Fasil Demoz and Jacky Gosee 2014 - Enkokelesh (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • Fasil Demoz in collaboration with And Tunes presents to you his new hit single "Enkokelesh"!

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @hazaazaid2808
    @hazaazaid2808 8 лет назад +292

    ዝነኛው ፋሲል ደሞዝ እንቆቅልሽ አዎ በአገር ቀልድ የለም እውነት ነው ስደተኞች እናውቀዋለን የሀገረን ጥቅም ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገሬ !!!

    • @seadamohammad3548
      @seadamohammad3548 8 лет назад +2

      vregodanser

    • @gsdgfdgdgg6056
      @gsdgfdgdgg6056 8 лет назад +1

      I oveethlopaውድድ♥♥♥♥♥♥♥♥
      ♥♥♥♥♥♥፸፸ግንስድትእህእህ

    • @nmarrr5504
      @nmarrr5504 8 лет назад +2

      wowww wwwwwwwww

    • @user-dm7ov2ny6z
      @user-dm7ov2ny6z 6 лет назад +1

      💚💛❤️😍😍😍😍😍😍

    • @ssrsghv8022
      @ssrsghv8022 5 лет назад +4

      ፋሲልየ እውነት እኛስደተኞች ነንየምናውቀውባገርቀልድየለም ሀገሬማሪኝ

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c 2 года назад +42

    ብዙ ያልተወራለት ብዙ ያልታየለት ድንቁ ሀገረ ወዳድ ፋሲልየ ብዙ መስእዋት ከፍላችሆል እድሜ ቴና ይስጣችሁ የኢትዬ ጅግናወች💚💛❤💪💪💪💪💪💪

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 года назад +176

    እውነት ነው በሀገር ቀልድ የለም እስኪ ፋሲል የምትወድ ላይክ

  • @user-lt1ub5ny6i
    @user-lt1ub5ny6i 8 лет назад +29

    ዘፈኑ ከባድ መልክት ቢኖረውም ተወዛወዦቹ ኢትዮጵያን አገልጹም ልጅቷም ብትሆን ፍሲልዬ በጣም ከምወድልህ ሀገሪኛ አወራርህ ነው አብርሃም አስመላሽን ሁሌ ታስታውሰኛለህ የምወደው ሀገሪኛ አወራርን አለመቀየርህ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል!!!!!

  • @sameraadem4180
    @sameraadem4180 9 лет назад +52

    ኑረዲን ኢሳ በጣም ምርጥ ግጥም ነው ። ልብስን የሚያሳምረው ሰፊው። ነው ሙዚቃን ዋናው ገጣሚው ነው።እድሜህን ያርዝመው

  • @marmar9489
    @marmar9489 7 лет назад +46

    1 አይን ያለው አይጫወት ባፈር ትክክል ነህ ማን እንደ ሀገር ስደትን ያየ እንደት እንደሚይናፍቅ አገሩን እኮ Eto ለዘላለም ትኑር

  • @leulkassa6376
    @leulkassa6376 6 лет назад +282

    አማራ ቅኔ የሆነ ሕዝብ ነዉ 💚💛❤️. በሀገር ቀልድ የለም!!!

  • @Marwawilliam
    @Marwawilliam 4 года назад +57

    🇹🇿🇹🇿🇹🇿 all the way from Tanzania I do love the Ethiopian music even if I can't understand the language but I really enjoy so much

  • @wallelignedirese2693
    @wallelignedirese2693 8 лет назад +28

    እንቆቅልሽ!!!!!!!!!! ምርጥ ሙዚቃ ልብ ያለው ሊማርበት የሚችል፡፡አቦ ይመችህ አገርን በዋዛ እንዴታ!!!!!!!

  • @emebetferaw7842
    @emebetferaw7842 3 года назад +28

    አንድ አይን ያለው አይጫወት ባፈር አንድ ያለኝን ስጠኝ አልሽኝ ሀገር በትክክል ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፍሲልየ ጀግና ምርጥ ዘፈን።

  • @meazagizaw1473
    @meazagizaw1473 8 лет назад +63

    ዋው በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ነው አንድ አይን ያለው አይጫወት ባፈር ልክ ነው ኢትዮ ለዘላለም ትኑር በርቱልኝ

  • @linamessi9984
    @linamessi9984 7 лет назад +11

    "ያውም የኔን ሀገርንና ሳይበሉ ሚያወዛ" እውነትም ሀገሬ

  • @holistic_memory404
    @holistic_memory404 9 лет назад +12

    Our ancestors...decode communication method...love it

  • @amarefetene6300
    @amarefetene6300 2 года назад +3

    እሯ ሀገርማ አልሰጥሽም እንዲህ በዋዛ ፋሲልዬ የኔ ልበ ቅን ሀገር ወዳድ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሕ 💚💛❤️👏

  • @haileteshale6232
    @haileteshale6232 9 лет назад +12

    This is one of the best music i like good job bro you are real Ethiopian proud of you God bless you.ethiopia live forever.

  • @semariahirt4424
    @semariahirt4424 6 лет назад +41

    ኢትዮጵያዊነት! ሀገር ውድ ናት፡ ወጥቶ ያየው ብቻ ነው ሀገር ማንነት መሆኑን የሚያውቀው።

  • @Fa-nm6iq
    @Fa-nm6iq 9 лет назад +7

    Gitm ena Zema..... Heni & Nuredin.... Mirt ye'Bahirdar lijoch.
    Am speechless about the song and the video quality.

  • @meleselecturesatlecturehall
    @meleselecturesatlecturehall 4 года назад +3

    Fasil the Hero!!! No hesitation over our country!!! God Bless You Fasil!!!

  • @user-kz1xh6ny2w
    @user-kz1xh6ny2w 3 года назад +4

    ከአገራችን ባሻገርም ምድጃ ላይ ተቀምጠን እንቆቅልሽ የምንጠያየቀዉንም ትዝታ መለሥኸን ፋሢል እድሜ ጤና ይሥጥህ ፋሢል ገራገሩ

  • @user-zw5lk4gt6y
    @user-zw5lk4gt6y 8 лет назад +168

    ሀገሬ ሀገሬ ምን አለኝ ሌላማ ፈጣሪ አገሬን ጠብቅልኝ 😌

  • @baadaducaale6952
    @baadaducaale6952 6 лет назад +11

    Although I don’t understand the meaning but I still love it ❤️🌺❤️🌺💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽

  • @botroshabchi9550
    @botroshabchi9550 2 года назад +2

    ፍሲልን በጣም ነው የምወደው የእሱን ሙዚቃ ስስማ ሀገሬን በጣሞ እወዳታለሁ።

  • @magdimohamedmoustafa8010
    @magdimohamedmoustafa8010 9 лет назад +23

    I Do not know the meaning! But i love this song ... Its give a good feeling. Nice very nice
    Thanks

  • @user-ru7je2kx8q
    @user-ru7je2kx8q 8 лет назад +45

    ሀገር ስጠኝ አልሽኝ እንዲህ እንደዋዛ ሊያውም የእኔን ሀገር ሳይበሉ የሚያወዛ።።።።።።።።።።።።።።
    ትክክል ብለሀል ፋሲልዬ ።።።።።ደስ አላልሽኝ ጨወታ ቀይሪ በአይኔ መጣሽብኝ ባአይኔ።።።።።።።።።።

    • @amezenechwoldemeskel6648
      @amezenechwoldemeskel6648 7 лет назад

      የሺወርቅ አባተ ወይ ገንዘብ qpo

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      የሺወርቅ አባተ ወይ ገንዘብ please subscribe me please 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tamrugetachew4558
    @tamrugetachew4558 9 лет назад +4

    this man will be well known not only by ethiopians by others as well.i like it verymuch

  • @user-tq3cu1cn9f
    @user-tq3cu1cn9f 6 лет назад +4

    Fasil ewunet ant bitmeran agiretu telewet neber yene jegna wuddddddd ♥♥♥♥♥yagere lij

  • @awekegetahun8201
    @awekegetahun8201 9 лет назад +13

    wow i love this song .it touches me my heart feel proud . faciiiiiiiiiiiiiiil

  • @user-xx9eo1cn3m
    @user-xx9eo1cn3m 4 года назад +29

    ዘመን የማይሽረው ።Love this music.እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርርርርር

  • @sisaytamirat1613
    @sisaytamirat1613 8 лет назад +9

    WOW, Profound Indeed...a true manifestation of Ethiopianism!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @opoyamoses4990
    @opoyamoses4990 7 лет назад +4

    Am a Ugandan guy but I love these songs so mush and the dance.the guyz.

