Hageritu rassuwa digimtam,be debtera sira tetebtiba beshitegnaw Hulu lemin ayadinum? Ke alem be beshitegna ena digimt number one nun so min Tsebel aganintin masebasebia nuw.
Ye Metikora lijoch wusitachihu aganinint bicha eko new yalew 😂😂😂. Tsebel wused ento fento teret teret 😂😂😂. Ke tinkola atalfum eko 😂😂😂. Beyekenu yemititatebut wuha metet sideregibet Tsebel new tilalachihu 😂😂😂. Teret teret ayalkibachihu 😂😂😂
Wayi gudi biyyaa keenya ethiopia sila hin mul,aane maalee wanti hin tane hin tane hin jiru jedhe zalalem zageye kun bashitaadha dhugaa tsabaala geessa agzo obbooleesa keenya kun dhibeedha maalee isheenis jalaate mitti maleda media dibdiibiraa haftee garuu mucaa san gargaari obbooleesa keenya 🙏🥰🥰
በሚስቱ የሚደበደበው ባለታሪካችን ጉዳይ በቅርብ ሆነን እየተከታተልነው ያለ ሲሆን ያገኘናቸው አዳዲስ ነገሮችም ስላሉ ጉዳዪን አጠናቀን የደረስንበትን ወደናንተ ይዘንላችሁ የምንቀርብ መሆኑን እንገልፃለን። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
እጠብቃለን❤
እባካቹ የዝይ ወንዳማችን ብልትዋን ይነክሰኛል ያለው ሚስት ፀበል ውሰድዋት መፍቲሄው ፀበል ነው ከቤተሰብ ከሆነም አጣሩ ወይም ደሞ ድግምት ተሰርቶባት እንዳይሆን ግን ተሎ ብላቹ ፀበል ውሰዳት ባል እንዳታገባ እንዳትወልድ ድግምት አሰርቶባት ነው 😢😢😢😢
ishi❤❤❤
@@MaledaTubeStudio በርታ ወንድማችን
Begugut etebkal
መተት ነው አሠርተውባት ይሆናል ፀበል ትጠመቅ
ትክክል
Aw yemr liki nw tolo wode sebel
እውነት ነው
😢😢😢ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤your right
ያልሰማነው ያላየነው እንጂ ያልተሰራ የለም አለ ዘላለም ዘገየ እድሜህ ይርዘም
በጣም😮
ወንድሜ የንሰሃ አባት ያዝና ንሰሃ ገብተህ ፀበል ተፀበል አይዞህ መዳኒቱ ፀበል ነው የክፉ ስራ ነው እንዳፈራ ❤🎉❤🎉❤ ማለዳ ደግሞ በርታ ጀግናችን ጎበዝ
Hageritu rassuwa digimtam,be debtera sira tetebtiba beshitegnaw Hulu lemin ayadinum? Ke alem be beshitegna ena digimt number one nun so min Tsebel aganintin masebasebia nuw.
