ከልጁ ጋር ባለሽ ግንኙነት ውስጥ እነዚህ 9 ነገሮች ካሉ ትጋባላችሁ መቼም አትለያዩም | yemefthe bet

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 41

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p 22 дня назад +8

    እናመሰግናለን እኳንም ትዳር አልያሰኩም እኔ ከአንተ ቤት ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ከልብ እናመሰግናለን

    • @nibrettube8913
      @nibrettube8913 21 день назад +2

      ትዳር ትምህርት ይከለክላል እንዴ 🙄መማር ከፈለግሽ በማንቻውም ሁኔታ ሆነሽ መማር ትችያለሽ ውድ ❤❤

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 19 дней назад

      ​​@@nibrettube8913እኮ ሆ ስለ ተምርክ ትዳር አይፀናም ከተማርከው ተቃራኒ ሆኖ ላገኝ ይችላል ተምረህ ሳይሆን እያስተማረ ነው የምያኑረው ትዳር

  • @የልቤበሽታእራሱልቤነ-ኈ9ዐ

    እንኳን ደህና መጣህ❤ የመጀመሪያው ላይክ

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 17 дней назад +1

    ላንትም ስላምህን በዘት ፍጣሪ ያብዛልህ❤🥰❤️‍🩹🍫🍫🙏☦️

  • @zmzamzmzam9253
    @zmzamzmzam9253 17 дней назад +1

    የመፍትሄ ቤት ተከታታይህ ነኝ ዛሬ ደሞ ደመርኩህ እሥኪ አሥደምረኝ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 22 дня назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤🙏🙏

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 22 дня назад +1

    አሪፍ ሀሳብ ነው ወንድሜ በረታ ❤🎉

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 22 дня назад

    እንኳን ሠላም መጣህ የመፍትሄ ቤት❤

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እናመስግናለን

  • @RRt-gt3gg
    @RRt-gt3gg 22 дня назад +1

    አህለን ወሳህለን አኹ❤

  • @QMpmOmo
    @QMpmOmo 21 день назад

    ላስተዋለ ብዙ ይማራል

  • @ፋጡማ-12
    @ፋጡማ-12 22 дня назад

    እኳን ደህና መጣህ 🎉

  • @KedistTesfaye-w1p
    @KedistTesfaye-w1p 21 день назад

    ከነ ንቃተ ህሊናችን አይገናኝም በናገር ብቻ ነው ሚረዳኝ ምን ትመክረኛለህ 😢ከብዶኛል

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  21 день назад +1

      በመላመድ ብዛት ሊስተካከል ይችላል፣ ታገሺው!

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven 20 дней назад

    Happy New Year❤🎉

  • @kkkk-t6r6x
    @kkkk-t6r6x 21 день назад

    Enmsgnalen❤❤🙏🏻🙏🏻😍

  • @rewedaMohammed
    @rewedaMohammed 20 дней назад

    ላገባው የልኩት ልጅ በንታ ትምርት ልተወው ነው ግን በምን ምክንያት ልተወው እደማይሆነኝ ገብቶኛል

  • @Hayat-j7d
    @Hayat-j7d 22 дня назад

    እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @MoloBerehon-z2y
    @MoloBerehon-z2y 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ንግቷ
    @ንግቷ 20 дней назад +1

    ኡፍፍፍ እኔስ አቃጠለኝ ከተጋባን ገና 2ወራችን ከተጋባን በኋላ ለ5ቀን ብቻ ነዉ የተገናኘነዉ በስራ ምክንያት አሁን ካልደወልኩለት አይ ደዉልም ስደዉልልለት እኮ ቺላ እያለ ነዉ የምናወራዉ እኔ ካላወራኝ ማደር አልችልም በጣም እወደዋለሁ እሱ አጥፍቱ እሱዉ ያኮርፍል ደዉየ እኔ ይቅርታ እጠይቀዋለሁ ምን ላድርግ ?

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  17 дней назад +1

      ችላ ስለ ማለት የሰራሁትን ትምህርት በደንብ ተመልከቺው

  • @bateldamte
    @bateldamte 22 дня назад

    ❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 22 дня назад

    በርታ ጀግናዬ🎉🎉🎉🎉

  • @TsinatTsi-e4b
    @TsinatTsi-e4b 19 дней назад

    መኖሬ የሚያሳስብክ ከሆነ በግል አውራኝ እባክህ🤲🤲🤲😭😭😭❓❓❓

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  19 дней назад

      ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፈልጊኝና ፃፊልኝ እደውልልሻለሁ

    • @TsinatTsi-e4b
      @TsinatTsi-e4b 18 дней назад

      @ ቤቢሾ ነኝ እኮ መቼ ተቀበልከኝ አኢንስታግራሜ ባን ሆኖ ድጋሚ ስከፍተው ተሰወርክብኝ ድጋሚ ከፍቼ ስፅፍልህ አላየኸውም መኖሬን ከፈለከው አውራኝ😭😭🤲🤲

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  18 дней назад

      @TsinatTsi-e4b 👍

  • @نننننن-و2ث
    @نننننن-و2ث 22 дня назад

    አህለን እየስተወስኳቹ ብቅ አለቹ

  • @salamst8116
    @salamst8116 22 дня назад

    ❤❤👍😘😘😘

  • @MmmTyty
    @MmmTyty 22 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @QMpmOmo
      @QMpmOmo 21 день назад

      እናመስግናለሁ❤❤❤

  • @hanan5203
    @hanan5203 21 день назад

    ወንዲሜ የሆነ ነገራ በለኝ በጠም ጨንቆኘል። ኤኔ ስደት ነኚ ኢሱ ኢትዮ ነው አልተጠለነም። ግን አሁን አይደዊልም ግን። ልየገበ ነው አሉኚ ልደዊልለት ወይዝም ልበለው ምን ትመክረኘለሀ ኢበክህን ጨንቆኘል የሆ ነገራ በለኝ

    • @TenbetTeshome
      @TenbetTeshome 17 дней назад

      አትደውይለት ዝም በይው ❤❤

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  13 дней назад

      ዝም በይው ብቻ ሳይሆን አይሆንሽም ተይው ፣ የሰማሽው ነገር እውነት መሆኑን እርግጠኛ ከሆንሽ

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 22 дня назад

  • @SelamTade-i6b
    @SelamTade-i6b 20 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 21 день назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @fireweynia3762
    @fireweynia3762 21 день назад

    ❤❤❤