የዳግም አክስት ነኝ ያሉት እናት በDNA እውነታው ታወቀ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 167

  • @ggfg5809
    @ggfg5809 Месяц назад +21

    ሰላም የተባለች ሴትዮ ግን ጨካኝ ነሽ እኳን ለህትሽ የናትሽ ልጅ ይቅርና ለተቸገረ ለባዳ ሰዉ እየረዱ ነዉ ምን ኣለበት ብትረዳት

    • @MelkamsewAyal
      @MelkamsewAyal 21 день назад

      ይላል መጽሃፉ። አንዱ ልጅ ከወላጆቹ ስር ለእስር እየሄደ እስከ እለት ሞታቸው ያግዛል ይረዳል። አንዳንዱ ደግሞ ፍጹም የራሱን ህይዎት እየኖረ፣ ገንዘባቸውን ብቻ የሚፈልግ አለም
      ከሞቱ በኋላ ለውርስ ተብሎ እየዬ እያሉ መገኘት በቂ ልጅና ወራሽነትን አያስገድድም።

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 Месяц назад +14

    እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቤተሰብ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ምህረቱን ይስጥ።

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 Месяц назад +12

    ይህቺ ሴትየው ማለትም ሰላም የተገባላቸው የሰራቸው ግፍና ወንጅል በጣም የሚያዝዝ ከመሆኑም በላይ በሕግ ያስጠይቃል እና ለሕግ መቅረብ አለባት ።
    ግሩም የእውነት አምላክ እንደዚህ ያለው ክህደት የሚያጋልጠው በተደጋጋሚ እያሳይን በመሆኑ የነሞገስን ጉዳይ ማየት ነው ለንብረት እየተባለ አሰከፊ ወንጀል መሥራት አላሰፈላጊ ችግሮች ወሰጥ በመገባት እንደዚህ በልጆቻቸው ላይ በቀል የሚያሰከትል በመሆኑ ወደፊት ከደነዚህ ግፍና ወንጀል ከመሥራት ፈጣሪ ይጠበቅን።
    የእውነት አምላክ ምንም ጊዜው ቢዘገይም እውነተኛ ፍርዱን መሰጠት የማይቅር መሆኑን በደንብ የሚያሳይ ነው

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 Месяц назад +15

    ዳግም እና ምሕረት DNA ያስፈልጋቸዋል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +27

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ ❤❤

    • @allall8995
      @allall8995 23 дня назад

      ላኢላሃ ኢለሏህ በሚለው አስተካክይ ፅሁፉን

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 Месяц назад +6

    ሰላም ጌታ ይባረኪ አንቺ ሃቂ ያንቺ ነዉ ይቅር ያለ የቅር ይላል ጌታ ልጁ ይድናል አይሽ ጌታ ከሱ ነዉ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
    @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ Месяц назад +14

    አህለን ጀግናው❤❤❤❤

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      ጀግና ነህ ጋዜጠኛችን

  • @Saleh-vj2bx
    @Saleh-vj2bx Месяц назад +6

    Well come ❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ Месяц назад +14

    ሰለም የምትባል ህሉ ዋሽታ ነው ለንብረት ቢላ ነው 😢😢

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f Месяц назад +5

    ሰላም ወላጅ ልጁን አይረሳም ሲቀጥል እርስዎ ምንም ይሁን ምን አንድ የእናት ልጅ ከገንዘብ ትበልጣለች በጣም ያሳዝናል ሞታለች የተባለች እህት ስትመጣ እልል ብለሽ መቀበል ነበረብሽ አሁንም ልጅሽ እንዲባረክልሽ አሁንም የወላጆቻችሁ ነፍስ እንድታርፍ ይቅርም ተባባሉድርሻዋንም ስጭ እና በንፁህ ልብ ፈጣሪ አንዱን ልጅሽን እንዲባርክልሽ ፀልይ

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን በመጨረሻም ሁሉ መልካም ሆነ ነገር ግን ሌጅን በቀል እያስተማሩ ማሳደግ ልክ አይደለም

  • @LilySedro
    @LilySedro Месяц назад +4

    እናት እንዴት ለልጅ ክፋት እያሰተማረ ሌላ ወደ በቀል የሚመራ ነገር እንዴት ያሰተምራል እንዲህ አይነት እናትና አባት ናቸው ለሀገርም ለህዝብም ችግር መከራ የሆኑት ሁሌም የተባለሽ ቤተሰብ ነው የተበላሽ ልጆች ለሀገር ችግር

