ዘማሪት ምርትነሽ የክርስትና ልጇ ቤት የዘማሪ አለምሰገድ ታደሰ የልጁ ክርስትና ቀን የዘመረችው ዝማሬ ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии •

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 7 месяцев назад +25

    አቤት ድምፅ አቤት ተሰጥኦ !!! ዘማሪት ምርትነሽ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @gedam626
    @gedam626 7 месяцев назад +15

    ምረትነሽ የኛ እንቁ ዝማሬ መላክዕትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋረ ተመኛዉልሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abeltekalign822
    @abeltekalign822 7 месяцев назад +8

    በመጀመሪያ ክብር ለአምላካችን ይሁን ከእናቱና ከነሠራዊቱ በመቀጠል እኳን ደስ አላቹ ምርትዬ አሁንም ደርቦ ደራቦ ፀጋውን ይስጥሽ በተዋህዶ እምነታችን ሁላችን ያፅናን በከበሮ አያያዝ ያለው ክፍተት ወንድሞቾ ይስተካከል አሜን አሜን አሜን

    • @kalkidanaderaw
      @kalkidanaderaw 7 месяцев назад

      @@abeltekalign822 🙏🙏🙏

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 7 месяцев назад +7

    ክብር ለከበሮው ምነው ለዛ አጣቹ ስላቹ ታሽከረክራላቹ ስላቹ እራሳቹ ለይ ታስቀምጣለቹ አረ እባካችሁ 😢😢😢

  • @አምላኸይብመንገድኻምርሐን
    @አምላኸይብመንገድኻምርሐን 7 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተወዳጆቼየ

  • @azmerawlalke
    @azmerawlalke 7 месяцев назад +1

    የምወድሽ ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኮሜንት ሰጮች ግን ውይ ደርሳችሁ አዋቂ ትመስላላችሁ የናተን ማን አዬ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 7 месяцев назад +1

    እውነት ነው
    ያላንተ ጌታ ህይወት መች አለ
    ተባረኪልን ድንቋ ስጦታችን

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 7 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏👏👏👏የምንወዳቹ የምናከብራቹ የተዋሕዶ እንቁዎች እመ አምላክ ሺይ አመት ታኑራቹ 🙏🙏🙏የሁላቺን ጠባቂ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ፀጋዉን ያብዛላቹ ይጠብቃቹ👏👏👏እንኳን አደረሳቹ አደረሰን👏👏👏በየ አለንበት የከርሞ ሰዉ ይበለን አሜን🙏🙏🙏💚💛❤ተዋሕዶ ኢትዮ ለዘላለም ዪኑሩልን🙏🙏🙏😍😍😍💚💛❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 7 месяцев назад +3

    ምርትዬ ተባረክ ውዴ❤❤❤

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልንከበሮ የክርስቶስ ምሳሌነዉ በስርአት ይሁን ከበሮ ስትመቱ አትዝለሉ እባካችሁ ወጣቶች

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h 7 месяцев назад +1

    👏👏👏👏👏👏ምርትዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 7 месяцев назад +2

    እልልልል ተባረኩ ዝማሬ መለአኪት ያሰማልን

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤እኳን ደስስስ አላችሁ❤❤❤ምርትየ ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤አሜን አሜን አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZufanMimi
    @ZufanMimi 7 месяцев назад +1

    አንኳ አደረሰሳቹ ቅዱስ ሚካኤል አመታዉይ ክብረ በአል የመት ሰዉ ይበለን አሜንአሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችንእልልልልልልልልእልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾🌾🌾

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 7 месяцев назад +5

    ምርትዬ❤❤❤የኔ እናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @atlabachewtsegaye108
    @atlabachewtsegaye108 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @tsegaberhanu5879
    @tsegaberhanu5879 6 месяцев назад

    ከበሮ እንደዚ አይመታም ሁሉ ነገር ደስ አይልም ዼንጤ ነዉ የምትመስዉ አትቀልቀል ተረጋጋ እንደ ዳግማዊ ከበሮ ምታ

  • @rozaabere2025
    @rozaabere2025 7 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትንያሰማልን ከበሮ የመታኸው ልጅ ከቤተክርስቲያን ስርአት ያፈንህገጠ ነው የመናፍቃን ዝላይ ስርአቱን አክብሩ ከመስመር አትውጡ

