ፆታዋ የተቀየረባት ሴት ፍቅረኛዋ የተባለ ሰው ድንገት መጣ ! ያልታሰበ ጉድ ይዞ መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 237

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 дня назад +33

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 дня назад

      YE WESHET LEQESO NEWE YEMIALEQSUT AXARA AXARA FEXUM YE MAYMESLE LEQSO NEWE

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 2 дня назад +24

    እኔ አላምንም የወይዘሮ ሙሉ ቀንን መሞት እዉሽት ነዉ ግሩም አጣራ በደንብ ሙታለቸ በመባል አትመን ጎረቤትም ጠይቅ ፆታዋም አልተመለሰመ እየዋሹ ነዉ

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 2 дня назад +22

    ለቅሧ የውነት አደለም የህት ተብየዋ

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 2 дня назад +26

    እናት ለልጇ በጨከነችበት ዘመን እህት ተብየዋ የምታቀው ሚሥጥር ይኖራል ሚሥጥር እዳታወጧ አሥወግደዋት ይሆናል

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 2 дня назад

      ፎቶም ቢያነሳት normal ፊቷን ነው የሚያሳየው፣

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 2 дня назад +29

    በእየሱስም የጥቁልና መንፈስ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን 😢😢😢😢😢😢

  • @bellatesema9808
    @bellatesema9808 2 дня назад +26

    አጡራ አልሞተች ይሆናል ወ/ሮ ሙሉቀን ጋዜጠኛው አጣራ በድጋሚ

  • @MeseluWerku-f9h
    @MeseluWerku-f9h 2 дня назад +24

    ጋዜጠኛው ወ/ሮ ሙሉቀን በሂወት ልትኖር ትችላለህ በደንብ አጣራ ምክንያቱም የልጅቱ እጮኛ ተብዬ ደፍተራ/ጠንቋይ ደሟን ገብሮ ከከተማ ውጭ አርቆ ጥሏት እንዳይሆን አይይይይ በጣም ያሳዝናል

  • @AlsaTejo
    @AlsaTejo 2 дня назад +12

    ምታለች የተባለው እውነት ነወ? የተቀበርችው የት ነው ሜላትይ አግዚአብሔር አለ

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 2 дня назад +20

    ይች ሰው መመርመር አለባት ድንገት ላይ ሞት ትችላለች ስለዚህ ይች ሰው መመርመር አለባት 😢

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 2 дня назад +13

    ሜላት ታሳዝናለች በማታውቀው የቤተሰብ ጣጣ ውሰጥ ገብታ ሂወቷተመሳቀለ አይዞሺ ሜላት ፈጣሪ ያፅናናሺ መሪጌታ ካልፈታት ይታሰር ❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 дня назад +9

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢.

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 2 дня назад +15

    ኧረ አልሞተችም ብትሞት ድምፃቸው እንዴት ጠራ ሰው የሞተበት እንደዚህ አይነት አይደለም ይጣራ ታግታ ነው እሚሆነው ለጠንቋዩ አሳልፈው ሰተዋት ሊሆን ይችላል አጣራ ምኑም አሳማኝ አይደለም ገብረዋት እንዳይሆን😢😢😢😢

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa 2 дня назад +8

    የጥንቆላ የመተት መንፈስ በእየሱስ ክርስቶስ ስም የወደቀ የተመታ የታሰረ ይሁን አሜን ሀይል ማዳን የፈጣሪ ስልጣን ነው

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 2 дня назад +7

    ወንድማችን የት ሞቱ የት ተቀበሩ??

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 2 дня назад +7

    በጣም ያሳዝናል ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ረጁኡን

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 2 дня назад +4

    Ereeee wezero Asteren tereter. Agedat yehonal.

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 2 дня назад +3

    Uffffffff በጣም ያሰዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 дня назад +9

    እኔ ማመን አቃተኛ አክስትየው አላመንኩም ፎርጂት ልቅሶ ነው ከልብ ያዘነች አትመስልም

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn 2 дня назад +28

    የሞቱ አይመስለኝም አጣሩ ልጅቱ ታዛዝናለች😢😢😢😢😢😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 2 дня назад +12