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge Месяц назад +4

    Sejamar anche Lebanesh neberat bileshnew talashu😢😢😢😢

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 Месяц назад +6

    እናትና አባት ለምን እንዳላወረሱዋት ግልፅ ነው እናትየው አመፀኛ ነች እነዚህ አውሬዎች ለህግ ይቅረቡ ጭራሽ ልጅቱ ገና ስለንብረት ትላለች እናትና አባት በሚያወርሱበት ግዜ አልነበረችም አለቀ ለዚህ ስራቸው ወደህግ ይቅረቡ አለበለዚያ እንደገና ለበቀል ይመጣሉ መተተኞችን በቀለኞችን ከምድራችን እግዚአብሔር ይጥፋልንጋዜጠኛ ግዜ አትፍጅ እነሱ ታስረው ሌላውን መስራት ትችላለህ አንተ ባታገኘው ገለው ይጥሉት ነበር የመግደል ሙከራ ነው በተለይ ልጅቱ የተጋተችው በቀል አብሮዋት ስላደገ ለማህበረሰብምጠንቅ ነች ፀፀት የሚባል አታውቅም እብረዋት የሚማሩ ሁሉ ሊጠንቀቁ ይገባል ወንድሙዋን ለመበቀል የሔደችበት እርቀት ለገንዘብ ብላ ምንም ከማድረግ ወደኃላ አትልም ጋዜጠኛ ወደህግ ውሰዳቸውውው::

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 Месяц назад +5

    የት ውጪ ሂዳች ጠይቅ

  • @AbdulHassen-jc1rb
    @AbdulHassen-jc1rb Месяц назад +11

    እስከዛሬ ገንዘቡን በክህደት ና በብቸኝነት ተጠቀረማለች በቃ አሁን ያለዉ ገንዘብ በሙሉ ወ/ሮ መስታዉት በህግ ይሰጥ
    እ/ሮ ሰላም ከሀዲ ናት

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Месяц назад +4

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    20: የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Месяц назад +6

    ይሄ በይቅርታ ብቻ የሚታለፍ አይደለም ሰውን እየበደሉ ለዛውም ምንም የማያውቀውን ልጅ ለህግ መቅረብ አለባቸው

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +2

    Ahi demu serathi adergi nhgegrshi derki atbhyi ulethu ytwewkalu esymi enhtshi nathi serathi aderghi

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot Месяц назад +7

    በእየሱስ ስም !!!!!
    እድሜሽ ይጠር እድሜሽን ያሳጥረው
    እህት እህት ናት ጠይቃለች አልጠየቀች ተብሎ ንብረት መከልከል የለብሽም ክፍ ሴት ነሽ ንብረትዋንስጪ

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de Месяц назад

      አጂብ😢😢😢😢😢

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 Месяц назад +1

      እስዋ እልከለከልችም እራስዋ ባልነበረችበት እናትና አባትዋን ባላስታመመችበት ምን ያድርጏት ደሞ አውራሽ ህጋዊ እስከሆነ ድረስ ለፈለገው ያወርሳል እነሱም እውነት ቢኖራቸው በህግ ይሔዱ ነበር በወንጀል አይጨማለቁም ነበር