የዚህ ታርክ ችግር የመተት ውጤት ልሆን ይችላል ። ባለቤቱና ባሏ አብረው እንዳይሆኑ ትዳራቸው እንድቋረጥ የፈለገ 3ኛ ወገን ይጣራ። ምናልባት እሷን ወይም እሱን ፈልገው ያጣ የባፊት አፍቃሪ ይፈለግጨ። የእሷ ሴት ጓደኞች ወይም ያፈቀረት ወንድ ። ወይም ባሏን አፍቅራ ያጣች ሴት ወይም ሚስትን አፍቅሮ ያጣ ወንድ። ወይም የቤተሰብ መርገም
Hewonte nwo ya metet nwo
Ye astewaay sew comment ❤
ከዚህ ውጭ ሌላ ምንም ሊሆን አይችልም
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም 😢😢😢😢😢❤
ሠላዋሌወሠለም 🎉🎉❤❤❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ድግምት ነው ኣውዙቢላሃ
saw saw saw🎉🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ጥሩ መፍትሄ ለማግኘት የመምህር ተስዬን ገጠመኝ አዳምጡ ወገን
በሷ ውስጥ ወንድ አይነጥላ አለባት እኔ አግብቻታለሁ ብሎ ነው እሚያስበው ተግታ ትጸልይ ትስገድ ይጋለጣል አንተም ትተሀት አትሂድ ታገስ እና ተዋጋ ❤
ሀገሩን ሙሉ መንፈሰ ነዉ የሞላዉ ጌታ ሆይ አድነን
የማይሰማ ጉድ የለም
Hageritu(Ethiopia )rassuwa be geta Eyesus kiristos yegetoch Geta be simu hail Tsebel yasfeligatal
እናልቅሥ ወይንሥ እንሣቅ ሆሆ ጥርሥ ቢኖረው ነዋ እረ መሄጃ አጣን ዘንድሮ ጎበዝ
😂😂😂😂
@AlemituAnjulo ምን ተሻለ መሣቅ
የሰይጣን ስራ ነው ሰውረን ከመአቱ
@@AtsedeAsalif-qe1lu ish mn lhun
@AlemituAnjulo አላቀውም እኔ በጣም ፈራሁ የእዉነት
ወንድሜ አብራችሁ እንዳትሆኑ የተደረገ መተት ነው ግን በፍፁም መፍራት የለብህም የተዋህዶ ልጅከሆንክ ፀበልና እምነት ዋናው ደሞ አትፍሩ ሊያስቃችሁ ይችላል በዚህ አለም ላይ ያልተደረገ ነገር የለም ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀን
ወደ ጸበል ሂዱ ፈጣሪ ምህረቱን ይዘዝላቹ ወንድሜ
ይፀለይላት በፀሎት ነው የሚፈታው እግዚአብሔር ያድናል ይሄ መንፈስ ነው ወንድሜ ጌታ ይረዳችኋል
በጌታ በኢየሱስ ስም አጋንንት ድግምት መተት ሟርት ስራው ይፍረስ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
የመንፈስ አሰራር ነው ፀሎት አድርጉ በእምነታችሁ 🙏🙏እግዚአብሔር መፍተ አለው 🙏
እኔስ ያዝኩት ለጋዝጤኙቹ አዳሜ ገምናቹሁን በሚዳ ማዉጣት ሆን በቃ እዛዉ ቸገርን እደምፈታት አዋጅ ማዉጅ ፈጣሪ የጥበቅን
Amen
😂😂😂😂😂
የሁሉም ሴቶች ብነከስ እኮ ዝሙት ይጣፋ ነበር ሁለችንም ፈጣሪን መፍራት አቁማነል ጨክናን ግን እራሰችንን ስለመነስነክስ ዝሙት ባይ ባይ
ልክነው
ኧር ተው ግፍ አትናገር እዚያው ብትቀርሰ 😂😂😂
😂😂😂 ሳልወድ በግድ አታስቁኝ😅😅
😂😂😂eko
@@TigistTeklehaymanotGebreselass ወደን ሳይሆን በግድ ክፉ አደራገን ሚድያው ክክክ
ነገሩ በጣም ከቀላልና ነው የሰይጣንሥራ ነው ፕሮቴስታንት ቸርች ሄደ ትፈወስ ነፃ ትውጣ ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ
ወንድሜ Z, አይዞህ ነገሩ ላይ ከመስፈርህ በፊት ሞቅ ሞቅ የማድረጊያ ዘዴዎችን ፈልግ:: መምህር ስለሆንክ Busy ነህ:: ስለዚህ warmup time ያስፈልጋል ÷ ነገርዮው ለቀቅ እንዲል::
አንድ በጣም ያላረጀ መኪና አለኝ:: በየአመቱ ቅዝቃዜ ሲመጣ ልክ አንተን እንደገጠመህ ንክሻ ባይሆንም የሆነ ፍጥነት ላይ ቸክሎ ፍጥነት መቀየር አልችልም:: ቸክሎ ይቀራል::CVT ሳይሆን÷ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን ነው :: ሺፍት አያደርግም ማለቴ ነው:: እኔ ፀባይዋን ስለማውቅ ሁሌም ለ10 ደቂቃ አሙቄ ነበር መንዳት የምጀምረው::
ያልመረመራት መካኒክ የለም:: ግን መፍትሄውን ራሴው አገኘሁት÷ warmup አደራረጉን ቀየርኩላት:: የመጀመሪያው 10 ደቂቃ ዘይቱን ለማሞቅ በቂ ነው ብዬ አምን ነበር::
ግን ለችግሬ ለየት ያለ warmup ዘዴ አገኘሁላት!!! አሁን ሌላ መኪና ለመቀየር ለረጅም ዓመት በአዲሱ warmup system ቀኑን እየገፋሁ ነው::
መፍትሄህ እንደመሰለኝ ለየት ያለ warmup system ብትጠቀም??? ቀልዴን አይደለም!!!
