ወንድ ልጅ ሲያስለቅስሽ 8 ነገሮች በማድረግ ብቻ | ያስለቀሰሽን ወንድ . . . ሌላ ታሪክ | yemefthe bet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 81

  • @hadratueb1661
    @hadratueb1661 9 дней назад +41

    ማነው እደኔ ባለፈው ሒወቱ የቁም እስረኛ ሁኖ የቀረ 😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад +8

      እነዚህን ነገሮች በትክክል ከተገበርሽ ነፃ ትወጫለሽ እመኚኝ እህቴ

    • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
      @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 9 дней назад

      @@yemefthebet ትክክል እኔ በራሴ አድርጌ የተጠቀምኩበት መንገድ ነው እውነት ንፁህ አፍቃሪ ከሆነቹ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር እሱ ይመራችሆል 🙏እኔ በጣም የማፈቅረው ልጅ ነበር እናም ሁሌም ማታ ማታ ቭድዮ ኮል እናወራ ነበር እኔ ዱባይ ነው ምኖረው እሱ አአ እናም አንዳንዴ ሰውቹ ውጭ ስያመሹ ልጆች ጋር ስለምተኛ ስላወራው ስተኛ ከሌላ ወንድ ጋር ታወራለች ብሎ ስላሰበ በጣም ይጨቀቀኝ ነበር ዓንድ ቀኝ ተንበርክኬ አልቅሼ ለመብርሃን ይሄ ልጅ የማይሆነኝ ከሆነ ከህይወቴ አርቂልኝ አልኮት ከዛ 3ቀን ዝም አለኝ በጣም ስናፍቀኝ እኔ ቴክስት ፃፍኩለት ግን ምን አለኝ ለኔ ግድ የለሽም በቃ ለዛነው ሲለኝ አሁን እመብርሃን አንቺ ውስጤን ታውቂያለሽ አልኮት እናቴን በ ማግሥቱ የሆነች ሴት ሜሴንጀር ላይ የሱ ፍቅረኛ እንደሆነችና የኔን ቴክስት አይታ እንደተጣሉ ነገረቺኝ እውነት በጣም ያማል ግን ስላልገፋሁት በራሱ ስለሄደ ሊያታልለኝ ስላልቻለ ነው ተመስገን ብዬ አገግሜለሁ ተመስገን ምንም ነገር ስናደርግ በፀሎት እንጠይቅ ባይ ነኝ ባለፈው ህይወታችን መማር እንጂ ማማርር አይጠቅምም አቃለሁ ፍቅር ከባድ ነው ግን አንዳንዴ መለየት ጥቅምት አለው የወደፊት ሕይወታችን ይስተካከላል ዘንድ 🙏🙏

    • @salamst8116
      @salamst8116 9 дней назад +1

      እኔ እኔ ዛሬእራሴን ላጠፍ ነበር 😢😢😢😢😢

    • @Abav1221Asbshavnsox
      @Abav1221Asbshavnsox 9 дней назад +1

      እኔም😢😢😢😢😢

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 9 дней назад

      ​@@salamst8116ለማን ብለሽ እህቴ ህወይት አንድ ናት በዚህ ምድር አንዴ ነው የምኖረው ያን ስልሽ ህመምሽ ይገባኛል አኔም በጣም ተጎድቻለው መተንፈስ እስኪያስጠላኝ ለማንም ለምንም ብዬ እራሴን አልጎዳም ነገ ከዛሬ የተሻለ ነው ፈጣሪዬን እጠብቀዋለሁ እና አይዞን ለራስሽ ጊዜ ስጪ ጸልይ በእምነትሽ

  • @AbcdLove-h7e
    @AbcdLove-h7e 5 дней назад +1

    ፀባይ አልመችሽ ሲለኝ እራሴ ነኝ እንለያይ ያልኩት ግን በጣም ከባድ ነበር አንተን እየሰማሁ አሁን ጠንክሬለሁ አመሰግናለሁ

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 дня назад

    አሪፍ እና ትክክለኛ ምክር ነው:: እናመሰግናለን

  • @HaregAbboy
    @HaregAbboy 9 дней назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤😊😊😊😊

  • @welotube463
    @welotube463 9 дней назад +1

    እናመሠግናለን ❤❤❤❤

  • @FaniMelkamu
    @FaniMelkamu 6 дней назад

    Ewunt new yichalale ene adirgewalewu berta lin🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ቤዚታ
    @ቤዚታ 7 дней назад

