እንደትከመዳምቤት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 77

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 18 дней назад +1

    ከተማነው ስሙን የሠፈሩን አላቀውም ግን ከአየር ወርደን ሁለት ስአትም አልፈጀ ቶሎ ገብተናል ሠውየው ቶሎነው የወሰደኝ

  • @EbSShort
    @EbSShort  4 месяца назад +8

    ❤❤ላይክ ስለምታደርጉልኝ ከልብ አመሰግናለሁ🎉

    • @zztrtr
      @zztrtr 4 месяца назад +1

      እኛምእናመሰግንለን❤❤❤❤

    • @SadaSahi
      @SadaSahi 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @FirdosEshetu
    @FirdosEshetu 2 месяца назад

    ምን እንደምልሽ ባላውቅም ግን የአላህ ጥበቃ እና እዝነት ለሰከንዶች እንኳን አይለይሽ የኛ ጀግና ማሻአላህ አላህ ይስጥልኝ

  • @abduteshom1231
    @abduteshom1231 Месяц назад

    ይችን ጀግና ምርጥ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተባረኪ

  • @Zainb-f9l
    @Zainb-f9l 2 месяца назад

    ዋው

  • @Retaj-k2y
    @Retaj-k2y 4 месяца назад +2

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እኔም ለመዉጣታ አስቤ ነበር በደንብ እከታተልሽለሁ

  • @ሐረኘሠአከወ
    @ሐረኘሠአከወ День назад

    የኔ።ወዴ።እህቴ።ሰላም።ነዉ

  • @KIdistmitku-m1z
    @KIdistmitku-m1z 4 месяца назад +1

    በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪ ትክክለኛ ውን ሰለምትናገሪ ❤❤❤❤❤

  • @AdamAdam-c6m
    @AdamAdam-c6m 2 месяца назад

    ተከከለ👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️

  • @MunaAbdu-yq3el
    @MunaAbdu-yq3el 4 месяца назад +1

    ጄግና ተመቸሽኝወላሂ እኔም አስቤዉነበር አለባበሱላይ ብቻ አላህይርዳን

  • @RahimeYesuf-lb8wj
    @RahimeYesuf-lb8wj 4 месяца назад

    ወይ ሸቃሊት በጣም ነዉ የምታስቂኝ ሞልቀቅ ሞልቀቅ 😂😂😂ተመችቶኛል

  • @MekidsMola
    @MekidsMola 9 дней назад

    አጠላለሙን አሳይን ውዷ

  • @AliMiaras
    @AliMiaras 3 месяца назад

    የኔ ዉዲ በርች በጣም ቴንኪው

  • @SamirawitAgazi
    @SamirawitAgazi 3 месяца назад +1

    እኔ ስልክ ቁጥሬን ይዘዉታል ስልኬንም ጠልፈዉታል ስልኬን ጥየ ነዉ የምወጣ በጣም ያስጠላል ❤❤❤❤

    • @EbSShort
      @EbSShort  3 месяца назад

      *21#ይፈታዋል የተጠለፈውን

    • @Ariana-n3g
      @Ariana-n3g 3 месяца назад

      ❤❤​@@EbSShort

  • @nati2240
    @nati2240 4 месяца назад +1

    gobez keep it

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 3 месяца назад

    ይመችሽ እህት

  • @Aminah-wf3ef
    @Aminah-wf3ef 4 месяца назад

    በጣምደሥየላልአላህያግዝሺ

  • @SamirawitAgazi
    @SamirawitAgazi 3 месяца назад

    የምር ትለያለሽ❤❤❤❤❤

  • @MekidsMola
    @MekidsMola 9 дней назад

    ትለያለሸ

  • @HhVv-mo1kc
    @HhVv-mo1kc 4 месяца назад

    ሹክረን ሁቢ

  • @yosefboorm
    @yosefboorm 2 месяца назад +1

    እስት ወራት እስት ንገሪኝ

  • @إناللهمعن-ش6ز
    @إناللهمعن-ش6ز 3 месяца назад

    እረ እህቲ የማይታይ ካሜራ አለደ ባሳየሽን አብልኪሽን አዉርደ ከፊሹ ሳስጠጋዉ ከሁለት ቦታላይነዉ ፊሹን እንጠቀምበታል እና ካላስቸገርኩሽ መልሽል በተረፈ በርች

