አምስት አይነት የቁጥርጥር አሰራር መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ቁጥርጥር ለመስራት ስናስብ ብዙ ወይም የተለያዩ መንገዶችን መጠቀም እንችላለን ከነዚያ ውስጥ እኔ ዛሬ የተሻሉ ናቸው ብየ ያሰብኩትን አምስት አይነት አሰራሮች አሳያችኋለሁ ።

Комментарии • 52

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 4 года назад +5

    በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን

  • @TIRHASMAECHO
    @TIRHASMAECHO 28 дней назад

    በጣም ገቦዝ ነቭ በርቺ

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 2 месяца назад

    ጎበዝ ነስ በርች

  • @adugnatibebu9343
    @adugnatibebu9343 26 дней назад

    በጣም አስተማሪነሽ እንወድሻለን ሌላም ሰሰርተሽአሳይን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 года назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @messikutube
    @messikutube 3 года назад +1

    ከአንቺ አይቼ የራሴን ልሠራው ነው በርቺልን እናመሠግናለን 💯

  • @shituyegbulhi2277
    @shituyegbulhi2277 8 месяцев назад

    ምርጥ ሴት ነሽ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ

  • @ethiokal1107
    @ethiokal1107 4 года назад

    በጣም ደስ በሚል መንገድ አሳይተሽናል በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @ereyereyerey1376
    @ereyereyerey1376 Год назад

    Wow Thank you for sharing my sis bravo ashangulitua gn Ethiopia wst ygegnal

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Год назад

    ተባረኪ እኔ በቤት ውስጥ እሰራለው እና ነሶስቱ መንገድ ነው እም ስራው አንዳንዴ ከፊታቸው የተሰባበረ ሲሆን ጸጉራቸውን መጀመርያ ብቻውን ቁጥርጥር ትንሽ እሰራውና ለዛ በሶስተኛው መንገድ እሰራዋለው የተሰባበረው ስብስብ ይላል ቆንጆ ነው ያሳየሺን ብር በይ

  • @sebletesfaye6937
    @sebletesfaye6937 Год назад

    ዋው በጣም ቴንኪው ውድ እህታችን

  • @Maskarm-pd8qh
    @Maskarm-pd8qh 2 месяца назад

    Ebakeshi kefelunm asayen berchi lelemagi nurelgi❤❤❤❤❤❤

  • @tryeyyeyyggg8469
    @tryeyyeyyggg8469 3 года назад +3

    እናመስግናለን እኔ አሁን ገና ለማጀ ስልጠና እየተማርኩ ነው ነገር ግን አንች የምታሳይን በደንብ ይገባል ተባሬኪ

  • @user-nx6sd3ow2k
    @user-nx6sd3ow2k 7 месяцев назад

    ❤❤❤ በርች

  • @eyerusalemjiru
    @eyerusalemjiru 3 года назад +1

    Keep going Girl I am proud of you

  • @nahomf1513
    @nahomf1513 Год назад

    እረ በጣም አሪፍ ነው

  • @user-tr3qv5hm6g
    @user-tr3qv5hm6g Год назад

    Thank you betam ..ye ewnet tekmeshgnal❤❤

  • @mesimaed3403
    @mesimaed3403 4 года назад +2

    ሰላም ዞማዎች ቤታቹ በጣም ደስ ይላል ቤተሰብ እንሁን ብቅ በሉ 👍

  • @user-ju3jp1kw1l
    @user-ju3jp1kw1l 8 месяцев назад

    በጣም ነው የማመሰግ ነው

  • @Zion100
    @Zion100 9 месяцев назад

    በላጭ የሆነ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

  • @tigistteshome8788
    @tigistteshome8788 3 года назад

    Betam gobeze

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 3 года назад

    ለምንድነዉ ፀጉሩ የሚወጣብኝ ?...ጭራዉ ልቅም አይልልኝም
    አንች ግን እጅሽ ይባረክ ልዩ ነሽ።

  • @mee5698
    @mee5698 8 месяцев назад

    ተባረኪ ውዴ ጥሩ አስተማሪ ነሽ አሻንጉሊቷን የት አገኛለው?

  • @mergitufanta4630
    @mergitufanta4630 4 года назад +1

    Thank you so much 🙏🙏l😍

  • @habentesfaytesfay388
    @habentesfaytesfay388 2 года назад

    Betam turunew

  • @selamawiteshete7170
    @selamawiteshete7170 10 месяцев назад

    Thank you

  • @tiztaabera3810
    @tiztaabera3810 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @tsigeyimer2034
    @tsigeyimer2034 4 года назад

    እንዴ ይሄ ሁሉ የት ሄጄ ነው ያመለጠኝ
    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርቺ

  • @emattesfayyemattesfayy2292
    @emattesfayyemattesfayy2292 3 года назад

    እናመሰግናለንንንን

  • @yeshihairstyle
    @yeshihairstyle 4 года назад +1

    Konjo enzamed

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 4 года назад +1

    እናመሠግናለነ

    • @brookenegash570
      @brookenegash570 4 года назад

      አድሜና ጤና ይስጥሽ ሌላም ነገር እንደምታሳይን ተስፋ አለን

  • @TihunMelaku
    @TihunMelaku 3 месяца назад

    Sifet asyin

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 2 месяца назад

    እረ ዉዴ ክሮሽ ሄር የትነዉ የማገኘዉ በሱ ይቀለኛል

  • @locksforlife5353
    @locksforlife5353 4 года назад

    selam wude beteseb hognalew. enegam gora beyi,

  • @Lbubu350
    @Lbubu350 4 года назад

    እናመሰግናለን ዞማዬ በርቺ 👏👏👏

  • @kukukuku6168
    @kukukuku6168 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 года назад

    የአሻንጉሊቷ ፀጉር የሰው ፀጉር ይመስላል አመሰግናለሁ እህት

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230
    @ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 года назад +1

    ቤተሰብ አድርጌሻለው ቤተሰብ ሁኚ ያወቁትን ማሳየት ቅንነት ነው እናመሰግናለን

  • @deressetariku9358
    @deressetariku9358 Год назад

    thanks

  • @zadfikrtube
    @zadfikrtube 4 года назад

    Enizamed

  • @user-wd8wn3rd1c
    @user-wd8wn3rd1c 8 месяцев назад

    Hi

  • @GUN_X_
    @GUN_X_ 5 месяцев назад

    አድራሻቹ የት ነው

  • @mahletmichael-zr8iw
    @mahletmichael-zr8iw 4 месяца назад

    ቁጥርጥር ጨረቃ አሳይን

  • @onelove5807
    @onelove5807 3 года назад

    💞💞💞💞😍😍😍💞👏👏👏👏

  • @helenitavargas2862
    @helenitavargas2862 2 года назад

    Weferame kutereter teneshe yekebedegal pls video beserelen

  • @ywbetsalonhairsalonehairsa7230
    @ywbetsalonhairsalonehairsa7230 4 года назад +1

    0536305885 ሹርባ ፕሮቲን ሜካብ ብሎ ለመከራየት ሪያድ የውበት ሳሎን

  • @adugnatibebu9343
    @adugnatibebu9343 26 дней назад

    በጣም አስተማሪነሽ እንወድሻለን ሌላም ሰሰርተሽአሳይን

  • @AkenawGetaune-zo5rl
    @AkenawGetaune-zo5rl 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