ትክክለኛና ምርጥ ወንድ እያወራሽ እንደሆነ የምታውቂበት 14 ምልክቶች/14 signs you know you're talking to a great guy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @Selam-t9q
    @Selam-t9q 9 месяцев назад +5

    በጣም ምርጥ አስተማሪ የሆነ ምክር ነው ወንድማችን እናመሰግናለን በርታለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-b4k
    @Almaz-b4k 8 месяцев назад +2

    ተባረክ ወንድሜ

  • @ehitefekade9527
    @ehitefekade9527 9 месяцев назад +21

    ይሄ ልጅ ሲናገር ታላቅ ወንድሜ እየመከረኝ ያለ እየመሰለኝ ነው ተባረክ ላንተ አክብሮት አለኝ

  • @SadiyaSadiya-vh3xb
    @SadiyaSadiya-vh3xb 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 9 месяцев назад +1

    Betami tikikili Gina s

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 9 месяцев назад +9

    መልካም ወንድ ነህ ወንድሜ

  • @HawaTadesse-k3r
    @HawaTadesse-k3r Месяц назад

    አላህ ሳገጣጥም ነዉ 😢ፍሬ ቭዶወችህን ሳዳምጥ ከልቤ ደስ እያለኝ ነዉ እርጋታህ የምትጠቀመዉ ክላስካል ዉስጤ ነህ በርታ ወንድምነት😍😍😍😍

  • @Kayen-g6x
    @Kayen-g6x 21 день назад

    እኔ አሁን ላይ የወንድ ጓዳኛ የለኝም ግን የአንተ ቤተሰብ ነኚ ምኩረችህ ደስ ይለኛል እና እከታተለህ አለዉ ቀጠለበት ወንድሚ እናመስግናለን

  • @AbcDef-sg2uo
    @AbcDef-sg2uo Месяц назад

    እግዛብሄር ይባርክህ ወንድም

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 9 месяцев назад +1

    ፍሬ like 👍የማረገው ሳልጀምር ነው thank you 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 6 месяцев назад +1

    በትክክል

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 9 месяцев назад +11

    ለእህቶቼ ለሚፈልጋችሁ ሰዉ ሰፍፍ አትበሉ ለትንሽ ስአት ተተዉ ችላ ሲደል ቶሎ አታንሱ አትከታተሉ ሜሴጅም ቶሎ አትመልሱ ሲደዉልም እደዛዉ ለምን አታነሽም ወዘተ ካለ አላየሁትም ስራ ላይ ነበርኩ ሌላም ምክንያት
    ዉጭ ያላችሁ ደግሞ ስልክ ላኪልኚ ብር ያማለትገዘብሽን እንጅ አንችን አላቀረም ጠንቀቅ ንፁህ ፍቅር የያዙዉ አፍቃሪ ገዘብ ካንች አይፈልግም

    • @KwtKwt-hk5ct
      @KwtKwt-hk5ct 9 месяцев назад +3

      እኔውዴ፣ወደ6ወዶችአውረቸአለሁገናላገባምረጫላይነኝ፣ከዛሰዲሰቱም፣ገዘብነውየጠየቁኝ፣በብሎክጥረግ፣አረኳቸው

    • @Eyou12
      @Eyou12 8 месяцев назад

      👌

    • @zemzems2429
      @zemzems2429 7 месяцев назад

      ወላሂ በትክክል ሲደውሉ ተሎ አታንሱ😂የኔው ያው እየደወለ ነው 😅😅😅😅😅😅ግን እዚ ነኝ ዝም ብዬ ፍሬዘርን እየሰማሁ ነው😅😅😅😅😅❤

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
    @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 9 месяцев назад +3

    ሰላምህ ይብዛ ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ይመስገን አለን በምህረቱ❤

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 9 месяцев назад +36

    ብሮዬ ባሌ ያንተን ቪድዬ ሲልክልኝ እንዴት ደስ እንዳለኝ የላክልኝ ደሞ ትላንት ፖስት ያደረከው የእውነት ያፈቀሩ ሰዋች የሚያሳዩት ምልክት ያለከው ቢያንስ እኛ ዋናውን 4ነገሮችን እየተገበርን ነው ያንተን yout ያያል ብዬ አልጠበኩም ነበር ፊሬዘር ወንድሜ በሪታልን ክበሪልኝ ብሮዬዬዬ ❤❤😊😊

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  9 месяцев назад +13

      Amesegnalew bertulgn tdarachun yibarklachu❤

    • @nigistmengistu9288
      @nigistmengistu9288 9 месяцев назад +12

      እንኳን ደስ ያለሽ ለማለት እቸገራለሁ መጨረሻቹህን ያሳምረዉ ብየ ግን ከልብ እመኛለሁ ከሚዲያ እየተማሩ የተማሯትን ቁጭ አድርገዉ እየተወኑ ተቸገርንኮ የካራክተር ዘመን😥

    • @SimaSima-cz5pd
      @SimaSima-cz5pd 9 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @merkojo4570
      @merkojo4570 9 месяцев назад +1

      @@frezerfkadu1 አሜን 🙏🙏🙏 በያ አንተም ክበሪልኝ ጥሩ ምክር ነው ተመችቶኛል ሁሌም ከምትለቃቸው ነገሮች የሚያደሪጋቸውን አገኛለው በሪቀት ነው ያለነው ስለወደፊት በጣም አሳቢ ነው ከኔ በላይብቻ መጨረሻችን ያሳምሪልን የድንግል ማሪያም ልጂ አማኑኤል 🙏😍❤😍

    • @merkojo4570
      @merkojo4570 9 месяцев назад

      @@nigistmengistu9288 አሜን የኔ ውድ እህቴ ለሁላችንም እግዚአብሔርን የሚፈራ ባል ይስጠን በስደት ላለነው እህቶቼ ሁሉ መልካም ባል እንዲሰፃችው እኔም ምኞቴ ነው አመሠግናለሁ 🙏❤😍❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን🎉🎉❤

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
    @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር 9 месяцев назад +3

    እናመሠግናለን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ያኽብርልን❤❤❤
    በሁለቱ ስልኮቼ ነው እምከታተልህ😊

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 9 месяцев назад

    ልስማህ እንጅ እሚገርም ባል ነው እማምላክ የሰጠችