Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 года назад +62

    😭😭😭😭👈ለናቴ መታሰቢያ ቢሆንልኝ😭😭😭😭ናፍቀሽኛል እናቴ😭😭😭😭👈በሂወት ባትኖሪም😭😭😭👈እወድሻለው ናፍቅሻለው😭😭😭👈ይሁኔ የምወድህ በምክንያት ነው እናቴ ትወድህ ነበረ😭😭😭👈

    • @መከባበርጠፋ
      @መከባበርጠፋ 10 месяцев назад

      ለኔም መታሰቢያ ሐናቴ ይሁን ከለንደን

    • @awolfentaw8735
      @awolfentaw8735 4 месяца назад +1

      ግን ግጥሙን ሰምተሽዎል

    • @GgfGg-m2s
      @GgfGg-m2s 4 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @danielteklu1136
      @danielteklu1136 3 месяца назад +1

      እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ

    • @jerrybest1828
      @jerrybest1828 2 месяца назад

      እናቴ ናፍቀሽኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 8 месяцев назад +27

    ማነው እደኔ 2016 እያዳመጠ ያለው🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @EtheUpe
      @EtheUpe 2 месяца назад +1

      Een😢😢😢😢😢😢swedew mariamn

    • @rozalove7257
      @rozalove7257 2 месяца назад +1

      እኔ 😫

    • @Uac-zv4qz
      @Uac-zv4qz 23 дня назад

      እኔ😢😢

    • @فرحفرح-م5ث
      @فرحفرح-م5ث 6 дней назад

      እኔ😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @እናቴእወድሻለሁ-ጐ4ዀ
    @እናቴእወድሻለሁ-ጐ4ዀ 7 лет назад +44

    በዚህ ሙዚቃ ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ እህቴ ጥላኝ ተሰዳብኝ አሁን እሷ ተመልሳ እኔ በስደት ላይ ነኝ ያረብ በሰላም አላህ ያገናኝን በጣም ነው የምወዳት ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት እናመሰግናለን የሁኔ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +273

    አማራዎች ስወዳቺሁ ኡኡፍፍ ለሀገር ሞአች ጀግኖች ናችሁ ከአላህ በታች ውድድድድ ❤❤❤❤እኔ ጉራጌ ነኝ ግን በኢትዮጵያ ቀልድ አላቅም

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 2 года назад +4

      Gurage is 💘

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад

      @@birhanuwoldegebriel1340 tenkiw ❤

    • @louatlouat7479
      @louatlouat7479 2 года назад +2

      የኔ ቅን እህት ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ

    • @erahmet3795
      @erahmet3795 2 года назад

      ​@@birhanuwoldegebriel1340 ቲቶ እቅድ ውድ ውድ ውድቅ ውድውውውው

    • @lubetuber
      @lubetuber 2 года назад +3

      እኛም እንወድሻለን ማር

  • @musaaibirahim4117
    @musaaibirahim4117 2 года назад +385

    ይሄንን ሙዚቃ ጉዋደኛየ በጣም ይወደው ነበር ያዳምጠው ነበር ስደት ላይ እያለሁ መሞቱን ተነገርኝ በጦርነቱ ምክኒያት ይሄው አሁን የሱን ትዝታ ይዥ እኔ አዳምጠዋለሁ ሁሌም ስሰማም እንዳድስ ሀዘኔ ይነሳል አይይይይ

    • @saedasaeda3156
      @saedasaeda3156 2 года назад +13

      አብሽሪ ዉዴ ሞት አይቀርም ለሁላችንም

    • @ዜድከታሪ
      @ዜድከታሪ 2 года назад +14

      አይዞሽ ዉደ ከባድነዉ በሠዉሀገር

    • @samira6797
      @samira6797 2 года назад +6

      የኔውድ አይዞንፍፍፍፍ

    • @መሬም-ዀ6ከ
      @መሬም-ዀ6ከ 2 года назад +9

      አይዞሺ እህት ጁታው ያላደረገው የለም ስለዚህ መቻል ነው ተሞትየሚቀርየለም ሁሉም ወአፈር ነው የምንኸደው መጨረሻችንን

    • @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ
      @ፀዲፀዲ-ኸ9ጨ 2 года назад +5

      አይይይ እማ አይዞሽ ትዝታ መጥፎ ነው 😥😥

  • @TeketelTesfaye-j6v
    @TeketelTesfaye-j6v Год назад +20

    ጌታ ሆይ መች ነው ኢትዮጵያ ሰላም አግኝታ ዳግመኛ አማራ ክልል የምሄደው በዘፈኑ ጎንደር ላይ ትዝታ አለብኝ

  • @BertukanAsrat
    @BertukanAsrat Год назад +51

    እኔ ይህንን ሚዚቃ ስሰማ የአማራ ፍቅር ይበልጥ ይጨምርብኛል አማራ ሁሌም የሚዘፍነዉ ፍቅርን መስበክ ሁሉም እንዳማራ ቢሆን ምናለበት አይ አማራ እየሞተ አሁንም ፍቅር