ደግሞ ብርአምባሯን እኔ ነኝ ከሽ ያደረኩት እያልክ ነው:: የቀረ ስብርባሪ ቀርቶ እንደሆነ እንደገና በደንብ ፈትሽላት!!
ይሄን ጉዳይ በምን ቋንቋ እንግለፀው? ጨዋ ሆነን ተቸገርን እኮ!😜😜😜
የኔ ወንድም የክፉ መናፍስት ሰራ የተሰራባት መተት ሊኖር ይችላል ሰዉ ለሰዉ ተኝቶ አያድርም ወደ ፀበል ዉሰዳት ትድናለችወንድ አንዳይቀርባት የተሰራ ድግምት ሊሆን ይችላል
በሀገራችን የሚንሰማው ሁሉ ጉድ ነው። በነገራችን ባለኩማንዶዋ ያቺ ሴትዮ መጨረሻ አሳውቀን።
ወንድሜ ወደ እግዘአብሔር ተመለሱ ፀልዬ መፍትሔም ሀይልም ለእግዛአብሔር ነው የሰው መንገር ጥሩነው ነገር ግን የእግዛአብሔ ቤት ይበልጣል ፀልዩ
እግዚሆ አምላኪ ምን ጉድ እየመታነው ጸበል ፀበል አስተምቃት 😢
መተት ወይም መንፈስ (ዓይነ ጥላ ) ነው ።
እዚህ ላይ ከጸበልና ስግደት ውጪ ሌላ የደብተራ መፍትሄ እንዳትወስድ እንዳትሸወድ
መተት አሰርተውባት ነው ወንዲ እዳይነካት
ወይ ደሞ በፍሚሌ ቺግር አለ ማለት ነው
መፍቲሄው ፀበል ነው
ዎቾ ጉድ ሚድያ አገኘዉ ብላቹ እየ ወጣቹ ትቦራጠቃላቹ ፈጣሪ አይናችንን ጆሮቻችንን ይጠብቅልን አሜን
ትክክል😢
ስማ የኔ ወንድም ይህ መጥፎ መንፈስ ነው ወደ ፀበል ውሰዳት እምቢ ብትልም በግድ ቤተክርስቲያን የማያሶድዳት እሱ ነው መፍትህው እሱ ብቻ ነው.
