እቤት ውስጥ የተደበቀን ካሚራ በቀላሉ የምናውቅበት አፕሊኪሽን (App)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024
  • እንኳን ወደ #ቻናሊ#በሰላም መጡ#ሰብስክራየብ #በማረግ #ቤተሰብ ይሁነ#ethiopia #habash

Комментарии • 49

  • @adisbogale5017
    @adisbogale5017 2 года назад +1

    ሰላም የኔ እህት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ በጣም በጣም ጠቃሚ አፕ ነው ያሳየሽን ደሞም ጥንቃቄ አይከፋም አለቃችን ስራችን ቢሆንም አዳዴ ሳናውቅ የምናደርገው ሰዎች እኛ በተረጎምነው ላይመለከት ይችላል መጠንቀቅ ጥሩ ነው በርቺ እህቴ ጠቃሚ ምክር ነው

  • @sekinatube5180
    @sekinatube5180 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ውድ አሪፍ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ቀጥይበት 💐💐💐

  • @Tube-zu5ff
    @Tube-zu5ff 2 года назад +1

    በጣም ሀሪፍ ነው ጓደኛየ ሞክራው በትክክል ሰርቶል. በርች በጣም ጎበዝ ነሽ ይሄን እውቀት ሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ውዴ

  • @AdinaGeta-w1c
    @AdinaGeta-w1c 3 месяца назад +1

    ሰላም ኧረ በናትሸ ሰሞክረው እቢአለኝ ሰነካው አይሰራም

  • @Ekram475
    @Ekram475 Год назад +1

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውድ ያገሬልጆች እኳን ደህናመጣችሁ ማሻአላህ ምርጥ እና ደስ የሚል የስተማሪ የሆነ ነወ ያቀረብሽልኝ እናመሠግናለን👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube 2 года назад

    ሰላም ሰላም አህቴ እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቀን ካሜራ እቤት ዉስጥ ካለ በጣም ያሳቅቃል

  • @EmbitEmpit-k3l
    @EmbitEmpit-k3l 12 дней назад

    በጣም ጡሩነው እህቴዋ በርች እኔያለሁበት ድምጽየለውም ሰምክረው 40ሰላሳ እያለ ይቀንሳል አለውይሰ የለም መልሽልኝበናትሽ

  • @gvee6491
    @gvee6491 2 месяца назад

    እኔማ ከመብራት ማጥፊያውና ማብሪያው ሳስጠጋው ጀዋሌ ሊፈነዳ ያያል እና በመብራት ገመዱ ይተላለፋልዴ

  • @EdlawetAbera
    @EdlawetAbera Месяц назад

    ሰላም እናት እኔ አፑን አውርጄ አልሰራም አለኝ የስልኬን ስም ያመጣልኛል

  • @AdanechTeklu
    @AdanechTeklu 15 дней назад

    እህቴእ/ብሔርይባርክሽበጣምነውማመሰግነውእኔበስድስትወሬዛሬሽንትቤትውስጥአገኘሁኝበብሎን

  • @TyTy-jh1hk
    @TyTy-jh1hk 10 месяцев назад +3

    ኧረ ከ 20 ይበልጣል ክላሴ ውስጥ😐😐😐😐😔😔😔

  • @HayatH-k5o
    @HayatH-k5o 4 дня назад

    በጣም አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @user-lm9iw1tn2x
    @user-lm9iw1tn2x Год назад

    እናመሠግናለን❤ ልብስ ለመቀየር ብናስብ መብራት አጥፍተን ካሜራ ካለ ማየት ይችላል ከቻልሽ መልሽልኝ እህቴ❤

  • @shararh6775
    @shararh6775 2 месяца назад

    ድሮ ምንም አላየውም አሁን የሆነ ሶኬት ተሰክቶ አየውት እና ተጠራጠርኩ እዛው ክላስ ብቻ ነው ውይስ ሁሉም ክላስ ነው ሚቆጣጠረው አረ መልሽልኝ

  • @youtubeፍይዛ
    @youtubeፍይዛ Год назад

    ስላም አህለን ወስህለን ወመሀበን እንዴት ናችሁ ውዶቼ ኢትዮጵያ ቤተስቦች ሠላም ብያለሁ እንኳን በሠላም መጣሽ የኔ ቆንጆ ሁቢ የኔቅመም የኔ ፍቅር የኔ ውድ የኔ ጀግና ነሽ ለኔ የኔ ንቅ ነሽ ለኔ በይ የኔዋ ቀበጥ አሪፍ ቆይታ ነበር ብርችልኝ የኔልዪ