    • @mjikn1172
      @mjikn1172 Год назад +1

      😢😢😢💋💋

    • @hawamohammed6879
      @hawamohammed6879 6 месяцев назад +1

      የምሰማው ፍቅር የሚሰብኩትን ብቻ አይሻልሽም 😂😂😂😂😂

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 лет назад +281

    እኔም ናፈቀኝ የአማራ ህዝብ❤💛💚ዘራችሁ ይብዛልኝ🙏🙏😘😘😘

  • @afomgere9458
    @afomgere9458 21 день назад +6

    2017 እንደ አዲስ የምሰማው ሙዚቃ ናፍቀሽኛል❤❤

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 года назад +21

    ማይ ወሎ አማራ ከሸዋ አማራ ዉድድ 🇨🇬🇨🇬🕌☪️🌹🌹

  • @elsabetharega4039
    @elsabetharega4039 7 лет назад +24

    ናፍቀሽኛል ሁሌም ለምወዳት እናቴ፡፡ ይመችህ የሀገሬ ልጅ ሁሌም የሰውን ስሜት የሚረዱ ዜማወች ናቸው ያሉህ ሀገር ወዳዱ ይሁኔ በላይ አቦ ተባረክ!

  • @helenhelen2785
    @helenhelen2785 4 года назад +15

    የማይረሳ ትዝታ አለብኝ ይሁኔ በህይወት እያለሁ ይሄንን ሙዚቃ መርሳት አልችል አይ አንተ ልጅ እግዜር ይይልህ በትዝታ ሰውነቴን ጨረስሁ ሆነህ ላትሆነኝ ቀርበህ ተለየኸኝ😂😂😂😂😂

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 4 года назад +5

      አይዞን ማማዬ ለኛ ያለው ተቀምጧል ስለማይበጅን ይሆናል ከኛ ያራቃቸው እኔም በዚህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለኝ እሙሽራ ቤት ሁኜ ነበር ይህ ሙዚቃ የወጣው 2007እናም ሚዜወቼ በጣም ይጨፍሩበት ነበር እናም ባለቤቴ ጋር ተለያየን ግን ይህን ሙዚቃ በሰማሁ ቁጥር ያጨለመብኝ ህይወት ትዝ ይለኛል እሱ ትዳር ይዞ ይኖራል እኔም በትዝታ በስደት እንከራተታለሁ መቼም አንድ ቀን የኔ ወደኔ ይመጣል እላለሁ በተስፋ

  • @seadamohamed9208
    @seadamohamed9208 Год назад +72

    አይይይ ትዝታ በዚህ ሙዚቃ እናቴ ትዝትለኝ አለች ሳኮርፋት ትጨፍርልኝ ነበር በዚህ ሙዚቃ እኔን ለማሳቅ አሁን ግን ላላገኛት ሞተችብኝ የኔ ዉድ እናት አሁን ሁሉም ላንድኛ ቀረ ባኮርፍ ባለቅስ ማንም ዙሮ አያየኝ

    • @belenbelen5847
      @belenbelen5847 Год назад +7

      እእእህህህ እናትን ማጣት ሳስበው ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ

    • @adyd8686
      @adyd8686 Год назад +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @hanna4751
      @hanna4751 Год назад +3

      አይዞሽ እማ እኔም ቀምሸዋለሁ የናት ሞት እያደር ይቆረቁራል።

    • @aaass2298
      @aaass2298 Год назад +2

      አይዞሺ እህትዋ አላህ ይራማችወ ማዘረሺን

    • @BetiBeti-fm5xu
      @BetiBeti-fm5xu Год назад +1

      አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር ያፆናሽ

  • @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ
    @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ 5 лет назад +17

    ወሎ የኔ የትውልድ ሀገር 💚💛❤️👑 የ ንጉሥ ሚካኤል አገር " እንዲነን እንግዲህ ይታደሉታል እንጂ ጨርሱት ሁሉ ቢናገር ሆድ...........💚💛❤️ 🤣👈🏽

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 4 года назад +67

    ናፍቀሽኛል ከሁሉም ከሁሉም እናትዬ 😥❤❤❤❤❤

  • @ermigunnerman3301
    @ermigunnerman3301 4 года назад +27

    ውጪ ሀገር ያላቹ ጓደኞቼ ናፍቃቹኛል ፈጣሪ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ለ30ኛ ጊዜ አዳመጥኩት የማይሠለች ዘፈን ስለተጋበዝኩት እወደዋለው በዛ ላይ ይሁኔ የባህል ዘፈን አምሳደር ስወድክ የኔ አማራ እኛ ወሎየዎች የኢትዮጵያ ድምቀቶች ነንኮ❤

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 Год назад

      100%

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 2 месяца назад +1

      የኔ ከዚ አይበልጥም ብለሽ ነው ውዴ ኡፍፍፍ ታድለን እኛ ወሎየዎች

  • @SaraSara-pe6fd
    @SaraSara-pe6fd 7 лет назад +17

    የእውነት አሁንስ ናፍቀከኛል ልጄ ባሌ እናቴም ጭምር ይህን ዘፈን ስወድለት ያለምንም ትኬት በሀሳብ ነው የምሳፈረው ሀገሬ

  • @omyousef9862
    @omyousef9862 7 лет назад +109

    ወይ ባህላችን እንደት ያምራል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @yordi7294
    @yordi7294 3 года назад +12

    ይህን ሙዚቃ በጣም ነዉ የምወደዉ የዛሬን አያርገዉና ጓደኛየ በጣም ትወደዉ ነበር ብዙ ትዝታወች አሉን ሙዚቃ ማዳመጥ አልወድም ግን ይህን ሙዚቃ አዳምጣለዉ

  • @tveveyaakov7292
    @tveveyaakov7292 8 лет назад +73

    I can't stop listening it, it's an amazing song. Much love from Israel.