  • @FatimaAli-cp3jd
    @FatimaAli-cp3jd 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 18 дней назад

    እህቴ እዳታልፍኝ በአላህ በሀይማኖትሽ ልለምንሽ እኔ ቤተሰብ አለኝ እነሱ ካስወሰዱኝ የለበስኩትን ብለብስ ምን ችግር አለው አሁኑ ንገሪኝ

    • @EbSShort
      @EbSShort  18 дней назад

      ሰው ካለሽ ጥሩ ነው ግንአበያ ግድነው

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 18 дней назад

      @EbSShort አባያ እኔ የለኝም ክርስቲያን ሥለሆንኩኝ ሠውየው ባለጌነገርነው ሴትየዋ ደህናነበረች እና የሴትየይቱን ሠርቄ መሄድነው ምን ይደረጋል ግን ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ የኔ ቆጆ ብዙ አስተምረሽኛል

  • @user-mi9cs1bl4k
    @user-mi9cs1bl4k 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @selamnibret
    @selamnibret 4 месяца назад

    በጣም እወድሺለሁ

  • @Mekiia
    @Mekiia 3 месяца назад

    ያኔመር❤❤❤❤❤❤

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 3 месяца назад

    ትለይአለሽ የኔማር

    • @GugHh-rm8wm
      @GugHh-rm8wm 3 месяца назад

      አረበኛአልገባኝምንይሻለኛል

  • @selamnibret
    @selamnibret 4 месяца назад

    እኔ በጣም ደስ ትይኝ አለሺ

  • @Gnvg-ot2wg
    @Gnvg-ot2wg 4 месяца назад +1

    ድምፅ

  • @user-mi9cs1bl4k
    @user-mi9cs1bl4k 4 месяца назад

    👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @mekdeshabtamu6695
    @mekdeshabtamu6695 4 месяца назад

    እና አጠላለቡን አሣይን በናትሺ አፑ አወረድን ሁሉንም ሞልቸ አሥተካክየዋለሁ ሠርቷል❤❤እናመሠግናለን ግን አጠላለቡንም ሥሬልን🎉

  • @ማሂፍቅር
    @ማሂፍቅር 4 месяца назад

    ዘንበቃ እና ላትፈርሂ ማሐት ዉዴ ንገሪኝ

    • @EbSShort
      @EbSShort  4 месяца назад

      ላት ፍረሂ_አትደሰችይ

    • @ማሂፍቅር
      @ማሂፍቅር 3 месяца назад

      @@EbSShort ዘነበቃ ምንድነዉ

  • @GGJhJTjfGXfuyyuu
    @GGJhJTjfGXfuyyuu 4 месяца назад +1

    ቁጥር አልገዙልኝም መጥፋት ግን እፈልጋለሁ ምን ላድርግ

    • @EbSShort
      @EbSShort  4 месяца назад

      ግደታ ነው ቁጥር በምንሽ ትደዋወያለሽ

  • @HabibaAli-t3q
    @HabibaAli-t3q 4 месяца назад

    ትክክልነሺ የኔውድ. እኔ ሀያቀኔነው ተመጣሁ ሳውድ. ሰራተኛ ጠፍቶባቸዋልመሰል ቆሻሻየሚያወጣው እራሱሰውየውነው በሩ በቁልፍነው አላህ ያብጃቸው.