    የሞቱ አይመስለኝም አጣሩ ልጅቱ ታዛዝናለች😢

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 дня назад

      EHET TEBEYEWA YEWESHET ENBA NEWE ASAGDAT WEYEM LELA NEGRE BECHEA NEGERU BE FEXUM BE FEXUM ASAMAGNE AYDELEMMMMMMMMMMMMMMM

  • @አስኪዩቱብ
    @አስኪዩቱብ 2 дня назад +7

    አረ ውሸት ነው ታግታ መሆን አለበት
    አይዛችሁ አጣሩ በፈጣሪ😢😢😢 ሰው በራሱ ጉድ ውስጥ ይገባል

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ 2 дня назад +3

    ግሩሜ እራስክን ጠቢቅ ወንድሜ

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 2 дня назад +4

    Yalsmnaw Enge Yaletdrga Yalem

  • @BemntTubeበእምነትTube-g3f
    @BemntTubeበእምነትTube-g3f 2 дня назад +6

    ታግታነዉ እጂ አትሞትም

  • @SewYshalal
    @SewYshalal 2 дня назад +4

    እኔ እሄንን አላምን በቃ እደጀመረው ጨረሰው እሄ መተተኛ ጠቋይ እሄ በህግ ይጠየቅ እባክክ ወድሜ የምትችለውን አርግ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 2 дня назад +4

    ሀኪም ወሰድናት ብለው የለ የሀኪም ወስደናታል ብለው የለ ደም ተሰራጨ ያሉበት ማስረጃ ካለ እስቲ የሀኪሙን ማስረጃውን ጠይቃቸው ያቅርቡ

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 2 дня назад +4

    ለምንድን ነው የማይመስል ጥያቄ የምትጠይቀውውውው ???
    ኧረ በግግምናችሁ ብግንንንን አልኩኝ ።

  • @Gombet25
    @Gombet25 2 дня назад +3

    I'm so sorry ምንም አላመኳትም እህትየው ያወራችው:: ወ/ሮ ሙሉቀን አልሞተችም:: አጣራ

  • @HassenEndris-s4l
    @HassenEndris-s4l 2 дня назад +1

    😢😢😢😢😢kamera mnamn endet adrgo new kebad eko new auozubillah minshoytawan ragim 😢😢😢😢😢😢

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 дня назад +5

    ድንገት ጠፋ የተባለው ፍቅረኛዋስ የት ደረሰ

  • @ሙሉውርቅ
    @ሙሉውርቅ 2 дня назад +3

    በጣም ያሳዝናል ነብስ ይማር

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g 2 дня назад +7

    ገገማው. ለሚቀጥለው ዝግጅት የንስር ዓይን አብሮህ ቢኖር ጥሩ ነው ። እሱ ከኖረ. አክስት ተብየዋን ደም አስተፍቶ ነው እውነቱን የሚያስዎጣት ።

  • @DebrituChane-zh9fv
    @DebrituChane-zh9fv 2 дня назад +46

    ወ/ሮ ሙሉቀን የእውነት ሙታለች?አስከሬኗን ያየ ሌላ ሰው አለ ?እባክህ ግሩም አረጋግጥ።

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 2 дня назад

      በትክክል

    • @AyeluGebisa
      @AyeluGebisa 2 дня назад

      ኦቺንሴትዮለዚሴይጣንእድትደረግያረጓትሰዎችአሉጠርጥሩ

  • @SamuelDegu-d4w
    @SamuelDegu-d4w 2 дня назад +6

    መሞታቸውን አረጋግጥ

  • @NaniWill
    @NaniWill 2 дня назад +3

    Anchi bedenb takialsh

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 2 дня назад +5

    ያ ፆታው የተቀየረው ልጅሽ ምን ላይ ደረሰ

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 2 дня назад +4

    ግሩምኢንተርቪው ስታደርግ አትደጋግም

  • @ZenebshukretoDetemo
    @ZenebshukretoDetemo 2 дня назад +5

    አልሞታችም አለች ተደብቃለች ፁታ እስከምቃያሪ ሞታለች ተብሎ እንድዉረ ዉሻት ነዉ ዉንድሜ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 дня назад +1

    እትጅግና ተከታተለው ወላሆ አላም

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 2 дня назад +2

    😢😢😢እንዴ ሞተች እንዴት

  • @HannaHana-q7o
    @HannaHana-q7o 2 дня назад +5

    ይች ሴትዮ ምንም እልተዋጥልኘም እነጋገር እጅ ያለበት ይመስለኛል

  • @abrnyiosasfha7698
    @abrnyiosasfha7698 2 дня назад +1

    ehet tebeyew asmesay nat lela mester ala kejerba

  • @lenseedinqu
    @lenseedinqu 2 дня назад +3

    𝐍𝐚𝐦𝐚𝐚 𝐠𝐚𝐝𝐢𝐬𝐢𝐬𝐚𝐚 𝐰𝐚𝐪𝐚𝐲𝐨 𝐧𝐚𝐦𝐬𝐞 𝐬𝐚𝐧𝐢 𝐲𝐚𝐦𝐚𝐫𝐮𝐮😢😢😢

  • @user-kh1bl3sh6
    @user-kh1bl3sh6 2 дня назад +3

    ምን አልባት የራሷ መጠቀሟ አርጋት።ቢሆንስ።ማንያዉቃል።እህቷ።አለመሆኖንስትቅ።።።።።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 2 дня назад +4