    • @girmaamare12
      @girmaamare12 2 года назад +1

      Hi sweet we are Ethiopian

    • @tveveyaakov7292
      @tveveyaakov7292 2 года назад

      @@girmaamare12 Yes indeed. I'm proud to be an Ethiopian Jew. I love Ethiopia and Ethiopian, hope to visit there soon.

    • @girmaamare12
      @girmaamare12 2 года назад +1

      @@tveveyaakov7292 thanks hony
      We will ...if you are

    • @mhalatsemere3421
      @mhalatsemere3421 Год назад

      me too

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 лет назад +54

    አማራ ዘሩ ይብዛ እንኳንም ሆንኩኝ ወሎ ገራገሩ አብሽር

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад +39

    ነፍቀሺኛ እርኔስ ነፍቀሺኛል
    እማየ ❤❤❤👈😢

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ 2 года назад +4

    ይሁኔ በላይ በጣምየም ወድህ አርቲሥ ጎበዝ ሠዉ ነህ ዋዉ ሠላም ጤና ፍቅር ከነቤተሠብህ ባለህ በት አላህ ይጠብቅህ የይሁኔ አድናቂወች የኢቶዮ ልጆች ፎቶየን በመጫን ቤተሠብ ሁኑኝ

  • @saraabata4886
    @saraabata4886 Год назад +1

    እኔ ግን ግርም የሚሉኝ የሚጨፍሩት እንደት ነው አገታቸው አይሰበርም አያዞራቸውም😢😢😢እነሱ ለጨፈሩት የኔ ጭንቅላት መዞር

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +7

    ይሁኔ. በጣም የሚገራርም ዘፈን ነው ያለክ በተለይ. ለኔ ይሄ ዘፈንክ. ሁሌም ስሰማው እናቴ.💞 ስለጋበዘችኝ ፊቷ ሁሉ ድቅን ይልብኛል እናቴ 💞 😘እረጅም እድሜ ይስጥሽ. ኑሪልኝ 🙏🙏🙏 ይሁኔ እናመሰግናለን ስራዎችክ በሙሉ ምርጥ ናቸው 🙏😘😘😘💝

  • @ወሎየነኚየኮቻልጂወሎኮምቦ

    ይሁኔበጣም አዲናቂክነኚ የወሎንሙዚቃ ስትጫወት አሁንእሄን ሙዚቃብቻ ስሰማ በጣምምርጥ መገንወሎ እኩዋንም ሀገሬሆንሺ ዉዲዲዲዲዲዲ ዜዲነኚ የኮቻልጂ

  • @abdisomali452
    @abdisomali452 5 лет назад +41

    I am somali bat I like Ethiopia musica and people ❤❤❤

  • @appapp9618
    @appapp9618 2 года назад +6

    ይሄ ሙዚቃ ፍቅረኛዬ ጋብዞኛል ጉደሬ ነው ፍቅረኛዬ እኔ ጉራጌ ነኝ እና በጣም ነው የምወደው ሙዚቃው የምወደው ስለጋበዘኝ ነው መሰለኝ ምንም አልሰለቸውም ሰምቼ ስሜቼ

  • @tasphaiala2689
    @tasphaiala2689 6 лет назад +8

    ይህንን ሙዚቃ ብሰማው ብሰማው አልሰለቸውም ምክንያቱም ውድ ባለቤቴ. ስለጋበዘኝ ከ 7 ወር በሀላ እመጣልሀለሁ ውድ.ባለቤቴ. ውድ ያገሬ ልጆች ሀሳባችን ሞልቶ በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @amarb3611
    @amarb3611 8 лет назад +38

    ማማዋዬ በጣም ነው የናፈቅሽኝ ይሄ ዘፈን ለኔ እና ለአንች የተዘፈነ ይመስለኛል።።።።ሀሊማዬ ሁሌም እወድሻለሁ

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 8 лет назад +14

    በጣም ገሩም ዘፈን ነው፡ ዜማ ደራሲው የደነቃል እስክስታው ወደር የለውም አቦ ! ግጥም ደራሲውና የሙዚቃው ቅንብር ከይሁኔ በላይ ጋር ተስማምቷል ይመቸን !

