#Zaramedia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

Комментарии • 276

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  Месяц назад +14

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @derejeminto4474
      @derejeminto4474 Месяц назад

      @@Zaramedianet betam adegegna acheberebare neber kebede yemegeb ኮሚቴም ነበር

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt Месяц назад +10

    Honestly speaking u are the most genuine journalist currently!

  • @user-lp1iw5oi3v
    @user-lp1iw5oi3v Месяц назад +22

    ትግራይ አደይ ተቆራሪፅኪ ተሸራሪምኪ እውን ጠማቲኺ ብዙሕ የሕዝን ታዩ ወሪዱና አምላኽ ይሀልወና እምበር ተስፋ ዘይብሉ ኩነታት ይንፀባረቅ አሎ።

  • @almaz.8056
    @almaz.8056 Месяц назад +32

    I stand with TPLF.

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад +1

      We must Stand with Tigray people . TPLF ክሳብ ዘሎ ናይ ትግራይ ሕዝቢ ሕጂውን አብ ሐደጋ ከም ዘሎ ክንፈልጥ ይግባዕ፣ ሕዝብን ሃገርን ብፈከራን፣ መግለጫን፣ ሕልክን አይምራሕን እዩ።

  • @freybare5825
    @freybare5825 Месяц назад +36

    I will stand up with TPLF because I'm from Tigrai ❤

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Месяц назад +1

      Yes yes yes I stand with TPLF too

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt Месяц назад +18

    ይመችህ ስታሊን

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 Месяц назад +21

    ስታሊን ለህሊናህ የምትኖር ትልቅ ሰው ነህ

  • @RiddleRiot121
    @RiddleRiot121 Месяц назад +4

    Dear Stalin,
    The Amhara media could benefit from your example of discipline and integrity. We appreciate your efforts in setting a high standard, unlike some of the current Amhara media and activists.

  • @user-zt6he1kk1i
    @user-zt6he1kk1i Месяц назад +1

    እስታሊን ሓወይ ጅግና ትግራዋይ እንኳዓማ ትግራዋይ ኾንኻ❤🧡💛 ኸምዝዖም ዓይነት ዕራይ ምራይ ትግራዋይ የለን ናይኒ ኣረጋዋ በረህ ተረፍ መረፍ ባዳ እዮም

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 Месяц назад +18

    Tplf for ever❤❤❤❤❤❤❤

    • @robel4420
      @robel4420 Месяц назад

      @@wenshettamerate642 😂😂😂

    • @wenshettamerate642
      @wenshettamerate642 Месяц назад

      @@robel4420 shaybia game over 🍾🍶🍵🫖🫖🫖☕️🍼🍼🏺🍽🍽🍴🍴🫖🍺

  • @mensurnuru6612
    @mensurnuru6612 Месяц назад +4

    እስታሊን ወንድማችን በርታ ያንተ አይነት ሰዎች ጠፍተው ነው የተቸገርነው እነዚህን በእንብርክክ ሲንገላቱ ያየናቸው ወላጆች ግን የአብይ መከላከያ ስራ ነው!!!

  • @almaz.8056
    @almaz.8056 Месяц назад +7

    ህዝቢ ትግራይ ምስ ህወሓት ደው ክብል ኣለዎ።

    • @GmSadorAlador
      @GmSadorAlador Месяц назад

      Mejemrya lerasih kum

    • @user-nq8ev7bz6k
      @user-nq8ev7bz6k Месяц назад

      Berie ke Araju ywulal ! Ke arajih gar wal new yemtlew ? Mognihin felig ! Peace to Ethiopia .

  • @user-jm1ce5rn7o
    @user-jm1ce5rn7o Месяц назад +5

    አንድ ሁኑ አማራም ትግራይ የሚተርፈው በቸኛ ምርጫ ነው በቁራጭ መሬት እልክ ስትገባ እሰከመጨረሻው ሁለቱ ክልልን ቀርቶ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር አትኖርህም ወልቃይትእና እራያ የሁለቱም ህዝብ ሀገር ናው በሀገር ሽማግሌም በታመኝ ሙሁሮች አብረው የሚኖሩበት እና የሚጠቅሙበት መፍትሄ ይሰጠዋል መጀመሪያ የጋራ ጥላታችሁን በጋራ በአንድነት ይሄን መንግስት አውርደህ 27አመት ያለማሀትን ሀገር ተረክበህ አስተዳድር በመደር መነታረክ ትተህ ትልቋን ኢትዮጵያ ተረክባችሁ ምሩ።

