የምታምር እና የምታስደነግጥ....!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 Год назад +245

    እንደዚች አይነት አሰተዋይ እና ጣፋጭ ይስጠን

  • @lema_mengistu9607
    @lema_mengistu9607 Год назад +347

    እንደዚች አይነት አሰተዋይ ና ጣፋጭ ልጅ ይሰጠን አሜን።

  • @ሱሱ-ጸ6ሰ
    @ሱሱ-ጸ6ሰ Год назад +161

    ይችልጅ በአላህ 🥺ድጋሜ እድትቀርብ 😘ድጋሜቀርባ ትሸለም የሚል 👍

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji Год назад +66

    በስመአብ ሰለአረብ ሃገር የተናገረችው እንባዬን አመጣችው 😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ያሳድግሽ ወዬ በጣም ድንቅ ልጂ ነሽ ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Год назад +98

    የኔ እናት አላህ ያስታርቅልሽ አያቹሁ የባልና ምስት ጥል ለልጅ ተፅኖ ያሳድራል በተለይ የዝ ዘመን ልጅችህ በጣም ይፈልጋሉ እናት አባት አንድለይ እንድኖሩ ይፈልጋሉ😢😢

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 Год назад +2

      በጣም እኔ ይቺልጅ ሥትናገር እራሤን መታኝ ነገ ልጄ ምን እደሚሆን ታየኝ ኡፍፍፍፍ በፍላጎት ወልደናቸው በመለያየት ፍቅር አሳጥተን እናሠቃያቸዋለን

    • @YdjjBdnkkd
      @YdjjBdnkkd Год назад +1

      እኔም በስደት ሰምቼ ለሸታ ነው የሰጠኝ😢😢😢

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 Год назад +43

    የኔ አደበት ጣፋጭ❤😢ስለአረብ ሀገር ያወራቹሁ እደኔ ልብ የነካው ማነው😢

  • @f3se585
    @f3se585 Год назад +420

    የልቤን ገለጽሽው የአረብ ሀገርን ኑሮ ላይሞላ ኑሮ አባቴን አጣሁ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @messymessy5966
      @messymessy5966 Год назад +12

      አይዞሺ እህቴ በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ ጎበዝ ሁነሺ ሀገርሺን ለመግባት ሞክሪ እህቴ

    • @jossyd2720
      @jossyd2720 Год назад +9

      የኔ እናት አይዞሽ ነበስ ይማር

    • @AzitAzit-p8g
      @AzitAzit-p8g Год назад +8

      አይዞሽ እህታለም እኔም አጣሁት 😢😢🥺🥺🥺🥺

    • @abilove1451
      @abilove1451 Год назад +3

      አይዞን የኔ ውድ እኔም ልጀን አጥቻት አለሁ ላይሞላ ተንከራቶ መቅረት የልብላይ ቁስል😢😢😢😢😢😢😢

    • @naeimaabdoulkadir343
      @naeimaabdoulkadir343 Год назад

      ትክክል

  • @እመአምላክእናቴ-ጘ8ወ

    የአረብ አገር ሴት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 የእረፍት እንጀራ ይስጠን ...ድክም ስልችት ብሎናል በእውነት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Год назад +347

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💘♥❤

  • @gig9732
    @gig9732 Год назад +17

    የልብ አውቃ የኔ ጣፋጭ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ትጠብቅሽ❤
    እውነቷን ነው እኔም እናት እና አባቴ ተለያይተው ወንድሜም ከጠፋ 3ተኛ ዓመቱን ይዟል እኅቴም በሽተኛ ሆነች እኔም በአረብ ቤት እፋጋለሁ እናም የእናት እና አባት መለያየት በጣም ነው የሚጎዳው ወላጆች ለልጆቻችሁ ስትሉ ሁሉንም ታግሳችኹ ኑሩ

  • @ቲጂየድንግልልጅ-ነ9ለ

    እባካችሁ ስለ ህፅናት ስትሉ ሰላም ፍጠሩ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث Год назад +48

    እሹት አደራ የዚችን ልጅ አባትና እናት አስታርቅና አንድ ላይ አድርግላት በቻልከው መጠን ያረቢ ግን ልጆች በምን ወንጀል ይሠቃዩ በወላጅ ችግር 😢😢😢😢