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 7 месяцев назад

      ተይ ተው በማስገኑ ይመስገን ደስ ብሎት ነው ክፋቱ አልታየኝም 👍

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 7 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉🎉🎉❤

  • @MimiMimisho-j3w
    @MimiMimisho-j3w 7 месяцев назад

    ወንድሜ ከበሮመቸው እግዚአብሔር ያኑርህ

  • @bubushatube9750
    @bubushatube9750 7 месяцев назад

    Eye meretenesh selegeta Denk Sera selezemeresh tebareki gets eyesuse abezeto yebarekesh ...yalante get heyewet yetale.....betam tekekel yal eyesuse heyewet yelem Yale eyesuse menore kentu new ehete lalaweku asawekilen ...eyesuse gets new lezelealem Amen !!!!

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 7 месяцев назад

    ምንም ቢሆን የቀደሙት የዳግማዊ ከበሮ አመታት መልካም ነው ሌሎቹ ግን የቺቺኒያ አይነት ሙድ ያለው ይመስላል ምርትነሽ ግን አንደኛ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 7 месяцев назад

    ልልልልልልልልል አሜን. አሜን 👏👏👏

  • @WendaFelke
    @WendaFelke 7 месяцев назад +1

    ምርትዬ ተባረኪ እንወድሻለን (ከበሮ መቺው ግን?

  • @Eyoab2112
    @Eyoab2112 7 месяцев назад +7

    ባለ ከበሮ ተረጋጋ
    ስረአት አላት ኦርቶዶክስ

  • @makde171
    @makde171 7 месяцев назад

    በዝማሬ ሰአት ይልተነሱት ደክዋዘዉ ነዉ ከሆላ ይሉት ወጣቶች 😮ዘማሪ ምርትነሽ ቃለሀህይወት ይሰማልን

  • @Libnesh-zj3ow
    @Libnesh-zj3ow 7 месяцев назад +1

    Yalanete geta desete mache ale elelelelelelelelel❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 Amen zemare maliketen yasmalen❤

    • @AhmadKadi-o1z
      @AhmadKadi-o1z 7 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💖💝💝

  • @tajstudio7725
    @tajstudio7725 7 месяцев назад

    አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Numunuyee
    @Numunuyee 7 месяцев назад +1

    Amen Amen hallelujah……,eyesus geta new

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 7 месяцев назад +3

    Zimare melkitn yesamelsh Mirtiye ❤❤❤

  • @ሳዶርአላዶር
    @ሳዶርአላዶር 6 месяцев назад

    መልካም ልደት ማማዬ
    ከብሮ ተሸከርክሮ አይመታም ምናለ ሰርአቱን ብንጠብቅ የክርሰቶሰን መከራ ማሰብ አይደል ከበሮ ከእናንተ በላይ አቀማመጡ ራሡ ሰርአት አተለው ተደፍቶ ቢቀመጥ

  • @bubushatube9750
    @bubushatube9750 7 месяцев назад

    Yalante geta heyewet yetale yalante geta heyewet yetale yalante geta heyewet yetale.....esey esey eyesuse geta new Hallelujah

  • @efratayirdaw992
    @efratayirdaw992 6 месяцев назад

    የከበሮዉን ትርጉም አለማወቅ ችግር ነዉ😢😢😢

  • @orto_media_podcast
    @orto_media_podcast 7 месяцев назад

    እልልልልል❤

  • @امطالب-ل3ص
    @امطالب-ل3ص 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልል እልልልልል ልልል ልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DegaregeYitayih
    @DegaregeYitayih 7 месяцев назад

    ያሰራችሁ ዘንዶ ጌታ ይፍረድበት

  • @BetyyMesfin
    @BetyyMesfin 7 месяцев назад +1

    አንዳንድ አስታያየት የምትሰጡ የማይመለከታቹን አትመልሱ ምስጋና ከዚም በላይ ይደርጋል ብቻ ይቅር ይበላቹ ውንዴም ከበሮ የምትመታው በጣም ጕበዝ ነክ

    • @TGMTG
      @TGMTG 7 месяцев назад

      😕😕😕

  • @imissgezanna9502
    @imissgezanna9502 2 месяца назад

    Meritneshi❤❤❤❤❤

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd 7 месяцев назад

    Amen Amen Amen Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele Elelelelele 🎤🎤🎤🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @YoditAbebe-y7u
    @YoditAbebe-y7u 7 месяцев назад