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip Месяц назад +13

    ተጋሩ ካለፈው ስህተቱ መማር አለበት። ብልጽግና አደብቶ እንጂ ትቶ አለመሆኑን አውቃችሁ እንደ አቅማችሁ መላ ማዘጋጀት ነው።

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds Месяц назад

      በጣም

    • @Samitrghh
      @Samitrghh Месяц назад +1

      የአብይ ድራማ ነው የራሱ ሸኔ የራሱ ፋኖ የራሱ ወያኔ የራሱ ሽማግሌም የራሱ አጋች ገዳይ ዘራፊ አፍራሽ ቤት አቃጣይ አለው በወያኔ ጦርነት ጊዜ የትግራይን መሪዉችን የኢትዮዺያ ህዝብን ያጃጃለበት ሽምግልና ሽማግሌ የተባሉትን እንኮን አታለላቸው የሱዳኑን መሪ አልቡራሀንን ጦርነቱ ከመጀመሩ ከ8 ወር በፊት አንደኛ ከትግራይ ጋር ከዛ ከአማራ ጋር ቀጥዬ ከኤርትራ ጋር ልዋጋ ነው እኔ የጎደርን መሬት እሰጥሀለው አንተ ደሞ በምላሹ አማራን ትግሬን ኤርትራን በስደት እዳይመጡ ያዝልኝ ግደልልኝ ህፃናት ወጣት ሽማግሌ እዳትል ብሎ ተስማምቶ አአ የሚክል መሬት ሰቶታል እንግዲ ከዛ ነው ሽማግሌ ሰሜን እዝ እያለ ድራማ የጀመረው እየቀረፀ አለምንም የኢትዮዺን ህዝብን ያጃጃለው ከዛ በፊት የትግራይን ህዝብን ለማስቆጣት ያላደረገው ጥረት የለም አንዴ መንገድ ሲዘጋ ሲያዘጋ አንዴ ከስራ ሲያባርር ወዘተ አሁን ድራማውን በአማራ ቀጥሏል ከዛ በዙር ኤርትራ ደቡብ ኦሮሞ ለስልጣኑ ሲል ሙሉ ኢትዮዺያ ቢጠፋ ችግር የለበትም

  • @Snta-kg
    @Snta-kg Месяц назад +9

    Stalin .... I appreciate your understanding and way of expression ....

  • @woldkegebrke6158
    @woldkegebrke6158 Месяц назад +14

    የከበደ ኣሰፋ ለመሆኑ ትግራዋይ ነው ወይ? ያሳዝናል። እንደነዚህ ኣይነት ሰዎችም ኣሉን ለካ። ህወሓት እናንተን የፈጠረ ሰው ያረጋቹህ ጀግና ድርጅት ነው። ተጋሩ ሌላ መንገድ እንሂድ እየተገፋን ነው። በዚች ሃገር መኖር ኣንችልም።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад +2

      ሕወሓት እየፎከረ 1 ሚልዮን ትግራዋይ ስላስጨረሰ Smart party ይመስልሃል? እኔ ብልህ አመራር የምለው በሰላም ተደራድሮ ሕዝቡን ከሞትና ችግር የሚያድን ነው።

    • @MussieKidane-zn3ez
      @MussieKidane-zn3ez Месяц назад +2

      @@negagetachew974አባው ህወሓት ብዙ ችግር ባይኖር ለትግራይ ህዝብ ምን እንደታሰበ እናውቀዋለን አንድ ለአምስት, እንደበግ ጠብሶ መብላት, ጁንታ, ፀጉረ, ልውጥ... ይሄን ሁሉ መፈክር ምን ልትለው ነው? Short Memory አይደለንም ተጋሩ በህወሓት ሰበብ የትግራይን ህዝብ ልታጠፉ የመጣቹት እናንተ ናቹ::

  • @abrhamkelali9038
    @abrhamkelali9038 Месяц назад +11

    ስታሊና እንኳዕ ብሰላም መፃእኻ

  • @user-vs2nt4fz6o
    @user-vs2nt4fz6o Месяц назад +6

    ስታሊን በትክክል ከነ ችግሩ ህወሓት ይሻላል ከኢትጵያፓርቲ

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k Месяц назад +2

    I stand with TPLF.