  • @sumeyabintseman7193
    @sumeyabintseman7193 5 лет назад +12

    አንድ አይን ያለው አይጫወት ባፈር በጣም ትክክል ❤

  • @cellphone1390
    @cellphone1390 5 лет назад +9

    I love ethiopian music 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @user-hc7ud9pi1r
    @user-hc7ud9pi1r 8 лет назад +610

    ጨዋታ ቀይሪ እውነት ነው
    ተመቸኝ ስደትን የቀመሰ ነው ያገር ጥቅምን የሚያውቀው ሀገሬ ማሪኝ?

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 8 лет назад +3

    Super lyrics!...No compromise wiz motherland. Millions scarified their precious life to call a country mama Ethiopia.

  • @erma733
    @erma733 9 лет назад +10

    እንቆቅልሽ
    ፋሲል በጣም ጥኡም ዜማ እ/ር ይባርክህ!!!
    እ/ር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!

    • @user-ui9lx2bk4m
      @user-ui9lx2bk4m 9 лет назад

      በእውነት በጣም ነው የወደድኩት ይህን ዘፈን ለነገሩ ፋሢል የሚያውጣቸው ዘፈኖች በሙሉ ጣፋጭ ናቸው እንኳንም ጎንደር ተወለድክ እግዚ አብሄር እድሜህ ን ያርዝምልህ

    • @user-po2jx5se6t
      @user-po2jx5se6t 9 лет назад

      0501574363

  • @parisgraphics
    @parisgraphics 3 года назад +25

    Still listening in 2021! Such a great song. I'm Greek living in New York but I love Ethiopian music and culture. Much respect.

  • @meskremwondimageny604
    @meskremwondimageny604 8 лет назад +8

    በጣም ነው የሚያምረው በዚህው ቀጥሉበት እውነትም እንቆቅልሽ ባገር ቀልድ እንደሌለ ካገር ስወጣ ነው ያወኩት በጣም ተመችቶኛል ይመቻቹ

  • @alimahamatousmane6866
    @alimahamatousmane6866 3 года назад +21

    Love for Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Chad🇷🇴🇷🇴🇷🇴 is Your brother

  • @negestalembekele7285
    @negestalembekele7285 9 лет назад +10

    I love this song because I love my country

  • @selemanandnesti4775
    @selemanandnesti4775 4 года назад +10

    ውይ ፋሲልየ አንተን ስሰማ ደስስስ ይለኛል ነፍ አመት ንርልን የኔ የዋህ

    • @nemaawol324
      @nemaawol324 4 года назад

      በጣም በሀገር ቀልድ የለም ዙረንመግባችን

  • @sumeyabintseman7193
    @sumeyabintseman7193 4 года назад +21

    ወንድ ልጅ ከወደደ አይሳሳም ለስጋው ሃገር ግን ማተብ ናት በቃ በዚህ ልዝጋው ❤❤😭

  • @seadatube5368
    @seadatube5368 2 года назад +1

    ይህን ሙዚቃ ስሰማ ልጅነቴ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል አቤት ጊዜው ሲፈጥን ለትዝታ 😢😢

  • @mynameisburkduretoloveyoue6800
    @mynameisburkduretoloveyoue6800 4 года назад +11

    እማማ ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ማንነት ነሸ ሀገር 🇪🇹🇪🇹 ❤ !!!

  • @mussieyihune1157
    @mussieyihune1157 6 лет назад

    A strong message. Ager Mateb nat ezih lay enzegaw. ene desem alaleshign Chewata Keyeri:: Period.

  • @mekbebyerga2055
    @mekbebyerga2055 9 лет назад +33

    የሞትን ጣፋጭነትና መራራነት የሚያውቀው ሞቶ ያየው ሠው ብቻ ነው ስለሀገሩ ጥቅም
    የሚያውቀው በስደት ዓለም ላይ ያለ ሠው ነው ከአንዳንዱ በስተቀር ሀገር ስጠኝ አልሽ እንደቀልድ
    ደግ አረክላት አንበሳው ፋሲል ባላጣችው ነገርሀገር ትጠይቅህ ልብህን እሺ መልስህ አስደሠተኝ
    ዐንድ አይን ያለው አይጫወት ባፈር
    አንድ ያለኝን ስጠኝ አልሽኝ ሀገር

  • @mahmoodabdella
    @mahmoodabdella 8 лет назад +2

    ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ በምርጡ ዘፋኝ ፋሲል ደመወዝ የተዘፈነ ዘመን ተሽጋሪ የሆነ ምርጥ ዘፈን

  • @akeldama5434
    @akeldama5434 9 лет назад +19

    ወርቅ እና ሰም ማለት የሄ ነው።
    Absolutely genius lyrics and song. Keep doing your thing Fasilye we are proud of your art.