  • @TiiIiii-uu4hl
    @TiiIiii-uu4hl Год назад +56

    እግዛብሄር ያሳድግሽ ❤❤በአረብ አገር የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ፈጣሪ ይጠብቃቹህ በሰላም ወዳ አገራቹህ ተመለሱ😢😢አገራችንን ለነዚህ ህፃናት ፈጣሪ ሰላም ያድርጋት

    • @zena4992
      @zena4992 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @hayatgenet
    @hayatgenet Год назад +9

    እውነት ስለሀረብ ሀገር የተናገረችው ነገር ልብ ይነካል😭የስደት ኑሮ ሞልቶ አይሞላም የሀረብ ሀገር ሳት ማለት እደሻማ እየቀለጠች ለሌላው ብርሀን የሆነች ልጅ ናት ማንም አይረዳንም ከፈጣሪ በቀር እንግባ ስንል ሀገር ሰላም የለ እስከመቸ በሰው ሀገር እፍፍፍፍፍ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤እሸ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ እግዛብሄር በእድሜና በፀጋ ያኑርህ

  • @etietenesh1424
    @etietenesh1424 Год назад +6

    እውነት ለመናገር ህፃናቶች በጦርነቱ እንዲህ ሲጨነቁ ስልጣን ላይ ያሉት ሰዎች ምን ይሉ ይሆን 😢😢😢😢😢ያሳዝናል ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +1

    እግዚአብሔር በጥበብ በጸጋ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እኛ የሰው ልጆች አናስተውልም እንጂ በህጻናቱ ላይ አድሮ እግዚአብሔር እንዴት እንደሚገስጸን እንደሚመክረን ግን ማስተዋል የለም እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን በእውነት
    እናመሠግናለን እሼ

  • @Enat363
    @Enat363 Год назад +5

    እዳው ምን የመሠለች እስማርት የሆነች ልጅ ነች😍😍😍😍😍❤❤የኔ ፈጣን ልጅ ኪዳነ ምሕረት ታሳድግሽ እዳለችው ባልና ሚስት ሲለያዩ😢😢በእውነት በጣም ከባድ ነው አውቀዋለሁ

  • @bei77
    @bei77 Год назад

    ከመልካም ነገሮች የታነጸ ድንቅ ስብዕናን እንደተላበሰች በዚሁ መልካም ማንነቷ እንድታድግ እመኛለሁ። ዕድለኛ ነች በመልካም ሰዎች አጅ እንዳደገች ግልጽ ነው።

  • @SadorMebrahtom-n5w
    @SadorMebrahtom-n5w Год назад +7

    እኔ ባእንቺ እድሜ ጭቃ ማብካት እና መጫወት ብቻማውቀው የዘንድ ልጆች ጭንቅላት ይገርማል ፈጣሪ በጥበቡ እና በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +14

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ አየሽልን የአረብ ሀገር ስቃይ😢😢😢 እግዚአብሔር እናት አባትሽን ያስማማልሽ ድጋሜ ትቅረብልን የምትሉ👍❤🙏

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Год назад +20

    _የወለዱን እናቶቻችን እንኳን እንደዚች ህጻን እኛን የአረብ ሀገር ስደተኞችን አልተረዱንም😢 የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ🙏 እሼ በፈጣሪ ቤተሰቦቿን አስቲርቁና ድጋሚ አቅርቡልን በአርሴማ አቅርብልን😢_

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 Год назад +3

    😭😭😭 እውነትሽን ነው ሰለወላጆች የተናገረችው በእሷ እድሜ ይህን መናገር ይደንቃል እባካችሁ የዚህች ልጅ ወላጆች ለዚህች ልጅ የወደፊት ህይወት አታበላሹ

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Год назад +20

    ይቺ ልጅ እማ ከዚ እድሜዋ ጀምሮ የተመኘችውን ትወና መስራት ትችላለች ፈጣን ልጅ ነች በናታችሁ በዚ ሞያ ውስጥ ያላችሁ ካስት አድርጓት

  • @Mrfuliyou
    @Mrfuliyou Год назад +1

    ማሸአላህ ብስል ያለች ልጅ እድግ በይልን የኔ ጣፋጭ ልጅ ተንከባክበው ላሳደጉሺ ወላጆች ይባረኩ አላህ በጥበብ በህልምሺ ልክ ያኑርሺ

