ለምወደው ሰው የምሰጠው ስጦታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 117

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 Год назад +17

    ዋው ዳጊዬ በጣም ታምሪያለሽ ፏ ብለሻል ቢጫ በጣም ያምርብሻል ውበት በባሊ ነው የተደፋብሽ

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 Год назад

    ምርጣችንን ኡስታዛችን መምህረት ጠብ የማይል ነው ዋው ሲጣፍጥ

  • @sintayehutagesse5769
    @sintayehutagesse5769 Год назад +13

    ትልቁ ስጦታ እየሱስ ክርስቶስ
    በነፃ የተሰጠን የዘላለም ህይወት

    • @hirutgmartinsson9728
      @hirutgmartinsson9728 Год назад

      Tilik kumneger new

    • @Galax77792
      @Galax77792 Год назад

      በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህ አስብ ... ቃል ሰለ ጊዜ ነው የሚናገረው 🙏

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ Год назад +1

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን በሰላም ስላገኘንሽ ዳጊዬ ምርጥ ትምህርት ነው።እግዚአብሔር ይባርክሽ እናመሰግናለን

  • @B32124
    @B32124 Год назад +5

    ምን አለ አንቺ የገባሽን ሁሉም በተረዳ, U are So beautiful inside and outside

  • @MariamAli-um1dk
    @MariamAli-um1dk Год назад +1

    ንግስትዬ የሰው ማኛ ኑሪልን

  • @frehiwotkidane09
    @frehiwotkidane09 Год назад +5

    እኛ ምን እናርግ ጊዜ አለፍ ምናው እኞ ግራ በተጋባን ጊዜ በነበርሽ የእኛ ጊዜ ባለፍ ስአት እንቺ ተፈጠርሽ እናተ 20 እና 30 እድሜ ያላቺሁ እቺ የተባረክቺ ልጂ እግዚአብሔር ስቷቺዋል እባካቺሁ ተጠቀሙባት::

  • @TsinatWorkneh
    @TsinatWorkneh Год назад +2

    ትለያለሽ ዳጊ ❤❤

  • @muntiawol9054
    @muntiawol9054 Год назад +2

    Love you የኔ ቆንጅ እኔ ካንቺ ቡዙ ነገር ተምራለው ረጅም እድሜ ኑሪልኝ

  • @ricoabera
    @ricoabera Год назад +1

    ❤❤❤ ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @SelamMeja
    @SelamMeja Год назад

    ዳግዬ ዘመንሽ ይባረክ በህወቴ ትልቅ ለውጥ አምጥተሻል 10q

  • @bezigirma7295
    @bezigirma7295 Год назад

    ዳጊ በጣም እወድሻለሁ እኔን ሁሌም ታነቂኛለሽ አመሠግናለሁ

  • @eteneshalemayhu3097
    @eteneshalemayhu3097 Год назад

    ዳጊዛሬ በጣም ታምሪአለሽ ምክርሽም መልካም ነው የማናስተውለውንእንድናስተበውል ያደርጋል እናመበሰግናለን

  • @Galax77792
    @Galax77792 Год назад

    ዳጊ ቆንጆ❤
    ጌታ ይባርክሽ።

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 Год назад

    ተባረኪ ብረቅያችን

  • @selamawitmekasha-r6q
    @selamawitmekasha-r6q Год назад +6

    ድንቅ መልክት ግዜን እንደጠቀም ያነቃኝ ነው ሀሳብ ❤❤❤

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Год назад +4

    ውድ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽልን

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +3

    ዳጊዬ እናመሰግናለን🙏

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Год назад +1

    ውድ እህታችን ዳጊ ደጋግሜ ደውዬ ነበር አይነሳም ስልኩ

  • @ahmedhussen5580
    @ahmedhussen5580 Год назад

    አንደኛ worthy thoughts

  • @Smejana123
    @Smejana123 Год назад +4

    My Hero sister❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    ዳጊዬ ቆንጆ አምሮብሻል እናመሰግናለን

  • @abdellaali5316
    @abdellaali5316 Год назад +5

    ግዜ የለንም ብለን ካሰብን እማ አንቀሳቀስም፡፡ ተስፋ ቆርጠን እቤታችን እንቀመጣለን፡፡ ስለዚህ ግዜ አለን ዛሬ መቀየር እንችላለን ብለን ማሰቡ የተሻለ ነው፡፡ እና እዚህ ላይ ልክ ነሽ ብዬ አላስብም

    • @zeah22
      @zeah22 Год назад +1

      ​@strong_girlll❤❤❤

  • @assefabililign67
    @assefabililign67 Год назад +1

    Be wustie gebtshal 10Q!!

