አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል አስራ ስምንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 20

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 4 года назад +13

    አሌክስ ኡፍፍፍ ስትል ህመምህ ይሰማኛል ቦታው ላይ ደርሸ ነው ምመለስ ብቻ እንኳን ምስክር እንድትሆን እረዳህ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙇

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 4 года назад +4

    ልምድ ያለህ ነው ሚመስለው ስትተርክ በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነህ

  • @bisictobisicallow961
    @bisictobisicallow961 4 года назад +2

    አቤት አብሬክ ተጋዝኩ የባህር ጉዞ ከባድ ነው ሁሉም አሳዛኝ ነው

  • @RobalRobal-z5z
    @RobalRobal-z5z 5 месяцев назад

    እህህህህ ስትል ውስጤ እመም ይሰማኛል 😢😢😢

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 4 года назад +6

    Suspension... am amazed by ur memory and narration system

  • @AzizAziz-ci5dy
    @AzizAziz-ci5dy 4 года назад +6

    እንዲ ቶሎቶሎ ልቀቁልን 👍

  • @admasudesalegne446
    @admasudesalegne446 4 года назад

    አሌክስ በጣም እናመሰግናለን፡፡ አተራረክህ በጣም ደስ የሚልና ድንቅ ብቃት ያለህ መሆኑን ያሳያል፡፡ ልብ አንጠልጣይ ክፍል ላይ ደርሰናል፡፡ ባህር ላይ ጥቂት ቀናት መሰንበታችን ነው፡፡ ለማንኛውም በሰላም ጣሊያን ያግባችሁ፡፡

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 4 года назад

    አሌክስ, ኡፍፍፍ ብለህ ስትተነፍስ እስኳሁን ድረስ ጭንቀቱ የረሳህው አይመስልም አይዞህ በርታ ፈጣሪ ለዚህ ቀን አብቅቶሃል። የማሙሼ ነገር እስክሰማው ጨንቆኞል ተስፋ አረጋለሁ እንደገና ከማሙሼ እና ከአብይ ጋር እንደምትገናኙ። አሌክስ ባለህበት ቦታ መልካሙን ይግጠምህ ክበርልን ኑርልን🙏🙏

  • @benchris2994
    @benchris2994 4 года назад +5

    I realised how lucky I am that I took a plane to the US. it is sad that I complain about life and j didnt see shit. Thank you for your perspective

  • @gatuyeju3671
    @gatuyeju3671 4 года назад

    Thank you Reyot and the owner of the true story, Alemseged Asefaw.
    I listened all parts of the journey and the journey sounds very very VERY RISKY & DANGEROUS yet Amazing journey.
    These young people, to me not only servivers but also heroes. I cried for those who didn't make it.
    I found from start to finish very educational and warning for others what to expect if one chooses to leave their home land.

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 года назад +1

    አሌክሶ ዛሬም አልደረስክም ወይኔ ወይኔ ወገኖቼ ።

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 4 года назад +1

    ተመስገን አሁን ሰቆቃውን ለመድኩት መሰል እንባይን እየቆጠብኩ ነው 😢 አይ ኢትዮጵያይ የልጆችሽ እሬሳ የአሳ ቀለብ ሆኑ 😭😭😭😭 ማንኛዋ እናት ትሆኚ ልጅሽ በሀር በላው የምትባይ?

  • @EluFaysal
    @EluFaysal 8 месяцев назад

    ለምን ግን ሁሉም ሰው ኢሄን video ቢያየው ደስ ይለኝ ነበር ብዙ ነገር ይማሩበታል

  • @marcosmatos8213
    @marcosmatos8213 7 месяцев назад

    first time i seen this writing in my 36 years.. what country is this?

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 года назад

    🖐

  • @liyaademasu2219
    @liyaademasu2219 Год назад

    😢

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 7 месяцев назад

    እህህህህህ ስትል ውስጥህ ይናገራል ወንድሜ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 года назад

    Uffffff yamale mene yederg

  • @misirben3240
    @misirben3240 4 года назад

    Teddy back ground music too annoying me .plz stop it .

  • @elsa3589
    @elsa3589 8 месяцев назад

    ሲመስለኝ ጋዳፊ በነበረበት ዘመን ነው