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Год назад +45

    የኔ ቆጆ እድግ በይ ስለስደት አች ብቻ ነሽ የገባሽ 😢😢😢😢

  • @balinsnugsaa923
    @balinsnugsaa923 Год назад +2

    በዚህ እድሜዋ ስለናትና አባቷ መጣላት ተጨነቃለች የኔ ምስኪን ንግግሯ ውስጤን ነው የነካኝ አይዞሽ እናቴ

  • @MSHawac
    @MSHawac Год назад +43

    ወይ አተ ምርጥ ሰው ምርጥ አባት ምርት ባል ምርጥ ኤቶብያን አገራችንን ሰላም የመዳብ ቅመሞች በስደት ያላችሁ

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 Год назад +17

    የኔቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እናትና አባትሽን ያስታርቅልሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አበሩነኝየናቴናፋቂ

    የኔ ውድ ላንች ሲል እግዚአብሔር እናትና አባትሽን አንድ ላይ ያደርጋቸው ሰላም ፈጥረው ይታረቁ አንችንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ🙏❤❤❤

  • @zenebejigu4416
    @zenebejigu4416 Год назад +2

    በእግዚአብሔር ይችን ልጅ ወላጆቿን አስታርቅሏት በድንግል ማሪያም::
    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማሬ እግዚአብሔር በመገስ በፀጋ ያሳድግሽ:

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +61

    እመቤቴን ልክ ብለሻል የኔ ጠፋጭ ስደት ማነው እደኔ ያደከመው ፈጣሪ ለናት ሀገራችን ያብቃን 😢

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 Год назад +1

    ወይ የኔ ማር የትንሽ ትልቅ ውስጤን ነካሽው በወላጆችና በሀረብ አገር ስለምንኖር ሰወች የገለፅሽው ነገር ሱብሀን አላህ

  • @MelkamTube-uy1dx
    @MelkamTube-uy1dx Год назад +6

    አንደበቷ ሢጣፍጥ እመብርሀን ለቤተሶቦችሽ ፍቅር ይስጥልሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤ የምር በጣም ነዉ ያሳዘነችኝ የምር ባንች እድሜ የቤተሠብ ፍቅር እያሠብሽ ❤

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy Год назад +15

    She is so cute and clever little girl. May God bless her 🙏❤

  • @ሰብዲኻወይስህግደፍ
    @ሰብዲኻወይስህግደፍ Год назад +10

    ካብ ዶክተር ኣቢይ ትነቅሕን ትልብምን ህጻን ተረኺባ❤❤❤❤God Bless You Comedian Eshetu❤

  • @susu-qx9tp
    @susu-qx9tp Год назад

    አንቺ ጣፋጭ ጌታ ያሳድግሽ።የአረብ አገር ኑሮ የማይሞላ ክፋ ነው።የሚረዳን የለም እንዳንቺ እንኳን ንገሪያቸው እስኪ የኛ ህመም አንቺ ገብቶሻል።

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +45

    የእዉነትን ተናገረሸ😢😢😢 የስድት መጣፎ ነዉ😢😢😢 ፍጣሪ ለሀገራችን አየር ያብቅን😢😢😢

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад

    የአላህ በጣም ግሩም ልጂ ናት አላህ ያሳድግሺ በጣም ከተረዳሁት ከንግግሯ በጣም ተጎድታለቺ በቤተሠቦቿ መለያየት በቻላቺሁት አቄም ተረዷት በኛ ስተት እነሱ መጌዳት የለባቸዉም

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад +38

    አይ ስደት እዉነት ብለሻል ከምንም በላይ ሀገሬ እንደት ይናፍቀኛል 😢😢💚💛❤

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад

    ምርጥ ልጅናት አላህ ያሣድግሺ ካሠብሺው በላይ ያውልሺ
    የአረብ ሀገርን ሥደትን እደዚህ ከብዙው ጉዳታችን ትንሺም ቢሆን ሥላሥታወሣችሁን እናመሠግናል ቀጥሉበት ቢያሥ ለመምጣት ያሠቡ ካሉ እድተርፉ
    እኛም የገባንበት ሥደትን የሚያሣውቀን ሥለለለነው

