አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል አስራ አምስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 18

  • @biniyeshewalul6982
    @biniyeshewalul6982 4 года назад +7

    I don't know what to say about this story alemseged what a story ,you abiltiy to remember all this details is amazing .

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 года назад +3

    ቴድአችን ኑርልን ስለዚህ አስተማሪ ፕሮግራም እናመሰግናለን እኔና በተሰቦቼ አብረን በጉጉት ነው የምንጠብቀው ብዙም ተምረናል።

  • @TamiratBelay-lt2lk
    @TamiratBelay-lt2lk 13 дней назад

    Alemseged your amazing man God in did helped you, nevertheless your family prayer also faith and your positivity make you too sauced keep up for good job bro.

  • @tiruberehantsegaye9639
    @tiruberehantsegaye9639 4 года назад +2

    ብዙ ያስተምራል። ፅፈህ ብታስቀምጠው ጥሩ ነው።
    ይህ ሁሉ በአገራችን political, economical stability አለመኖሩ ነው ለዚህ ያደረሰን። ወገኖቻችን ለዚህ የሚዳርስ ያሳዝናል። code of moral የሚባለውን ሁሉ አሳጥቶ። እግዚዮ ጌታ ሆይ እስከመቼ??

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 4 года назад +1

    አለምዬ አለምሰገድ ተመስጬ ነዉ ማዳምጥህ

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 4 года назад +2

    አለምሰግድ,. አንዴንዴ ጣል እምታረጋቸው ቀልዶች ያሱቁኞ😀....you have sense of humor which is good 👍

  • @RobalRobal-z5z
    @RobalRobal-z5z 5 месяцев назад

    አንዳዴ ጣል የምታደርጋቸው ገልዶች ቢያስቁኝም😂 ግን በጣም ያሳዝናል

  • @MubeMubeኪልኪል
    @MubeMubeኪልኪል 2 месяца назад

    እኔን ራሱ የረሳውትን የሊብያ ኑሮ እያስታወስከኝ ነው😢

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 4 года назад +1

    እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 7 месяцев назад

    አምባዬና ሚኪ😂😂😂🙏ስደት ጠላትህን ያስናፍቃል አሁን ትርጉሙን አወኩት

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 года назад +1

    አረ ድረስና ገላግለኝ

  • @warka2663
    @warka2663 4 года назад

    👌👂

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 года назад

    ከመቼው እንደሚያልቅ ውይ

  • @antenehZerihun
    @antenehZerihun 8 месяцев назад

    ይሴትይዋን ሰም መናግር አልብህ ለሌላስው እዲያቃችው

  • @AzizAziz-ci5dy
    @AzizAziz-ci5dy 4 года назад +1

    የዛሬውግን በማይረባወሬ ስአቱን ጨረሰከው 🙄🙄

  • @AzizAziz-ci5dy
    @AzizAziz-ci5dy 4 года назад +2

    አረ በጣም እየቆየነው !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @abubkerhussen5189
    @abubkerhussen5189 7 месяцев назад

    ልደውል ብላ ትደውላ መጣች