  • @Eliana_pookie
    @Eliana_pookie Месяц назад +1

    With out delay, TPLF should translate aby's speech and send to the Pretoria's peace observers for follow up.

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 Месяц назад +6

    ሰላምክ ይብዛልን ስታሊንዋ ❤

  • @TsegayNegashGebresilassi-ix7tp
    @TsegayNegashGebresilassi-ix7tp Месяц назад +4

    የፋኖን ትግል ለማጠልሸት ፋኖ መስለው ግን ፋኖ ያልሆኑ የፈፀሙት ይመስለኛል።

  • @hailumarutamaruta5402
    @hailumarutamaruta5402 Месяц назад

    ድል ለፋኖ 💪🏿
    ድል ለኢትዮጵያ 💪🏿
    ድል ለእውነት 💪🏿

  • @gebrekristosgebreselassie2155
    @gebrekristosgebreselassie2155 Месяц назад +1

    Thanks!

  • @mekonendesta9531
    @mekonendesta9531 Месяц назад +4

    የጌታቸው ሆዳም ቡድን ተላላኪ መኾኑ ግን አኹን ግልፅ ኾኗል

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Месяц назад +8

    አንድ የሚሰማማ የሚደማመጥ ህዝብ ቢኖር እሱንም ለማፍረስ እየተሮሮጠ ነው ድጋሚ ጣርነት ለመቀስቀስ ዛቻ ምን አመጣው

  • @user-tc6du7ed1r
    @user-tc6du7ed1r Месяц назад +5

    እንኳን በሠላም መጣህ ጀግናው ወንድሜ አጨብጭበው ይቀራሉ ሆዳሞች

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 Месяц назад +3

    እንደነዚህ ዓይነት ሰዎች ትግራይ ውስጥ መኖራቸው የሚገርም ነው።

  • @user-nj9fc6nd5x
    @user-nj9fc6nd5x Месяц назад

    ትግራይ ብመራሕታ ትፈርስ ኣላ

  • @user-qf4ue6tv6r
    @user-qf4ue6tv6r Месяц назад

    ብጣዓሚ እኮዩ ዘሕዝን ትግራይ ከምዚይ ምኻና ብጥንቃቀ ክረአ ዝግቦኦ ነገር አሎ

  • @fikreymesfin1152
    @fikreymesfin1152 Месяц назад

    Well Come buck Ma dear Bro Stalin!!!!

  • @mizaanberhane4002
    @mizaanberhane4002 Месяц назад +3

    እንቋዕ ደሓን መጻአኻ እስታልን ጀግና ወዲ ህዝቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Habeschah1
    @Habeschah1 Месяц назад +3

    Tplf must working with Fano

  • @areaareaarea4587
    @areaareaarea4587 Месяц назад +5

    ኣታ ሎምስ ዘየስመዐና የለን
    ሰብዓ እንደርታ ፖርቲ
    ኣኹሱም ነፃ ውጪ ፓርቲ
    ራያ ራዩማ ፓርቲ
    እቲ ዝገርመኒ ህዝቢ ትግራይ በትኑለይ ክብሎም ከሎ ሕራይ ኢሎም ምቅባሎም ዩ

  • @gemechismegersa5852
    @gemechismegersa5852 Месяц назад

    Tigrai shall prevail!!, we stand with justice!!

  • @user-km2cb4cc4d
    @user-km2cb4cc4d Месяц назад +7

    እስታሊን እንከዕ ብደሓን መፃእኻ

  • @Habeschah1
    @Habeschah1 Месяц назад +2

    I Stand with Tplf ❤

  • @user-ow1cy7vf7d
    @user-ow1cy7vf7d Месяц назад

    የልብ አድርስ አንጀት አርስ አኮ ነህ የገብሬ ልጅ💪💪💪💪💪🥰🥰🥰

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 Месяц назад

    Ye Ebdetu meleket newe.