    ጠቃሚ ኮመንት መልካም ቃል ካልወጣችሁ ባትፅፉስ

  • @Qamar-lc9ciamaerch
    @Qamar-lc9ciamaerch 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😜

  • @AdmasEquar
    @AdmasEquar 6 месяцев назад

    Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 7 месяцев назад

    ልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanadiHanàdi-d6z
    @HanadiHanàdi-d6z 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ 9:05

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 7 месяцев назад

    መንፈስ ቅዱስ የተለየው አገልግሎት እንደዚህ ነው ወደልባችሁ ይመልሳችሁ ከበሮዉ ሥርዓት ክብርም አለው

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretabera5699
    @meseretabera5699 7 месяцев назад +1

    ከበሮ የምትመታው ደግሞ ምንጃርኛውን ማለት መዝለሉን ቀነስ ብታደርገው ይመረጣል፡
    አታቀላቅለው።

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 7 месяцев назад +1

    minew misteyewaaaaa tekakalechisa tata abezachi are bakachu andun miretu adibu mirtiya yena enku kberilgn

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 7 месяцев назад

    የምን መዝላል ነው ከባሮውን ይዘህ ????

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 7 месяцев назад

    Amen AmenAmeAmen Amen AmenAmeAmen Amen 🙏🤲🤲🙏🤲🙏🤲

  • @Teirst
    @Teirst 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SaraTesfaMichaelAbreham
    @SaraTesfaMichaelAbreham 7 месяцев назад +2

    ምነው ልፕስትኩ ይቅር ብት ያት

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 7 месяцев назад

    Enkune egzeyabehre lazehe keberate abakashe anchene setone bamarawo demse eyasmane labaka e edemena tena yeseteshe

  • @HanadiHanàdi-d6z
    @HanadiHanàdi-d6z 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤ 9:05 ellllllllllllll

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 7 месяцев назад

    Zemareye.melket.yasmalen Amen.amen.amen Amen.amen.amen Eĺlllllllllllllll Eĺlllllllllllllll Eĺlllllllllllllll Eĺlllllllllllllll Eĺlllllllllllllll ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetManaga
    @GenetManaga 7 месяцев назад +12

    ከበሮ እንዲ አይመታም ለምን ቀሥ አትልም ሌላው እህቴ ዊግ ጥፍር ቀለም ለምን አሥፈለገሽ እግዚአብሔር ባምሳሉ አሳምሮሻል በቂሽ ነው አርቴፊሻል ያው አርቴፊሻል ነው እህቴ

    • @tirsitabera9635
      @tirsitabera9635 7 месяцев назад +1

      ግን ለምንድን ነው ለሁሉ ነገር ትች ማንፈራጅ አደረገህ ተው !!ልክ የመንግስተ ሰማያትን ቁልፍ የተረክብህ አትምሰል አትፍረድ

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 7 месяцев назад

      በአገኙት ቦታ ሁሉ መተቸትን የሚወዱ ብፅዓን አይደሉም ይልቁንም ሥጋዊ ቅናት ያለባቸውና በሌሎች ደስታ እነርሱ ከሕሊናቸው ጋ የሚጣሉ ሕመምተኞች ናቸው ።

    • @asefamoke1131
      @asefamoke1131 7 месяцев назад

      Aybalem yerssen gudef new maye yaleben Ena erasshen temelkech

  • @mehariteklu644
    @mehariteklu644 7 месяцев назад

    Wowwwwwwwww

  • @demenatsega5111
    @demenatsega5111 7 месяцев назад +1

    ከበሮ መቺው የእምነቱን ስርአት የያዘ አይደለም የምን እንጣጥ ነው ይታረም።

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 7 месяцев назад +2

    ከበር ስትመቱ ቀስ በሉ. እንዴ አትዘሉ, ይህ መንፈስ ቅዱስ ሰይ ሆን ሌላ መንፈስ ነው. እንድህ የማድርግው. እግዚአብሔር ልብ ይስጠን.. እህታችን ዘማሬ ቃል ህዎትን ያሳማለን ❤️

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 7 месяцев назад

      ቃሉን ስሙ ኢስት ተለወጡ

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 7 месяцев назад

      ቃሉን ስሙ ኢስት ተለወጡ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 месяцев назад +1

