሁ ማን እንደ እናት የእነት ክፉ የላም

  • @user-uz7yv3xl7q
    @user-uz7yv3xl7q 4 года назад +34

    ውይ ጂጂን አይቸ በሴትነቴ አፈሪኩ የእውነት ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጣት

  • @user-oc8hq1nw7k
    @user-oc8hq1nw7k 5 лет назад +71

    ጡትሽ ካሁን አሁን ወደቀ ብዬ ተሳቀኩ ውይይ
    መታረቃችሁ በጣም ደስ ይላል የ2012 ምርጥ ደስታ

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 лет назад +12

    የኔ ፀዋ❤ ጋለሞታይቱ እናትሽ አሳፋሪ ናትወይኔ ስታስጠላ ላም ይመስል ጡቷ ዘርግፍ ወንዶቹ አፈሩላት ኧይይይይ😭

  • @gsyyhe4261
    @gsyyhe4261 5 лет назад +32

    መታረቃችሁ በጣም አሰደሳች ነገረ ነው ግን ምነው ልብሰሸን ብታሰተካክይው እናቴ

    • @user-hv5nj9ti8x
      @user-hv5nj9ti8x 5 лет назад +1

      ትክክል በተለይ ጂጂ አሯ ለሧ ድርሻ እኔ አሳቀቀችኝ አማች አጠገብ

  • @user-cx3oz6mm5r
    @user-cx3oz6mm5r 3 года назад +6

    የምድራዊ ውበትን ብቻ ሳይሆን የመጨረሻም ቤታችን ያማረ ያድርግልን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 лет назад +35

    መጨረሻችሁን ያሳምርልን መድሃኒአለም አባቴ ሰብለ ምትባይው እህታችን ፈጣሪ ከፍ ያድርግሽ 😍😘እናቴ እዳንቺ አይነቱን አስተዋይ ያብዛልን ወይኔ እባዬ😢😢😢😢😢😢

  • @soflyamohmmed7095
    @soflyamohmmed7095 5 лет назад +14

    ወይኔ እደት ደስ እዳለኝ እኛም ከስደት መልስ እናታችንን ለማቀፍ ያብቃን ሳምራየ ወድምሽን አፈቀርኩት ፍቅር አይን የለው

  • @user-hx8mg8ly7t
    @user-hx8mg8ly7t 5 лет назад +15

    *ለምን* *እንደኦነ* *አላቅም* *በጣም* *ደስ* *ብሎኛል* #ጂጂ *ይኤንን* *ዘፈን* *ብቻዋን* *ስትሰማው* *ታሳዝነኝ* *ነበር* #ሳምሪ *ተባረኪ* #ፋኒ #ኪንግ *ነክ* *ትልቅ* *ሰው*

    • @mesyazu
      @mesyazu 5 лет назад

      Yeman zefen new takiealshe ?

    • @user-hx8mg8ly7t
      @user-hx8mg8ly7t 5 лет назад

      @@mesyazu Ye Bsrat Surafel New Adis Yawtaw

    • @mesyazu
      @mesyazu 5 лет назад +1

      @@user-hx8mg8ly7t Eshi Thank konjoo betam Des yelale esti lesemaw

    • @user-hx8mg8ly7t
      @user-hx8mg8ly7t 5 лет назад

      @@mesyazu በጂጂ ስም ጋብዤሻለው

    • @nahomhailetv1718
      @nahomhailetv1718 5 лет назад

      ቤዛ ሙልጌታ ጭንቅ የለም በጌታ 👍

  • @user-dl9wo8ff1n
    @user-dl9wo8ff1n 5 лет назад +1

    አስተዋይ ሰዉ ምንግዜም መልካም ነገር ነዉ ወደ ፊት ለፊት የሚታየዉ በጣም ደስ ይላን ሳምሪ ፈጣሪ ይባርክሽ መልካም በአል ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ግን ሳምሪ አለባበስ እናትሽኔ በፍቅርና በትህትና ንገሪያት ዘርኝነቱንም ትተዉ ንገሪያት