  • @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ
    @ሄለንፍቅር-ጀ6ጘ 4 года назад +19

    ማን ነው የምሰማው2020 👌👌👋

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +58

    2020 እንደኔ የሚያዳምጥ 👉👍 ትዝታ አለብኝ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    ደሞ ከወንድሜ ብሩክ ጋ ትመሳሰላላችሁ እና እናቴ ሁሌ ዩሁኔ ና ትለው ነበር ይሁኔ ታናሽ ወንድሜ አንተን ቁጭ ስለዚ ለረሣህ አልችልም ሁሌም ቤታችን ትታወሳለህ😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናዬ ይሁን አለሜ❤❤❤❤💪❤❤❤

  • @genig5859
    @genig5859 7 лет назад +109

    ናፈቅሽኛል እናቴ ufffffffffffff

    • @ritajaber8734
      @ritajaber8734 7 лет назад +2

      ARYAM Ahmed zee

    • @meronteferi4965
      @meronteferi4965 6 лет назад +1

      geni የ G አፍቃሪ nafqeshinyal agere😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈✌✌💪💘✊✊👍👍👌👌👏👏👊💓💓💓💓💓💓💤💤💤💤🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫💒💒

    • @sosoahmad7418
      @sosoahmad7418 6 лет назад +1

      ✌🌹👌💋✌

    • @nafqshigaffjgc9341
      @nafqshigaffjgc9341 5 лет назад

      +Soso Ahmad Brooks

    • @jchxgxkbmvzhxnxgxugkbbgxkb1432
      @jchxgxkbmvzhxnxgxugkbbgxkb1432 5 лет назад +1

      👏

  • @Zoona667
    @Zoona667 8 лет назад +25

    ወይ እውነት ይሁኔ ማለት ፍቅር ነው ከነቤተስብ። ♥♥♥♥ የሚዘፍ ነው ልብን የሚስብ እናም ማራኪ ጣዕም ያለው። እፍፍፍፍፍፍ እውነት። እንውድሀለን የኢትዩጵያ ልጅ።

  • @adugnawefekadu9025
    @adugnawefekadu9025 9 лет назад +286

    ምርጥ የባህላዊ አቀንቃኝ አርቲስት በሀገር ቤትም ሆነ በውጩ አለም አድናቆትን ላተረፈዉ ለየሁኔ በላይ ለየት ያለ ክብር ይለገስለት

    • @adugnawefekadu9025
      @adugnawefekadu9025 9 лет назад +2

      Adugnawe Fekadu

    • @rahulkhan4104
      @rahulkhan4104 7 лет назад +4

      Adugnawe Fekadአወ ያበጠው ይፈንደ ይሁኔ በጣም ምርጣ ሙዝቃነው አሥየጔደኝዬግብዣነው በጣምነው የምወደውውቤ

    • @zamadehaboro8444
      @zamadehaboro8444 7 лет назад +1

      Adugnawe Fekadu

    • @seblezemariyam9982
      @seblezemariyam9982 7 лет назад +1

      Adugnawe Fekadu

    • @awadahmed9660
      @awadahmed9660 7 лет назад +1

      Adugnawe Fekadu a

  • @Hayaty31
    @Hayaty31 5 лет назад +9

    ይሁኔበጣም አዲናቂክነኚ የወሎንሙዚቃ ስትጫወት አሁንእሄን ሙዚቃብቻ ስሰማ በጣምምርጥ መገንወሎ እኩዋንም ሀገሬሆንሺ ዉዲዲዲዲዲዲ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ Год назад +23

    ማነው እንደኔ 2015 የሚያዳመጠው👍👍👍

    • @fatimahmohammed1088
      @fatimahmohammed1088 Год назад +1

      እኔ 😢😢😢😢

    • @zamzamzamzam6954
      @zamzamzamzam6954 Год назад

      እኔም አለው ሁል ጊዜ ስራ ቦታ ስራ ስጨርስ ማዳምጠው ባሌ ለመጀመሪያ ጊዜ እየጨፈረ የላከልኝ ቪዲዮ በጣም ነው ምወደው ዘፈኑን

    • @MeleHabesha-zu1du
      @MeleHabesha-zu1du 5 месяцев назад

      የኔ ይብሳል እንደኔ ያዳመጠ ሰው ያለ እስከማይመስለኝ😢

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 8 лет назад +10

    እንደት ደስ የላሉ (ተኩል )ነው ቤታቸው ፍቅር ከቤታቸው ከነሱም አላቸው ።
    ።።።።።።።።ስላም ለሁላችንም።።።።።

  • @yegobyew7785
    @yegobyew7785 8 лет назад +8

    በጣም ደስ የሚል የወሎ ሙዚቃ በይሁኔ በላይ. በጣም ያምራል.ደራሲው ሙዚቃ አቀነባባሪዎቹ እና ተወዛዋዞቹ በጣም ደስ ይላሉ. keep it up. wollo love you!!!!!!!!!!

  • @habtamuengidaw7886
    @habtamuengidaw7886 9 лет назад +30

    Traditional Golden Voice. You are really created for cultural music. Keep it up!!

  • @michaelbetrework8778
    @michaelbetrework8778 3 года назад +7

    ወሎ የፍቅር ቦታ የቆንጆ መገኛ ናፈቅሽን ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 лет назад +100

    እስኪ በ2019 የሚያይ 👍 ያርግ

  • @ranaranarana5684
    @ranaranarana5684 7 лет назад +34

    ብዙ ትውስታ አለብኝ በዚህ ዘፈን

    • @fikert2915
      @fikert2915 6 лет назад

      Rana RanaRana mariamen enam batem zizeta albgi

    • @rosenasir2100
      @rosenasir2100 6 лет назад

      Rana RanaRana 2o18

    • @ahmedandres4722
      @ahmedandres4722 6 лет назад +4

      +Rose Nasir ዋዉ ዪህ ሙዚቃ ቀሰቀሰብኝ እጂግ እምወዳት አለቺኝ እህት ወድሞቸ ያገናኚህ በሉኝ ዉዪ ስደት ስቱን ለየህ

    • @dawetdebkulu2698
      @dawetdebkulu2698 5 лет назад

      Betam betam amsegnalwe ken betesbehe

  • @elsafkera7200
    @elsafkera7200 8 лет назад +70

    ውይ ያማራን ህዝብ ክፉ አይየው ስወዳችሁ።

  • @rajaar4518
    @rajaar4518 7 лет назад +29

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ እስከቤተሰብህ ክፍ አይንካህ ምችት ድልት ይበልህ