      በጣም ይዘላል ከበሮ የክርስቶስ ምሳሌነዉ አንደፈለጋቸዉ አይመታም 😮😮​@@RomanGenet

    • @arayamekonnen7728
      @arayamekonnen7728 7 месяцев назад

      ​@@RomanGenetቃሉ እንደማለው ጨፍሩ ወይም አትጨፍሩ አይልም "እስከማውቀው ድረስ" ግን mostly dancing can lead to lust/temptation/unnecessary behaviors that leads to sins so in our religion it is forbidden to dance cuz that is not how Christian should act. PLEASE እኛን wrong ለማድረግ የተሳሳተ ነገር አታውሩ ፣ ከተፈለገበት point ወጣ ያለ ነገር አላደረግንም አንቺም ሰውን wrong ለማስመሰል misinformation አትናገሪ። God bless☦️

  • @rozatsegaye3464
    @rozatsegaye3464 7 месяцев назад +1

    የተወለደው ወይም የተወለደችውን በጥብና በሞገስ ያሳድግልሽ ምርትነሽ ግን ነባሩን መዝሙር ከማበላሸት በቀር ምን ሰራ አላት

    • @arayamekonnen7728
      @arayamekonnen7728 7 месяцев назад

      ዝማሬው beatun ሳይሆን ግጥሙን ከልብሽ ስሚው፣ጣፋጭ የሆኑ መዝሙሮች ብቻ መስማት ልክ አይደለም ይህንም appreciate አድርጊ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልል

  • @Diamond-YouTube
    @Diamond-YouTube 7 месяцев назад

    Ameeeeeeen

  • @user-Hiwi
    @user-Hiwi 7 месяцев назад

    emu nat ayidel?

  • @rediatfrezghi2043
    @rediatfrezghi2043 7 месяцев назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 7 месяцев назад

    Elllllll❤❤❤

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @yashica5085
    @yashica5085 3 месяца назад

    😮😮

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kiddos27
    @Kiddos27 7 месяцев назад +1

    ዘማሪ የዘማሪ ቤተሰብ ተብለው ዊግ እና ሁማን ሔር መጠቀም እንዴት እንደሚደብር ቢገባቺሁ ::

  • @libineshteferi4075
    @libineshteferi4075 7 месяцев назад +1

    ኧረ ከበሮ ስርዐት ይኑር 🤭🤭🤭

  • @HaregweyenSolomon
    @HaregweyenSolomon 7 месяцев назад +2

    እኔ ትንሽ ግር እያለኝ ነው።የሐይማኖታችን አካሄድ እረ ግዜው ግዜው ዝላዩ ጋብ ቢል አርተፊሻል ባንሆን ።

  • @TirhasTirhas-z5e
    @TirhasTirhas-z5e 7 месяцев назад

    ምርትዪዝማሬመላህክትያሰማልንእልልልልልልልልልልሎልሎ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 7 месяцев назад +1

    ከበሮ የሚመተው ሰውየው I think ሰክሮ ነው !!!

  • @vipcell4041
    @vipcell4041 7 месяцев назад

    Ellllllllllelllllllllelllllllllllelllllllll❤❤❤❤❤❤

  • @KidTol
    @KidTol 7 месяцев назад +2

    ኧረ ተው የጭፈራ አምሮታችሁን አትወጡበት 😭😭😭

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig 7 месяцев назад

    ምድነዉ ግን ክረሰትናችን ለዛ አጣ ኧረ እናሠተወል የአባቶቻችንን እምነት የመናፈቅ መሳቂያ አንሁን😂😂

  • @meseretabera5699
    @meseretabera5699 7 месяцев назад

    ነጠላ ያልለበሳቹ ልበሱ።😮😮😮😮

  • @MulukenAyele-tj8qb
    @MulukenAyele-tj8qb 7 месяцев назад

    Mezmur sizzemer geta simmelek kewala kuchchi yemilu sewoch gin minm ayisemachewm or lela inet teketayoch nachew🤒

  • @LchiyaHadgu
    @LchiyaHadgu 7 месяцев назад

    Elllllllllllllllll❤❤❤elllllllllllllllllllĺ❤❤❤ellllllllllllllll

  • @SolomonGebremichael-vg4qj
    @SolomonGebremichael-vg4qj 7 месяцев назад

    Enkwane adersachehu yekerta yehe sun glass yadergewe leje letaye letaye yelale surewene kefe yaderge besmame