  • @fatmaali7750
    @fatmaali7750 Год назад +8

    ሰለ አረብ አገር ስታወራ በጣም ነወ ልቤን የነከሺወ አፊ ቆረጥ ይበልልሺ እድግበይ😭😭😭😭

  • @tube896
    @tube896 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብና በሞገስ ያሳድግሽ በእውነት ግሩም ነዉ ከእድሜዋ በላይ ነዉ የምታስበው የ ፂዮን እናትና አባቷ እባካችሁ በማርያም ታረቁ ይቺ ልጅ አእምሮዋ ይጎዳል በማርያም ስለዝች ልጅ ስትሉ ቀራኒዮ ላይ ስለኔና ስለ እናንተ ብሎ ስለ ተስቀለው ክርስቶስ ብላቹ ታረቁ

  • @AregashAmare
    @AregashAmare Год назад +13

    እናት እና አባትዋ እረ ታረቁላት ዊይይ❤❤

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Год назад +3

    ስለስዴት ስታወራ አስለቀሰችኝ በስዴት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሀገራችን ሰላሟን እግዚአብሔር ይመልስልን እና ለሀገራችን ያብቃን እድግ በይልኝ የኔ ጣፋጭ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር 💒✝️🙏🏻 አባት እናትዋ ታረቁ ደስ እንድላት

  • @fety-u7h
    @fety-u7h Год назад +1

    እዉነት ትለያለሽ አላህ ያሳድግሽ የስደትን ኑሮ በደብ ገለፅሽዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @letshy
    @letshy Год назад +38

    ልጆች እኮ ልባቸው ንፁህ ነው
    የኔ ማር ስታምር እግዚአብሔር ብጥበብ ያሳድግሽ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Год назад +53

    😢😢😢 እዉነት ነዉ በሰዉ ሀገር ተሰቃየን እኔ 14 አመቴ ጎዶሎ አይሞላም ልጂነታችን አለቀ ሀገራችን ጦርነት ነዉ ሰላም የለም በሀሰብ አለቅን😢 የስደት እሕቶቼ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ😢😢

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Год назад

      አሜን፫🤲🙏❤😢

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Год назад

      አሜን

    • @foziyatube1752
      @foziyatube1752 Год назад

      አኔም ነኝ በ13አመት መጠን ቸ ያው ሳኡድ 13አመት ሆነኝ ያረቢ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 Год назад +4

    የእዉነትን ተናገረሽ 😢😢የስደት መጥፎ ነዉ ፈጣሪ ለሀገራችን አየር ያብቃን😢😢😢

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Год назад +1

    ወይ የኔ ቆንጆ አረብ አገርን የገለፅሽበት ያወቅሽበት አቅምሽ በጣም ደስ ይላል እድግ በይ🙏

  • @xboxone8393
    @xboxone8393 Год назад +5

    የኔ ቅመም አንች ብቻ ነሽ ለማዳም ቅመሞች መከራችንን የተረዳሽ እድግ በይ❤❤❤

  • @KedirSeid-d3k
    @KedirSeid-d3k Год назад +1

    የኔ ጣፋጭ እዉነት ብለሻል ባረብ አገረ ያየ ይፈረደን ለሠዉ ነዉ የምንኖረዉ😭😭😭😭😭😭😭😭በሺታ ብቻ ትረፍ

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul Год назад +3

    በሥማም ከቤተሠቦቻችን ይበልጥ የሥደተኛን ሒወት የተርዳች ህጾኝ እግዚአብሔር በኪነጥበቡ ያሣዲግሺ አቦ 😢😢😢😢😢😢 የራችችንን ችግር ወጠን ለቤተሠብ የምንጨነቅ እኮ ነን ያርብ አገር ሴት ማለት 😢

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 Год назад +1

    እባካቹ በማረያም ወላጆችዋን አስታረቁዋቸው እንኳን ተዋልዳቹ ይቅርና ተጋድሎውም ይታረቃሉ

  • @ቲቲነኝየወሎዋ
    @ቲቲነኝየወሎዋ Год назад +4

    እፍ ምን ልበልሽ የሰው ሀገር ምርርርር ነው ያለኝ የውስጤን ነው የተናገረችው እፍፍፍፍፍ😢😢

  • @WarkaneshAbera
    @WarkaneshAbera Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳደግሽ እንደ አንቺ አይነት ይሆን ጣፋጭና ጥዑመ ልሳን የሆነ ልጅ ለሁላችንም ስደተኞች ይስጠን ለሀገራችን ሰላም ለህዝብ ፍቅር አንድነት ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ ተዋሂዶ ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +7