    አይ የበአድ አምልኮ መጨረሻ ይሄ መሪጌታዉ ነዉ የገደላት ወይም መንፈሱ ነዉ አይ ሁለት ሞት አቤቶ መጨረሻዬ አሳምርልኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላቹ ገጠመኝ ስሙ አባግርማ ቀሲስሄኖክ ተፈራ ቆሞስ አባ ሳሙኤል የዮቱብ ቻናል እዩ ጋዜጠኛወም ስማ ከባድ ነዉ በእምነትህ በርታ

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 2 дня назад +4

    ወደ መምህር ግርማ ወንድሙ ዉሰዷት አጋንንቱን የመያዝ ስልጣን አላቸዉ በእግዚአብሔር ሀይል እና እባክህ ወንድሜ ሌላዉን ተዉትና እሳቸዉ ጋር ዉሰዳት ወንድሜ plezzz

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 2 дня назад

      ጌታ ቤት መሄድ እያለ እዛ ምን ወሰዳት ጌታ ይምራታል፣

    • @ፍርወይኒ-ወ1ፀ
      @ፍርወይኒ-ወ1ፀ 2 дня назад

      እውነት ነው በትሄደ ትድናለች

    • @YemaneBirhanu-v8l
      @YemaneBirhanu-v8l 2 дня назад

      @ፍርወይኒ-ወ1ፀ አዎ ምክንያቱም እሄ ነገር ህገ ጠብቅ በማለት የሚያደርጉት የክፋ መንፈስ ቁርኝት ነዉ ከዚህ የተነሳ ፆታዋ ወደቦታዉ ቢመለስም ከወንድ ጋር እንድትገናኝ ግን አይፈቅድላትም ስለዚህ ተወግዞ ሲኦል ሲኦል እስካልታሰረ ድረስ ተልኮዉን አይተዉም እና ለዚህ ደሞ ትክክለኛ ፀጋዉ ያላቸዉ አባታችን ናቸዉ እንደ ሀሳብ እሄ ቢሆን ልጅቷ ከስቃይ ታርፋለች ብየ አስባለሁ እግዚአብሔር ደሞ እንዲረዳት ሁላችን በየግላችን እንፀልይላት እላለሁ በዚህ አጋጣሚ ፍርወይኒ

  • @NaniWill
    @NaniWill 2 дня назад +2

    Ene yeweshet new yemymeslew

  • @KokiBayisa
    @KokiBayisa 2 дня назад +2

    Aster wushetunewu gn melt taklechi atara

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 2 дня назад +2

    ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @KaKa-n9l
    @KaKa-n9l 2 дня назад +1

    Yeseyitani siramacrsh endazi nawu baeyeusi emanuna danu

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 дня назад

    አጣራ ጀግናዉ ጉርሜ❤❤❤❤

  • @BvSs-lj6kx
    @BvSs-lj6kx 2 дня назад +3

    😭😭😭omg

  • @GadiseMamo
    @GadiseMamo 2 дня назад +1

    Nitii kun ajeeuu diduu sobdee bosii kun qabenyaa qodatii jedhanii akkanaa godhanii

  • @ሜሪያድንግልማሪያምልጅ

    Debteraw seyitanin chinobatal sitasazin lijtiwa

  • @MsMia-pb8ct
    @MsMia-pb8ct 2 дня назад

    Xwyzerew mulkene tagta meune albte yemtelew❤️👍

  • @HassenEndris-s4l
    @HassenEndris-s4l 2 дня назад +1

    Resawan kalayu mamen yelebachewm😢😢😢😢😢

  • @TigestGoa
    @TigestGoa 2 дня назад +1

    Ichi setiyoo wushtam nat baka indatilkat setiyowam almotum awka naw atara setiyowan indatilkat

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci День назад

    Wayezo mulqane endate motu xanga nabaru yeha nagare badanbe yexara

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 2 дня назад +1

    ብመጀመርያ ጀግናዉ ሳላመሰግነህ አላልፍም በመቀጠል ሞታለች ታማየሚብለዉ አልተዋጠልኝም እህት ተብያዋ የጠረጠረኳአትነዉ በተረፈዉ ምርመራዉ ለአተ ተዉኩት እኔ ገን እህትየዋአ እጃ ያለበት ይመስለኛል 😮😮😮😮