  • @ethiohagar4253
    @ethiohagar4253 Месяц назад +25

    ወይዘሮ ሰላም ጋር ነው እውነቱ ያለው ሁለቱ ግን ለፍርድ መቅረብ አለባቸው

  • @DejenTamiru
    @DejenTamiru Месяц назад +10

    ምህረት ጀግና ናት አደንቃታለሁ። ሰላም ግን መጠየቅ አለባት የእናት የአባቷ ሃብት ይገባታል

    • @ChalachewChekoll
      @ChalachewChekoll Месяц назад

      ልጅ ጤና ማሳጣት ነው ጀግና ለምን በህግ አጠይቅም የሰውን ልጅ አግቶ ሽባ ማድረግ ምን ይሉታል ጅሉን ጅል ይደግፈዋል ነው

    • @tsedihayilu
      @tsedihayilu Месяц назад

      ከንብረት በፊት እናት አባት ይቀድማል ከ20 አመት በኋላ ንብረት ፍለጋ

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +3

    Esyi ekani ykrhi tebabhlu desibhlunali enhtyi selami tebhrki legshni ymarelsi

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +4

    ይገባታል ንብረት መቼ የቤተሰብ ሃብት ይገባታል

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube Месяц назад +2

    ሁለቱም ጨካኞች ናቸው በተለይ ምህረትና እና እናቷ ምንም ማለት አልፈልግም ፈጣሪ ወደ ጥሩው መንገድ ይምራችሁ።

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 Месяц назад +14

    ሰላም ውሸታም ናት ዳግምን የሰወረችው መሰለኝ። ይጣራ። አሁንም ዳግም እና እህቱ DNA

  • @AsterTessema-c4p
    @AsterTessema-c4p Месяц назад +3

    ወ/ሮ ሰላም በጣም ትክክል ናት ማንም ልጅ ወላጁን መደገፍ ማስታመም መጦር አለበት ሲሞቱ ገንዘብ ፍለጋ መምጣት በጣም ነውር ነው ።

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 Месяц назад +4

    ወ/ሮ ሰናይት ሆድ እያወቀ ዶሮ ማታ እህትሽ እንደሆነች መጀመሪያ ዋሽተሽ እንግዳ አለኝ ብሎ ሲያመጣቸው እንዴት እንደደነገጥሽ ይታወቃል አሳብሽ አንድና አንድ ንብረት እንዳትካፈልሽ ነው እንጂ እህትነቷን አታጭውም ፣ወ/ሮ መስታወት ልጃቸውን በበቀል ማሳደግ ልክ አልነበረም።

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +2

    Wdmiy bhrtu tenkari ekani beslmi mhtahi

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ Месяц назад +4

    ትልቅ መስመር መስመር የሚገባ ነገር ትውልድን በቂም በቀልነትን የምታሳድጉ ወላጆች በኃላ ዎጋ ትክፍሉበታላችሁና ባካችሁን ልጅ ፌት የምትሉትን አስብ በት ።😢😢

  • @tru1614
    @tru1614 Месяц назад +3

    አንተ ጋዜጠኛ እባክህ እነ ምህረትን እርዳቻው ሀብታቸውን አስመልስላቸው በጣም ነው የሚያሳዝኑት እህትየዎ በጣም ክፍ ክፍ ናት

  • @BettiBetty
    @BettiBetty Месяц назад +2

    Eeunet Lemenager Weyzero Selam Hak Alak Enatna Abatan Satastamm Satkebr Zare Meta Werash Neg Malet Ykebdal Bca Tetereeku Selamn Yemesele Yelem

  • @zewdikesete8509
    @zewdikesete8509 Месяц назад +4

    ከሃብቱ እንዳትካፈላት ብላ እንጂ እህትነትዋ ረስታው አደለም ብልጣብልጥ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +3

    እዴ ንብረት ቀምታ በሌላ።ምክናያት መጣች በማስታመም። ምክናያት እደነዙህ አይነት ስወች መቼ ነው ተጸጽተው ንስሀ እሚገቡት እናት አባት በህይወት የሉም። መቀባጠር ምን ይጠቅማል😮😮😮😮😮

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +2

    ወንድሜ ስደት መከራ ነው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +6

    የፈለገ ነገር ቢሆን እናትና አባቴን አስታመምኩ ብላ እንደምክንያት ማቅረቧ በራሱ ታሳፍራለች በእሷ ምክንያት ነዋ ልጇም እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ የገባው። አሁንም ንብረቱን ታካፍላት ይገባታል ይሄንን ስል ግን መስተዋትም ጥፋተኛ አይደለችም እያልኩ አይደለም ለልጁ ያለውን ነገር አቅርባ ማናገር ትችል ነበር በተንኮል ከመሄድ።

