በእስክንድር እና በዘመነ መካከል የተፈጠረው የስልጣን ግብ ግብ || የተጠለፈው ስልክ የሚነግረን ነገር || የጫካው ፕሮጀክት አስገራሚ እይታ Live

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 145

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 20 дней назад +24

    ምስጋና ለውዱ መሪያችን ❤❤❤❤

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 дней назад +22

    አላህ ዶክተር አብይ አህመድ አሊን ይጠብቅልን ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 20 дней назад +20

    ወላሂ እንቅልፌ መጥቶ አብቹን ሳየው ነቃሁ ::❤

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo 20 дней назад +12

    የእኔ ምርጥ መሪ ዶክተር አብይ አንተ መሪ በሆንክበት ዘመን በመኖሬ ደሰ ብሎኛል የእጆችህ ሥራ ሁልጊዜ ይባረክ 🙏🙏❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️🙏🙏

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 дней назад +16

    አላህ ኢትዮጵያችን እንድትበለጽግ ከፍ እንድትል የሰጠን ጀግና መሪ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ የኮንሶ ወንድሞቻችን ተባረኩ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @chonbebaye4943
    @chonbebaye4943 20 дней назад +18

    ሃቁም ሣቁም እየጨመረ እየሰፋ መጪው ተወዳጅ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንደሚሆን እያረጋገጠ የመጣ ሚዲያ ሃቅ እና ሣቅ መነሻውም መድረሻውም እናት ሀገር ኢትዮጵያ። ለመላው የሃቅና ሣቅ ቤተሰብ ክብረት ይስጥልኝ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 20 дней назад +9

    ኢትዮጵያችን ጀግና መከላከያ አላት ጀግና መንግስት አላት ጀግና አገር ወዳድ መሪ አላት ከሁሉ በላይ እየጠበቃት ያለ አምላክ አላት 🙏🙏🙏

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 20 дней назад +18

    አማራ ክልል የኢንርኔት መለቀቅ የጀዊሳን መሟሸሽ ያረጋግጣል::🎉🎉

    • @dani-ik2sw
      @dani-ik2sw 20 дней назад +1

      😂😂😂😂ለምን መከላከያው አይወጣም፡?ቁንቋናም ላጋ

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 20 дней назад +9

    ጋሽ ሀሰን እድሜ ይስጥልን 😂😂😂ከለምለም ባል ይመቾት::❤

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 20 дней назад +19

    ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለስላም ትኩረት መስጠት ይገባል ፤ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ እንቀጥላለን ድልም ከአባቶቻችን በወረሰነው ጀግንነት ሀገር ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች።

  • @melkamuman3594
    @melkamuman3594 20 дней назад +5

    አቤ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የሚጠብቀው እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር እየተመኘሁ የቅናት መንፈስ ላሌባቸው ሰወች አቤ ምን ትላላህ ፈጣር እትዮጵያን እና መርያችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 20 дней назад +4

    አቤአቤ ሰላምህ ብዝት ይበል ሱፐርቻት በጣምበጣም ፈን ያረጋል አቤ ድምፀ መረዋ አብቹ የዘመኔ ጀግና መሪነው ስይሻ አባተታኝ እውነትም አባተታኝ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 20 дней назад +2

    በርታ❤❤❤

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 20 дней назад +1

    ምርጥ ግጥም ምስል ከሳች አመስገንኩ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 20 дней назад +2

    ቁዋንቁዋቸው ይደበላለቅ አሁንም እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤ ቶኪቻው blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 20 дней назад +1

    Hussen Ke Asella 🙏🙏🙏

  • @frutlove2219
    @frutlove2219 20 дней назад +15

    አቤ ጠቅላይ ሚንስትሮ እናንተን የውቅና ስርተፋኬት ስላልሰጡ ቅር እንዳይላችሆ ምክንያቱም ለናንተ ቢስጥ ተቃዋሚ ሀይሎች ለተላላከ መንግስት ሸለመ ማለታቸው ስለማይቀር ነው አቢቹ ለ ኢቲቪ ስሸልም ምክንያት አለው ሳያውቅ ቀርቶ አደለም ሴራቸውን ግን እናተ ለእ ሀገር እንደ ቆማቹ በደም ያውቃል በርቱ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 20 дней назад +2

    ህዝብ:ሁሌም:ተከባብሮ:ነው:የሚኖረው::❤

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 20 дней назад +9

    ዐቢቹ ! ዐይኖችህ የንስር ዐይኖች ናቸው! የኔ ውድ መሪ ምን አይነት ሰው ይሆን አንተን የሚተካ ???