  • @user-kh8ke3fm5p
    @user-kh8ke3fm5p Месяц назад

    ኣብታ ፀባብ እዋን ዝኣመናዮም ወገናት ንውልቀ ጥቅሞም ኣቀዲሞም ኣብ ዝጠለሙና ንስኻ ለይትን ቀትርን ንህዝቢ ትግራይ ድምፂ ኮይንኻ ንፀላእትና ርእሲ ሕማም ኮይንኻዮም።❤❤❤❤❤❤❤

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz Месяц назад +11

    Long live tplf this time Abiy will get the same fate like mengistu hailemariam no one will save him

  • @asenaashenafi7665
    @asenaashenafi7665 Месяц назад +3

    Please bro bring the issue of shiket in Quiha IDP

  • @ccasiisismaciil8406
    @ccasiisismaciil8406 Месяц назад +14

    ህወሃት በጦርነት ያለተሸነፈ በአብይ አሻጥር
    ከተሸበረ ትልቅ ዉርደት እንደሆነ ማወቅ አለበት ከትግራይ ዉጭ አሁን ድጋፍ አለዉ ለምሳለ እኔ ሱማሌ ሱማሌነኝ ጅግጅጋ ነዉ ያለሁት ብዙ የህወሃት ደጋፊ የሱማሌ ህዝብ አለ በአብዛኛዉ በትግራይ ጦርነት ግዜ ሰሜን ኢዝ ተወረረ ሠራዊቱ በተኙበት ተጨፍጨፉ ብሎ አብይ ስናገር የተሸወዱ ናቸዉ
    ከቡዙ ግዜ ቡሃላ የተግራይ ህዝብ በጅምላ ስጨፍጨፍ የነቁ ናቸዉ
    ለቀጣይም የትግራግ ህዝብ ጎን ቁመን እንቀጥላለን ለትግራይ ህዝብ አንድ መልዕክት አለኝ አንድነታችሁ ማጠናከር አለባችሁ

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa Месяц назад

    እውነት ካወራን ያንተ fair መሆን በጣም ይገርማል ደስ ይለኛል ፕሮግራምክን lemamelket so i think u are better than many of those who called themselves a journalists

  • @haileteke4083
    @haileteke4083 Месяц назад +1

    ክንበልዕ ክትብላ ክትብለዓ እክን ዳሕራይ መዓልቲ አይሰማዕናን ከይትብላ

  • @user-sc9gf5yk8r
    @user-sc9gf5yk8r Месяц назад +5

    የደርግ ልጆች እኛን መከፋፈል ኣይ ችሉም

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec Месяц назад

    ተጋሩ ፓስፖርት ማውጣትም ማደስ የማይችልባት ሀገር !!! የአጎት፤ የኣባት መታወቂያ ካላመጣቹ እየተባለ አስከመቼ!!! be stand along with FANO !!

  • @David4858k4
    @David4858k4 Месяц назад

    እንደ ኤርሚያስ ለገሠ ስለትግሬ{ስለህዋት}የተራደ ጀግና!!

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip Месяц назад +12

    ባይደን ይለቃል ብለው ብልጽግና ክህደት አሰበ።

    • @selamselam2754
      @selamselam2754 Месяц назад

      Yess ትራምፕን ተማምኖ ነው

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 Месяц назад +2

    Nay hiwahat mikififal waga kekifil eyu . Gidefu lebimu antum merahati.

  • @henockmariam4659
    @henockmariam4659 Месяц назад

    long live tplf

  • @user-sc9gf5yk8r
    @user-sc9gf5yk8r Месяц назад +3

    እኮን በደና መጣህ ወድሜ ❤❤❤

  • @user-om5vm7ul7j
    @user-om5vm7ul7j Месяц назад +1

    ሰታሊን እንካን ብሰላም መፃካ ደብሪና ቀኒዩ❤

  • @user-ge9er1ju6p
    @user-ge9er1ju6p Месяц назад +3

    አቦ እኛ ሰላም ነው የምንፈልገው ለትግራዬ ህዝብ በነገር ሁሉ መካስ ነው እንጂ እንደገና ቁስሉ ሳዬደርቅ ሊላ ትኮሳት የትግራዬ ህዝብ ጦርነት አዬፈልግም ህዋሀት እና ህዝቦ እኮ አንድ ነው No No ጦርነት ለማንም አዬጠቅምም ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @nigistiaregawi1181
    @nigistiaregawi1181 Месяц назад

