በዚህ ዝማሬ ከተባረካችሁበት Subscribe Share አንዳንድ ጊዜ በህይወት ጎዳና ስፈተን ይከብድና የማደርገው ሳጣ ግራ ስጋባ ምግቤ ሲሆን እንባ At times in life, Challenges test me deeply, Confusion reigns when paths are unclear. My tears have been my sustenance, day and night. ስጠራጠር መኖርህን ላፍታ ስል አለህ ወይ ጌታ የትላንቱ እምነቴ ሲጠፋ የቃልኪዳንህ ተስፋ In moments of doubt about your presence, I cry out, oh Lord. When yesterday's faith seems lost, And the hope of your promise slips my mind. አለሁ ልጄ ብለህ ደጋግፈህ አቁመህ እጄን በእጅህ ይዘህ አየሁ ታማኝ ሆነህ You said, "I'm here, my son," Lifting and aiding to stand. Taking my hand in yours, I witnessed your faithfulness. ታማኝ ነህ በማለቴ /4 አልተሳሳትኩ አላጋነንኩ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩ In affirming your faithfulness, I'm neither mistaken nor overstating. I gained, yet suffered no loss. እምነቴ ደክሞ/ዝሎ ሳልታመንልህ አየሁ ታማኝ ሆነህ ከዚያ ሸለቆ ከረመጥ አውጥተህ አየሁ ታማኝ ሆነህ ከእጅህ በልቼ እንዳላረፍኩብህ አየሁ ታማኝ ሆነህ ስንቴ ስሸሽህ አንተ ግን ታግሰህ አየሁ ታማኝ ሆነህ When my faith faltered and trust waned, [I saw you remaining faithful] You guided me out of that valley. [I saw you remaining faithful] Even as I fed from your hand and found rest, [I saw you remaining faithful] Though I often strayed, you remained patient. [I saw you remaining faithful]
Ayyaanni siif haa baay'atu obboleessa koo ani farfannootakee dhaggeeffadhee itti eebbifameera. Dear! My beloved singer Carol, The grace of my lord Jesus Christ much for you yet. I till blessings to your songs, your songs biblical centred. I love you my beloved singer!
ታማኝ ነህ በማለቴ….አልተሳሳትኩም…አላጋነንኩም…አተረፍኩኝ እንጂ…አልከሰርኩ … “The Lord is good, a Strength and Stronghold in the day of trouble; He knows (recognizes, has knowledge of, and understands) those who take refuge and trust in Him.” - Nah 1፥7 (AMP)
JESUS is Faithful 🙏 When i hear this song i feel like it's speaking my life honesty... A Wonderful message with wonderful scene i really loved it, God bless you Carol!!
በዚህ ዝማሬ ከተባረካችሁበት Subscribe Share
አንዳንድ ጊዜ በህይወት ጎዳና
ስፈተን ይከብድና
የማደርገው ሳጣ ግራ ስጋባ
ምግቤ ሲሆን እንባ
At times in life,
Challenges test me deeply,
Confusion reigns when paths are unclear.
My tears have been my sustenance, day and night.
ስጠራጠር መኖርህን ላፍታ
ስል አለህ ወይ ጌታ
የትላንቱ እምነቴ ሲጠፋ
የቃልኪዳንህ ተስፋ
In moments of doubt about your presence,
I cry out, oh Lord.
When yesterday's faith seems lost,
And the hope of your promise slips my mind.
አለሁ ልጄ ብለህ
ደጋግፈህ አቁመህ
እጄን በእጅህ ይዘህ
አየሁ ታማኝ ሆነህ
You said, "I'm here, my son,"
Lifting and aiding to stand.
Taking my hand in yours,
I witnessed your faithfulness.
ታማኝ ነህ በማለቴ /4
አልተሳሳትኩ አላጋነንኩ
አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩ
In affirming your faithfulness,
I'm neither mistaken nor overstating.
I gained, yet suffered no loss.
እምነቴ ደክሞ/ዝሎ ሳልታመንልህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከዚያ ሸለቆ ከረመጥ አውጥተህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከእጅህ በልቼ እንዳላረፍኩብህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ስንቴ ስሸሽህ አንተ ግን ታግሰህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
When my faith faltered and trust waned, [I saw you remaining faithful]
You guided me out of that valley. [I saw you remaining faithful]
Even as I fed from your hand and found rest, [I saw you remaining faithful]
Though I often strayed, you remained patient. [I saw you remaining faithful]
@CarolFekadu
you guided me out of that valley.Yes, He's the way.