    • @yayahala615
      @yayahala615 18 дней назад

      ማንም የለም ።።።ሁሉም ለወንበር ነበር መተው የሄዱት ።።ከፍታውን ያየነው በአብቹ ነው ❤

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 20 дней назад +1

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን ❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 20 дней назад +2

    ሰላም አቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 20 дней назад +5

    Ewenete new yehene Alemadeneke mregeme new

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 20 дней назад +2

    አንድ:ስለ:ሺ:አብቹ::ተባረክልን❤️❤️🙏🙏

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 20 дней назад +4

    እቤ ስላምታዬ ይድረስህ::

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 20 дней назад +2

    ሁሴን ከአስላ ንፁህ አይምሮ ስላለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 20 дней назад +4

    አቤ ከወረዳ እስከ ክፍለ ከተማ እንዳሉ ሌቦች ተሰግስገውበታል።

  • @LegesseLemma-hn9lt
    @LegesseLemma-hn9lt 20 дней назад +6

    Abbé ኘሮግራምህ ጣፋጭና አጓግህ ከመሇኑ የተነሳ እንደ አለም ዋንጫ ቁጭ ብለን ነው የምናው በተለይ ከሻሸመኔ አከባቢ ብዙ ደጋፍዎች አለ ግን የሰዓት ግን ነገር እንደት ነው

  • @vofbtsofficial
    @vofbtsofficial 20 дней назад +2

    አቤ የአራዳ ልጅ

  • @abdulkareemmohamed9648
    @abdulkareemmohamed9648 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaitshewaye7032
    @senaitshewaye7032 20 дней назад +1

    🌹🌹🌹

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 20 дней назад +2

    🎉🎉🎉

  • @fitsumsalamon5663
    @fitsumsalamon5663 20 дней назад +3

    አቤ ደረጄ ለሀጬን ነው ኳስ ነው 1000 ግዜ አንጠባጥባለው እያለ ነው

  • @rebka5068
    @rebka5068 20 дней назад +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aklile7691
    @aklile7691 20 дней назад +3

    Satellite City 'ሳተላይት ሲቲ' ነው የጫካው ፕሮጀክት። ከዋና ከተማ አለፍ ብሎ የሚመሰረት መለስተኛ ከተማ ማለት ነው። ዋና ከተማ ላይ ያለ ሁሉ ነገር ይኖረዋል ማለት ነው።

    • @aklile7691
      @aklile7691 20 дней назад

      simple.m.wikipedia.org/wiki/Satellite_city#:~:text=Satellite%20cities%20are%20smaller%20cities,of%20the%20larger%20metropolitan%20areas.

  • @rebka5068
    @rebka5068 20 дней назад +2

    🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 20 дней назад

    ሰላም አበበ ከ አደረ አበባ❤❤❤

  • @AshenafiAbera-ou2ve
    @AshenafiAbera-ou2ve 20 дней назад +1

    1

  • @user-nf4yu4fi1z
    @user-nf4yu4fi1z 20 дней назад +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ex9xz8hn8d
    @user-ex9xz8hn8d 12 дней назад

    አቤ በናትህ ስለነሱ አታውራ በቃ መጨረሻቸውን ያሳየን ሲጀመር እስክንድርንም ያንንም መከላከያ ዋጋቸውን ይሰጣቸዋል ስንት እርእስ አለ እነሱን የእርእስ መክፈቻ ባታረጋቸው ይመረጣል ብሮ🎉🎉❤❤❤

  • @yisaksultan9124
    @yisaksultan9124 20 дней назад +1

    Brta.yiseak

  • @mulugetagelaw2267
    @mulugetagelaw2267 20 дней назад +1

    ቂን ቂን

  • @abbytamrat1662
    @abbytamrat1662 20 дней назад +2

    It’s amazing all of you RUclipsrs, except Sisay, who already have received medals and recognition should not be upset. This time it was for local media. The only youtuber Abiy mentioned is Kings of Abay!

  • @AttahiraAttahira
    @AttahiraAttahira 20 дней назад +1

    አቤ የአንተ ድምፅ በመከራ ነው የሚስማው

  • @handorehandore6715
    @handorehandore6715 20 дней назад +1

    2

  • @KirubelMezgebe-z1q
    @KirubelMezgebe-z1q 20 дней назад +2

    wugiyaw beaf aydelem wend kehonk fanona mekelakayah betor meda siwagu btay tru neber

  • @DerejeTadesse-hx6co
    @DerejeTadesse-hx6co 20 дней назад +1

    አይሠማም!!!!