  • @user-iz4oi2oz7i
    @user-iz4oi2oz7i 7 лет назад +4

    ዋውው ደስ ይላል ትክክል በሀገር ቀልድ የለም ለዛውም በእናት ሀገራችን በኢትዮጵያ

  • @mohammedomar6063
    @mohammedomar6063 8 лет назад +139

    መታሰቢያነቱ ለኢትዮጲያ አንድነት ለተሰውት ይሁን እላለሁ

  • @mazaratmazaret107
    @mazaratmazaret107 5 лет назад +1

    የኢትዮጵያ ጥቅም የገባው አንዴህህህህህ ነው በእውነት ዋው
    ወድድድድድድ ......

  • @user-rs5si4eh7q
    @user-rs5si4eh7q 8 лет назад +22

    all of ethiopians love is our contryyyy plisss dont tuch my cauntry!!!!!

  • @habtewoldteshome5064
    @habtewoldteshome5064 8 лет назад +54

    Wow WOW..
    ‹‹በአፈር አታጫውችኝ ይታመማል አይኔ…..››
    በጣም ይገርማል
    በጣም ጥሩ ግጥም ነው…. አቦ ይመችህ

  • @9876eth
    @9876eth 9 лет назад +12

    Great gob!! God bless ethiopia!!

  • @Peaceallways
    @Peaceallways 8 лет назад

    በሀገር እማ ጨዋታ የለም። ብዙ መስዋዕት የተከፈለባት ናትና ... brabo fasile

  • @mulatukelta835
    @mulatukelta835 6 лет назад +3

    Astemar…!!!!!!!!!!! zemari… !!!!!!!!!! astemar wondim and mekari abate neheee!!!!!!!!!!!
    We are proud of you!!! You are Ethiopia and Ethiopian!!! It is pleasure to be belonging in the generation like you!!!!... Ethiopians
    *****************God bless you, your family and your people the Ethiopian!!!************
    BEXAM!!!!!!!!!!BEXAM!!!!!!!!!!!!!!! SIQISIQI ADIRGA ASELEQESECHINH!!!!!!!!!!!!!!!! YICHI MISKINUA AGEREEEEEEEEEEEEEEEEEEEE!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!... BE-EMIYE ETHIOPIA SIQOMIRUBATI...
    ETHIOPIA LEZELALEM TEKEBIRA ENAAA BELIJOCHUWA ASHEBIRIQAA TINURII
    God ?????????????????? bless Ethiopia !!!!!!!!!!!!!!!!

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад +1

    Thank you ❤️❤️❤️❤️ I am happy for Ethio music.Thank you.

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 5 лет назад +11

    ለዚህ ሙዚቃ ሥደትን ያየ ነው ትክክለኛውን መልስ የሚናገረው ምክንያቱም የሀገርን ጥቅምና ጉዳት ሥለሚያውቅ ውይይይይይ ማን እንደሀገር

  • @ALiALi-vd3rs
    @ALiALi-vd3rs Год назад +2

    ፋሲልየ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ስወድህ 😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @myfirstloveismybeautifulma8744
    @myfirstloveismybeautifulma8744 7 лет назад +7

    የእናት ፍቅርና የሀገር ፍቅር ሁለቱንም ስንርቃቸው የሚሰማን I Missss you Eth

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад +2

    Our Lady you are Etiho's Emebet.thank you.

  • @musamohhamed2072
    @musamohhamed2072 2 года назад +4

    One love bes music from Ethiopian ❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯

  • @fatimaabata6412
    @fatimaabata6412 8 лет назад

    Hager ewdesalehu lezelalem nureleg yesedti nuo Allah beka yebelen

  • @frdwos3892
    @frdwos3892 8 лет назад +64

    በጣም ልክ ነክ
    I love u Ethiopia

  • @asmamawbaye4897
    @asmamawbaye4897 5 лет назад +3

    Typically Habsha proud of you and your great work

    • @teshomebenebru9476
      @teshomebenebru9476 2 года назад

      ፋሲል እኔ ያገባሁት 1987 ሐምሌ9ነው መልስ ተጠርቼ በወቅቱ የአንተ ዘፈን አዲስ ነበር የድምፅህ ቃና መቼም አይለወጥም ድንቅ ነው

  • @hilenasintayehu277
    @hilenasintayehu277 9 лет назад +7

    nice work fasil, i cant stop listening it.....