ሚስቱ ምትደበድበውን ልጅ መፍቴ ሳትሰጠው ስለቀረህ አናደህኛል ክብሪት ጭረህ አቃጥለህው እንደወጣህ እወቀው ማርያምን እነነስር አይን እነዘላለም እነሚኪ ነበልባል ገመና እንዴት መፍትሄ እንደሚሰጡ ተማር እሽ
አስቀድማችሁ፤ሰው፡አታነውሩ፤እየተከታተለ፤ሊሆንይችላል
በሚስቱ የሚደበደበው ባለታሪካችን ጉዳይ በቅርብ ሆነን እየተከታተልነው ያለ ሲሆን ያገኘናቸው አዳዲስ ነገሮችም ስላሉ ጉዳዪን አጠናቀን የደረስንበትን ወደናንተ ይዘንላችሁ የምንቀርብ መሆኑን እንገልፃለን። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
@@GdHs-v1w በሚስቱ የሚደበደበው ባለታሪካችን ጉዳይ በቅርብ ሆነን እየተከታተልነው ያለ ሲሆን ያገኘናቸው አዳዲስ ነገሮችም ስላሉ ጉዳዪን አጠናቀን የደረስንበትን ወደናንተ ይዘንላችሁ የምንቀርብ መሆኑን እንገልፃለን። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
@@GdHs-v1wአዎ እየተከታተለ ነው
እኔም ሣሥበው ነበር😢😢😢ጎበዝ
የጴንጤ ቸርች ዉሰዳት በርግጠኝነት ትድናለች መንፈስ ነዉ
አይ ወገኛ ፓሰተሩ ልሞክር ነው የሚለው ገሰት ውሰጥ ነው አዳራሸ ውሰጥ
😂😂😂😂ያሳቀኝ ኮመት😅😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂አይ እናንተ ሰዎች@@ዮአዳንዩቱብ
24:38 @@TigistTeklehaymanotGebreselass የጠነባሽ ጠንቋይ ደብተራ የዲያቢሎስ ልጅ
Ye Metikora lijoch wusitachihu aganinint bicha eko new yalew 😂😂😂. Tsebel wused ento fento teret teret 😂😂😂. Ke tinkola atalfum eko 😂😂😂. Beyekenu yemititatebut wuha metet sideregibet Tsebel new tilalachihu 😂😂😂. Teret teret ayalkibachihu 😂😂😂
የአላህ 🤔 በእምነታቹ ፅኑ ፀበል ሂዱ
Betkkl ema😢
ጎሽ ብሎ ብሎ ጥርስ አወጣ? ምነው የደፋሪዎቹን ቆርጦ ቆርጦ በጣለው
😂😂😂😂😂😂❤😮😅😂😂
ወንድማችን ቀላል ችግር ነው ተስፍ አትቁረጥ በቅርቡ ችግሩ ይፈታል በርታ ባልዮው
ፀበል ግብ እኔምለው ያነ ሚስቱ የምትመደበው ሰውየ ከምን ደረሰ
በሚስቱ የሚደበደበው ባለታሪካችን ጉዳይ በቅርብ ሆነን እየተከታተልነው ያለ ሲሆን ያገኘናቸው አዳዲስ ነገሮችም ስላሉ ጉዳዪን አጠናቀን የደረስንበትን ወደናንተ ይዘንላችሁ የምንቀርብ መሆኑን እንገልፃለን። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
@@MaledaTubeStudio❤❤
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ይህ የመናፍስት ስራ ነዉ ቡዳ ወይም ኣይነ ጥላ የመተት ዉጤት ነዉ ሁለታቹ ንሳሃ ገብታቹ ፀበል ተጠመቁ 😢😢😢 ኣቤት እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ ኣስበን
የበቀደሙን ምን አደረከው ባልየውን ነፃ አወጣክ ወይ ወይስ ነካክተህ ልጁን አደጋ ላይ ጣልከው ወይ አደጋ ላይ ጥለህው ሊላ ልታሳየን መጣህ ወይ????ሲቀጥል የልጁን መጨረሻ እየጠበቅን እያለን ሊላላ ይህንን ይዘህ መጣህብን የጀመርከውን ጨርስ እባክህን