  • @TA-rm9ww
    @TA-rm9ww 4 месяца назад +1

    ይድረስ ለይሁኔ በላይ:-
    በታችኛው መርጦ በላይኛው ሀራ የተባለው መስተካከል አለበት። ምክንያቱም የቦታው መሬት አቀማመጥ መርጦ ከፍተኛ ቦታ ላይ የሚገኝ ሲሆን ሀራ ደግሞ የቦታው አቀማመጥ ዝቅተኛ ቦታ ነው። ስለዚህ በዚህ መልክ ቢስተካከል ጥሩ ነው።

  • @jegenasewhaileyigzaw7614
    @jegenasewhaileyigzaw7614 4 года назад +6

    አምባሳደሩ ወንድማችን ሰው ሁሉ በመክሊቱ ተሰዶም ሳለ ለሐገሩ የሚሆን ስራ እንዲህ ቢሰራ ሐገራችን እንዴት ትበለፅግ ነበር መሠለህ?!ዕድሜና ጤናህን ከፍቅርና ሰላም ጋር ይጠብቅልህ!!!እወድሃለሁ።❤❤❤

  • @aboatga
    @aboatga 8 лет назад +9

    ይሁኔ በላይ ይህ ዘፍንህን በጣም ነው የምወደው ሳዳምጥው ብውል አልጠግበውም

  • @rahelasmelash6207
    @rahelasmelash6207 7 лет назад +16

    ይህ ሙዚቃ ስሰማ በጣም ነው ምናፍቀው አገርቤት

    • @sebli4388
      @sebli4388 2 года назад +1

      እኔንም እንዳንችዉ

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 6 лет назад +7

    ወይኔ ይሄ ሙዚቃ ባሌ ጋብዞኛል ግን አሁን ተፍተናል። ባሌ ሁሌም እውዲሀለሁ። ውሌም ልቤ ውስጥ አለህ። መልካም እመኝልሀለሁ ኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ያአላህያከሪም
      @ያአላህያከሪም 4 года назад +2

      አይዞሸማር እኔምእንዳችነኝ

    • @አለምአለምከወደሸዋ
      @አለምአለምከወደሸዋ 4 года назад +1

      Tarekiy mamye ende lijnet yemihon yelem

    • @ያአላህያከሪም
      @ያአላህያከሪም 4 года назад +3

      @@አለምአለምከወደሸዋ እሱምአግብቶልእኔምአግብቻለሁ ግን የመጀመራየአረሳውም ይሀው አራትአመታችን ሁሌሥለሡነውየማሥበው ደግሞ እኔነኝ የገፋሁትየሱጡርያሁኑይዞኛል መሠቃየት አደምየየኔውድ እወድሀለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 4 года назад

      አይዞአችሁ ሀያቴ እኔም የናንተው ቢጤ ነኝ በዚህ ነበር የተሞሸርኩት ግን ተለያይተናል እሱም ባለትዳር ነው እኔም ስደተኛ

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 4 года назад +9

    ዋውውውው አሪፍ ነዉ የመጄመሪያ ፍቅረኞዬ ግብዣ ነዉ እሡ አግብቶ ወልዶል እኔም በሥዴት አለሁ እፍፍፍፍ

    • @bazawitkassahun3184
      @bazawitkassahun3184 4 года назад

      Ayzosh mar

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 года назад +1

      እሽ አመሠግናለሁ

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 4 года назад

      አይዞሽ ሁሉም ቀን አለው እህቴ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 года назад +1

      @@hanelove6686 አመሠግናለሀ ዉዶቼ ከታገሡ ሁሉም ይሆናል እሡ አግብቶ ወልዶ ነሀሤ ዉሥጥ ዴዉሎ እኔ አንችን ነዉ የምፈልገዉ አለ እሡ ሙሥሪም ነዉ እኔ ክርሥቲያን ነኝ አሥኪ ንገሩይ እኔ ግን ተዋህዶን አልተዉም እሡ እየጠበኩሽ ነዉ ይላል ሣኡድ ነዉ ያለሁት እሥከ ጥቅምት እሄዳለሁ ብያለሁ እሡ ይወዴኞል አገባ ሢባል እኔ ጠራሁት እሥኪ ንገሩይ

    • @hanelove6686
      @hanelove6686 4 года назад

      @@zenebechzenebech2040 ውዴ እህቴ በእውነት ከባድ ነው ሀይማኖታችሁ የተለያየ ነው እሱ ደሞ አድስ ሂወት ጀምሮል ስለዚህ ፈጣሪ ለአንች ያዘጋጀለሽ አለ ምክነያቱም እሱ ፍሬ አፍርቱል ልጅ አለው ስለዚህ ተስደት ተመልስሽ ተመስገን አምላክ ለአገሬ አፍር አበቃህኝ ብለሽ የራሽን ሂወት ምር እሱ ክርስቲያ ተሆን ደስ ይላል ግን ያቸኛዋ ልተጉዳ ትችሊለች ስለዚህ ፈጣሪ ያዘጋጀልሽ ጠብቅ በተስፍ ውዴ እህቴ አይዞሽ እሺ ይችም ቀን ታልፍና እንድ ታሪክ ትወራለች እሺ ጠንካሬ ሆኝ እሺ ማማየ