    ዋው ምርጥ ህፃንነሺ❤ውሀ እንካን ይሄዳል አረንጓዴ ለብሶ አንታረቅም ወይ የበደለ ክሶ🙏ትክክልነሺ ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹

    • @eyerusalemtsegaye
      @eyerusalemtsegaye Год назад

      እረ እልቅሼ ልሞት ነው ስንቶቻችን ይሆን ይሄን ግጥም የገባን ሁፍፍፍፍፍ

  • @makoyamanigtu3223
    @makoyamanigtu3223 Год назад +1

    ድንቅ ልጅ ናት ጌታን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድገሽ📖✋ሀገሬ ሰላምሽ ይቢዛ🙏🇪🇹

  • @debesegaltewahdo456
    @debesegaltewahdo456 Год назад +10

    እንዳች አይነት ልጅ ያብዛለን❤🎉

  • @ቢንትአሊየጊራናዋ
    @ቢንትአሊየጊራናዋ Год назад +1

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆንጆ ልጅ ስለአረብ ሀገር ያወራይው ትክክል የኔም ልጅ አላህ ብስል ያድርግልሽ በሉኝ እህህ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +4

    እውነት ነው የኔ ልጁ የአርብ አገር ጭንቀት የሆንብን የአገርችን ጦርነት ነት ነው እውነት እሼ. ሁሌም ክማልቅሴ የተነሳ ሁሌም እንባይ ክአይኔ አቁም አያውቅም

  • @senai974
    @senai974 Год назад +2

    ከዘንድሮ መሪዎች አነኚ ሕጻናት አርቀው ያሰባሉ 😢😢💚💛❤የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው ማነው 😢 አንደኔ በሰዉ ሐገር በጭንቀት ተሰቃየን በጭንቀት 😢

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq Год назад +4

    እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግሺ ማማየ❤❤❤❤እናት እና አባትሺን እግዚአብሔር ያስታርቅልሺ ዉዴ❤❤❤የአርብ ሀገር ኖሮ የገባሺ አንች ነሺ ማማየ❤❤❤❤❤❤

  • @sumeyaa9913
    @sumeyaa9913 Год назад

    የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ ስለ አረብ ሀገር ብዙ ተወርቷል ግን ባንች አንዴበት የተናገርሽው ልክ የልቤን ቁስል ነክቶ ሳላውቅ የፈሰሰው እንባየ ጉንጨን ፈጀው አንዱ ሸገረኝ ሲል ያንዱን ጓዳ ስንሞላ ያንዱ ሲጎል ሀገር ጦርነት ሲሆን እንደኛ ሀረብ ሀገር ያለነው እሚሰቃይ የለም የሰወች ንግግር ብቻ ይበቃል ብቻ ሆዲ ይፍጀው ።

  • @kasahun4859
    @kasahun4859 Год назад +3

    አረ ድንቅ ልጅ ነች እመቤቴ ጠብቃ ታሳድግሽ🎉❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Год назад

    ተባረኪ ልጄ እግዚአብሔር ለወግ ማእረግ ያብቃሽ መጨረሻሽን ያሳምር እባካችሁ የዝህች ልጅ ወላጆች ታረቁ እንደው እግዚአብሔርም የምጠላ ለሰውም የማይመች ከአቅም በላይ ካልሆነ እንደው በማይረባ ነገር አትለያዩ የዝችን ህፃን ጭንቅላት ጠብቁና አሳድጉ ተመካከሩ ተወያዩ ንሰሃ ግቡ እልህ ና ቅናትን አስወግዱ ፍቅርን ከልጃችሁ ተማሩ