    በርታ ወንድማችን

  • @KHADIJA-sd9rg
    @KHADIJA-sd9rg 9 дней назад +7

    ወንድሜ እንዳታልፈኝ በጣም የማፈቅረዉ ልጅ ነበር እናም ተለያየን በጣም ተሠበርኩ 😢ምንም ሳላደርገዉ ገፍቶኝ ነበር የሄደዉ ወዳዉም እንዳገባ ሠማሁ ሥብርብር አልኩ አልሀምዱሊላህ ያሁሉ አለፈና ባንተ ትምህርት ልቤም ተጠገነ😊 አሁን ላይ እያለቀሠ ያዋራኛል ቢያንሥ መጥፍ ነገር ተናገሪኝ ይለኛል አቤት መቁረጥ ሥያለቅሥም እኮ አያሣዝነኝ😅😅 ለጓደኞቸም ለሡም ጓደኞች ይነግራቸዋል እነሡም እየጨቀጨቁኝ ነዉ ታረቁ እያል ሚሥቱንም ፈቷታል ወዳዉ እና ምን ትለኛለህ ለ

    • @AylaMaryam-kj4yp
      @AylaMaryam-kj4yp 9 дней назад +5

      ዉሳኔዉ ያንች ነዉ አንች ባጣ ቆየኝ ነሺ እንዴ እንባሺን አፍስሶ ልብሺን ሰብሮ የሄደ ወንድ ድጋሚ እንደማያስለቅስሺ በምን እርግጠኛ ነሺ እህቴ ዉስጥሺን አዳምጭዉ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад +4

      ሚስቱም በዚህ ሰዓት እያለቀሰች እንደሆነ አትርሺ፣ እንደዚህ ዓይነት የሰው ህይወት ላይ መጫወት ለማይሰለቸው ሰው ደሞ ምንም ዓይነት ዕድል መስጠት አያስፈልግም ፣ ከቻልሽ ከዚህ በኋላ በምንም ጉዳይ ባታወሪው የተሻለ ነው

    • @KHADIJA-sd9rg
      @KHADIJA-sd9rg 9 дней назад

      @@yemefthebet እሽ ወንዲሜ አመሠግናለሁ

    • @KHADIJA-sd9rg
      @KHADIJA-sd9rg 9 дней назад

      @@AylaMaryam-kj4yp እሽ አመሠግናለሁ

    • @Eruksewne
      @Eruksewne 9 дней назад +1

      ያልቅስ ተይው

  • @Giyiu-t3g
    @Giyiu-t3g 9 дней назад +8

    ውዶች መፍተሄያችንን አበረታቱት ሸር ላይክ ያንሰዋል በውነት 👌ፈጣሪ ይጠብቅህ መፍተሄያችን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад

      🙏♥♥ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 9 дней назад

    አመሰግናለሁ የኔወንድም😊🎉

  • @fatumaseid5522
    @fatumaseid5522 9 дней назад +4

    እኔስ ዲክም አለኝ ምንም ብሞክር ከስቃይ መዉጣት አልቻልኩም 🥺በስደት ኡፍፍፍ ስደት ያላችሁ እህትቸ ያላፈቀራችሁ አገር እስከምትገቡ መቸም እዳታፈቅሩ

  • @Amira-ol7wv
    @Amira-ol7wv 8 дней назад

    እናመሰግናለን ግን ያለቀሰች አይይ አምላሿ ማስለቀስ ነው ሀስቢነሏህ ልብ ይስጠን ልብ ይስጣቸው ስለሰጠከን መረጃ አናመሰግናለን

  • @HelenBirhanu-l4d
    @HelenBirhanu-l4d 5 дней назад +1

    ወድሜ በማሪያም እሪዳኝ ማረገው ጠፋኝ እራሱ አጥፍቶ እኔን ይወቅሰኛል ደሞ ፀባዩ ይቀየራል አዴ አሪፍ አዴ ማላቀው ሰው ይሆንብኛል እባክህ አትለፈኝ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  3 дня назад

      አንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፃፊልኝ

  • @ጥዑምግዜክትናፍቅኣይትንበ

    ውንድሜ እኔ 30 ዓመቴ ነው ሁለት ልጅ አለኝ 9 አመት በትዳር ኖሬ አለው በልህ ያገባሁት ባሌ abuser ስለ ሆኔ ተልያየን 4 አመቴ ከተፋታሁት 4 አመት አዲስ ሂወት ለመጀመር ምንም ፍላጎት በለለኝ ግዜ አንድ ልጅ እንደ ወዳጅ መጥቶ ልቤ ኢዞት ሄደ በሃላ በኣሌ ትዳር መሆኑ ነገረኝ ከዛ እኔ ኣለፈልግህም ስለው አልሰማ አለኝ :: ከኔ ጋ መሆን ይፈልጋል እኔ ደግሞ የልጆቼ ሰቆቆን ሳይበቃኝ የሱ ልጆች ማልቅስ ኣልፈልገዉም እና ጨነቀኝ እንደምወደው ስለሚውቅ እያለቀሰ ይለምነኛል እና ምን ኣባቴ ላድርግ 🥹😢😢 እባክህ ወንድም መላ በለኝ 🙏🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад +4

      እህቴ ባለ ትዳር ባይሆን ወይም አንቺን ሳያቅሽ በፊት ተፋቶ ቢሆን ጥሩ ነበር፣ ባንቺ ምክንያት ግን በምንም ተዓምር ቤቱ እንዳይፈርስ፣ ትዳርና የፍቅር ህይወት ደግሞ የተለያዩ ናቸው ካንቺ ጋር ወደ ትዳር ከገባ በኋላ ህይወት እንደጠበቀው እንደማትሆን እርግጠኛ ነኝ፣ ከምንም በላይ ግን ልጆቻችሁ ዋጋ ይከፍላሉ ስለዚህ pls ተጠንቀቂ እንዳትሸወጂ!
      ማፍቀርና ሌላ ህይወት መጀመር የምትፈልጊ ከሆነ ልብሽን ከፈት አድርጊ ከምንም ያልተነካካ ሰው በእርግጠኝነት ይመጣል።

  • @MarmaAdam
    @MarmaAdam 9 дней назад +1

    እኔግን የመወሰን ችግር አለብኝ ጥፋቱ የሱሁኖ ግን ተመልሸ ኦራሣን ልክአላረግሽም እላለሁ የፀፀት ስማት ይሰማኝል ምን ላድርግ 2 3 ጊዜበድሎኝል ግን ተመልሶ ያጠፋል ከዛይቅርታ ይላል ምንላርግ እሱንሩኝ😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад +1

      ይሄ ለራስ ተገቢውን ክብር ያለመስጠትና ዋጋሽን ያለማወቅ መገለጫ ነው እህቴ!
      ራስሽን ካላከበርሽ ሁሌም እንዲህ ሲያደርግ ይኖራል!

    • @MarmaAdam
      @MarmaAdam 9 дней назад

      @yemefthebet ምድነው መፍቲሄው ምንላድርግ

  • @zeynebahmed-g4q
    @zeynebahmed-g4q 5 дней назад

    ግን,,ሌላ,,ፍቀረኛ,,ብንይዝ,,የዚኛዉን,,ታሪክ,,ማስረሳት,,ይችላል,,ወይስ,አይችልም,,ወላሂ,,በጣም,,ተጎድቻለዉ,,ንገረኝ,,ወድሜ,,እኔ,,እሱን,ለመርሳት,የማላደርገዉ,ነገር,,የለም,,ግን,,ደግሞ,,ልረሳዉ,አልቻልኩም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  3 дня назад

      የቀድሞ ፍቅረኛን ስለ መርሳት የሰራሁት ቪዲዮ አለ እሱን በደንብ ተከታተይው

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 9 дней назад

    ❤❤🙏🙏👍👍

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 9 дней назад +3

    እደት አመሻችሁ ታካሚወች😂 ወድማችን ሥለምታቀርባቸዉ ምክሮች ❤🙏አለን በርታልን

  • @ክርስቲያንየኣርሴማልጅ

    መፍትሄ ወንድማችን ይመችህ
    የሄደ መመለስ ኣይገባም ባይ ነኝ

  • @ሠዓዲዮቱብ
    @ሠዓዲዮቱብ 9 дней назад +1

    ድንገት እንለያይ ሲለኝ ቀብረር ብየ እሽ አልኩት ምን አላልኩት ይመችህ ነው ያልኩት ከስልኬ ፎቶሽን ላጥፋልሽደ ሲለኝ ብታጠፋ አጥፋ ከጠቀመህ አስቀምጥ አልኩት እኔም ለምንድነው እምንለያየው አላልኩትም እሱም ከዛ ወድህ ደውሎ አያቅም