    ስታሊን ሓወይ ብሩኽ እንዲኻ ቀዲሙ ስለዝተረድአካ ነመስግን
    ናይ ህዝቢ ርድኢት ንምጉልባት ከምኒ ዶ.ር ምዑዝ ዝበሉ ተንታኖ ኣቅርበልና ደንገርገር ይረአ ኣሎ

  • @goly9965
    @goly9965 Месяц назад

    እስታሊን ሓቂ እንተልይካ ንቸርነት ድምፂ ኹኖ ::

  • @almazyimer9806
    @almazyimer9806 Месяц назад

    Hi "Staline

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 Месяц назад

    🙏🙏🙏❤

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 Месяц назад

    Yes it’s Woyane naught Zemene And Mere

  • @YibrahYibrah
    @YibrahYibrah Месяц назад +2

    እውነት ነው ትክክለኛ ምድያ

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    ፕሮቶርያም የለነበትም ህዝብንም እታያም ህዝብንም ፀለምትም ዋልቃይትም ማንም ፕሮተርያም እያለም የመጣም ይታረዳልም በህዝብንም እራያም በህዝብንም ፀለምትም ዋልቃፕትም ግንባርዉ። ግንባርዉ። እያለም ትግርየም ይገድላልም እራያም ፀለምትም ዋልቃይትም ህዝብንም ።

  • @IsacAbera
    @IsacAbera Месяц назад

    ህወሓት ኣብ ናይ ህዝቢ ትግራይ ደሕንነትን ፍፁም ኣይደራደርን ዋጋ ዝኸፍል ውድብ እዩ። ከምዝበልካዮ ክኸፋፉሉና ይፅዕሩ ኣለው። ግን ካድረ ሰራዊት ህዝቢ ትግራይ ምክፍፋል አይካአልን ኣበዴን።

  • @user-tl1so8su3t
    @user-tl1so8su3t Месяц назад +2

    Ebakachuh Tplf kefano gar honachuh abiy ahmedn aswegdulin be 2 week wust!!!!! I'm amhara but I stand with tigray becouse abiy ahmed commits Genocide on tigray people!!!!

  • @TsehayeHailemariam
    @TsehayeHailemariam Месяц назад

    እባክህ ኤርትራና ህዋት አንድ የሚያረግ ስራ ስሩ

  • @user-cm6pc9vz8g
    @user-cm6pc9vz8g Месяц назад +1

    እስታይሊን የሳቄ ምጭ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt Месяц назад +2

    "ዛጊድ..እሱ ቀይሯል ለካ" ተመቸኝ😂😂😂

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 Месяц назад +1

    መሽረፈት ትራምፕ እሲኪመጣ እየጠበቀ ነው ለጦርነት አሁን እንደቀልድ ቃለቶች የሚወረውረው ይሄ ልብ መባል አለበት

  • @abrahambinyam3089
    @abrahambinyam3089 Месяц назад

    አየ እስታሊን ሕወሓት ሲነካ ኣሁን ተሰማህ አይደል።

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 Месяц назад

    አብሬው ተምሬለው ከከበደ ጋር ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ገራሚ ሰው ነበር

  • @jadnawfal3534
    @jadnawfal3534 Месяц назад +1

    ንህነ ነንሕድህድና እንዳተባላዕና ንመሽረፈት መገዲ ክፍተት ሂብናዮ ካብዚ ችግር መከራን ዘይንምሓር ማህበረሰብ ኢና ኣነ ዝገርመኔ እዚ ኩሉ ዝተቃለሰ ሰብ ክብንድድ ከሎ የሕዝን ቅርሺ ዘየስከሮ የለን

  • @slimhhbs1711
    @slimhhbs1711 Месяц назад

    አታ ሓወይ በጃኩም እዶ ካብዛ ዓዲ እዚአ አላቅቅና ትግራይ ባዓላ ሃገር ትኩን😢

  • @fassilabebe623
    @fassilabebe623 Месяц назад +1

    Stalin, you are dearly missed!!!

  • @Alemaz-vi7on
    @Alemaz-vi7on Месяц назад +2

    እስታሊን ወደይ እንታይ ኢና ንገብሮ ንንባእሎም ክባሉኡ አብይ ፀላኢ ረሰኤምዋ.

