የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራው እና የገበያ ቅኝት || ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው ከጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 53

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d Месяц назад +9

    ዶ/ር ይህ ደም መጣጭ ነጋዴን ልክ የሚያገባልን ኃይል ቢመጣልን መልካም ነበር ።የእኛ ነጋዴ ከዶራል ጭማሪ በፊት ያስገባውን እቃ ደብቆ ሕዝቡን ለመበደል የሚያደረገውን ክፋት እያየን እጅግ በጣም እናዝናለን ።

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Месяц назад +18

    ውብዬ ፕሮፌሰር አበበች ሱይም በአንድ የውይት መድርክ ብናያቹ ይላሉ ጅማዎች 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 Месяц назад +2

    "ሰላም ይሁን"
    ክብር ለመከላከያ ይሁን፣
    ለህዝባችን ማስተዋል❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤

  • @demissieamose7921
    @demissieamose7921 Месяц назад +7

    ሰላም ውቤ እንዲሁምረ/ፕሮፌሰር ጌትነት በርቱ መልካም ተግባር ላይ ናችሁ።

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +4

    ኢትዮጵያ ያገኘችው ዶላር ለመስኖ ፕሮጀክቶች ፣ ለመንገድና ኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ ለሥራ እድል ፈጠራ፣ ለወታደሮችና ተፈናቃዮች ማቋቋሚያ፣ ለደሞዝ፣ ለእዳ ክፍያና ለማዳበሪያ ድግማ የሚሆን ነው። ለከተማ ልማትና የቱሪስት መዳረሻ ልማት ያገለግላል።

  • @Avia137
    @Avia137 Месяц назад +1

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ዝግጅት ነው በርቱ

  • @tewodrosaklilu3242
    @tewodrosaklilu3242 Месяц назад

    ውቤ እና ብሮፌሰር የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ነገ የተሸጠ እቃ አይመለስም ፤ዱቤ የለም ይሉ የነበሩ ነጋዴዎች ተጠቅመህ ካልተመቸህ መልስ፣ዱቤ ውሰድና ሰርተህ ትከፍላለህ ወደሚሉ ነጋዴዎች ልንሸጋገር ስለሆነ የነገውን ትውልድ ቀናሁበት

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Месяц назад +7

    መንግስት ነጋዴዎች መቆጣጠር አለበት ማለቴ ትንንሽ ነጋዴዎች አይደለም፣አሉ ሴረኞች ከፍተኛ ነጋዴዎች

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +4

    የዋጋ ንረትን ለመከላከል 1)ስርቆትን መተው 2) ድሐውን መደጎም 3) ምርትን መጨመር ወይም ማምረት 4)ጦርነትን ማቆም 5) ያለንን በቁጠባ መጠቀም

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад

    እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያ አገራችንን ጠብቃት🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Месяц назад

    እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጵያ አገራችን ጠብቃት🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +3

    የዶላር ለውጥ ብቻ እንዳልሆነ፣ አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እንደሆነ ከላይ እስከ ታች፣ ከገጠር እስከ ከተማ ለሕብረተሠቡ የተለያዩ አደረጃጃቶች በእውቀት ላይ የተመሠረተ ትምህርት ፣ገለፃ ያስፈልጋል።

  • @Desalegn-v2e
    @Desalegn-v2e Месяц назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ሰላም ውቤ ና ፕ/ሮ ጌች የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች

  • @abduahmad4167
    @abduahmad4167 Месяц назад

    What a substandard program

  • @user-tf7vv9fh6c
    @user-tf7vv9fh6c Месяц назад

    ውቤና ረ/ፕ ጌትነት በዶላር የምንዛሪ ለውጥ ምክንያት ማሕበረሰብን የሚዘርፉ የነጻ ገበያ ስርዓት ያልገባቸውን ጭራቅ የሆኑ ነጋዴዎችን ሱቃቸውን ማሸግ ብቻ ሳይሆን የንግድ ፍቃዳቸውን ጭምር መሰረዝ ለሌሎችም አስተማሪ በሆነ መልኩ መቅጣት ያስፈልጋል ።

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Месяц назад +1

    ሰላም ውብሸት ታዬ እና ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aklilutsegaye1114
    @aklilutsegaye1114 Месяц назад

    ሰላም ውቤና ፕ/ር ጌትነት በርቱልን ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች።

  • @gdr668
    @gdr668 Месяц назад +1

    የነጋዴዉ አይምሮ ላይ ስራ ስራ ስራ መሰራት አለበት ። ማትረፍና መንጠቅ ይለያያል የትርፍ ህዳግ አለ .....ምን ያደርግለታል ገንዘብ አያድርግልህ ብለዉ ቢሰጡት