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 2 дня назад

    Rest in peace 🕊️🕊️🕊️

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 2 дня назад

    Esu yunalhi ehi mergitah edyunhi bewnhti betami tasazenlhi betsebuhai bedlyti egzabhri lebunai ysethew xebhli thdei bewnhti ehti ymarsi

  • @menalulegese5280
    @menalulegese5280 2 дня назад +2

    Samting is wrong. Bro, they are laying!!!!. You need to investigate she is not DIY

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 2 дня назад +3

    ጋደኛዋ እና እናትዋ ደብተራፈው ነው የተጫወተባቸው አሳብዳቸው እንዳይሆን እንደ እዮብ የተባለ ሞተ የተባለ ነበልባል ያመጣው መታሰር ብቻ በቂ አይደለም ያስመጣቸው መተቱ ያንሳው እንደ አንሙት የስነሳው ወይ ጉድ

  • @Lili-f2x3c
    @Lili-f2x3c 21 час назад

    ሰትዬዋ የሞቱ አይመስለኝም ግሩሜ አጣራ ❤❤❤

  • @weto3354
    @weto3354 2 дня назад +3

    ነገር አለ ነገሩ ግራ ይገባል መታወራዎችን አጠገብ ያ ንግግሩ አላማረኝም ሀብት ሊመጣ አላቸው የጠንቋይ መስዋእት አረጋቸዋት ወይስ ምንድነው መቼስ የኢትዮጵያ ዝብ አንዳንዳቸው ፈጣሪ ረሳችሁ ፈጣሪ እንዳለ መረሳ የኢትዮጵያ ህዝብ ተዘናግቷል በጥንቆላ ጠንቋይ ኮሚና አቅም አለው አቃጠል ነበር

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 2 дня назад +5

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያጽናችሁ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ፫

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 дня назад +1

      ERE YEMAYMESEL NEGER NEWE AXARA YET HOSEBITAL YET XEBELE WESEDUWAT CHERASHE YEMAYMESEL NEGER NEWE EHETE TEBEYEWA YEMTAWERAW GOREBET AXARU

  • @LemlemWorku-f6j
    @LemlemWorku-f6j 2 дня назад +3

    በጣም ያሳዝናል

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 2 дня назад

      EHETEYWA BEFEXUM WESHWETAM MEHONEWAN MAWEQ QELAL NEWE GIRUM PLEASE PLESASE KE NESER AYNE GARE TEMEKAKERU TEMESASAY NEGRE GEXMOT FEOFAL MESALEA ENA YE HEALEN TARIK TEMESASAY NEWE

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 дня назад +1

    ገለዋት ነው ይህ ጠንቅዋይ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 дня назад +1

    ይች ጎደኛ ነች ወይም እህት ነኝ የምትለው የሷን ነገር ልትወስድ ይሆናል ጋዜጠኛው በደንብ አጣራ አፍነዋት ይሆናል አላምናትም ይች ሴት የምታወራው ውሽት ነው መቼ ሞተች የሞተችበትን ሆስፒታል ወይም ጎረቤት በደንብ አጣራ ፈፅሞ እውነት አይመስልም የውሽት ለቅሶ ይመስላል ሴትዬዋ

  • @dehabtesfay769
    @dehabtesfay769 День назад

    ጉሩሜ ❤ በደንብ አጣራ የሞቱ አይመስለኝም

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 2 дня назад +2

    በስማም በድገት እናቷን ማጣት እንደት ያማል ፈጣሪ ያፅናቺሁ😢😢😢😢

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa 2 дня назад +2

    ሀዘኑ የውሸት ይመስላል ጠንቋዩ ሰውዬ ምን አደረጋቸው ሰውዬ የመተተውን መተት ማስፈታት አለባችሁ የተገሰፀ መንፈስ ይሁን

  • @AbebeGslassie
    @AbebeGslassie 2 дня назад +1

    በሞርዶ ኣላምንም የት እንደ ተቀበረች እና ጓሮቤት ነበሩ ወይም የህክምና ማስረጃ የት ቦታእንደሆነ ማወቅ እፈልጋለሁ እህትዮዋ ግን በጣም አሰመሳይ ናት እንዴኔ ,,,,,,,,,,,