  • @abunuratube1905
    @abunuratube1905 5 лет назад +49

    የአላህ ወላሂ እያለቀስኩ አየኧችሁ ።አላህ ፍቅር ይስጣን እንኳን ድስ ያላችሁ እንኳን ድስ ያለን

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 5 лет назад +76

    ምነው ወይዘሮ ጂጂ አለባበሶትን ቢያስተካክሉ ኤጭ ትርፍ ያለው ይመስል እራቁት መሆን

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 5 лет назад +2

      ኢየሱስ ያድናል። ማስተዋል ነኝ 😂😂😂😂😂ትርፍ ያለው ይመስል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @seblemekonnen2892
      @seblemekonnen2892 5 лет назад +2

      በጣም እንጂ ምን የሀል የአገሬ ህዝብ ላይ እንደሚቀልዱ ቀላል ገንዘብ ይሰሩበታል

    • @fatimafatima6987
      @fatimafatima6987 5 лет назад +1

      በትክክል ለማየት አፈርኩ እኔ ሴቲት እኳን

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b 5 лет назад

      😆😆😆😆

    • @beletbelay6721
      @beletbelay6721 5 лет назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዜአለው እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @treesatreesa9575
    @treesatreesa9575 5 лет назад +3

    በጣም ደስስስ ብሎናል ሳምርየ እና ፋና ሳምሪ ክእናትሽ ስለ ታረቅሺ እናንተ ትልቅ ሰው ናቹ ሳምሪ &ፋኒ ግን ይቅርታ ኣድርጉልኝ ና ለጅጂ ኣድሩሱሉኝ ሴት ልጅ ጡት ሌላ ሌላ መገላለጥ ኣረ ነውሪ ነው እኔ ኣፈርኩ በጣም ምከሩዋት እንዴ ሴት ልጅ ኲ ገላዋ ክብር ነው ተክሊልዋ ነው እሱ ብቻ ነው ሳምርየ እናትሽን የቀራት ጃኬት ብትደርቡላት ብትሸፍንዋት እንኳን ጥሩ ነበር

  • @ziyadamukerem1503
    @ziyadamukerem1503 5 лет назад +129

    ሳምሪ በጡት አምላክ ይሄ ነገር አንቺ ሸፍኚላት

  • @user-qo8zg6is2q
    @user-qo8zg6is2q 5 лет назад +19

    እረ መሸአላህ ሳምሪዬ ከመልካም ሰው ጋር ከዋልሽ መልካም ትምህርት ነው ወሳኙ ጓደኛ ነው...እናቶቻችን ..ልጂን ከመልካም ጓደኛ ጋር አውልልን ይሉ ነበር ♥♥ ፋኒ ማኛ ጥሩ ነው ነው ሁሉን ችሎ መገናኘቱ መልካም ሰው

  • @bezawitlondon5805
    @bezawitlondon5805 5 лет назад +28

    ዛሬስ የምር አስለቀሳችሁኝ
    እንኳን ደስ አላችሁ የፍቅር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር በፍቅር ያድርጋችሁ አሜን🙏
    #ሳምሪ #ሰብሊ #ጂጂ #ፍኒ #ናቲ💖💖💖💙💙
    *ናቲየ የኔ አይን አፍር ዛሬ ታይተሃል💙

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 5 лет назад +2

    ፈኒዬ በእዉነት የህቅርታ ልብ አለህ በጠም ጎቦግ ነህ የን ሁል ያጂጂ ኪያን ሢድብ ተቁወቁመክ ፍቅር የሸንፈል ብለሀል ጀግና ነህ ፈጠር ለፈኒ&ለሠሚራ ረጅም እድሜ ከጤና ይሥጠቹ እሥክ ፈኒ የጂጂ ኪያን ሢድብ ተቁወቁሞ እናት&ልጅን በመሥተረቁ የተደሠተቹበት like ግጡኝ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 лет назад +41