    • @MulukenAyele-tj8qb
      @MulukenAyele-tj8qb 7 месяцев назад

      Yamlk teyiw yewaleletin man yawkal

    • @arayamekonnen7728
      @arayamekonnen7728 7 месяцев назад

      Brother ተወው ምን ያደረገ አይመስልም so leave him alone

    • @SimeneshHaile-ci8fd
      @SimeneshHaile-ci8fd 7 месяцев назад

      ምን አደረግ ?? ስለ መነፅሩ ወይስ ስለ ምኑ ነው ?? እንደው ለፍርድ ስትቸኩሉ እንዳትወድቁ

  • @mahletdaniel7532
    @mahletdaniel7532 7 месяцев назад

    batanagirun gin minalebet befetari sim… MINALE KEMEQEMCHACHIHU BEDIG BITILU YEFETARI ZIMARE AYIDELEM ENDE? Ere besimam

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 7 месяцев назад +1

    እረ እንደ ፌንጣ ባትዘሉ ሰራቱን ባታበላሹ መልካም ነው አብሶ ባለ ከበሮ በሰላም ነው

  • @Merawi-2712
    @Merawi-2712 6 месяцев назад

    ዩቱበሮች ግን በገንዘብ ፍቅር ልታብዱ ነው:: ኧረ ምን ጉድ ነው የመጣብን!?

  • @AaBb-v6n
    @AaBb-v6n 7 месяцев назад

    ዝላይ አይወክለንም ወንዱ ሱሪህን ከፍ አርገህ ልበስ ስታሸበሽብ ሙዚቃ አስመሰልከው

  • @ብሥራት
    @ብሥራት 7 месяцев назад +29

    ምነው ወንድሜ ከብሮ ቀስ ብለህ ብተመታ ለምን ትዘላለህ

    • @MulukenAyele-tj8qb
      @MulukenAyele-tj8qb 7 месяцев назад +2

      Endeyewuletaw nw sew yemiamelkew kelay atiyut sewn bakachu

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 7 месяцев назад +9

      ኢስት ቃሉን ኢንስማ ኢንኬን አታውጡ ጌታ ሆይ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 месяцев назад +7

      ​@@RomanGenetትክክል ያለሆነመናገር አለብን በጣም ነዉ እሚዘለዉ እኮ ከበሮ የክርስቶስ ምሳሌነዉ

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 7 месяцев назад +4

      @@Eldana-j5j የክርስቶስ ፍቅር ነው የምያልለው ቃሉን ስሙ ሁለ ተቃውሞ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 7 месяцев назад +1

      @@RomanGenet ይዞ እስኪጨፍር ነዉ ዝም እሚባለዉ በስርአት ካልመቱ እንቃወማለን

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 7 месяцев назад +1

    ትንሽ መሻሻላችሁ ጥሩ ቢሆንም መጠጡንም እንዲሁ በመቀነስ አሻሽሉ

  • @Fredr-o2i
    @Fredr-o2i 7 месяцев назад

    Kebero😂

  • @Ladybug-z6n
    @Ladybug-z6n 7 месяцев назад

    እናንተ እኮ አትታመኑም ለማንኛውም እንዲ መዝለል ተገቢ አይደለም

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo 7 месяцев назад

    ድንቄም የዘማሪ ሚስት በውግና በቸብስቲክ አይ የዘንድሮ ዘማሪ ግራ የገባው😢

    • @arayamekonnen7728
      @arayamekonnen7728 7 месяцев назад

      ምን ታረጊዋለሽ፣ generationu ነው

  • @NigatuTsegaye-zb5gy
    @NigatuTsegaye-zb5gy 7 месяцев назад

    ሀብታም ነው መሰለኝ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 6 месяцев назад

    ጤነኛ ነው ከበሮ የሚመታው😢

  • @MimiMimisho-j3w
    @MimiMimisho-j3w 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ከበሮመቸው እግዚአብሔር ያኑርህ

  • @GenetWubetu-x6z
    @GenetWubetu-x6z 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masarat2998
    @masarat2998 7 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @MasretmaseretMasreteyaabatewa
    @MasretmaseretMasreteyaabatewa 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