💕👍
Wow amazing bro
ተስፋ አደርጋለሁ kingdom sound ከነ ዳዊት ጌታቸው ጋር መጥተህ እነዚህን ውብ ዝማሬዋችህን እንደምታቀርብ አምናለሁ ። ጌታ እየሱስ ይርዳህ መንገድ ይክፈትልህ በርታ።👍👍👍👍👍👍👍👍
በክርስትናው ዙሪያ ያለንን የሚዲያ ህይወት አይና ዛል ስል ሮጬ እየመጣሁ ከዝለቴ የምበረታበት ያንተ RUclips ነው! እግዚአብሔር ስለአንተ ሁሌ አመሰግናለሁ🙏 በርታ እልፍ ሁንልን ወንድማችን❤❤❤❤
amen batikikil new tabaraku
ወንድሜ ካሮል መዝሙሮችህን ከልጅነቴ ጀምሮ still now ነፍስን ያረሰርሳሉ።አሁን ደግሞ በዚህ አልበም ስትመጣ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶህ ይባርክህ ።እወድሃለሁ ካሮሌ
አሜንንንን 🤲🏼
ክብር ለኢየሱስ ይሁን!
አለሁ ልጄ ብለህ
ደጋግፈህ አቁመህ
እጄን በእጅህ ይዘህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ታማኝ ነህ በማለቴ /5 አልተሳሳትኩ አላጋነንኩ አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩ
ወንድሜ ካሮል እግዚአብሔር ይባርክር ተባርኬብሃለሁ
አለሁ ልጄ ብለህ ደጋግፈህ አቁማህ
እጄን በእጅህ ይዘህ
አየሁ ታማኝ ሆነህ❤❤❤❤
ካሮልዬ AMU (አርባምንጭ campus) ነዉ ማዉቅህ ከወንድምህ ከአቤኒ ጋር አንድ department ነበርን ። መዝሙርህን ስሰማ በጣም ነዉ የተባረኩበት ።ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ።
Amennn 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
አለሁ ልጄ ብለህ😭
ደጋግፈህ አቁመህ🙇♀️
እጄን በእጅህ ይዘህ🥰
አየሁ ታማኝ ሆነህ❤️
Caruye እግዚአብሔር አምላክህ አብዝቶ ፀጋውን ይባርክ ዘመንክ ይባረክ ✝️📖❤️❤️🙌🙏🙏
I am more than sure ጌታ ታማኝ ስለመሆኑ ❤
አይ ጌታ ግን ሲገርም እራሱ ጠርቶ አለው ይላል
ምርጫዬ ልክ ነው አልተሳሳትኩም
ካሎርይ እዉነታኛ ኢየሱስ ልጅ ስወድክ ጌታ ኢየሱስ ዘመን ዘላሌም ይባረክ ጌታ ታማኝ ነዉ ኢየሱስ በስራ ሁሉ ልክ ነዉ አሜን ሃሌሉያ አሜን
Geta yibarikeh Carol, I am blessed with your holy song!!
ወድሜ ካሮን ተባረክ
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን🙏
He is faithful. My God is faithful even though i don’t deserve!
ባንታመነው እንኳ ታምኖ የሚኖር ድንቅ አምላክ ክብር ለስሙ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
አልተሳሳትኩም በእውነት
እግዚአብሔር ታማኝ ነው!!!
ካሮሌ ተባረክልኝ ከልቤ እወድሃለሁ ❤
እውነት ነው እጄን ይዞኝ አለሁ
ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
Bante wust silale yeamliko menfes Egziabher yetemesegene yihun wedihalew
ተባረክ ወንድሜ ዳግም በጌታ ፊት የሚያቆም ዝማሬ ነው። ፀጋው ይብዛልህ።
አሜንንን 🤲🏼
እምነቴ ጠፍቶ ሳልታመንብህ
አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከዛ ሸለቆ ከረመጥ አውጥተህ
አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከእጅህ በልቼ እናዳላረፍኩብህ
አየሁ ታማኝ ሆነህ
ስንቴ ስሸሽህ አንተ ግን ታገስከኝ
አየሁ ታማኝ ሆነህ
May God Bless you Carol
ተማኝ ነህ በማላቴ አልተሳሳትኩም ❤❤❤❤❤
Ayyaanni siif haa baay'atu obboleessa koo ani farfannootakee dhaggeeffadhee itti eebbifameera.
Dear! My beloved singer Carol, The grace of my lord Jesus Christ much for you yet. I till blessings to your songs, your songs biblical centred. I love you my beloved singer!
Amennnn
አልተሳሳትኩም አተረፍኩ እንጂ እየሱስ
እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክህ🙏 ለብዙዎቻችን በረከት ሆነሃልና❤
እውነት አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩ ተባረክ ወንድሜ አሁንም ይብዛልክ
Oh lord! You are above every challenge. I have magnified your name. Thank you, Father.be blessed.
Amennn 🙌
This song relates with my life.
Amen
brother god bless you
አሆ አልተሳሳትኩም🙏😍❤
carolye more grace to you brother!!!
ኢየሱስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏🙏🙏
Be ewunet egzabher endetnagerew lebzwoch metsnagna honual😍 Miskrenth degmo begmash semchewal be ewunet tebarekeln😍
ምን አይነት ዝማሬ ነው ጌታ ይባርክህ ወንድም ካሮል
እግዚአብሔር ይባርክህ ያብዛልህ
Amen hallelujah 🙌🙌🙌 Praise the Lord almighty God GBU Bro
Mesmat makom alchalkum tebark.....!!!
እምነቴ ደክሞ/ዝሎ ሳልታመንልህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከዚያ ሸለቆ ከረመጥ አውጥተህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ከእጅህ በልቼ እንዳላረፍኩብህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
ስንቴ ስሸሽህ አንተ ግን ታግሰህ አየሁ ታማኝ ሆነህ
tebarek carol 😊melktu agigntognal
Amennn
Egzihabher yimesgen 🙌🏼
🥺
ተባረክ ወንደሜ 🙏 ተባረኬበታለው ጌታን ❤❤❤
wooow ካሮል ወንድሜ❤❤❤
ወንድመ ገና ከፈ ትላሌ
እዉነት ነው ታምኖበት ያፈረ የለም 🙏🙏😭
እግዚአብሔር ሕዝቡን ሊባርክ ሲፈልግ እንዳንተ አይነት ዘማሪ ይሰጣል ካሮልዬ አንተ በረከታችን ነህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ በርታ❤
አሜንንን 🤲🏽🤲🏽
ምን እንደምልህ አላውቅም ተባረክ ይብዛልህ
ታማኝ እግዚአብሔር 🙌🏾
እስይ እልልልልልል 😊😊❤❤❤
Tebark bebzuu 🙏🙌
Tebarek 🙏
Yessss❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏tamagn neh bemalete Altesasatikum 🥰blessed brother🙏
Yene wendim tebarek ታመኝ ነህ በማለቴ አልተሳሳትኩ የኔ እግዝአብሄር
yhen mezmur yesemachu share btaregu🙏
❤❤❤❤❤ wow amaizing song God bless you carolye
Amennn 🤲🏼🤲🏼
God bless you brother
ለኔ ነዉ ይሔ 🙏 ፀጋ ይብዛልህ
God bless you my brother 🔥❤️❤️❤️
Omg what a beautiful song Carol ❤❤❤
ፀጋ ይብዛልክ🎉❤
እልልልልልል እግዚአብሔር ትልቅ ነው🙏
ካሮል ጌታ ይባርክህ
Amen አለሳሳትኩም❤
ትባርካለህ
እውነት ታማኝ ነው ጌታ
God bleess you
Yes absolutely amen 🙏
ታማኝ ነህ በማለቴ….አልተሳሳትኩም…አላጋነንኩም…አተረፍኩኝ እንጂ…አልከሰርኩ …
“The Lord is good, a Strength and Stronghold in the day of trouble; He knows (recognizes, has knowledge of, and understands) those who take refuge and trust in Him.”
- Nah 1፥7 (AMP)
🙌🏼🙌🏼🙌🏼
tebareklgn wedaje
JESUS is Faithful 🙏
When i hear this song i feel like it's speaking my life honesty...
A Wonderful message with wonderful scene i really loved it, God bless you Carol!!
Glory be to the Almighty 🙌
አላጋነንኩ።
Welcome my son in Christ Jesus lord
ቃል የለኝም 😢❤
Geta kebrun yewsed ❤❤❤❤
Amen Amen Amen tabarki 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😥😥🙌🙌🙌✅✅✝️✝️❤❤
Amen tabareki ❤❤❤
ተባረክ እዉነት አቃተኝ ስሰማዉ😭😭😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
what an album!! praise GOD
Praise be to God 🙌🏼
አሜን 🙌
Tbarekelen
ጌተ ይበረክ ወድሀለው
tsegaw yibzalh wendm carol
its true ❤❤❤
Amen.💕🙌
እሜን ተባረክ!
Ameeeeeeen🙌🙌🎉tabaraki🙌🙌🙌🙏🙏🙏
Altesasatkuuuuu😮😮😮😮😊😊
Amen
Tebark bro ❤🙏❤🙏❤🙏
Wow ❤❤❤ my soul
AMEN 😭😭😭
God bless you❤
ወንድሜ ተባረክ ❤
Amennn
Yes !!!!!
Am not mistaken
Praise GOD🙏
Amen amen😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥
🤙🙏🙏
❤❤🙏🙏
❤❤❤❤
😭🔥🙏