    • @maskaramkifli5521
      @maskaramkifli5521 9 лет назад

      ፋሲል ምርጥ ስራ ነው። ከዚህበተሻለው ደግሞ እንጠብቃለን

    • @maskaramkifli5521
      @maskaramkifli5521 9 лет назад +1

      Maskaram Kifli የተዋጣለት ምርጥ ስራ wowwwww

    • @hassanhamdan1125
      @hassanhamdan1125 9 лет назад +1

      !

  • @user-eg2nj9zb8n
    @user-eg2nj9zb8n 3 года назад

    ሙዚቃ ብዙም አላዳምጥ ግን ስለሀገሬ ስለሆነ ደጋግሜአዳመጥኩት እምየ ኢትዮጲያ ከፍ በይይይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪👍👌

  • @user-hf9im8ke4i
    @user-hf9im8ke4i 4 года назад +4

    ምርጥ ዘፍን ኢትዮጵያ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @SNorth-gm9ph
    @SNorth-gm9ph 8 лет назад +2

    The King & His Queen...Superb

  • @Ethio50
    @Ethio50 9 лет назад +10

    this song is addictive!

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 8 месяцев назад +2

    Thank you ❤️❤️ Ethiopian.

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 5 лет назад +8

    Great talent!!!!! Much respect ✊ Faseleye!!!!!

  • @rahmamohammed8732
    @rahmamohammed8732 8 лет назад +3

    ኢትዬጵያችን ለዘላለም በክብር ትኑርልን ያረብ ማን እደሀገር ጨዋታ ቀይሪ ፍሥል ጎበዝ ሀገሬን እትኳት ያመኛል ለሀገሬ ቃላት ያጥረኛል ከፍ ብሎ ይውለብለብ ሠደቅአላማሽ
    እምየ ሀገሬ ውድድድድድድድድድድድድ

  • @user-uy6xu6wo4y
    @user-uy6xu6wo4y 4 года назад +3

    This song is very very good I liked. Love from soudan

  • @roseforever2935
    @roseforever2935 4 года назад

    ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ዛሬ በገዛ ከሀዲ ልጆች መከራሽን አየሽ።የመልካም ልጆችሽ አምላክ ይጠብቅሽ።ሀገር ማተብ ናት በቃ በዚህ ልዝጋው!!!!

  • @tsioncoffee5525
    @tsioncoffee5525 4 года назад +21

    ዲስ ላይኮች የምን ዜጋ ናቹ ግን ድንዝዞች

  • @user-vy7nk8qd5p
    @user-vy7nk8qd5p 7 лет назад +4

    ይሄ ሙዚቃ ውስጤ ነው እግዚአብሔር አገራችንን ይጠብቅልን ማን እንደ አገር

  • @AhmedAhmed-ov7cc
    @AhmedAhmed-ov7cc 4 года назад +15

    One love ethiopia❤❤❤❤❤❤

  • @user-eg2nj9zb8n
    @user-eg2nj9zb8n 3 года назад +2

    ደስም አላልሽኝ ጨዋታ ቀይሪ🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 года назад +7

    ፋሲል ደሞዝ የኛምርጥ 1ኛ
    💚💛❤

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 5 лет назад

    Fasil ewnetegna ethiopiawe hulemenah yemyamer kef bel wadaje🙏🏾🙏🏾

  • @haymontgezagn675
    @haymontgezagn675 7 лет назад +3

    ማር እኮ ነክ ማርያምንልነቀሰው ነው ይህንን ዘፈን በቀን ሳልሰማው መዋል አልችልም እረጅም እድሜን ድንግል ትስጥልኝ ፋሲሌ

  • @zionzion7109
    @zionzion7109 4 года назад +1

    እንዴት ተደርጎ በማማ ኢትዮጵያ
    የዓይናችን ብሌነችች
    በይደስም አላልሽኝ
    ጨዋታ ቀይሬሬሬሬሬሬሬሬ

  • @boontuusalaale7749
    @boontuusalaale7749 6 лет назад +4

    I love you Ethiopian muzci
    💚💚💛💛❤️❤️
    👏👏👏👏👏👏

  • @lsbsks4104
    @lsbsks4104 6 лет назад +2

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ነው ደሥ የሚለዉ 😄💕💕💕💋💋💋💋💋💋💋💋💕💕💕💕💕💕💕💔💔💔💔💔💔💔👌👌👌