  • @user-nf4yu4fi1z
    @user-nf4yu4fi1z 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh 20 дней назад +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv 20 дней назад +1

    የልጅ ጨዋታ ልጅ ሆነን እንጫወት ነበር አይ ዘሜ

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 20 дней назад +1

    እባ ዳምጠው:

  • @user-nf4yu4fi1z
    @user-nf4yu4fi1z 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 20 дней назад +1

    ኢትዯጵያዊው ዜጋ ሁሉ ልብ ! ለብል ሳይሆን ለፍቅር ጉዝጋዝ ፈልጉ ከሌላቹህ እጃቹህን ወደስማይ ዘርጉ !!!!!

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 20 дней назад +1

    👍📚📚📚📚📚📚📚

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 20 дней назад +1

    Selamehi yebeza abe

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 20 дней назад +3

    We can't hear

  • @aboneshnigussie2806
    @aboneshnigussie2806 20 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CheerfulBanyanTree-ze4ds
    @CheerfulBanyanTree-ze4ds 20 дней назад +1

    Konso tenkara hizib

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 20 дней назад +2

    ኣይ ፋኖ😂

  • @user-nf4yu4fi1z
    @user-nf4yu4fi1z 20 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 20 дней назад +6

    በ ትክክል✅✅✅

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 20 дней назад +1

    ❤🇪🇹🌷🇪🇹🌺🌻🇪🇹🌼🇪🇹💐🇪🇹🎉❤

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 20 дней назад +1

    ውሽት :ነው ይህ ጥያቄ የለም:;:

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 20 дней назад

    ፋና:ምርዎቹ:ምርጥ:እየሆኑ:መጥተዋል::

  • @rebka5068
    @rebka5068 20 дней назад +3

    ይህ ሁሉ ሲስራ የት ነበር ማለቲ ይህ ሁሉ ዘመን ምንም ሳይስራ አሁን ግን መንግስት ከፅንፈኞች ጋር ከዘረኞች ጋር ከጅንታው ጋር እየተዋጋ ይህን ሁሉ ስራ ስራ ትንሽ የማይቆጨን እስከዛሪ የት ነበርን የማንል ዝጋ ማለት እኛ ነን

  • @batiworku1417
    @batiworku1417 20 дней назад +1

    ምር እሽት ማለት ውሽትም ማለት ነው;:

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 20 дней назад +1

    ዘር ማንዘር አባቴ ከእርሶ አንደበት አይጠብቅም

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 20 дней назад +1

    ለሀገሩ ትልቅ ራእይ ያለው መሪ

  • @kemish773
    @kemish773 20 дней назад +2

    አቤ ቀንበጡ የሚቀላ ቅጠል የሚለው የ8ተኛ ሳይሆን የ6ተኛ ክፍል ሚኒስትሪ ነው

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 20 дней назад +2

    ፋሲል የራሱ አለም ይኽንን ነው የሚደግፈው እውነቱን ነው አቤ ረታ ወ::ራ::ዳ ይላል ማፈሪያዎች::

  • @daddubai8470
    @daddubai8470 20 дней назад +1

    ድርጅታዊ የምርጫ ሥራ እንጂ በዴሞክራሲያዊ መንገድ ምርጫን የማይቀበሉ ስብስብ መሆናቸወን ያሳየናል ታድያ እነዚህ አይሆንም እንጂ ሥልጣን ቢይዙ ዴሞክራሳዊ ምርጫ ቻዎ ነው የምጣፍጥ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል።

  • @getachewberega1196
    @getachewberega1196 20 дней назад +1

    11111

  • @esayasBARYA
    @esayasBARYA 20 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @golden9090
    @golden9090 20 дней назад +1

    እንደዚህ በትግራይ መሰራት አለበት፣ አብዛኛውም ቦታ በረሃ ሁንዋል።

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 20 дней назад +2

    ለሀገር:የተሰራ:ነገር:እንዴት:ደስ:አይለንም:መቸም:በዚህ:ዘመን:እንደ: ኢትዮጵያውያን:በሀገሩ:ላይ:ከንቱ:ሚናገር:አይቼ:ሰምቼ:አላውቅም::

  • @mimimulu2295
    @mimimulu2295 20 дней назад +1

    እውነት እነዚህ ለሀገር የቆሙ አይደሉም እግዜር ይፍረድባችሁ ይሄ ሁሉ ወጣት እዳይማሩ ማድረግ በቁም መግደል ነው አሜሪካ የሉት ልጆጃቸው የሰከፍሏቸዎል ኑሮአቸው ሁሉ
    ይጨልማል ሂሳብ መከፈልአለበት??