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx Месяц назад +2

    😢😢😢😢😢

  • @KassahunAdane-gq7jo
    @KassahunAdane-gq7jo Месяц назад +4

    ስለታወቀባት ነው መጀመሪያ እህት ወንድም የለኝም ብላ ነበር ሀብቷ ታካፍል

  • @weto3354
    @weto3354 Месяц назад +2

    ☝☝

  • @hiritytesfagaber3209
    @hiritytesfagaber3209 Месяц назад +1

    Tenkoli eyasitemaru liji masadegi 💔💔
    Yasitelali

  • @BeletaTemesgen
    @BeletaTemesgen Месяц назад +1

    Kesachihu nibretachewun asmelisulat

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 16 часов назад

    መስታወትና ምህረት በጣም አረመኔዎች ናቸው ምንም የማያውቀውን ለገንዘብ ብለው ልጁን ማሰቃየት የለባቸውም ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeletaTemesgen
    @BeletaTemesgen Месяц назад +1

    Akistiyehu endet new yemitanadidew

  • @Kalkidan-r5c
    @Kalkidan-r5c Месяц назад +1

    ዎይ ጉድ እህት ዋጋዉን ያጣበት ዘመን 😢😢😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 Месяц назад +1

    Voice voice
    I can't hear what you are talking about.
    Please voice.

  • @xayibajarso5509
    @xayibajarso5509 Месяц назад +1

    😢😢😢

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +4

    ሠላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ❤❤❤አይዞህ በርታ አተ እንበሳ ነህ❤❤❤❤ ይገርማል አድሜሽ ይጠር አድሜሽን ያሳጥረዉ አህት አህት ነት ጠይቃለች ክፍ ሴት ነሺ❤❤❤❤😂

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Месяц назад +3

    አይ ልብ እያወቀ መካካድ ይሔ DNA መርማሪ እድለኛ ነው እያወቁ ብር ማስበላት

  • @zewdineshabera4041
    @zewdineshabera4041 Месяц назад +2

    Wendimachin silegna nuro mihiret bagetechiw seat ebet enatyewim eyaweku new huletum be dagim tikat meketat alebachew mihiret betam geat wet nat balege astedadegwa beteley yeserachiw gif yejwan litagegn ygebatal enatyewim kifu nachew yedagim enatim byaskeymwachewim

  • @YtayewZeleke
    @YtayewZeleke Месяц назад

    ሰትዬይቱ ግን ምን አይነት አስተዋይና ትሕትና ያላቸው ሰው ናቸው ልጃቸውን አግተው አሳብደው በፍቅር ማናገር እግዚአብሄር አንድ ልጃቸውን ይማርላቸው ለኔ ትልቅ ትምሕርት አስተምረውኛል ልጅቷ ግን ፍርዷን እንጠብቃለን ።

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад

    Yh lj gobez newu 100shi enasgebawu

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti Месяц назад +2

    ልጅትዋ. እርስዋ. ከእናትየው፣ ጋር፣
    D. N A ትመርበር፣ በገንዘብ፣ ተገስታ
    እንዳይሆን፣ አባትየው፣ ካልተገኝ፣ እውነቱ
    ካልተናገረ፣ ልጅትዋን፣ ለማድናገር ፣ እንዳይሆን ፣ ልጅትዋን፣ አስመርምሩ፣
    ሀይለኞም፣ ጨካኝም፣ አይነት፣ ስለሆነች፣
    ዲ. ን. ኤ. ሳትመረመር፣ ከእናትዋም
    ጋር፣ ደምዋ፣ ሳይመሳሰል፣ አይቀበልዋት።
    ዳግምም፣ በደንብ፣ ይዳንና፣
    ተረጋግቶ፣ መታረቅ፣ ከፈለገ፣ ነው፣ ፣እንጂ
    እናትና፣ ይቻ፣ ሴት፣ ልጅ፣ መድሀኒተኞች፣
    ስለሆኑ፣ ግዜአችውን፣ ወስደው፣ ለመበቀል፣ አይመለሱም ።

  • @HirutHailemariam-c8w
    @HirutHailemariam-c8w Месяц назад

    Selam yetebalehwe erkuse Nate ehe balege sedeadege balege yesrasehi tageyalesehi

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu Месяц назад +23

    ሰው ግን በጣም ጨካኝ ሆኗል እንዴት አንድ እህቷን ትገፋለች ብልግና ነው የተገፋችውም መበቀል አልነበረባትም በቀል የእግዚአብሄር ነው