  • @tigset1192
    @tigset1192 8 лет назад +54

    ዋው በጣም ያምራል በትክክል ብለሀል አቦ ይመችህ

  • @menbereketselazena5961
    @menbereketselazena5961 7 лет назад

    enkwekelesh is who u is original with out any mixed information neutralized pretty nice muzic new u can not give a country for for nobody

  • @YuYu-ni6pw
    @YuYu-ni6pw 9 лет назад +9

    Woow wow omg amazing music I'm proud to been etiopian wow

  • @alhamdleallah
    @alhamdleallah 3 года назад

    وَأَنِيبُوا إِلَى رَبِّكُمْ وَأَسْلِمُوا لَهُ مِن قَبْلِ أَن يَأْتِيَكُمُ الْعَذَابُ ثُمَّ لَا تُنصَرُونَ
    "Turn ye to our Lord (in repentance) and bow to His (Will), before the Penalty comes on you: after that ye shall not be helped
    وَاتَّبِعُوا
    أَحْسَنَ مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُم مِّن قَبْلِ أَن
    يَأْتِيَكُمُ العَذَابُ بَغْتَةً وَأَنتُمْ لَا تَشْعُرُونَ
    "And follow
    the best of (the courses) revealed to you from your Lord, before the
    Penalty comes on you - of a sudden while ye perceive not
    أَن تَقُولَ نَفْسٌ يَا حَسْرَتَى علَى مَا فَرَّطتُ فِي جَنبِ اللَّهِ وَإِن كُنتُ لَمِنَ السَّاخِرِينَ
    "Lest
    the soul should (then) say: 'Ah! Woe is me!- In that I neglected (my
    duty) towards Allah, and was but among those who mocked
    أَوْ تَقُولَ لَوْ أَنَّ اللَّهَ هَدَانِي لَكُنتُ مِنَ الْمُتَّقِينَ
    "Or (lest) it should say: 'If only Allah had guided me, I should certainly have been among the righteous
    --*-*Quran .islam---*--------///---

  • @ethiopia1573
    @ethiopia1573 8 лет назад +38

    አወ በሀገር ቀልድ የለም
    ፋሲል ይመችህ አቦ

  • @makdesmakdes9231
    @makdesmakdes9231 5 лет назад

    Andi Ayin Yalewu Ayicawet Bafer ....Nurilin Fasiliye Ageri Iko Tesheto Yamayixegab Meaza Alati abso Legna Lasidetegnoch😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @1ethiopiangurlberta393
    @1ethiopiangurlberta393 7 лет назад +8

    this song makes me proud to be ethiopian and not to think negative only postive

  • @hayathayu8191
    @hayathayu8191 8 лет назад

    wowowoooooooo simotilih iwedehalew. betam timechaleh

  • @MiMi-xh8ve
    @MiMi-xh8ve 2 года назад +6

    ኢትዮጵያዬ አማራዬ 💚💛💔

  • @alem8676
    @alem8676 8 лет назад

    Fasil Demoz kemre zefnhiwal welam admachhi ngn yameral yameral....!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @coolstory2165
    @coolstory2165 4 года назад +14

    Iam eritrean and ilove this Musik

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 8 лет назад

    bezefen ena be Enkokelsh ekulnet aymetam .......beseleten menged......bemeweyayet.......sidet .....endiyabeka......hulum.....zigoch......be......ekulnt....yemitekmubet srat..mezergat yasfelgal

  • @rasheedadam8350
    @rasheedadam8350 9 лет назад +4

    beautiful song its always remaind me Ethiopia

  • @sosenamaron8022
    @sosenamaron8022 7 лет назад

    በይ ደስም አላልሽኝ ..............እውነትም ፍሲሎ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ምርጥ ጎንደሬ ምን ላድርግህ ሁሌም አከብርሀለው ኑርልኝ የኔ ጀግና ውድድድድድድድድድ

  • @rosiegetahun5299
    @rosiegetahun5299 3 года назад +3

    እኔ ግን ሁሌም ስከታተል ፍሴል ከልብ ለሐገሩ ታማኝነዉ

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Год назад +1

    Hi Fasilu Ethiopian king musician I am Ethiopian.Thak you.