    ሳምሪ ወንድምሽ እንዳንቺው ውብ ነው ፍቅራችውን ያብዛው እውነት በጣም ደስ ብሎሆኛል እዬን ቀን በማየቴ

  • @richtubeyenebaenat9069
    @richtubeyenebaenat9069 5 лет назад +23

    ፋኒ ያደቆነ ሴጣን ሳያቀስ አይለቅም ይላል ያገሬ ሰው ለማንኛውም ታረቅኩ ብለህ ሀሳብክን እንዳትጥል ተጠንቀቅ ጂጂን ዮኒን እና ጀዋርን ያመነ ጉም የዘገነ

  • @yordanosyordanos7360
    @yordanosyordanos7360 5 лет назад +36

    ፋኑኤል በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ይቅርታ ትልቅ ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @charlieingaround555
      @charlieingaround555 5 лет назад

      ውይይይይይይይይ. ሳምሪ. የእናትሽ. አለባበስ. እጅግ. በጣም. ያሳቃቃል. እውይይይይይይይ. ቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ

    • @mucakakuu8635
      @mucakakuu8635 5 лет назад

      Saamirye Fani emiiwedachu❤️❤️

  • @user-vt4ds8ki8d
    @user-vt4ds8ki8d 5 лет назад +42

    ፍኒየ እዳንተ አይነት ንፁህ ልብ ያለው ወንድ እድሰጠኝ የምንጊዜም ምኞቴ ነው

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 3 года назад

      እናትየዋ የትኛዋ ትሆን አስክፊ አለባበስ::

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +23

    ስታምሩ ጂጂ እኮ እድለኛ ናት እናንተን የመሰለ ልጆች ሰቶታል በፍቅር ኑሮ ፀብ መሀላቹህ አይግባ

  • @user-jj1eo5ne5i
    @user-jj1eo5ne5i 5 лет назад +14

    አር እህታችን እራቁትሺን ለምን በአድሱ አመት አድስ ለውጥ አድስ ፍቅር አድስ ስላም እደት ደስ ይላል ዎውውውውው

  • @user-zg3gq9mo8e
    @user-zg3gq9mo8e 5 лет назад +10

    ዛሬ 21ኛ ነኝ እኔም በጣምምምም ደስ ብሎኛል ፍቅረኛዬ በእሱ ጥፋት ተጣልተን እኔ ይቅርታ ጠይቄው ዛሬ ሰላም ነን

    • @user-yq7ih4gr2y
      @user-yq7ih4gr2y 5 лет назад

      የኔ እናት እኔም ይቅርታ ጠይቄ ሠላም ላውርድ

  • @vhgfffg5826
    @vhgfffg5826 5 лет назад +12

    ውይይይይ ፋኒ አላህ ካተ ይሁን
    በናትሽ ሳምሪ አደራ ፋኒን እዳታስከፉት

  • @muniramohammed9892
    @muniramohammed9892 5 лет назад +20

    ደስ ይላል መታረቃቹ ይምር ድስ ብሎኛል ግን ትንሽ የማሚ አለባበስ ደስ አላልኝም ሴት ልጅ ሸፈን ስትል ነዉ መታምረዉ

  • @yeneatube
    @yeneatube 5 лет назад +13

    ሳምሪ ተባረኪ ምንም ቢሆን እናት ስለሆች ማረግ ያለብሽን ነዉ ያረሽዉ። አሁን ደግሞ ኢትዬጵያዊ እናት እስክትሆን ድረስ ትጋትሽ ይቀጥል እግዛበሔርም ይርዳሽ።

    • @hey1232
      @hey1232 5 лет назад

      enea tube= ቲሽ ሲሉ ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች አሉ ኪኪኪኪኪ ....... ትርጉሙ አልገባሽም እንጂ..... ጂጂ ካንቺ የበለጠች ኢትዮጵያዊ ነች .....!!

    • @yeneatube
      @yeneatube 5 лет назад

      @@hey1232 መቸም ቋንቋ ማስተማር አንጀምርም።

    • @hey1232
      @hey1232 5 лет назад

      @@yeneatube= ኪኪኪኪኪ..... አይይይይ ወገኚት ይመችሽ 👍 ከልቤ አሳቅሽኝ ኪኪኪኪኪ.........