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Месяц назад

    ሰላም እስታሊን ሓወይ

  • @adeyabeba9588
    @adeyabeba9588 Месяц назад

    እስታሊን አንተ እንዳልከው 500 ለማይሞሉ አማራነን ባዬች ቱልቱላ ቦታ አትስጥ አንተ በቅንነት የምታደርገውን ቅን የሆንን አማራዎች እንረዳለን ❤

  • @mizaanberhane4002
    @mizaanberhane4002 Месяц назад +1

    የትግራይ ህዝብ በጨቓኝዋ ኢትዮጽያ ቅኝ ግዛት ቀንበረ እየተገዛ ነው ነጻ መውጣቱ ግና የግድ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mdhanwbet940
    @mdhanwbet940 Месяц назад

    Sitalen jigna ❤️❤️❤️💊❤️🤩❤️💊❤️🤩❤️💊

  • @ejiguabebe-kb4sn
    @ejiguabebe-kb4sn Месяц назад

    ስታሊን ጦርነቱ አይቀርም።ይልቅ ራሳችሁን አዘጋጁ።ጦርነቱን ግን በድል እንደምታጠናቁት አያጠራጥርም

  • @tamutafu528
    @tamutafu528 Месяц назад

    Kebede. Kebede. Kebede..Bele. !!!!!

  • @abebaseyoumgessese5354
    @abebaseyoumgessese5354 Месяц назад

    This Zemen and mere they will be next

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Месяц назад

    እብድርታም ክፍለሀገርንም። በዉ እራስው። የቻለም ግዛትም ፓርቲም ይኑረዉ። ምርጫም በትግር እነትዉም። መመረጥም መምረጥም ሚችልዉበትም ኧርቲም ይኑራቸው። ስለእንድርታም ህዝብንም መቆርቆርም መርዳትም ያለባቸዉ የራሳቸዉ ድርጅትም ፓርቲም መስርተዉ እራሳቸዉንም። ሲመርዉትም ህዝባቸውንም። ነዉ የእንድርታም ፓርቲም።

  • @haileteke4083
    @haileteke4083 Месяц назад

    ሑሩክሩክን ምጉጅጃልን ይፅነሐልናሞ ብዛዕባ ህዝቢ ማእኸል ዝገበረ ስራሕ ንስራሕ

  • @woldkegebrke6158
    @woldkegebrke6158 Месяц назад +2

    ብልፅግና እውቅና መከልከል ነው። ከጦርነቱ በፊት ትግራይ ሰላም ነበር። ሰው በማንነቱ ኣልተጠቃም።ሌሎች ክልሎች ሲተራመሱ። የተዋረዱ ኢትዮጵያውያን ጥያቄያቸው ትግራይ ለምን ሰላም ሆነ ነበር።

    • @tube-yn2ul
      @tube-yn2ul Месяц назад

      ወሬኞች ማገት መተረማመስ የጀመረዉ በእናንተ ሴራ ነዉ

  • @user-uc4bf3eo1i
    @user-uc4bf3eo1i Месяц назад

    ብልፅግና ትግራይ ሊገዛ እንዴት ሆኖ??

  • @user-lp1iw5oi3v
    @user-lp1iw5oi3v Месяц назад

    ጠሪጣስ ተትሐፍረልካ ዝበሀል ምስላ ውን ኢሉኒ

  • @goly9965
    @goly9965 Месяц назад

    ብራዘር ዓድዋ እኮ እንደ 70 እንደርታ በስፋሪዎች ባላባቶች አልተፈናቀሉም ለልመና አልተኝዳረጉም :: እንደርታን ለቀቅ አርግ እስታሊን መቐለ እኮ ምን እየሆነ እንዳለ ታቃለህ::

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Месяц назад

    ይህ የተጋሩ ወጣቶችና ምሁራን ኣክቲቪስታት የጠራውና በርልሱ ላይ ያወጀው የ ባርነት እና የትፋት መንገድ ነው (መሃይም ተጋሩ በናንተ በጣም ኣፍሬኣለሁ #መልካም ባርነት)ይሁንላቹ የናፈቃችሁት ብልፅግና መቀሌ ይገባላቹሃል ይመቻቹ!!!!
    ምናገባኝ!!!!!