  • @TsionPetros-s7z
    @TsionPetros-s7z Год назад +86

    ማን ግን እንደ እኔ በጉጉት የምጠበባቃው😊

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla Год назад +1

    ስታምር ማር ፈጣሪ ያሳድግሽ እናት አባትሽን ተስማምተዉ በፍቅር ይኑሩልሽ መለያየት ከባድ ልጅ ይጎዳል

  • @zerfeworku4354
    @zerfeworku4354 Год назад +4

    የኔ ቆጆ እድግ በይ የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ያስማማልሽ

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Год назад

    ድንግል ማርያም አቅፋ ደግፋ ከልላ ታሳድግሽ በእዚ እድሜሽ የእኛ የአረብ አገር ሰዎች ነገር መረዳትሽ ትልቅ ነገር ነው የእኔ አስተዋይ እንደ ተመኘሽው እናት እና አባትሽ ይታረቁልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Год назад +5

    አላህ ያስድግሽ❤❤❤❤❤አላህየ ያገራችን ሰላም ናፈቀኝ 😢😢😢😢ያርብ ስላሙን አጣልንንንንንን

  • @መዲእብራሂም
    @መዲእብራሂም Год назад

    እናትና አባቷን አስታርቁላት ኡፉፉፉ ምን ያክል እደተሰማት በዚ ጉዳይ
    የአረብ ሀገርን መታ ያያቸው ነውኮ ምትመስለው የኔ ቅመም

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 Год назад +5

    እውነት ይች ልጅ ላገር ትጠቅማለች አላህ ያሳድግሽ በእውስጣችን ያለውን ተናገርሽ😢😢😢

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Год назад

    የኔ ዉድ አላህ ያሳድግሽ ስለአረብ አገር የተናገርሽዉ ልብ ይነካል የልባችንን ነዉ የተናገርሽዉ የቤተሰብ ናፍቆቱ የአገር ናፍቆት ብቻ በብዙ ስቃይ ነዉ ምናልፈዉ የኔ ዉድ እድግ በይልን እባካቹ እናትእና አባቷ ታረቁላት እባካቹ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 Год назад +30

    ዉይ አሳዘነችኝ 💔💔💔እባካችሁ ቤተሰቦች ታረቁላት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻ዉጭ ሀገር ያለው የፍች ኢትዮጵያ ዉስጥ ይግባ 😴😴እባካችሁ ለዚህች ልጅ ስትሉ በእግዚአብሔር ቤትም የተወገዘ ነው ፍች 🙏🙏

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад +1

    የኔ ቅመም እድግ በይልን 🙏
    እቺን የመሰለች ብሩህ ልጅ ያለው ወላጅ መለያየትን አስወግው ወንድም እና አህት ቢሰጧት ።

  • @zdmohammed
    @zdmohammed Год назад +21

    ወይ ጉድ አንችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ስለአረብ ሀገር ላለነው የገለፅችው አገላለፅ 😥😥😥 👌👌👌👍👍👍

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Год назад

    የኔማር የውስጣችንን ስለተረዳሽልን እናመሠግናል ፈጣሪ በፀጋ በሞገስ ያሳድግል እኞ ያነው ን መከራ መከራተት አትዩ በሀገርሽ በደስታ ስቀሽ በረቀሽ እደግጊ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    እመአምላክ ታሳድግሽ ❤ልቦና በህፃናት ሆነ እግዚአብሔር ስለነዚህ ብሎ ይማረን 😢

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq Год назад +42

    እናቴ ማርያም አሳስቢልን በሀገራችን ፍቅር እንዲበዛ ሰላም እንዲሰፍን ዘንዶው እንዲወድቅ እባክሽ አሳስቢልን።ቤዛዊተ አለም፣ርህርህተ ልቦና፣የበላኤሰብ እመቤት፣የልብን የምታውቂ የህዝብሽን እንባ ተመልከች ወደ ፀባኦት አሳስቢልን

  • @ሙናየጌታልጅሙናየጌታልጅ

    በጣም የምትጣፍጥ ልጅ ናት ፈጣሪ ባለሽ ጨምሮቀሬ ዘመንሽን ይባርክ❤❤❤❤

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад +7

    እንደ እኔ ስደት ድክም ያለው ሂወት ስልችት ያላችሁ እርፍ እምንልበት ትዳር የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገሬን አማራዬን ሰላሙን ይስጠን አሜን😢ስለ ስደት የተናገረችው ልቤን ነካኝየኔ ማር ስለ ተረዳሽን እናመሰግናለን❤😢