    • @yeneatube
      @yeneatube 5 лет назад

      @@hey1232 ይመቸን አቦ።👍👍👍

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 5 лет назад +10

    እንኳን ደስ ያለሽ ሳምሪ የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ያድለን ደስ ብሎናል 😥😥😥😥

  • @kalaivanan9677
    @kalaivanan9677 5 лет назад +2

    ፋኒ ጨዋ የጨዋልጂ ያሳደገህ ስርአቱን እዉልኝ ይህን ልጂ እደግ ተመደግ አላህ ይጨምርልህ

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 5 лет назад +63

    Fani Egziyaber yebarkeh betam gobez neh you have a beautiful heart ❤️

    • @ethioseny8028
      @ethioseny8028 5 лет назад +4

      እኔም በጣም ያደነቁት ልጅ ፉኒን ነው የትልቅ ሰው ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሰው ከምር!

    • @nafkootsoboqa6860
      @nafkootsoboqa6860 5 лет назад

      @Amanuel Habesha Tube nay

  • @user-tj4yj6cr6u
    @user-tj4yj6cr6u 5 лет назад +23

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ ሣምሪዬ
    እግዚአብሔር ለናትሽ እድሜ ይስጥልሽ
    ይቅርታ ትልቅ ነው!!!!

  • @kikiethiopiawit9827
    @kikiethiopiawit9827 5 лет назад +8

    እልልልልልል👏👏👏👏ተመስገን
    እንኳን ደስ አላቹ ሳምሪየ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል በስበቡ ወንድምሽንም አየውት

  • @destamekonnen7020
    @destamekonnen7020 3 года назад +1

    ጅጅየ የኔ ቆንጆ እንድ ነው የምያምርብሽ ከልጆችሽ ጋር ሁሌም በእደዚህ ቀጥፍበት እሽ ውዴ።

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 5 лет назад +6

    ወይኔ እንባዬ መጣ😭በጣም ነው ደስ ምትሉት አለሀምዱሊላሀ ፍቅር ሠላም ያብዛላቹ

  • @mrphone5417
    @mrphone5417 5 лет назад +20

    ፍቅር ያሸንፍል አንቺ አሬ ዋስ ፍቅር በልጇችሽ ተማሬ ልብ የምትገዢበት ፍቅር የምትሰብኪበት ዘመን ያርግልሽ ወይኔ የልጇችሽ ስርአት

  • @zihab2314
    @zihab2314 5 лет назад +8

    የእውት መታርቃቸው ደሥ ብሎኛልግን እስዋለለበሰችው እኔ ተሸማቀኩ ሆ እድህ ሥለተሆነ ውበት ይመጣል እዴ

  • @betidesta7111
    @betidesta7111 5 лет назад +9

    አቦ ጂጂ ገልቱ ነሽ መሳቂያ ልጆቿን እንኩን የማታከብር በ ሃምሳ አመቷ ጡቷን ጥላ ሃሃኃህ

  • @milikyaze9148
    @milikyaze9148 5 лет назад +26

    መታረቃችሁ ጥሩሆኖ ጂጂግን አቺ ለለበሺው እኔ አፈርኩኝ እዴት እኒህን የመሳሰሉ የወለድሽ እናት ምን አለ ባትዘላዘይ እውነት ባለባበስሽ ሁሉንም ሼም አሲዘሻል

    • @senay5499
      @senay5499 5 лет назад +1

      ቃላል አነ ዳናጋትኩ

    • @hayukwt4218
      @hayukwt4218 5 лет назад

      እኔምለውሶስቱምሴትልጆችየሷናቸው

    • @ggmesimesi7097
      @ggmesimesi7097 5 лет назад

      milik yaze geni.tange.nche.echi.endi.nche.shme.atmi

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ለእነቶች እድሜ ጤና ይስጥልን እኔም ሀጋሬ ጋብቼ እናቴን የማዝናነበት ቃን ናፋቀኝ

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j 5 лет назад +14

    ጅጅን መሳይ ቆጆ የለም ነበር ጡቷን ብሸፍንንና ዘረኝነት እርግፍ አርገሽ ብተይ ሳምሪ እኳን ደስ አለሽ

  • @AmenThankful4Everything
    @AmenThankful4Everything 5 лет назад +13

    Omg am so excited for you both😊
    Mom is always mother..
    Fani God bless you.
    Samriye u did good job reuniting with ur mom.

