የመቅደሱ ሚስጥር/ ፓስተር አስፋው/ክፍል አንድ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 52

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 2 года назад +1

    Amen

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 2 года назад +1

    God bless you continue this ministry amazing brothers Teklu & Asfaw .

  • @adiwake
    @adiwake 5 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ጥልቅ ትምህርት

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 5 лет назад +3

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ደስ የሚል ትምህርት ነው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የህይወታችን መዳኛ የነብሳችን ቤዛ የሆነው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ።

    • @shegitu9421
      @shegitu9421 10 месяцев назад

      Amen amen amen amen 🙏

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 года назад

    Amen tebareki

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад +1

    Amen Amen He's The only Way 🙏

  • @soniyatesfaye7241
    @soniyatesfaye7241 5 лет назад +2

    ተክሉ አመሰግናለሁ ተባረክ
    ሁሌም የፓስተርን ትምህርት ብትለጥፍ ጥሩ ነው
    እውነት ሰው በኮፒ ቴስት መባዛት ቢችል ፓስተርን ነበር ማባዛት
    ልብ አርስና ከእውቀት ጋ የተጣመረ ትምህርት ነው የሚያስተምረው
    ዘሩ ይባረክ
    አንተም ብሩክ ሁን

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 Год назад

      እውነት ነው ነፍስን የሚያረሰርስ ትምህርት ነው እንደማር ይጣፍጣል
      ጌታ በረጅም እድሜና ጤና ይባረክ

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 года назад

    Paster Asfaw supperrrrrrrrrr

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 года назад

    አሜን አሜን በኢየሱስ ሥም የእ/ር ቃል እውቀት ይጨምርብኝ

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 года назад

    አሜን አሜን የናዝሪቱ ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 лет назад

    ክብር ለጌታችን ኑኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን የእግዝአብሔር ሰዎች ነቢይ ፓስተር የአገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ አሜን ደስ ይለኛል በመዝሙር ነፍሴ አሰትን ታደርጋለች ጌታ ሲመሰጌን ውስጤ በፍቅሩ ይረሰርሳል ይመሥጌን ይኼ ሊቅ ግሩም ድንቅ የኛ ጌታ ኢየሱስ አሜንንንንን

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel 5 лет назад

    Tebareku paster & Teklu betam yemigerm timhirt new geta yimesgen sile kalu eyesus geta new amen.

  • @fikiriasefaw6494
    @fikiriasefaw6494 2 года назад

    ተክልዬ በጣም ተጠቅሜአለሁ ተባረኩ ! ሰንበትን በተመለከተ ያስተላለፍከው እባክህ ግልጽ አድርገው

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 Год назад

      የአዲስ ኪዳን ሰንበት ወይም እርፍት በኢየሱስ ክርስቶስ ነው
      ማረፊያችን ሰንበታችን ኢየሱስ ነው
      ተባረኪ

  • @aragaymesganaw522
    @aragaymesganaw522 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ

  • @yemanedesta5340
    @yemanedesta5340 3 года назад

    ተባረኩ። የሚያንፅ ቃል ሰለምታካፍሉ እግዘሐአብሐሠር ይባርካችሁ

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 Год назад

    GOD BLESS YOU AMAZING PREACH.

  • @thitinabirhanu1351
    @thitinabirhanu1351 4 года назад

    አሁንም ከዚህም በላይ የቃሉ ብርሀን ይብራላችሁ ኢየሱስ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው ተባረኩ።

  • @sisaydejene7957
    @sisaydejene7957 2 года назад

    God bless you pastor

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад

    Amen Amen 🙏

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 года назад

    Aseyyyyyyyyyyyyyyyyyyyyy

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael3800 9 месяцев назад

    Amenn kbr legeta yhun
    Tebareku yabata brukan

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад

    Geta Yebarekacheu!!!