  • @KadijahAlimam
    @KadijahAlimam 2 дня назад +2

    ወይ እናት ያሳዝናል እናት

  • @mulatlemma3991
    @mulatlemma3991 2 дня назад

    የት እንደተቀበረች አስወጥተህ ማየት አለብህ

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 2 дня назад +3

    አይሳምንም ጀግናው አጣራ ሞተች ስለተባለው😮😮😮😮

  • @astarasaro2061
    @astarasaro2061 2 дня назад +3

    አረ ዉሸአትነዉ ሴትያአልሞተችም???😮😮😢

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew День назад

    እናትየው አልሞተችም ወይዘሮ አስቴር ብዙችግር አለ የምታውቀው ነገር ስለዚህ በደንብ መርምራት ለመሪጌታ ው ግብር አስገብታት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @MeseluWerku-f9h
    @MeseluWerku-f9h 2 дня назад +4

    የባዕድ አምልኮ መጨረሻ ይሄው ጥፋት ሁኖ ቀረ

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 2 дня назад +1

    ከመጀመሪያውም እንደ ጠንቁዋይም አነጋጋሪ አስቴር በድለላው አለች ግን የት ሆስፒታል የት ፀበል ማን ቀበራት?

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 2 дня назад

    Gerume enkwane dahena maxake balfaw dabetarawe setokesbke tagtahale belane fartase nabate

  • @LamlamFalak
    @LamlamFalak 2 дня назад +1

    እረ የሞተች አይመስለኝም ሴትየዋ እሮሶነች ያገተቻት አፎላይ ያስታዉቃል አፎም ይተሳሰራል 😢😢😢😢

  • @taddessegebre3836
    @taddessegebre3836 2 дня назад +2

    Take them to Memhir GIRMA and then wizard ŵiĺl stop❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮

  • @RafaelGkidan
    @RafaelGkidan День назад

    እውነት ልጅቷ ሜላት በጣም ታሳዝናለች

  • @mah1229
    @mah1229 День назад

    Last year yeeushet yineslegnail

  • @melaku6462
    @melaku6462 2 дня назад +1

    SERA YENOREBETALE TEKETATELE

  • @ZabibaNaima
    @ZabibaNaima 2 дня назад +1

    አኔ አማሞቱሃ ግልፅ አሎነብኘም 🤔😔

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 2 дня назад

    Ezgeu marenhi ezgabhri ehi bewnhti awkewi semhewi emalki nhgri bemidiay eyeunehw bsemabi mhreni

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed 2 дня назад +1

    በየሱስም 😢😢😢rip

  • @abrnyiosasfha7698
    @abrnyiosasfha7698 2 дня назад +1

    Mergeta yetbala hola tesbsebew besat aktelo matfat alebet hezbo tebabero

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci 2 дня назад

    Ara gazxagnaw lejume yahona nagare hono enje endate yexafale Ara axru selalju

  • @GenetBedada-h8c
    @GenetBedada-h8c 2 дня назад +2

    💔💔💔💔☝️☝️☝️🤲🤲

  • @semaineshtekie1394
    @semaineshtekie1394 2 дня назад +2

    ሃዘኑ ልኩ የሄለን ያቃነበረቹ ሄለን ሞተች የተባለ ለአቤል ያሳበዱት እህትዋ የእነት ማልቀስ አደለም አልመተችም የሀሰት ሀዘን

  • @HayatYmam-m8x
    @HayatYmam-m8x День назад

    እህት ተብየዋ አፏላይ ያስታውቃል እውነት አይመስለኝም መሞቷ ከሞተችም ደግሞ በሰውየው እጅ መሆን አለበት

  • @AbcAbc-l1d
    @AbcAbc-l1d День назад

    ❤❤❤❤

  • @genettsegaye4896
    @genettsegaye4896 2 дня назад +2

    ድምጽህ ፈጽሞ አይሰማም በጣም ተቸገርን የሌሎቹን መልስ ነው የምንሰማው

  • @FatumaHassen-mz3ci
    @FatumaHassen-mz3ci День назад

    Enazhe sawce yaxabaqute nagare yala yemaselgnale ewnate satyawa lamotena lala yamyawqe saw maxarate alabate

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 2 дня назад +2

    ሰውየው ለጠንቋዩ እየሰራ ነው አትመነው

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 2 дня назад +1

    አሙትም ምንአልባይ በልጅእንዳትወቀስብላ ሙተቺአስብላይሁናል

  • @SrUae-j5q
    @SrUae-j5q 2 дня назад +2

    ወይኔ ገዳም እገባለው ሲሉ ምን ገጠማቸው

    • @AsdDsa-d9l4v
      @AsdDsa-d9l4v 2 дня назад

      ገዳም እገባለሁ አላሉም