  • @HirutNigussie-eo5ys
    @HirutNigussie-eo5ys Год назад

    እዴት ነሽ ዳጊ ተባረኪ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Год назад +4

    በትክክል ዳጊዬ የብዙዎቻችን ችግር ነው ተባረኪ የምወድሽ🥰

  • @genetmenkir6595
    @genetmenkir6595 Год назад

    Jegnit berchi, we r with u, God Bless.

  • @Abeba-u1u
    @Abeba-u1u Год назад +2

    You sweet thank you so much❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +3

    ስላም ዳጊዬ
    የኔ የሴት ወይዘሮ
    ❤❤❤❤
    🥰🥰🥰🥰

  • @HirutNigussie-eo5ys
    @HirutNigussie-eo5ys Год назад

    እውነትሽን ነው እንወድሻለን

  • @yonaskufa6362
    @yonaskufa6362 Год назад

    there is no real joy without Jesus Christ because real joy is the fruit of the Spirit not fleshes

  • @enulove1239
    @enulove1239 Год назад

    ምርጥ ሀሳብ ጊዜን በአግባብ እንጠቀም ከእግዚአብሔር ጋራ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад

    ሰላም ዳጊሻ።
    እናመሰግናለን!!!

  • @ElsaendaleDegaga
    @ElsaendaleDegaga Год назад

    የኔ ምርጥ❤❤❤

  • @tigistwondafrash1348
    @tigistwondafrash1348 Год назад +2

    ዳጊ ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Год назад

    ዴጊዬ ስወድሽ ኑሪልኝ

  • @ricoabera
    @ricoabera Год назад

    የጠንካራ ሴት ምሳሌ ነሽ❤ ኢትዮጵያዊ በመሆንሽ ያኮራኛል

  • @MesNima-fk8vy
    @MesNima-fk8vy Год назад +1

    ምነዉ ሰሞኑን ደሞ አማረብሽ በጣም እወድሻለሁ እህቴ እረጅምእድሜ ይስጥሽ።።

  • @seidsulman3775
    @seidsulman3775 Год назад +1

    Yane konjo ihit thanks❤❤❤❤❤❤❤

  • @saraamohammad3413
    @saraamohammad3413 Год назад +1

    Dagiye betam new amwedsh ❤❤❤❤❤

  • @botin6076
    @botin6076 Год назад +1

    Dagiyeeee Tkxxxxx so much 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад

    Thanks for sharing your time ❤

  • @BezaGadisa-it9iy
    @BezaGadisa-it9iy Год назад +1

    dagiyeeee betam enamesegnaln

  • @mitiked5456
    @mitiked5456 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤ thank you Dagiyekoo

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +2

    ዳጊዬ እናመስግናለን ❤

  • @yednekkkk1525
    @yednekkkk1525 Год назад

    ተባረኪ

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 Год назад +2

    i agree 1000%

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Год назад

    ዳጊዬ ቆነጅተሻል ሥታምሪ በሁሉ ሙሉ የሆንሽ ሤት ውድድድድድ love you❤❤❤❤👍🌷

  • @VffHyh-ih6ev
    @VffHyh-ih6ev Год назад

    ዳጊየ❤❤❤

  • @ayucomputercenter1807
    @ayucomputercenter1807 Год назад +3

    Thank you you are my role model

  • @ayshajemal6123
    @ayshajemal6123 Год назад +1

    በትክክል ።ተሸወድን እኮ በእናትሽ

  • @keya3927
    @keya3927 Год назад +1

    Brilliant ❤

  • @FasikaYarsamalij
    @FasikaYarsamalij Год назад

    Ewnet new geza kemenem belay new

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Год назад

    my amzeing mentor !

  • @arsamaliga2910
    @arsamaliga2910 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ዳጊየ

  • @elfneshtemesgen
    @elfneshtemesgen Год назад

    I LOVE IT U NEW BEAUTY LOOK

  • @astertanke8173
    @astertanke8173 Год назад

    🙏🙏🙏 Dagiye

  • @fasikamisganaw2687
    @fasikamisganaw2687 Год назад

    Your father always bought me sweets when he came home from work. I remember he's a working disse police kinet . dear your father rip 🙏 .

  • @TofikTajir
    @TofikTajir 4 месяца назад

    Nice 👍

  • @TsionTedbabu
    @TsionTedbabu Год назад

    Yellow color betam new miyamrbsh dagi 🥰

  • @hiw.and.1297
    @hiw.and.1297 Год назад

    Kudos.

