አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል አስራ ሰባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 27

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 4 года назад +1

    የእውነት ሚገርም ታሪክ ነው
    ሰው ማለት እንደዚህ ነው ።

  • @abubkerhussen5189
    @abubkerhussen5189 7 месяцев назад

    ርእዮት እናመስግናለን እንዲህ አይነት ርዝመቱ ይህ ታሪኮችን ስሩልን

    • @DAUDDAUD-ek1wf
      @DAUDDAUD-ek1wf 7 месяцев назад

      ኤርሚያስን ቢገደል ጥሩ ነው

  • @BbBB-yv8vy
    @BbBB-yv8vy 4 года назад +4

    ዕዉቀት ማጣት የሕዝብ ቅጣት። በሕዝብ ሀብት ሀሁ የቆጠሩ በሀሰት ሕዝብን የመተሩ። ጥቂቶች የሕዝብን ጠላቶች እናቃለን ግን በሆድ አደር መንጋ እናልቃለን።

  • @benevolenceb6472
    @benevolenceb6472 4 года назад +2

    ደስ የሚል ታሪክ-አስተማሪ❤

  • @hiwotyirgete8051
    @hiwotyirgete8051 4 года назад +1

    Enamesgnalen Alemseged and Reyot Media

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 4 года назад +2

    ሳታለቅስ መስማት ይከብዳል 😭😭 አይ ኢትዮጵያይ በስንቱ ታለቅሽ ይሆን!

  • @banchiamlakmaru5392
    @banchiamlakmaru5392 4 года назад +1

    You are amazing story teller

  • @Selam-w5l
    @Selam-w5l 8 месяцев назад +2

    የተረገመ ፈጣሪ ይቅጣዉ ቂርቆስ ይፍረድበት

  • @elsa3589
    @elsa3589 8 месяцев назад +3

    በቅርብ አንድ ልጅ ሲያወራ ነበር ስለዚህ ደላላ ፣ ወይ ሀበሻ ከሰይጣን ይከፋል እኮ

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 4 года назад +1

    Cool as always

  • @abubkerhussen5189
    @abubkerhussen5189 7 месяцев назад

    እውነት ለመናገር በጣም የሚገርመኝ የመተረክ ችሎታህ ልክ እንደ ፊልም ውድ ሆላ እየመለስክ ነው የምተርከው ኢትዮፕያ ውስጥ ካሉ ዳይሬክተሮች እናት ትበልጣለህ አቦ ይመችህ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад

    😥😥😥የዛሬው በጣም ያስለቅሳል ያሳዝናል 🙂

  • @alemeykassa2079
    @alemeykassa2079 4 года назад +2

    Free Eskinder Nega : free sentahyu chikol : free ledetu aylew : free aster seyoum ::

  • @medi574
    @medi574 8 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲 ኤርሚያስ የሚባለው ሰው በህግ ቢጠየቅ

  • @samsonabuye1031
    @samsonabuye1031 4 года назад +1

    ኦኦኦ ያሳዝናል

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 года назад +2

    አረመቼነው የምትደርሰው እኔ በመስማት ብቻ ተጨንቄ ሞትኩ

  • @massymassy2660
    @massymassy2660 4 года назад

    hule yehen tarik sesema eyenefereku new bewnet bettam leb yesebral meche yehon endezih aynet sidet miabekaw

  • @RobalRobal-z5z
    @RobalRobal-z5z 5 месяцев назад

    😢😢😢

  • @bisictobisicallow961
    @bisictobisicallow961 4 года назад +4

    እኔ ልቤ በሀዘን ተሞላ ልጁ ስለናቱ ሲያወራ ህህህህ ከርታታው ቀረ😢😢

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 4 года назад

    አቤት ሲያዝን 😭😭😭

  • @RobalRobal-z5z
    @RobalRobal-z5z 5 месяцев назад

    ይሄ ክፉ ፈጣሪ ይቅጣው

  • @Selam-w5l
    @Selam-w5l 8 месяцев назад

    የሳቸዉ በዛ እኮ ስንት አመት ሊኖሩ ነዉ በሰዉ እባ ቀላል አደለም

  • @benevolenceb6472
    @benevolenceb6472 4 года назад

    ክላሲካሉ በዛ

  • @misirben3240
    @misirben3240 4 года назад

    😭😭😭

  • @minalehtube7014
    @minalehtube7014 6 месяцев назад

    Alemseged tirekah ejig girum new metsahaf hono biweta bay negn enem degmo lesidet rasen eyazegajew neber adrashahin gin askemtln

  • @genetayele9059
    @genetayele9059 4 года назад

    አቤት ስቃይ እውነት ያሳቅቃል