  • @xn9044
    @xn9044 7 лет назад +6

    የዛሬን አያረገውና ያዛሬ አመት ለህቴ ሰርግ ተጨፈረበት ወላሂ ግን እኔ እዝህ ተመጣሁ አላዳምጥም ነበር ዛሬ የኸቴ ሚዜ ሊኩን ልኮልኝ በገባ ሙዚቃ ውይይይይይይይይ ትዝታ

    • @yeshuwarkaw8825
      @yeshuwarkaw8825 7 лет назад +1

      ያረብ በአላህ ያመነኮ Xn በጣም ከብድ ትዝታ ነው አይዞን

    • @xn9044
      @xn9044 7 лет назад

      Yohannis Mogos አላህ ያበሽርህ ወድም

    • @muba2254
      @muba2254 7 лет назад

      ያረብ በአላህ ያመነኮ Xn sdat Allah yylh

    • @dfbn5983
      @dfbn5983 7 лет назад +1

      በጣምደስይላልአቦይመችህ

    • @dfbn5983
      @dfbn5983 7 лет назад +1

      በዚህሙዚቃአንድሰውናፍቀኝወይመለየት

  • @እናቴኑሪልኝ-ፀ9ወ
    @እናቴኑሪልኝ-ፀ9ወ 7 лет назад +202

    ወሎ ♥ ፍ ♥ ቅ ♥ ር

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 3 года назад +10

    ይህ ሙዚቃ እናቴን ያስታውሰኛል በሂወት ባትኖርም😭😭😭😭አቤት ስትወድህ እኮ ይንዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እናቴ ናፍቀሽኛል የኔ አለም ይህ ዘፈን ስሰማ ሆድይብሰኛል😭😭😭😭😭ምክንያቱም ናንቺ ስለሆነ አንቺን ስለሚያስታውሰኝ😭😭😭😭ባንቺ ምክንያት ዩሁኔን ዘደድኩት ሁሌም እከተለዋለው ዩሁኔ የኔ ጀግና ወድሀለው😭😭😭😭😭😭❤😭😭😭😭

    • @ummusihamyusuf5399
      @ummusihamyusuf5399 Год назад +1

      Ayzoooooooong hiyot yale ennat bado bithonim Ayzoooooooong barta 🤨

  • @esatulayned
    @esatulayned 5 лет назад +8

    ካለሁበት ቦታ በሕንፃ ተውጨ ጎጆ ቤት ሳይ ሃገሬ ናፈቀኝ

  • @mamushkiya5882
    @mamushkiya5882 3 года назад +2

    2k thump down argachual, ejachihun yikuretew

  • @solomonsolgit4678
    @solomonsolgit4678 2 года назад +10

    2021 who is still listening this beautiful sound 😍💚💛❤️

  • @haronyehya8814
    @haronyehya8814 7 лет назад +94

    I'm sudanese but, I like Ethiopian music too much because we are same people historical.

    • @segs59
      @segs59 6 лет назад

      oh

    • @mere3alya3alya20
      @mere3alya3alya20 5 лет назад

      .yyyyyyyyyy

    • @trggctfhvcx5491
      @trggctfhvcx5491 5 лет назад

      yyyyyy

    • @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ
      @የአፄዎቹልጅ-ሸ8ቈ 5 лет назад +3

      You right brother we don't have any different between us we are one blood me personally you know we have a lot
      neighbor country’s around us but i love sudan 🇸🇩 and Sudan’s bro you are blessed people we love you we do unquestionably 💚💛❤️ & 🇸🇩 one love ❤️ forever.

    • @astertube7634
      @astertube7634 4 года назад

      @@mere3alya3alya20 ሀ።

      ዐ ተ

  • @feyamatazizo4485
    @feyamatazizo4485 8 лет назад +496

    እኔ መቸም ይህን ሙዚቃ ብሰማዉ ብሰማዉ አልጠግበዉም

  • @djej2821
    @djej2821 5 лет назад +11

    Wow yehune belay wonderful music...thanks yehune belay...we love your work in and outside of ethiopia ...👍👍👍👍👍👍👍

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 года назад +17

    Amazing Wolo Amhara cultural music.

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ
    @እፁብድንቅየማርያምልጅ 4 года назад +11

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ስቀጥል ወሎዬ ነኝ ደሴ❤❤❤❤

    • @ፋፊ-ዘ3ጨ
      @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 года назад

      እኔ ደግሞ ዜግነቴ ኢትዮጵያዊ ብሔር ጥርት ያልኩኝ አማራ ነኝ

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ Год назад

      ዴሴ አማራ ነን ማንነትህን ፈልግ ጥርት ያልን አማራ ኩሩ ኢትዮዮያውይ ነን

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    የባህል አንባሳደሩ የኔ ገራገር ዘላለሜን ወድሀለው ይሁን አባቴ❤❤❤❤

  • @zinatadam9492
    @zinatadam9492 2 года назад +3

    ወላሂ ትዝይለኛል 10ሊትር ውሀ ስቀዳ ሰፈር ተከፍቶ ስሰማ እቤት አድርሸ መጥቸ እሰማው ነበር በጣም ነው የምወደው ይገርማል ገና እያየሁት ነው በምስል ለባሌ ልጋብዘው በቃ 💚💛❤️እማማሀገሪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jenaahmed2790
    @jenaahmed2790 5 лет назад +5

    ናፍቀሽኛል በላይኛው ሀራ!!!!!