  • @ZleikAhemd-n4h
    @ZleikAhemd-n4h Месяц назад

    እናመሰግናለንእህት❤❤ግንእኔክላሴአለበጣምይቆጥራልሙከየፍላይምንይሼላል❤❤🎉🎉

  • @Hgf-c6y
    @Hgf-c6y 5 месяцев назад

    እህቴሰላምሸይብዛሁለተኝዉእንደትብሎነዉቅጠሌእሚሆነዉ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 2 месяца назад

    እስክ ቴሌግራም እንድት ማጥላፊ እንደምችል ንጋርኝ ፕልስ ውዴ

  • @ስደተኛዋየልጀናፋቂ
    @ስደተኛዋየልጀናፋቂ 4 месяца назад

    እናመሰግናለን እህታችን ይሰራል እውነት

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 Год назад

    ሰላምሰላም ዉድ እንኩን በሰላም መጣሺዉድ አዉርጀዉ ነበር ግን አያሳይም ዉድ ሰለለነዉ መሰል በጣም እናመሰግናለን ዉድ

  • @tvdooly7400
    @tvdooly7400 2 года назад

    Hello, thank you for being my friend yesterday. I am your friend from today, too.❤️❤️❤️🌹🌹🤗🤗🍀🍀🍀🔔🔔

  • @AbcAbc-ek7sh
    @AbcAbc-ek7sh 2 месяца назад

    ሽኩረን እህት

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 11 месяцев назад

    የመጀመሪያውን የሚያበራዉን ተጠቅሜ መሰመረ Wምልክት አመጣ

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ Год назад +1

    አህት ለምንድነው የኔ ጉግል ነው ሚወስደኝ አልሠራልኝ አለ አፑ

  • @LidyaAmed
    @LidyaAmed 2 месяца назад

    chigru wera tabezhaleshi le and app yiha hulu wera ayidekmeshim enda

  • @WjvsAnvaj
    @WjvsAnvaj 24 дня назад

    ሰላም.አህቴ.አልስራ.አልኛ

  • @ZenashYosef
    @ZenashYosef Год назад +1

    ❤❤❤

  • @BurkrGerder
    @BurkrGerder 10 месяцев назад

    እውነት 😢🎉

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ 2 года назад

    ሠላምሽ ይብዛ

  • @ወራኢሉጃማቱዩብ
    @ወራኢሉጃማቱዩብ 2 года назад

    Selam Selam Lezhbet Enkan Dehna Metash Yned Agerarcn Selam Ydergln Zerw Mgebacn

  • @ዘጠኝ9
    @ዘጠኝ9 2 года назад

    በርች

  • @hanamediyahanifeker
    @hanamediyahanifeker 2 года назад

    Selame lezihe bate arefe koyeta nibere weda bereci

  • @MoMo-op7tn
    @MoMo-op7tn 7 месяцев назад

    ሁለቱም ይጮሀል እህት በውሥጥፈለጉሽ የልብሥ ማድረቄው ሁሉ ይጮሀል ወሸት መሠለኝ የልጆቹን ሀማም ሥገባ ይጮሀል ግራ ገባኝ

    • @ethiopiatube2204
      @ethiopiatube2204  7 месяцев назад

      እህቴ ቤቱ ውስጥ ካለ ሁሉም ቦታ ይጮሀል ቤቱ ውስጥ ከሊላ ብቻ ነው የማይጮህው ሁሉም ቦታ የሚጮህ ከሆነ ያማለት ያለሽበት ቤት ውስጥ ካሜራ አለ ማለት ነው

  • @ፋኪያ
    @ፋኪያ 4 месяца назад

    ስምትመቶደይሰየንየ ቅጥርዉ😢

  • @HfGd-er1dp
    @HfGd-er1dp 4 месяца назад

    የነ እምቢ አለኝ እህት በውስጥ

  • @gvee6491
    @gvee6491 2 месяца назад

  • @BluRay-se7mc
    @BluRay-se7mc Год назад

  • @AliiAlii678-hv5di
    @AliiAlii678-hv5di 10 месяцев назад

    እኔስ ከሀማሙ ሳይቀር አገኘሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AemanAeman-o3g
    @AemanAeman-o3g 10 месяцев назад

    ኧረ አልሰራልኝም ምንላድርገው

    • @ethiopiatube2204
      @ethiopiatube2204  10 месяцев назад

      በትክክል እስከመጨረሻው ቭድዩእን እዩይ

  • @khadijabagum3246
    @khadijabagum3246 9 месяцев назад

    ለኔ አቡ አይሠራልኝም ሌላ አብ ካለ አሣይኝ አህቶ

  • @EminetDakroub
    @EminetDakroub 4 месяца назад

    ,1,bota,kala,ulumi,bota,yasayali

  • @እሙሙሀመድአብዱሮህማን
    @እሙሙሀመድአብዱሮህማን 9 месяцев назад +1

    ወሬ ሳታበዠ ወደገደለዉ ቶሎ ግቢ