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 20 дней назад

    🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏

  • @jeddahksa9885
    @jeddahksa9885 20 дней назад +1

    1111

  • @tsegayetezera3306
    @tsegayetezera3306 20 дней назад +1

    222

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 20 дней назад +1

    አቤ ስብስቡ ላይ ያልከው በርግጥ እውነት ነው ሀቅ እና ሳቅ እንዲሁም ነፃ ሚዲያ አለሙሸለማችሁ አዘጋጆቹ ሙሰኞች ናቸው ኢት ይመንግስት ሚዲያዎች በሙሉ ሽልማት አይገባቸውም!!

  • @tilahunwoldetsadik
    @tilahunwoldetsadik 20 дней назад

    22

  • @yayahala615
    @yayahala615 18 дней назад

    ጫካ ተቀመጨው ግዜያቸውን ከሚያጠፍ ውጥተው ልማቱ ላይ ይቀላቀሉ ።።።ለትግራይም አልጠቀማትም ።።።ሰላም ለኢትዮጵያ እና ህዝቦች

  • @user-nf4yu4fi1z
    @user-nf4yu4fi1z 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @FikruMengistu-v8b
    @FikruMengistu-v8b 20 дней назад

    Zarafi ???

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 20 дней назад +1

    ጫት ከተማ ሲገባ ያደነዝዛል መስለኝ እንኩዋን ተግተው ሊስሩ ቆመው የሚያንቀላፉ ናችው በተለይ የራይድና ታክሲ ሹፈሮች አትክልት ተራ ከስአት ቡሁዋላ አ. አ ከሄዳችሁ ሽንኩርት ተንተርሶ እንኩዋን ሊያስተናግድህ ብታስናግደው እንኩዋን አይነቃም እባካችሁ እዛኛው አገር ያለውን ጫት ወደከተማ እንዲደርስ አድርጉላችው ቢተጉእና ቢስሩ::✍️

  • @Shegiye9997
    @Shegiye9997 20 дней назад +1

    😅😅

  • @TrgtdcFect
    @TrgtdcFect 20 дней назад +1

    Fano is working 😂😂😂

  • @user-zr3yz4fs4j
    @user-zr3yz4fs4j 20 дней назад

    እርግማኑ ደፋው

  • @beharuegashiN
    @beharuegashiN 20 дней назад

    አረ አቤ ድምፅ ዬለም

  • @user-nf4yu4fi1z
    @user-nf4yu4fi1z 20 дней назад +1

    ❤😂
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 20 дней назад

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤

  • @tsegayetezera3306
    @tsegayetezera3306 20 дней назад

    አቤ ድምጽህ በደንብ አይሰማም

  • @danielgurmu7950
    @danielgurmu7950 20 дней назад

    your sound is very low

  • @user-nn2dw2gj3z
    @user-nn2dw2gj3z 20 дней назад

    ሸዋንግዛው

  • @pokekoala8615
    @pokekoala8615 20 дней назад

    ምንግዜም አብይ

  • @mealatdemessie5939
    @mealatdemessie5939 20 дней назад +1

    😂😂😂😂😂ዘመነም ሆነ እስክንድር ራቢሽ ናቸው!!!!!😅

  • @user-qm9zb1gx1c
    @user-qm9zb1gx1c 12 дней назад

    አየህው እሄን ጭገራም ሸታታ እችን ክፍተት ለቃቅመህ አገኘህ ልትቀደድ ነው ሹጣም አንድ ወነዋል ጠላት ቅዘን

  • @Tamrattaye-xn2cp
    @Tamrattaye-xn2cp 20 дней назад +1

    አይ አበበ የሌለ ነገር ነው እኰ የምታወራው ብየ ክፍል ከተማው ያሉ ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ብቻ ናቸው ያሉት ጎቦ ካላመጣህ አያልቅልህም በነፃ እንድንሰራልህ ትፈልጋለህ እንዴ የሚሉክ በጠራራ ፀሀይ ሰው እየሰማቸው ነው የሻይ አምጣ የሚሉት

  • @TrgtdcFect
    @TrgtdcFect 20 дней назад +1

    Mednhigt fac😂😂😂

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 20 дней назад

    እነዚህ ሀያ አመት አስራ አምስት አመት ተደራጅተን የሚሉ ሰዎች አስበው መስራት አይችሉም የሚሰራ ሲመጣ ወይም መንግስት ሲፈልገው ከመንጫጫት ውጪ

  • @getachewbihonlign3041
    @getachewbihonlign3041 20 дней назад +1

    የሰገጤን ድፍረት በማሩውሸት ማረጋገጥ ትችላለህ