መንፈሳዊ ረሃብ ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- “ረሃብ” የሚለውን ቃል ስንሰማ ከብዙ ሁኔታዎች ጋር ልናያይዘው እንችላለን፡፡ የተለያዩ አገራት ሕዝቦችም ስለ ረሃብ አንድ ዓይነት አመለካከትና ትርጉም አይኖራቸውም፡፡ ከተሜዎችና ገጠሬዎችም እንዲሁ። ሕጻን ይርበዋል፤ ያለቅሳል፤ ሲያለቅስ ይሰጠዋል፡፡ ዝም ይላል፡፡ አዋቂም ባያለቅስም በተወሰነ ጊዜ ምግቡን ካላገኘ ይራባል፡፡ ነገር ግን ከድርቅ ጋር የተያያዘው ረሃብ፣ ከተራው ረሃብ ይለያል፡፡ በድርቅ ምክንያት የሚመጣው ረሃብ፣ በአንድ ጊዜ ብዙ ሰዎችን ያስርባል፡፡ ቁርስ እየቀረ በምሳና በራት መዋል፡፡ ቀጥሎም ቁርስና ምሳ ወይም እራት እየቀረ በአንድ ምግብ መዋል፡፡ የአንድ እለት የምግብ መጠን እየቀነሰ መሄድና መታጣትን ያስከትላል፡፡ መንፈሳዊ ረሃብስ ምን ይመስላል? ያጠወልጋል ወይስ ምን ያደርጋል?
Amen
ክብር ለጌታ ይሁን ዘመንህ ይባርክ ፓስቴር
I'm so happy thank you pastor 🙏🙏
geta iyesuse abzeto yibarkh!
wow wow nice God bless you 💘💘💘💘💘
የተወደድክ
Be and and miknyatoch tefche betam azigne nebere ahun edil ketognal gets yibarek kemayitegebewuna kemayislechew tmrt lemetadem bekichalew pastor antenna betesebochehen endehum bezh sira abirewuk yetetemeduten Hulu geta Eyesus yibarkachew taegam yibzalachew
እግዚአብሔር በእውነት ይባርክህ ፓስተር ብዙ ትምህርት አግኝቸለው።
ፓስተር ጌታ ይባርክህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
Bless you
Selam lenante yhuni pastor
አምላኬ ይባርክህ!!!!!
HALLELUJA EGZIABHER ALEQA NEW!!!🙌
Hmmmmm min aynet megelet new😇GETAYE YIKBER YIMSGEN🙌🙌🔥🔥🔥
Pastorey GETAYE EYESUS zemenh yibarek❤
አሜን
Amen ye Egziyabiher kber ymeles....
አሜን አሜን
ዋውውውው ፀጋ ይብዛልህ
Wow God bless pastor!!!
አሜንንንንን ታስተርዬ
Thank you Pastor for the foundational teachings you broadcast. Any possibilities to broadcast on Elshadai and evangelical TV in Ethiopia. We need such teachings to undo the false and COVID19 like viral teachings .
Wiy pasterye betam new yemiwedik geta selam yabizalik erejim edme yistik
Geta abizto yebarkch🙌
tbarke gyta Yechmerlhe
ዘመንህ ይባረክ ፓስተርየ
ፖስተር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