Elias…. How can you say “ according to the Bible “ just to make your case? Btw, the statement that you claimed is in the bible is not true. Check back again. Don’t get distracted by your emotions/thoughts. Stay a journalist with knowledge/ living knowledge
ቆንጆ ዉይይት ምንም የደብረዘይት መንገድ በመሐላችው ቢለያችሁም ሐሳባችሁም ልዩነታችሁም ደስ የሚል ነዉ::
Emebet! You are extraordinarily!! I can not wait to see you again with another book ❤
it is always amazing to me how you are critical reader, reading makes you very young. very productive to listen you shows
አዎ በምንም መልኩ ቅናት የፍቅረ መግለጫ አይሆንም🥰
አንተን በጣም ነዉ ምሰማክ ፖለቲካ እሰማለዉ ብዬ እንደ ሁሌዉ የራሴን ታሪክ ልስማ ወይኔ
እኔ ቅናት የሚባል ነገር አላውቀውም ስል የሚያምነኝ ስለሌለ አዝናለሁ።ባሌን ግን በጣም ነበረ የምወደው
እኔም
ፍቅር አይቀናም ማለት በሁለቱም ወገን መተማመን ሲረጋገጥና አንዱ የአንዱን ፍላጎት ሲያሟላ አንዱ ላንዱ ሲያስብ ሲተሳሰቡ ከምንም ነገር የኔ ለሚሉት ቅድሚያ ከሰጡ እውነት ነው ቅናት አይኖርም። ነገር ግን አለመቅናት ማለት የራስን ሰው ለሌላ አሳልፎ መስጠት ወይንም አንዱ በሌላው ላይ ማጭበርበርን መደረብን ይቀበል ማለት አይደለም።
ጤነኛ ቅናት አለ። ጤነኛ ያልሆነ አለ። ትክክለኛ ፍቅር ካለ ቅናት አለ። የውሸት ግዴለሽ የሆነ ከሆነ ግን ቅናት የለም።
Mr Elias with all respect can you please pass my message to Emebet Mengiste that kebele 49 is proud of her. Solomon Mulugeta from London. Thanks.
ሰለሞን ሙሉጌታ? በጣም ከልብ ተደሰትኩ። እባክህ መሴንጀር ላይ ፈልገኝ ወይም ቴሌግራም ላይ። ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል።
Elias…. How can you say “ according to the Bible “ just to make your case? Btw, the statement that you claimed is in the bible is not true. Check back again.
Don’t get distracted by your emotions/thoughts. Stay a journalist with knowledge/ living knowledge
Loving knowledge *
ቆንጆ ዉይይት ምንም የደብረዘይት መንገድ በመሐላችው ቢለያችሁም ሐሳባችሁም ልዩነታችሁም ደስ የሚል ነዉ::