  • @fafitube2969
    @fafitube2969 5 лет назад +5

    ሳምሪ ትልቅ ስው መታገስ ዋጋለው
    ለሊልው ታምሳሌት ናችህ 💖❤
    ፍቅራችህን እስከለት ሞት ድረስ ያቆይላችህ
    ሳምሪ& ፋኒ ረጀም እድሜ ከጤና ጋር

  • @hanitube7298
    @hanitube7298 5 лет назад +13

    እዚህ ላይ ፋንዬ ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም የጂጂን ያንሁሉ ስድብ ችሎ እዚህ በመድረሱ ፋኒ መልካሙ ነገር ይግጠምህ የኔ የዋህ!

  • @kalbr8454
    @kalbr8454 5 лет назад +15

    መች ነው ልብ የምገዥው ወይ ቀልብ በናትሽ እናት እኮ ነሽ ያውም ከልጅሽ እጮኛ ጋር 🙆🙆 ልጆችሽ ደስይላል ልባቸው...ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን....

    • @user-gf1fe6kn4r
      @user-gf1fe6kn4r 5 лет назад

      ሀረግ እንጨዋወት ለልጁ አብረን እንተኛ ልትልም ትችላለች ሆሆ😣😣😣😣

    • @hirj2602
      @hirj2602 5 лет назад

      ወድ የይስላምልጅች እርሄ በጣም ይደብራል ግን ጡት ነው እሂሁሉ

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 5 лет назад

      @@user-gt9sf3sf4l የኔ ቆንጆ kkkkkk💔💔💔🇱🇧🇱🇧🇱🇧

  • @mohamadyasin8070
    @mohamadyasin8070 5 лет назад +2

    ለምን አስለቀሳችሁኝ ግን? እናት❤!
    ሳምሪ ከእነ ባለቤትሽ ምርጦች ናችሁ በርቱ ሀገርም ማስተማር ትችላላቹ ዋናው ቅን መሆን ነው።!

  • @user-ev1gq2jc2x
    @user-ev1gq2jc2x 5 лет назад +7

    እዳዉ ሁሉ ደስ ብሎኝ አድ ነገር ደስ አላለኝም ጅጅ ለምን ጡጥሽ ወጣ አይ አዉረባ ያረቢ ኸይር ነገር ያዉርድልሽ የሠዉ አይንም ጡሩ አደል

  • @user-lz3wm4nj9k
    @user-lz3wm4nj9k 5 лет назад +16

    ፈጤሬ ሆይ ሁሌም አንድ ልብ ያድርጋቹህ

    • @zinasheerabo5888
      @zinasheerabo5888 5 лет назад

      እኔን ማመን አቃታኝ
      እኳን ዳስ አለቹ

  • @user-ic3xc7ue1q
    @user-ic3xc7ue1q 5 лет назад +53

    ጂጂ የልጅሽን ባል እንኳን አክብሪ አለባበስሽን አስተካክይ እንደ ሸሌ አትሁኚ ጡትሽን ሜዳ ጣልሽውኮ ወቸው ጉድ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 4 года назад

    ፋኒይ በእውነት ተባረክ ምን ያካ እንደምትወዳት ነው የሚያሳየው ትልቅ ሰው ነህ ትልቅ ዋጋ ነው እየከፈልክ ያለህው በእውነት የሰላም ሰው
    በጣም ደስ ይላልብመታረቃችሁ ግን ጂጂ አለባበስሽ መስተካከል አለበት ለልጅሽ ምን ታስተምሪያታለሽ ?እናም እናት ነሽ ለሁለቱም መልካም እናት ሁነሽ ትዳርን እንዴት በፍቅር መኖር እንዳለባቸው ልታስተምሪያቸው እና ሁሌም በፍቅር ልትወጃቸው ይገባል

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z 5 лет назад +23

    ዉይይይይ እኔ በጣም ነው ደሰሰሰ ያለኝ እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ አመት ያርግልን🌹🌹🌷❤