  • @lubabanohammed6752
    @lubabanohammed6752 2 года назад +1

    ወይይ መከራ መግባት ደሞ ያንን የኔን ገልቱ ማስታወሴ
    አቤት በጣም የምወደው ባልተቤቴነበር የጋበዘኝ ዛሬ ላይ ግን ተለያይተን ስድስት አመት በላይሁኖናል እሱም የሌላ እኔም የሌላ ሰውሁኛለሁ ግን ያማል በሚወዱት በሚያምኑት መከዳት አላህ የጁን ይስጠው ህይወቴን አጎሳቅሎብኝነበር እዝን እዝን ስል አላማየን ትቸ ብቻ አላህ የጁን ይስጠው ከጅን ከጅይላክበትትትትትት::

  • @abudiiabd2456
    @abudiiabd2456 2 месяца назад +1

    አዲስዬ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ምክንያቱን ባላቀውም ትዝ ትይኛለሽ

  • @ወለተሰንበትየእግዚአብሔር

    ይሄን ሙዚቃ በ2013 የሚሰማው እፍፍፍፍ የስደት ጓደኛዬ #ዘቡራ #አሊ ናፍቀሽኛል። በዚህ ሙዚቃ ብዙ ትዝታ አለብኝ😢

    • @hiwotdebaye3152
      @hiwotdebaye3152 3 года назад

      አለሁ እኔ አሁንም እየሰማሁ 😪

    • @الحمدالله-ظ6ت4ض
      @الحمدالله-ظ6ت4ض 2 года назад

      ወላሂ ይህን ሙዚቃ ትስማ ጓደኛየ ናት ትዝይምትለኝ አሁን ግን ሞታለይ አላህ ይራሀማት

    • @teslimahmedahmed4942
      @teslimahmedahmed4942 21 день назад

      ​@@الحمدالله-ظ6ت4ضአላህ ይራሀማት

  • @shemsiyakedir2544
    @shemsiyakedir2544 9 лет назад +19

    ethiopia and ethiopians are beautiful
    Very nice music

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 3 года назад +7

    ይሁኔ ውሰጤ ነው ልጂ ሆኘ ከምሠማው ዘፋኚ ይሁነ አንዱ ነው

  • @nuchoabe7327
    @nuchoabe7327 6 лет назад +2

    ይሁኔ ይህን ሙዚቃ 2007ተሞሽሬበት ነበር ዛሬ ግን ሚዞቸን እረ ስንቱን አስታውስበት አለሁ ትዝታ ግን ለምን ጓደኞቸ ሲወልዱ እኔ እማዳም ቤት በትዝታ

  • @ሡሡነኝየማሜእህት
    @ሡሡነኝየማሜእህት 4 года назад +7

    እማ ናፍቀሽኛል ወድሜ ናፍቆኛል ንፍፍፍፍፍቅቅቅቅ ብያለሁ

  • @dagimshumet6596
    @dagimshumet6596 3 года назад +15

    i don't have word explain how much i love this music

  • @t.beyenetsega9175
    @t.beyenetsega9175 10 месяцев назад +2

    የወሎ አማራን ጽናት በጣም አደንቃለሁ ቀተለይ ሴቶቹ ክበሩልን እስከመጨረሻው ከጎናችሁ ነን እኔ መንዜ ነኝ ራያ ሄጄ ሕይወቴን ለመስጠት ዝግጁ ነኝ የአማራ አናብስት በርቱልን

  • @ironladyhawa536
    @ironladyhawa536 7 лет назад +21

    i love u yehunie belay my mentor i always listen to ur music i dont undestand what are all about but am just in love i have some of ur music in my gallery i alwayz listen whenever am stressed n i find myself relxed n smiling back one love from kenya😍😍

    • @abdihakimhussein2180
      @abdihakimhussein2180 5 лет назад

      Hawa Omar adna ma somalida kenya gumaysato ee kenyanka isu yaqanaya ayaad tahay?