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 Месяц назад +3

      እህት መግፋት ትክክል ነች እህትን ፍለጋ ሳይሆን ያልጦረቻቸውን ቤተሠብ ሀብት ፍለጋ እንጂ እህትን ፈልጋ ነው

  • @Moko-h6o
    @Moko-h6o 25 дней назад

    መሻአላህአንተጀግናንህ

  • @martarinaldi8676
    @martarinaldi8676 Месяц назад +2

    ከቻልክ በራስህ ማንነት ለማስተዋወቅ ሞክር አታምጥብን ያስጠላል።

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 Месяц назад

    መበቀል መጥፎ ቢሆንም ሰላም የተባለች ሴትዮ እጀግ መጥፎ ሴት ናት! እግዚኣብሄር ይጅሽን ይስጥሽ! የወላጆቹዋን ሃበት ግን የምካፈል መብተዋን ማግኘት ኣለባት

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +4

    አክስት ጨካኝ ብትሆንም ልጁን መጉዳት የለብሽም ልጁ ምንም አያቅምህ ወጣት ሆነሽ ማሰቃየት የእጅሽን ማግኝት አለባት ልጅቱ

  • @hadastek4713
    @hadastek4713 Месяц назад +1

    Yedagm enat ewnet alat lenbret blew dagmn beshta madreg tegebi aydelem

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz Месяц назад +2

    የልጁ እናት ጋ የተደበቀ ነገር አለ

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +2

    Wdemi abhthewni agehthi lhnsu tykahewi asu hkuni yngru

  • @AnshaMD-t3v
    @AnshaMD-t3v Месяц назад +2

    😢😢😢😢

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +3

    Still doughter and her mum are very dangerous there's something behind please they should be arrest Still there are not clear heart 😢😢😢😢😢😢

  • @SerkalemMokkonen
    @SerkalemMokkonen Месяц назад +1

    ደ አክሰትሸም ትሁን ገንዘብም አታካፍልሸ ዳግምን ማሳበድ ምን አመጣው እንዴት የአክሰትሸን ልጅ በፍቅር መነገድ ታጠምጅዎለሸ መቀጣት አለብሸ

  • @azebzemuy7750
    @azebzemuy7750 Месяц назад

    አባክህሀብታቸዉ መልስላቸዉላ በሀብታቸዉተመክታቱቼ አረሜኒያ

  • @UserSamsung-i8p
    @UserSamsung-i8p Месяц назад

    Enati Abatu mayehoni sawu inemi aliwodem

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 Месяц назад

    ልጆቹ ከአንድ አባት መወለዳቸውንና አለመወለዳቸውን ማንሳት ነበረብህ።

  • @LilySedro
    @LilySedro Месяц назад +1

    ልጅቷ ለህግ መቅረብ አለባት እናቷም ጭምር ለምን ወነጀለኛ የግድ በሰራው ልክ ፍርድ መሰጠትም አለበት የፍርድ ሰርአትም ወንጀለኛን በሰራው ልክ አሰተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት

  • @طيبهاحمد-د9و
    @طيبهاحمد-د9و Месяц назад +4

    ሠርታችሁተቀየሩሠውበሀብትበለጠንእያላችሁእርምንጉድነውአድሥአባውሥጥያለሺኩርኳርበጣምያሣፍራል

  • @RahelSeid
    @RahelSeid Месяц назад +4

    ወገን ማንንም ማመን ይከብዳል ቤተሰብንም ቢሆን ፈጣሪየ ይቅርበለን ቅረበን ምህረቱን አዉርድልን

  • @etsegenetayele2412
    @etsegenetayele2412 Месяц назад +1

    Ligita lefirid mekirebe alebat

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Месяц назад +1

    ይቅርታቸው ግን ከልብ መሆን አለበት? ልጁንም ተባብረው ያድኑት ለሚያልፍ ነገር ንብረት ብለው አይጣሉ እንደ እናትጡት ሁለት ናቸ ሁለቱም አንዳንድ ፍሬ እግዚአብሔር ሰቶዋቸዋል ወንድምና እህትም ሊሆኑ ይችላለሉ ገና አባትየው ሲገኝ ? ካልሆነም ያክስት ልጅ ያው እህት ማለት ነው . ብቻ ኢትዮጵያውያን ተጨካክነናል እሱ ይቅር ይበለን