    • @HawaArega
      @HawaArega 4 месяца назад

      ወላሂ እኔ እራሱ እደዚህ ነዉ ያለሁት

    • @MunaAbdu-yq3el
      @MunaAbdu-yq3el 4 месяца назад

      የኔምናቸዉዉዴ በርተዘግቶብኝ ነዉየሚዉል

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 4 месяца назад

      አይዞሽ እህት እኔም እዳችው ነኝ ሲወጡ ቆልፈውብኝ ነው እሚሄዱት ይሄው 5 ወሬ አልሀምዱሊላህ ምንም አያምኑኝም

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 4 месяца назад

      ተሞክሮ ያላቸው መሰለኝ

    • @KemilaAssen-j9k
      @KemilaAssen-j9k 2 месяца назад

      ኡፍ አልሀምዱሊላ እንኳንም ጓደኛ አገኘሁ የኔማ ይለያሉ ቢጨንቀኝ በእንግሊዘኛ ለምን ነዉ እማታምነኝ አልኩት ልጁን ተሰቅቄ ሞትኩኝ በየሄዲኩበት መከተል

  • @FatimaAli-cp3jd
    @FatimaAli-cp3jd 4 месяца назад +1

    ሠዉትማለትምንድነው

  • @dasashbeyene-ez9lv
    @dasashbeyene-ez9lv 3 месяца назад +1

    የሶን ቢለብስ ምችግር አለው

    • @EbSShort
      @EbSShort  3 месяца назад

      በሌባ ስም ልትከስሽ ትችላለች

  • @mekdeshabtamu6695
    @mekdeshabtamu6695 4 месяца назад

    ግን ሥንወጣ የግደታ ዳታን ወይም ዋይፋይ ያሥፈልገዋል አፑ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ወይሥ ይሠራል

    • @EbSShort
      @EbSShort  4 месяца назад +1

      በካርድ መሙላት ይቻላል የአምስትብርም ቢሆን

    • @زينبإثيوبيا-و5و
      @زينبإثيوبيا-و5و 3 месяца назад

      አቦይመችሽ

    • @mekdeshabtamu6695
      @mekdeshabtamu6695 3 месяца назад

      @@EbSShort 💞💞💞💞💞💞✅✅💯💯🤙🤙🤙🤙🥰🥰🥰🥰🥰💋💋💋💋

  • @حسابا-ظ7ع
    @حسابا-ظ7ع 3 месяца назад

    ልጠፋነዉ 😢😢😢😢

    • @YasinSete
      @YasinSete Месяц назад

      በጣም ጡሩ አይ ዞሺ

  • @Ksa-z4w
    @Ksa-z4w 3 месяца назад +1

    አይ ሀጃ ማለትምንማለትነው እህት

    • @EbSShort
      @EbSShort  3 месяца назад

      ምንም ነገር

    • @Ksa-z4w
      @Ksa-z4w 3 месяца назад

      እሽ. በጣማመሰግናለሁ

  • @Lubaba-jm7be
    @Lubaba-jm7be 3 месяца назад

    ehte bemekteb yemetasa eski mn tmekrignalesh

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 4 месяца назад

    ኤም ኤል ጠየቀኝዉደ

    • @EbSShort
      @EbSShort  4 месяца назад

      ቁጥር ካለሽ አስገቢ ኢሜልም ቀላል ነው በቁጥርሽ ኢሜልክፈችይ

  • @FatimaAli-cp3jd
    @FatimaAli-cp3jd 4 месяца назад +2

    አህሠን ማለትምንዲነው

    • @EbSShort
      @EbSShort  4 месяца назад +1

      የተሻለ_ጥሩ

    • @FatimaAli-cp3jd
      @FatimaAli-cp3jd 4 месяца назад +1

      የንዉዲ በጣም አመሠግነልሁ አላህይጨምሮልሺ

  • @مرضيالشمري-ل5غ
    @مرضيالشمري-ل5غ 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MudinSani
    @MudinSani Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @JulfaMohammad
    @JulfaMohammad 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