ጉዳያቸውን እየተከታተልኩት አዲስ ነገርም አግኝቻለው። በቅርቡ ይዤላችሁ የምቀርብ ይሆናል። አመሰግናለሁ
ድጋሚ እዛ ይደርሳል እንደ እንደዛ ጠፍጥፋው😂
አፈራርጠችኝአለሚሥኪን😂😂😂
ትግዴለውብለሽ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
😂እንደዛ ጠፍጥፋው ተመልሶ ይሄዳል ብለሽ ነው እማ ባይንኮኩት ጥሩ ነበር እስት ለኩሰው ወጡት እኮ
ወንድሜ የንሰሃ አባት ያዝና ንሰሃ ገብተህ ፀበል ተፀበል አይዞህ መዳኒቱ ፀበል ነው የክፉ ስራ ነው እንዳፈራ
እዝህ እየመጣችሁ አትዝረክረኩ ባካችሁ በየእምነታችሁ ፊቱት
በእውነት ኢትዮጵያዊን በዚህ ዘመን ብዙ የጠፉ ትውልድ ነው የተፈጠረው አሁን ይህን እውነት እና ቁም ነገር ነው ብላችሁ ማቅረባቸው ሁለታችሁም ልሳናችሁ ይዘጋ
በቀደም አንተንና ባሏን የደበደበችው ሴት በህግ ተያዘች ?? ባሏንም በአደጋ ውስጥ ጥለው ተውከው ?? ተገቢ አይደለም እና ባሏን ነፃ አውጣው ።
ጉዳዪን በቅርብ እየተከታተልነው ነው። አዳዲስ ጉዳዮችንም አግኝተናል በቅርቡ ይዘንላችሁ የምንቀርብ ይሆናል። እናመሰግናለን።
እንጠብቃለን
@@MaledaTubeStudio❤❤❤❤
ስታሳዝኑ በእውነት በሃይማኖቱ ጠንካራ ሰው ሊኖራችኹ ይገባል❤
እውነት በጣም ነው የከበደኝ ፀበል ውሰዶት መተት ነው ትፀበል
Tsebel rasu metet aydelem ? 😂😂😂. Teret teret beka lenante haymanot new 😂😂😂. Wuha Tsebel knew 😂😂😂. Tawula tabot new 😂😂😂. Ento fento 😂😂😂
@@sweetman5249dedeb...ye egziabher sim tetertobet, tetselyobet new tsebel mibalew
@@sweetman5249በየቦታው ነው መርዝህን የምትረጨው በአላማ ነው ማለት ነው ይምችህ ስራ እንደሆነ አላወኩም ለሰው አዝነህ መስሎኝ ነበር አይዞህ መንጤው
የሰይጣንን ስራ ነው ቸርች ውሰዳትና ይፀለይላታል መቸቱ ይፈርሳል ።
ጥርስ አወጣዴ ደግሞ ዘንድሮ የማንሰማዉ ነገር የለም 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
ክክክክክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂
እኮ ኦኦኦኦኦ😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወዮው
ለመሆኑ ስንት ጥርስ ነዉ ያለዉ ::ጥርስህን የሚያወልቅ ያልታሰበ ነገር ጌታ ይላክብህ
ታሪክ ነው ለማንኛውም ያቺ ቦክሰኛ ልጁ ከምን ደረሰ አሳውቀን
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ደፋችው ሰውየውን
በናዝርቱ በኢየሱስም ወጋዉ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ታርቃት አምላኬ ምንድነው ጉዱ ኧራ ማየት ብቻው ሳይሆን ፀልዩ እባካችሁን በዬቤቱ ሶሻል ሚዲያ ለይኮ በጣም የምያስፈራ ነው ኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ያላ ገባንስ ምን እንሁን እግዚአብሔር ሆይ አስበን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በኢየሱስም ወጋዉ yih Ababal Betam Yastelal be Eyesus sim Lay mekeled ena mafez newu