  • @የድንግልማርያምልጅነኝአን

    የኔ ጣፋጭ የስደትን እዴት ተረዳሽወ እግዚያብሔር ያሳድግሽ አስለቀሸኝ ለቤተሰብሸ ሰላምና ፍቅር ይስጣቸወ እድግ በይልኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +9

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ❤❤❤❤

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад

    ብሩህ አእምሮ ነው ያላቸው ድንቅ ልጆች

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Год назад +3

    ወይይይይ ዘበኑ ተቀይረዋል ህጻናይ ትልው ሆኖው ትልቆዎች ደሞ የህጻናት ስራ ይሰራሉ ይገርማል❤

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +2

    ቅመ ምየሆሽ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በጥበ ብ በሞገስ ያሳድግሽ ❤❤❤

  • @ተስፋየእምየናት
    @ተስፋየእምየናት Год назад +4

    ውይ ስለአረብ ሀገር ስትናገር እንባየ😢የኔ እናት የልቤን እኮ ነው የተናገረችው❤

    • @زهرايمام
      @زهرايمام Год назад

      እኔም እቺህፃን እደዚህ የኛን ህመም ተረዳቸው ትልቆቹን ገግማወች ልቡናይስጣቸው የአማርኛው እናመሰግናለን በዚህ እድሜሺ የኛን ስቃይ ስለተረዳሺው

  • @FatySam
    @FatySam Год назад

    አላህያሳዲግሽ ህልምሽ ይሙላልሽ አርብ አገር ያለነውን ስደተኞች አችብቻነሽ የልባችን የተርዳሽን ችግራችን እኳን አውርተን የሚርዳን አቸናል የኛ የስደተኛሂዎት መከራየበዛበትነው

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 Год назад +10

    እሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኡፍፍፍፍ እውነትሽን ነው እኮ ማርያምን 😭😰አረብ ሀገር በር ተዘግቶ እንደልብ ሳይወጣ እድሜ እያለፈ😭😰እህህህ ብቻ ለሀገራችን ያብቃን

  • @Ummusumayya-v7l
    @Ummusumayya-v7l Год назад +3

    የኔ ቅመም እውነት በለሻል የአረብ ሀገር ሴቶች እናሳዝናለን ይሄው የኩላሊት በሽተኛ ሆኛለሁ ትርፋችን በሽታ ነው ሌላ አናተርፍም የሰራነውን ቤታችንን እኳን አንኖርበትም ከስንት አንድ ነው የሰራው ቤት ለመኖር የታደለው አበዛኞቻችን ግን😢

  • @BESTRONG544
    @BESTRONG544 Год назад +1

    ወላሂ አስለቀሰችኝ እዉነት ነዉ ብቻ አላህ ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን ተባረኪ😭😭😭😭😭😭😭

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Год назад +4

    ማምየ የልባችንን የገለጽሽልን 💔😭

  • @rahillrahill7437
    @rahillrahill7437 Год назад +1

    እግዚአብሄር ያሳድግሽ እናትና አባትሽን ለመታረቅ ያብቃልች

  • @زهراءالحربي-ط1د
    @زهراءالحربي-ط1د Год назад +23

    ደግማ ትቅረብ የምትሉ የት ናችሁ እስኪ ልያችሁ እጅ አውጡ

  • @seifuargaw374
    @seifuargaw374 Год назад

    ውይ የወለድሽው እዲ ሲባረክ እዴት ደስ ይላል የኔ ጣፋጭ

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Год назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤ቤተሰብ እባካችኹ ልልጆቻችኹ ስትሉ ተቻቻሉ 😢ገና ሳልጨረስ ለድንቅ ልጆች የምኮምተው ነገር እኔ ብቻ ነኝ😅

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 Год назад +1

    ወድጄው አለቀብኝ❤😊 ውብ ልጅ ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር ልቦናቸውን አራርቶ ተርቀው አብራችሁ ለመኖር ያብቃችሁ ቆንጆ እናመሰግናለን እሽ❤

  • @kuwaitkw6742
    @kuwaitkw6742 Год назад +11

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔቆጆ አላህ አባትናእናትሺን ያስታርቅልሽ😢

    • @kokoba1686
      @kokoba1686 Год назад

      አሚን😢 ከባድ ነው