አትሮኖስ ፡የበርሃ አሸዋና የባህር አሳዎች ያለቀሱላቸው ነፍሶች … ተከታታይ ታሪክ ክፍል አስራ ዘጠኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 22

  • @GetuG-hq3tn
    @GetuG-hq3tn 8 месяцев назад +4

    በህይወቴ እንደዚ አይነት ታሪክ አጓጉቶኝ አያቅም በይበልጥ የሚገርመው ደግሞ እውነተኛ ታሪክ መሆኑና በታሪኩ ባለቤት መተረኩ የሚገርም አቀባበል ነው

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 года назад +2

    አሁን ያለኸው ባህር ሃይል ነው የተባለው ተመችቶኛል😉 አሌክሶ ለውብ ታሪክህና አተራረክህ አድናቆቴ ይድረስህ👌👍 💚💛❤ ቴዲያችን እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 4 года назад

    Well come back and thank you

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 4 года назад +1

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል ግን እግዚያብሄር ነው ያተረፋቹ ሴቶቹ ደሞዎ ዝም ያሉት እየፀለዩ ይሆናል

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 4 года назад

    እናመሰግናለን ።

  • @tilahunsefiw1647
    @tilahunsefiw1647 4 года назад

    Eagerly waiting!!! Thanks Teddy and offcorse

  • @ቃልኪዳንሙሉጌታ
    @ቃልኪዳንሙሉጌታ 4 года назад

    Just wow

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 4 года назад +1

    ዉይ የተመታህ ምናለ ልባችንን ባታንጠለጥለው

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 4 года назад

    Selam alx

  • @RobalRobal-z5z
    @RobalRobal-z5z 5 месяцев назад +1

    እኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ሰቀቀን ጭቀት 😢😢😢ከናተ ጋር ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ

  • @wondesenmanaye3777
    @wondesenmanaye3777 4 года назад

    ኸረ ተው ልቀቁልን እንጂ በመጓጓት አለቅን

  • @GetuG-hq3tn
    @GetuG-hq3tn 8 месяцев назад +1

    4:23

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 4 года назад +1

    Wey sedete aynu ytfa

  • @misirben3240
    @misirben3240 4 года назад

    😭😭

  • @AzizAziz-ci5dy
    @AzizAziz-ci5dy 4 года назад

    አረ አይሰራም

  • @RoRo-mv6lo
    @RoRo-mv6lo 4 года назад

    des emilnegr new gen yechnkal

  • @admasudesalegne9720
    @admasudesalegne9720 4 года назад

    ዛሬም ባህር ላይ ነን?

  • @HalemaAbdulhade
    @HalemaAbdulhade 2 месяца назад

    yegermal

  • @AzizAziz-ci5dy
    @AzizAziz-ci5dy 4 года назад

    ደሞ በአመቱ ረሳነውኮ 🙄

  • @lilihadis3402
    @lilihadis3402 4 года назад

    እኔ ጋር እየሰራ አይደለም

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 4 года назад

    ይሄኔ ነው መሸሽ ! ግን ወዴት?
    ከዛ መትረፍህን ረስቼ አንተ መተረክህን እንኳን አላውቅም
    እምትጠራቼውን ሰዎች እነ አብይን ማሙሼን እና ሌሎችንም በምናቤ ስዬ አንተ ስታዎራ እኔ ፊልም አርጌ ነው እያዬሁት ያለሁት !