በትክክል
@@dawitmamo8892 ena be Maryam sim wogahu tibel ? Woyis be Michael ? Woyis be Metikora ? 😂😂😂. Sile enantew metet ena tinkola mesilogn😂😂😂. Yenante metet eko yihen hulu yemiyaderigew 😂😂😂. Ejji egirachihu tinkola , metet , asimat , tawula teshekimeh tabot negese , ye zare 2000 amet yemotech Maryam tamalidalech tilaleh 😂😂😂
ጉድ ነው እዝች ሀገር ያላየነው ያልሰማነውጅ ያልተደረገ ነገር የለም ብሏል ዘላልም ዘገዬ
እር ጉድ የማይንሰማው የለም የመዳም ቅሞሞች ኣላቹወይ የመዳም በት ሆኜ ቡዙ ሰማለሁ
alen❤❤❤
አለን እኔም እመዳብ ኩሺና ነኚ እንደማመር
የልሠማነው ይኖር ይሆን ግን
@@ጎዶልያስ-567 እሺ ማማየ
geta.hoye.minesemawu.minayewu.miyasetela..kimomocheye..selamachu.beyalechubeti..yebiza.❤❤
Wayi gudi biyyaa keenya ethiopia sila hin mul,aane maalee wanti hin tane hin tane hin jiru jedhe zalalem zageye kun bashitaadha dhugaa tsabaala geessa agzo obbooleesa keenya kun dhibeedha maalee isheenis jalaate mitti maleda media dibdiibiraa haftee garuu mucaa san gargaari obbooleesa keenya 🙏🥰🥰
Dhugumaa jete waaqa dhugumaa jedham zalalem zageye❤
ይህንን ገዳይ በአንድ ጓደኛዮም ነበር በሻካራ ምላስ እየላሰ ያቆይህ ና ስፐርምን ይመጥጣል ድንገት ሲነቅለዉ ሳያፈስ ትሉም ተሥፈንጥሮ ወጣና በተምዘገዘገ ተጨማልቆ ወደ መሐጸንዋ ገባ የመሞካከሪያ ጊዜ ነዉ ና ተራራቁ።መንፈስ በመሆኑ በእየሱሰ ሥም ይወጋል።ይህ ብቻ ነዉ መዳኚያዉ።ተባረኩልኝ አሜን።
መተት ነው ወይ ያንተን ጓደኛ ወይ የሷን ጓደኛ ካላችሁ መርምሩው
መንፈሰ ባል ነው ድግምት መሦተፉቅር ነው በጌታ በእየሡሥ ሰም ይወጣል ❤❤
ፀበል ውሰዳት ❤❤
Tsebel wuha new atikelidu😂😂😂. Teret teret atawuru😂😂😂
@@sweetman5249አይ መናፍቅ በቃ ልብስ ለብሳችሁ መንገድ ላይ ስትታዩ ሰው ትመስላላችሁ ጥሩ ነው እንኳን ተያየን እኛ የምጠጣው ፀበል ውሀ እናተ ቸርች የሚሸጠው ውሀ ና ዘይት ቅዱስ መሆኑ ነው ማፈሪያወች
መፍትሄው ፀሎት ነው ወድሜ። ችግሩ ቤተስብ ስይሆን ሳይጣን ነው። ሁሉ ነገር ሚድያ ላይ መሆኑ ያሳዝናል።
ፀበል ውሰዳት
ውይ የኔ ውድ ልጅ በእምነታችሁ አባቶች አማክሩና ጸበልም አስጠምቃት ተይዛ ነው እንጂ ወዳ አይደለም
መንፈስ ይሆናል ጸበል ጸበል ጸበል
እግዚአብሔር ይድረስላችኹ ጠላት ዳቢሎስ ነው አይዞክ በጸሎት በርቱ ስገዱ አባቶች አማክሩ በንስሐ ታጥባችኹ ወደ እግዚአብሔር ብትቀርቡ ጠላት ይጋለጣል ፀበል ውሰዳት አባታ አማክር ኦርቶዶክስ አባቶች ብታማክር ይህን መፍትሔ ይነግሯችኋል❤