  • @saadatmusa6226
    @saadatmusa6226 Месяц назад

    Nice

  • @user-wk6dh1ik2o
    @user-wk6dh1ik2o Месяц назад

    ክብል ዘይብል ታይ ገድሽና እዩ እታ ሀገር እካ ሰላም ክወርዳ ነይሩ እስታሊን ሓወይ😊

  • @azmeragegziabher-yw1fe
    @azmeragegziabher-yw1fe Месяц назад

    ስታሊን ንቁፅፅር ኮምሽ ተጋ ተኽለብርሃን ሕተተልና።ካፍቶም ዝሕክሩ ዘለው ይመስለኒ ሕራይ እንተሊካ ኣቅርቦ።

  • @user-qy4rs8xu4l
    @user-qy4rs8xu4l Месяц назад +1

    Setalin bereta drom ye abiy na yen getachew reda yechagula shersher Ade kene edemikeshfe Enawekalen

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y Месяц назад

    Selam Selam Tigray 🎉🎉🎉

  • @OneLove-rz5jt
    @OneLove-rz5jt Месяц назад

    ርዕስህ "እረፍት እንንሳው" በሚል ይስተካከል ስታሊን

  • @agbemekele2122
    @agbemekele2122 Месяц назад

    እንኳዕ ድሓን ተመለስካ ተቓላሳይ እስታሊን ሓውና

  • @medhinkeleta6698
    @medhinkeleta6698 Месяц назад

    Prosperity party do they have a prosperity party convection when they came????

  • @destamebrahtudestamebrahtu4180
    @destamebrahtudestamebrahtu4180 Месяц назад

    Goodnight

  • @yohannesnagari4100
    @yohannesnagari4100 Месяц назад

    Qola tenben Fanow Stalin.. Tigrai torenet beqan selam yewred setelu kermachew yele? Finaly you joined team zemene? Tigrai activstoch amara kilil qewusu endeqetel lemen endemtfelegu algebanem.🎉🎉

    • @LiAa400
      @LiAa400 Месяц назад

      bakh yeymara kilil yelem yetigrai hizb selam felagi new meqachet syktachuh wedet tega tega yerasu chigir ybekawal

  • @user-zc1ik6fo5x
    @user-zc1ik6fo5x Месяц назад +7

    ከአብይ ጋር ሆነው በትግራይ ላይ ቁማር እየተጫወቱ ያሉ ተጋሩ አደብ ብያደሪጉ እንመክራለን፡፡

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 Месяц назад

      በአሁኑ ጊዜ የኢትዮጵያ ስልጣን ሙሉ ለሙሉ የተቆጣጠረው አቢ አሕመድ ስለሆነ አንታዘዝም ቢሉ እንዳለፈው ገንዘብ ያቆማል መንገዱ ይዘጋል፣ ሰራዊቱም ሊያስገባ ይችላል ሌላ 1 ሚልዮን ሕዝብ እንዲሞት ትፈልጋላችሁ ወይስ በሰላም ተደራድረው ጉዳያቸው ማስፈፀም?

    • @MussieKidane-zn3ez
      @MussieKidane-zn3ez Месяц назад

      @@negagetachew974 አባው በየ ኮሜንቱ ስር እየገባህ አትዛት የእናንተን አላየህም በየ ቦታው እምራገፉትን ትግራይ ግን አንድም ሳይቀ አክብራ ትዘክራቸዋለች እናንተኮ እስካሁን እኮ አላረዳችሁም ከ2 ሚሊዮን በላይ ወታደር የክልሎች ልዩ ሀይል የጎረቤት አገር ወታደሮች ሚሊሻዎች ማን ይቁጠራቸው ከሁሉ በላይ ምርከኞች ከነ መፈክራቸው ''አባቶቻችን እነ ብርሀኑ ጁላ ተማርከዋል እኛም ተደግመናል'' የትግራይ ህዝብ ለነፃነቱ ሟች ነው ለሆዱ አይገዛም:: እየሳቀ ነው እሚሞተው😊😊 አባው ህወሓት ብዙ ችግር ባይኖር ለትግራይ ህዝብ ምን እንደታሰበ እናውቀዋለን አንድ ለአምስት, እንደበግ ጠብሶ መብላት, ጁንታ, ፀጉረ, ልውጥ... ይሄን ሁሉ መፈክር ምን ልትለው ነው? Short Memory አይደለንም ተጋሩ በህወሓት ሰበብ የትግራይን ህዝብ ልታጠፉ የመጣቹት እናንተ ናቹ::

  • @shewhat438
    @shewhat438 Месяц назад

    Ata alewlaqi nay tplf