  • @fathumazaid4624
    @fathumazaid4624 5 лет назад +8

    አይይይባሌ ጋብዞኝ ነበር የዛሬን አያርገውና

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 5 лет назад +4

    ናፍቀሽኛል
    በጣም ናፍቂያለሁ እደኔ በሥደት ያላችሁ ናፈቂዎች ካላችሁ እመብርሀን ለሀገራችሁ ታብቃችሁ

  • @ሀሚዲሻምበል
    @ሀሚዲሻምበል 7 лет назад +29

    በጣም ናው ይህንን ሙዚቃ የምወደው

  • @ሀንቾቀበርቾ
    @ሀንቾቀበርቾ 8 лет назад +16

    የማይጠገብ ሙዚቃ ቢደገም ቢደገም

  • @bizumeza7293
    @bizumeza7293 7 лет назад +10

    ወይ ጎደኛየን አስተዋስከኝ
    ውይ ስደት ተሁሉ ነጥሎ

  • @getrudesandi7256
    @getrudesandi7256 Год назад +4

    Much love from Zimbabwe 🇿🇼 ❤️ evn though i don't understand the language

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 9 месяцев назад

    መገን ይኸ ሙዚቃ አዲስ ስደት እደመጣሁ የወንድሜ ሚስት በጣም ነበር የምቶደኝ ይኸን ሙዚቃ ሪከርድ አረገችልኝ የኔ ዉድ እወድሻለሁ ሁሌየም ሣቂልኝ

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 3 года назад +24

    ናፍቀሽኛል ሀገሬ እናቴ ኡፍፍፍፍ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ ሀገሬ ላልየ ምርጣ የአማራ የባህል አንባሳድር ስወድህ አማራዬ ዘራችን ይለምልም 💚💛❤

  • @MrSisco23
    @MrSisco23 9 лет назад +17

    Yihune Belay, your performance is till enhancing and made for us more demand. you're legend. I liked your musics especial Guzara, it is a big history of Ethiopia. thank you

    • @januarya985
      @januarya985 9 лет назад +4

      Guzara....Me too I am very in love with that great song and beautiful historical Gonder Castle even I never know and seen this Great Guzara Castle as I am Gondery. Hoping when I have a chance I will visit.

    • @MrSisco23
      @MrSisco23 9 лет назад +4

      yap, Guzara should be visited. Yihune explained well with cultured way.

    • @asnbbc5120
      @asnbbc5120 9 лет назад +6

      january aflower

    • @mesiassresassres9844
      @mesiassresassres9844 9 лет назад +8

      asn bbc በእጣም ደስ የሚል ዘፈን

    • @yeshareggenet2167
      @yeshareggenet2167 6 лет назад +2

      +Mesi Assres Assres אנשי הקשר שלי

  • @amehalijalem5516
    @amehalijalem5516 7 лет назад +46

    ዋው ይሁኔ ፍቅር የሆንክ ዘፋኝ ይመችህ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Год назад +4

    የኢትዮጵያውያን ድምቀት እንኩአን ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ውበታችን❤🎉

  • @ፌቨንየተዋህዶልጅ
    @ፌቨንየተዋህዶልጅ 6 лет назад +5

    የሀገር ቤት ትዝታየ ነው ይሄ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው አይሰለቸኝም 😍😍😍😍😍

    • @seadatube5368
      @seadatube5368 3 года назад

      እኔም አለሁልሽ በዚህ ነበር የጫጉላ ጊዜየን ሁለት ወር ያሳለፍኩት

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ናፍቀሽኛል እናት ሀገሬ እና እናቴ እረአማራየ ዘራችን ይለምልም

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 2 года назад

      አሚንንንንን ዉዴ🌹🌹🌹

  • @መንፈሳዊስምእህተማርያምመ

    የሰርጌ ግዜ ነው የወጣው አይይይይይይይይይይይይይ ትዝታ ሰላምህ ይብዛ ውድ ይሁኔ በላይ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ይመችህ

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 6 лет назад +2

    አየይይይይይ ሥደት ከቶ ምንልበልህ እሥኪ በሠላም ካቤተሠቦቻችንን አገናፕንን። ያርርር ብብብብ ይሁኔ በጣም ነው የምወድህ ብሠማህ ብሠማህ የማልጠግበው ሙዚቃ ነው የጎዳኛየ ማሥታዋሻ ነው የዛሬ 2 አመት ሥመጣ ይሄን ነው አልቅሶ የተለያየንው ኡፍፍፍፍፍ እሥኪ በሠላም ላግፕው

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 4 года назад +1

    ይሁኔ በጣም ማደንቀው እና ለኔም ትልቅ አስተዋፆ ያለው ዘፈን ነው በጣም ምወድልህ100/100
    #Eshetu_lalibela_tube

  • @abta4233
    @abta4233 2 года назад +1

    Yehe zefen besemaw kuter guadegnayen yasetawesegnal

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Год назад +3

    ይሁኔ ምርጥ ሰዉ ስራወችህ በጣም ድንቅ ናቸዉ

  • @እሙየፍቅር
    @እሙየፍቅር 7 лет назад +16

    እኔም ናፈቀኸል ናፈቀኸኛል ምን አባቴ ልሁን አይ ስደት

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 3 года назад +3

    በጣም. የምወደዉ ሙዚቃ ነዉ. አይ ትዘታ አይ የሰወ ሀገረ ፍጣሪ እናቴና ቤተሰብችን ሰላም. አደረግልኝ 💓💓💓💓

  • @yeshikebed7034
    @yeshikebed7034 3 года назад +1

    ተፈቃሪው ኮራብኝ እውነተኛ ፍቅር የት ይሆን የሚገኝ የፈለገውን ካገኘ በኋላ ገሸሽ ማለት ነውዴአፍቃሬ ማለት ግራገባኝ እውነት ነው እምላችሁ ወገኖቼ ምንእደማረግ ንገሩኝ

  • @tarikufekadu2176
    @tarikufekadu2176 4 года назад +8

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