  • @HamlHaml-y3q
    @HamlHaml-y3q Месяц назад

    ኸረ የሀገራችን ነገር ወዴትወዴትነዉ

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya Месяц назад

    እያወቁ እደዚ ማድረጋቸው ጥፋት ነው በህግ መጠየቅ አለባት በቀል የሚያስጠላ ነገር ነው

  • @حليمهحليَمه-ل5غ
    @حليمهحليَمه-ل5غ Месяц назад +1

    የሚገርምነዉ

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Месяц назад +2

    Ahesi khlusali lelgu yresew seltwkesi nhew eghi asbhdesi lemgedlnew wtitahu enhtymi thru yrgu ymselalu begzabhri thru aydelmi selzi ehtamamuhi nahu tekbluti egzabhri ygzahu

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Месяц назад +4

    እዚ ወለዶ ዋላ ሓንቲ ጌጋ የብሎምን እቶም ጸይቅቲ እቶም ወለዲ እዩም

    • @NaherNaher-j2b
      @NaherNaher-j2b Месяц назад

      Ab Ethiopian delo khdet tonkol ab alem terayu ayfeltn eyu ab yensr ayn media elka / wey elki etewe mgramka eka twde n genzeb elom weledo bfewsi yexellu n yehwato yexellu sebeyti nsebaya texelll entay emo gelxka aywdean eyu

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 Месяц назад +1

    ይቀጥላል ማለት ነው

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa Месяц назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ZekariyaseDereje
    @ZekariyaseDereje Месяц назад +2

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @EtabezahuMetaser
    @EtabezahuMetaser Месяц назад +1

    Dimitsachewim yimesaselal

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz Месяц назад +2

    ጋዘጠኛው አጠያየቅህ ወደ አንድ ሳይድ የያዘ ነው

  • @tazebeteklegiorgis2818
    @tazebeteklegiorgis2818 Месяц назад +4

    ጋዜጠኛ ሰላም የተባለች ሴት ሰይጣን ነቺ ለእህቷ እንደዚህ የጨከነች ባለጌ አረመኔ ነቺ

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 Месяц назад +1

    አሁን ደግሞ ዳግምና ምህረት DNA አድርገው ያሳውቁን።

  • @HabtomTeclemichael
    @HabtomTeclemichael Месяц назад +1

    ምህረት መታሰር ኣለባት በጣም ስዲ ናት

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o Месяц назад

    ጀግናውመጣገባገባበሉ❤❤❤❤

  • @EeeeEe-v8w
    @EeeeEe-v8w Месяц назад +1

    😂😂😂😂😢

  • @AlganeshWeldegergsh
    @AlganeshWeldegergsh Месяц назад +2

    አኢንዴት ይዋስሀኣሉ በታም ያሳፍራል

  • @GanoAndia
    @GanoAndia Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤ 2:01

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty Месяц назад

    Tolo atkfet temelkachi ywotal kayu behwala emecjeteshalau newu melfey

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo Месяц назад

    ❤❤❤👍👍👍

  • @SaharaJiru
    @SaharaJiru Месяц назад +2

    ልጃ አትመስለኝም ይመርመሩ

  • @fatimaabdi9900
    @fatimaabdi9900 Месяц назад +1

    Serratachoo menore!!!

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 Месяц назад +4

    ጥቃት ስለበዛባቸው ነው እጂ እናት። እና ልጂ ክፉ አይደሉም ግን ንብረት ቢካፈሉ መልካም ነበር ስላም እዘኚላት ለእህትሺ

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +5

    ይሕን ጀግና፶ ኬ በቅርብ ገባ ገባ በሉ አህባቢ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 20 дней назад

    1 የማይገበሰኝ ነገር አለ የ DNA ምርመራ የሚደርጉ ሆስፒታሎችን ስም አንጠቅስም የምትሉት ለምንድነው የተደበቁ ነገሮችን ግልጽ ለማድረግ ወይም ለማጣራት የሚሰሩ ህጋዊ ሆስፒታሎችስም ለምን ለምን ይደበቃል

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 Месяц назад +2

    አቤት ውሸት አባረሻት እኮ ነው ታወቀብሽ

  • @faalktbeia2725
    @faalktbeia2725 Месяц назад

    😭😭😭😭😭

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 Месяц назад +1

    በእቅርታ የምታለፍ ጉዳይ ሊሆንህ አይችልም በህግ ይቀጡ ልጁን ያበላሹሁ

  • @ציונה65
    @ציונה65 Месяц назад +1

    ልጂቱ ለህግ መቅረብ አለባት