ይሄልጅ ግን የባለፈውን ሳጨርስ ሌላ ታሪክ ይዘህ መጣህ እንደ ነስር አይንእጥግ ድረስ ነው መሆድ
በሚስቱ የሚደበደበው ባለታሪካችን ጉዳይ በቅርብ ሆነን እየተከታተልነው ያለ ሲሆን ያገኘናቸው አዳዲስ ነገሮችም ስላሉ ጉዳዪን አጠናቀን የደረስንበትን ወደናንተ ይዘንላችሁ የምንቀርብ መሆኑን እንገልፃለን። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
እኔ ሁሉንም ተረዳሁኝ መፍትሄው የተደገመውን ማስፈታት የማይፈታ ምንም ነገር የለም ህይወት ይቀጥላል አስፈቱ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
እሱም ጊዝ ሰጥቶት ጥርስ አወጣ ሊበቀል ወይ ጉድ 😭
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሌላጋ ሄዶ መቶ ይሆናል 😂😂😂😂
@abaybilal6221 ክክክክክ ወይ ጉድ አለመሳቅ አይቻልም
Er zendero yemanyew yemansemaw guide yeleme mesake esekiyaketegn derse new yesakute zendero enziy tenkwayochen besew laye tenkoluyemiyseruten kemedet gete yatefalen legenzebe eyalu yesw hewite mabelshet fetariy yejachun yestachu
አረ እርእሱ ይቅር ይበለኝ እርሱ ግን አስቆኛል መዳኒቱ በእጃቹ ነው ወደ ፀበል ያኔ ደስተኛ ትሆናላቹ ጥሩ ነገር የምንሰማበት ጊዜ መቼ ነው ፈጣሪዬ
እኔም አስቆኛል😂😂ርእሱ
😂😂😂😂😂😂🎉❤❤❤❤❤እረ ማሠማው የለም ወገን ምንጉድነው
😂😂😂😂😂
አላህ ጠራርጎ ሁላችሁንም ከምድር ያጥፋችሁ እነዚህ ሰልጥነዉ የተላኩ ናቸዉ
መተት ነው ፀበል ውሰዱዋት ወዳ አይደለም
ፀበል መግባት ነው መፍትሄው ቀጥታ ወደ ፀበል ውስዳት ይህ የድግምት ስራ ነው ምን አልባት የበፊት ፍቅረኛ ወይም ጓደኛ መተት አስርተውባት ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ይርዳት ያድናት ይፈውሳት እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቦት እህታችንን
ፀበል ውሰዳት የክፉ መንፈስ ይሆናል
አረ ፀበል ውሰዳት መንፈስ ነው😢😢😢😢
የመንፈስ አሰራር ነዉ በእምነትህ ፁንተህ ተከታተል ቸርች የሚጠላዉ ክፉ መንፈስ ነዉ
ፀበል ወሰዳት
መተት ነው ቶሎ ፀበል ይህድ እማይሰማ እማናየው ነገር የለም በርታ ጥሩ ነገር ያሰማን የእውነት ልጁ ያሳዝናል አሁን ልሳቅ ወይስ ላልቅስ 😢😢😢😢😢
ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ክክክ
ወይ ወንዶሜን አይዞህ ሁሉን ለፈጠሸሪ ማቅረብ ነው።
Dibdabaraa hafteee kkk bagaa nagadhani dhufteee😂
እግዚአብሔር ይረዳህ ከባድ ነው
ጠያቂው ሲያወራ ያስቃል እንደቀልድ ይመሥላል
እና አመነሻቸው ባልሆነ😂😂😂😂
Kun bekkaamadhaa manfasidhaa xabalaa geessii mana amanta yeroo deemtuu ni arifaatii gaalushaaf kanafuu xabalaa geessii
እግዚኦ ፀበል ተጠመቁ ፈጣሪ ወደ ጤናችሁ ይመልሳችሁ የማይሰማ ጉድ የለ