  • @kadeumar
    @kadeumar 8 дней назад

    👍

  • @EdenTefera-21
    @EdenTefera-21 9 дней назад

    ከዛ ህመም መዉጣት ላልቻልነዉስ ስሜቱን ተላምደነዉ በሃሳብ ለምንብሰለሰልስ ተደብቀን ፎቶ ወይም መልዕክት እያየን ማልቀስ እንደ ሱስ ለሆነብንስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад +1

      እውነታውን መቀበል የሚለው ላይ ነሽ፤ እውነታውን ካልተቀበልሽ ደግሞ ወደፊት progress ማድረግ ከባድ ነው!

  • @BetlhemmekonenBetlhem
    @BetlhemmekonenBetlhem 9 дней назад

    ❤🙏🙏

  • @bmm3152
    @bmm3152 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @uaes-y7l
    @uaes-y7l 9 дней назад

    ኢኔ የመፍቴ ቤት በጠም ነዉ የሚከተተለዉ ጊን ኢኔን አንድ ነገር ፊቅሩ አለቅ አለኚ 🎉🎉🎉🎉🎉የኡነት ሲለሲበዉ አልቂሺ አልቂሺ ይለኘል የሆነ ነገር በሉኝ🎉🎉🎉🎉

  • @SonySoy-p9e
    @SonySoy-p9e 9 дней назад +1

    አእሚሮችን ላይ ያለው የማስመሰል እና የውሸት ድላላ እንደት ይጠፋ የህመም ጉዳት የማይሆን ትውስታ የተፃፈ ወይም ፎቶ ይጠፋል በቃላት በውሸት የተዳለለ ልብን መጥፍት አይቻልም እኔስ አቅቶኛል የስራውን ይስጠው እንጅ ደግሞ እኮ አሁንም እንገናኝ አሚለው ነገር ግርም ይለኛል ተወኝ አትፈታተኝ እያልኩት እንኳ ምንም አይሰማም

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  9 дней назад

      እህቴ አይመስልም እንጂ ሁሉም ነገር ይረሳል በርታ በይ

    • @SonySoy-p9e
      @SonySoy-p9e 9 дней назад +1

      @yemefthebet እኔስ ባየከኝ ከእንቅልፍ ተነቃሁ መልሶ እንቅልፍ አይወስደኝ እያንዳንዱ ነገር መጥቶ ድቅን ይልብኛል ከዚያም ያሁሉ ውሸት ና ማስመሰል ለምን ነበር እያንዳንዶን በማስታውስ የስራ ሰአቴ ይደርሳል ከዚያ ገርደቢስ እንዳያዘው አህያ ስንጎራደድ እውላለሁ
      መቸ ነው የእንቅክፍ ስአቴ እሚደርስ እያልኩ ሰአቱ ይደርሳል ግን ምን ታረገዋልህ በዚያው በተለመደው ሰአት ስንቃ መልሶ እሱ ነው እሚመጣብኝ !!!
      ግን ደግሞ በአንተ ምክንያት ልውጥ አለኝ ምን ነው ቀድሜ በውቅህ ኑሮ እንድህ አልሰበርም ነበር እያልኩ ተለውጭለሁ እሚገርመው እኮ ድምፁ ሳልሰማ አልተኛ ስራ አልሰራ ደሜ ራሱ መርጨ ያቋረጠ መሰለኛል መሰል አሁን ሳስበው ዛሬ ግን ልደውል ቀርቶ ደወለ አልተወለ ምን ገባኝ ብየ ትውት አርጌዋል ዕድሜ ለመፍትሄ ቤት እንጅ👍 ❤

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 9 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AlamHussain-z5g
    @AlamHussain-z5g 9 дней назад

    1👍👍👍👍🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 9 дней назад

    😢❤

  • @MULUNESH-n9c
    @MULUNESH-n9c 8 дней назад

    ❤❤❤❤😂

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 9 дней назад

    መፍትሄቼን ❤🎉

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 8 дней назад

    Currently this is my situation and I’m not sure what to do 🥹🥹🥹

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  8 дней назад

      Try to apply everything mentioned as it is and u will be delivered