  • @Ahmed-oc5gi
    @Ahmed-oc5gi Месяц назад

    We are so lucky in Ethiopia!! Everyone seems to be an expert…

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf Месяц назад +1

    ገበሬው እና ድሐሀው የግል እና የመንግሥት ሠራተኛ ከውጭ የሚገቡ እንደ ሽቶ፣ ነዳጅ፣ አሻንጉሊት፣ ፓስታ ፣ መኮረኒ፣ የታሸጉ ምግቦች እና የቤት መኪና አይጠቀምም። ስለዚህ የዶላር ጭማሪው ጉዳት ብዙ ላይሆን ይችላል።

  • @DuduGemechuBin
    @DuduGemechuBin Месяц назад

    ሰላም ሰላም ውቤ እና ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት 👋👋👋

  • @user-yc4wv1eq2l
    @user-yc4wv1eq2l Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤አንበሶች አይበገሬወች

  • @Markanberihun
    @Markanberihun Месяц назад +1

    እንዴት ናችሁ ሰላም ብለናል በዚህ ጉዳይ የመንግሥት ሚዲያ ሰፊ ማብራሪያ በዘርፉ ያሉ ባለሞያዎችን በመጋበዝ ለህዝቡ ቢያቀርቡ ጥሩ ይመስለኛል 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d Месяц назад

    ሰላም ውቤ፣ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ጡረተኞች መኖር ስላልቻለን የደመወዝ ጭማር እነርሱንም እንዲመለከታቸው አሳስብልን፣ ሌላው ቤታቸውን ከፍሎ በኪራይ ገቢ ለሚኖሩ ሰዎች ግብሩ በጣም ከፍተኛ ስለሆነ ቢታሰብበት ጥሩ ነው፣ እንዲያውም ገበያ መሪ ቢሆንስ?

  • @abumuaz7151
    @abumuaz7151 Месяц назад +1

    አማሰ አይጠፋም የአማሰ ተዋጊውች የእሰራሒልን ጦር እያሰለቀሱቸው መሆኑን አትርሳ አማሰን ማጥፋት ማለት የፊልሰጢኒን ሕዝብ ብቻ ሲጨርሱ ነው።

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf Месяц назад +2

    ንገሩዋቸው ስንዴ ባናመርት ምን ይፈጠር ነበር

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Месяц назад

    አትዋሽ ጥቁር ገበያ $186 ብር ነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በር አካባቢና በቦሌ መድሀኒሀለም አካባቢ እየተቀየረ ነው::

  • @user-mp8fk7el3w
    @user-mp8fk7el3w Месяц назад

    በምከነያት ነዉ የሚተነተነዉ ይመቻቹ

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Месяц назад +2

    እናተ ዶላር 200 ቢገባ ምናችሁም አይነካም ለሌላው ልታዝኑ ትችላላችሁ ኢትዮጵያ ለሀብታም እንጂ ለሌላ አትሆንም

  • @chimdoanchala7051
    @chimdoanchala7051 Месяц назад

    ብሔራዊ ባንክ የአንድ ዶላር ስንት የኢትዮጵያ ብር እንደሆነ ከወሰነው በላይ ባንኮች ለምንድነው ከተወሰነው በላይ ያን ያህል በጣም የገነነ ዋጋ የሚሸጡት ? ይህን መንግስት ለምን አይቆጣጠርም?,ነፃ ገብያ ስባል መንግስት እንደዝህ ከመረን ስወጡ አይቆጣጠርም ወይ? እባካችሁ አስረዱኝ
    ?

  • @et2507
    @et2507 Месяц назад +1

    What is your goal?

  • @HadasHaile-lc1ek
    @HadasHaile-lc1ek Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e Месяц назад

    ❤❤❤

  • @benaszerihun19
    @benaszerihun19 Месяц назад

    It is wrong Gold will be purchased by the NBE. please correct this info ck

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Месяц назад

    Selamachu yebeza wba

  • @nigussiegmedihin8734
    @nigussiegmedihin8734 Месяц назад

    Am sorry am pharmacist, surgical gloves from 1000 now 2000 birr,is it fair?

  • @geda630
    @geda630 Месяц назад

    Tourisme...Tourisme...also important...they have to work on it ...the other important also ...corroption ‼️ stop ..corroption....‼️

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Месяц назад

    Pretenders worse than criminals, wait blood on your hands

  • @fikerbetel8645
    @fikerbetel8645 Месяц назад

  • @kirubel9149
    @kirubel9149 Месяц назад

    ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ! መጽሐፈ መክብብ 10:16

  • @mamushetwalelegn6637
    @mamushetwalelegn6637 Месяц назад

    111111111

  • @Tsion-my8mo
    @Tsion-my8mo Месяц назад

    እትሸቀዳደሙ ተራ በተራ እውሩ

  • @samsonberhane942
    @samsonberhane942 Месяц назад +3

    Enante Setegna Adariwoch, Zare Wagachu Sent New?

    • @consciousLife777
      @consciousLife777 Месяц назад +1

      አውጣው እስቲ ሁሉንም ውስጥህ ያለውን ምናልባት ትድን ይሆናል

    • @gdr668
      @gdr668 Месяц назад

      አንተ አግድም አደግ ....የኮማሪት ልጅ

    • @mega8101
      @mega8101 Месяц назад

      አቤት ብልግና🤧