አንተ ጋዜጠኛ ሚስቱ የደበደበችህ ባል ጉዳይ ከምን ደረሠ
የኔም ጥያቄ ነዉ ሞተ አለ
በሚስቱ የሚደበደበው ባለታሪካችን ጉዳይ በቅርብ ሆነን እየተከታተልነው ያለ ሲሆን ያገኘናቸው አዳዲስ ነገሮችም ስላሉ ጉዳዪን አጠናቀን የደረስንበትን ወደናንተ ይዘንላችሁ የምንቀርብ መሆኑን እንገልፃለን። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።
😂😂ጥርስ አውጥቶ ይሆናል ወይይይይ ዘንድሮ ያልሰማነው እንጅ ያልተደረገ ነገር የለም አለ ዘላለም እንዳው ስንቱን ሠማነው😂😂😂
የዘንድሮውስ ከፋእምንሰማው
መተት ነውወይእሷላይ ወአንተላይአስርተውባችሁነው
አላህ ይጠብቀን ከነደዚህያሉነገሮች
የአጋንት መንፈስ ነው ወደ ፀበል ግቡ ሁለታችሁም ተጠመቁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
ጎበዝ የሰዉ ሚስት ነዉ ያገባከዉ ህገ ጠብቅ አርጎባት ነዉ
Debitera tenkuay neh woy ? 😂😂😂. Le siraw limid yaleh timesilaleh 😂😂😂
እኔ በእድሜ ተለቅ ያለች ድንግል ነኝ ብላኝ በእልህ ገባሁ ድንግል ነች ነገር ግን በጣም ሰሜታችን ሲመጣ ቁንጥጥ ያረጋል ግን በጣም የሚገርመው ሰሜት ውሰጥ እሰክገባ
ረጅም ሳት ይፈጃል ፈርጣማ ሰለሆነች እንደውም ሱሰ ሆነብኝ ❤❤ግን ብልቴ አይደማም ያንተ ይለያል ፀበል ዉሰዳት❤❤
ንስሐ ገብታችሁ ፀበል ውሰዳት ጠንካራ ሁን ተስፋ አትቁረጥ
የኔ ዉድ ሁሉን ነገር ያአደለክ ቆንጆ
ትፁም ትስገድ ተፀልይ ወደ ቤተክርስቲያን ትሄድ መንፈስ ነዉ እግዜአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም
መጥፎ ቃል አታናግሩኝ😂 ሴት ደፋሪዎችን በቆረጠችላቸው
በእዉነት አንድ ወንድሜ እንዲ ሆንኩ ሲለኝ አልቀበልም ተዉ ብዬ ነበር በዚህ ስሰማ ግን በጌታ በጣም ደነገጥኩ እዉነት ነዉ ማለት ነዉ
ጊዜው ሲከፋ በጎች መናከስ ይጀምራሉ ተብሎ የለ ! ብቻ የሜድያ ፍጆታ እንዳይሆን እጠረጥራለሁ ፣
ባል ምርጥዬ እሷም ሰለዚህ ወደመፍትሄ ፀበል አብራቹ ሂዱ እሷ ሳታውቀው በቤተሰብ የመጣ ሊሆን ይችላል❤❤❤❤❤
መንፈስ ልሆን ይችላል ፀበል ህዱ ፍጣር ምህረቱን ይላክላችሁ
ፀበል ውሰድአት እባካችሁ መንፈሰ ነው መንፈሱ ቀድሞ ሰላገባት ማንም እንዲያገባት አይፈልግም
ጭራሽ 😳 ጉድ እኮነው ዛንድሮ ኑሮ ታወደደ እያታባለ ሌላ ጥርስ 🤔😢😢😢 እግዞ እግዞ እግዞ
መፍትሄ ሚሠጣችው ፈጣሪ ነው ስለዚህ ፀበልትሂድ
ሳይ ካሪስት ስለሚናከስ ዳቦ እደት ያቃሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አይ መከራ ገባህ ወድም እኔ ሙስልም ነኝ አልሀምድሊላ ግን በሀይማኖታችሁ ጱኑ😂😂😂😂 በተርፈ በጣም ፈታ ያልኩት አላህ ይጠብቀኝ የሰውየው አወራር በቃ ሁሉንም ጋዜጠኛን እደፈጣሪ አቲዩ
የዚህ አይነት ነገር ሚድያ ላይ ሰምቼ አውቃለሁ መተት ተደርጎባት ነው
ለምን አደባባይ መውጣት አስፈለገ ተነጋግራችሁ ለችግራችሁ መፍትሔ አትፈልጉም? ምነው የኢትዮጲያ ህዝበ ይሉኝታ አጣ እረ ነጮቹ እንኳ ስረአት አላቸው፡ ምን ጉድ ነው??፡
አይዞህ መተት ተደርጎባቹ ይሆናል ፀበል ሂድ ያአጋንንት አሰራር ይሆናል
ወዴ ፀበል ውሰዳት ምናልባት መተት ተደርጎባት እንዳይሆን😢