  • @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
    @ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 2 года назад

    አሜን አሜንንን

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 года назад

    Amen tebareki

  • @molafentaw184
    @molafentaw184 4 года назад

    ተክልየ አንተም ተባረክልኝ

  • @alulachane2847
    @alulachane2847 4 года назад

    ፓስተር አስፋ እና ወንጌላዊ ተክሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @molafentaw184
    @molafentaw184 4 года назад

    ዋው ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @hanadawit3312
    @hanadawit3312 5 лет назад

    Wow tebareku

  • @mulunehmarkos4294
    @mulunehmarkos4294 5 лет назад

    ወንጌላዊ ተክሉነ ፓስቴር አስፈው ዘመነችሁ ይበረክ

  • @abewb.m9718
    @abewb.m9718 5 лет назад +2

    ፓስተር አስፋ እና ወንጌላዊ ተክሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !

  • @feriyferiy7605
    @feriyferiy7605 2 года назад

    pastor Asfaw God bless you ትምህርትህን መከታተል የጀመርኩት ቅርብ ግዜ ነው እንዲህ አይነት ትምህርት ለማግኘት ሁልጊዜ የምፈልገው ነገር ነበር አሁን ልጠይቅህ የምፈልገው ከ ዘፍጥረት ጀምሮ በተከታታይ እስከ ራእይ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው? መልስህን እጠብቃለሁ

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 Год назад +1

      Asfaw Bekele RUclips ላይ ሁሉም አለ

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or Год назад

    7

  • @Blenkelali12
    @Blenkelali12 5 лет назад

    Shalom

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf 5 лет назад

    ተባረኩልን

  • @እዬሱስዋናዬመመካዬ

    እግ/ር ይመስጌን

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад

    Yes

  • @NansiN-dl6kf
    @NansiN-dl6kf 5 лет назад

    ተባረክልን

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 2 года назад

      ጌታ ይባርካችሁ ወንድሞች የእግዚአብሔርን እውነት ስለገለጣችሁልን ትክክለኛ የሆነ የክርስቶስን ጥላዎች ስለ ገለጥክልን ፓስተር

  • @munaazbekh6841
    @munaazbekh6841 5 лет назад

    Selamachu ybza

  • @elsaasgedom4882
    @elsaasgedom4882 2 года назад

    Amen

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад

    Very Amaizing Teaching Praise God 🙌

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 года назад

    Tsegaw Yebzalacheu

    • @workudeme9855
      @workudeme9855 3 года назад

      Pastor Asfaw and Teklu, May God bless your ministry.
      In the book of John 8:24, God revealed himself by magnifying the old and new testament.

    • @mestawotdejene4287
      @mestawotdejene4287 2 года назад

      🙏🙏🙏

  • @raheltekle4302
    @raheltekle4302 2 года назад

    EllllllllllllllllllllEllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 3 года назад

    አሜን እንደ ኢየሱስ ያለ ማንም የለም ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም አዳኝና ጌታ ነው

  • @mamaalem3891
    @mamaalem3891 2 года назад

    ለእኔ ሕይወት ሆኖልኛል

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk 16 дней назад

    ኢየሱስ እኔ ለዓለም የምሰጠው እንጀራ ስጋ ነው አለ። እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያዘጋጀው መዳን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ግን ኢየሱስ ማን ነው ብለህ ጀምረህ መግለጽ አልቻልክም። ኢየሱስ ሁለት ገፅታ መኖሩን ካመንክ እሱ አምላክ እና ሰው ነው። በአምላክነቱ እግዚአብሔር አብ በሰውነቱ ልጅ ነው። ሰው ስለሆነ ነው ቤተመቅደስ ሰውነት ልጅ የየሠዕቆብ መሰላል የተባለው። የመሰላሉ ጫፍ ደግሞ ከፍታ እግዚአብሔር መሆኑን ያሳያል።
    እሱ አልፋ እና ኦሜጋ ነው። እኔ እርሱ ነኝ። እንኪያስ አንተ ማን ነህ? ከመጀመርያ ለእናንተ የተናገርኩ ነኝ። ይህ ማለት እኮ እኔ እግዚአብሔር አብ ነኝ ማለቱ ነው ትክክለኛ እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ለሚረዳ ሰው። ስላሴያዊያን ግን የእግዚአብሔር ቃል ያልሆነውን የሰው ትምህርት እያስተማራችሁ በከንቱ ትለፋላችሁ።