  • @የፍቅርሰው-ተ1ሸ
    @የፍቅርሰው-ተ1ሸ Год назад

    Exactly

  • @LenchoAsefa
    @LenchoAsefa Год назад +2

    Baayee Galaatoomi ❤❤❤❤

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад

    ❤❤❤❤❤ትለያለሽ

  • @tekuret
    @tekuret Год назад

    Dagi please b selk tamakriyakesh wey b payment wechi lalen ebakesh negerigh

  • @selamselam5939
    @selamselam5939 Год назад +1

    የምወድሽ ❤❤❤❤

  • @ሚጣ
    @ሚጣ Год назад +1

    ጠፍሽየኔውድ❤❤

  • @zabiba3445
    @zabiba3445 Год назад

    ❤❤❤ yene wub

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    daggy❤

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Год назад +1

    ዲጊ❤❤❤

  • @betelhemtesfaye7669
    @betelhemtesfaye7669 Год назад

    thank our smart 10:58

  • @ZaharUomer
    @ZaharUomer Год назад

    Yes

  • @merongirma567
    @merongirma567 Год назад

    እምወድሽ

  • @merry-2121
    @merry-2121 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Dagi siwdesh100%

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Год назад

    ዳጊዬ ኧረ ተይ በፈጣሪ እይኝ ላዋራሽ ብዬ ነዉ መገኛ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ😊

  • @FilmonFilmon-om4im
    @FilmonFilmon-om4im Год назад

    Yes🎉❤🎉❤

  • @mezmuredawit-kj1qv
    @mezmuredawit-kj1qv Год назад

    Yene webe

  • @BirhaneSolomon
    @BirhaneSolomon Год назад

    Yene wud

  • @magartuuwaddajoobadhishuu565
    @magartuuwaddajoobadhishuu565 Год назад

    Gaallattomi ❤️❤️

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Год назад +2

    ወይ ዳጊየ የልቤን ተናገርሺ

  • @Mom608
    @Mom608 Год назад

    🙏🏾

  • @Biruk-r9s
    @Biruk-r9s Год назад

    dagi celas lememar degagme sedewul ayinesam

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Год назад +1

    ዳጊዬ አሁን አቺን ባገኝ በህዉነት የህወቴን መስመር እንዲይዝ ምክንያት ይሆናኛል የቴሎ ግራም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በፈጣሪ ለማዋራት ብቻ ነዉ

    • @enulove1239
      @enulove1239 Год назад

      የፈጠረሽን አላህ በረንብ አግኝው በህይወትሽ የምትመኝውንና የምትፈልጊውን ነገር ይሰጥሻል በሰው ላይ ዲፔንድ አትሆኝ እህቴ የዳጊን ምክር ተጨማሪ አርጊ

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Год назад +1

    👍👌❤️❤️❤️❤️

  • @zeah22
    @zeah22 Год назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @freedom-fp2ox
    @freedom-fp2ox Год назад

    did you lost weight?

  • @zehramuhamed6489
    @zehramuhamed6489 Год назад

    🎉🎉❤❤🙏🎁

  • @SamrawitAlemayehu-q6z
    @SamrawitAlemayehu-q6z Год назад

    Hi selam nw please help me dageye kez American nw erdatashen efelgalehu please please help please

  • @yifdthbuife8io853
    @yifdthbuife8io853 Год назад

    Dagi yalba saw amsgnalho

  • @destagessess5928
    @destagessess5928 Год назад

    ኮንፊደንስA+A

  • @selinasweet4544
    @selinasweet4544 Год назад

    ❤❤❤

  • @ZainMalik-up8pj
    @ZainMalik-up8pj Год назад +1

    🥰🥰🥰

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏

  • @ציגרדהארמאייס
    @ציגרדהארמאייס Год назад

    🍀💓🍀💓🍀

  • @jems3145
    @jems3145 Год назад

    Ylben

  • @helensumu2281
    @helensumu2281 Год назад

    ፌትሽ ይህ ፀጉርሽ ሲያጥር አሮጊት 80 s መሰለሽ ማሬ ትንሽ ወደፌትሽ እድግ ሲል ነዉ እሚያምር አለባበስሽ ዋዉ ትምህርት

  • @tesfayebeyene9359
    @tesfayebeyene9359 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ሼበርብት (❤cute)sexy lady ilove u so much dagishaayeyeee❤❤

  • @birhanGetachew-lh4xc
    @birhanGetachew-lh4xc Год назад +1

    Yne wb ebaksh slxenawn mewsed efelgalew 3zur fkejilgn emegngn tkoribgnalesh.

  • @betyeyob
    @betyeyob Год назад

    ዳጊ አንቺ ትለያለሽ

  • @BisiedigitalSerjew
    @BisiedigitalSerjew Год назад +1

    Ere Dagi Betam amrobishal, ብሉኝ ብሉኝ ብለሻል።❤ ቢጫ ልብስ በዚ ልክ ሚያምርባት ሰው አንችን አየው።
    10Q ለትምህርቱም ለአይናችን ሚማርክ ነገርም ስላሳየሽን።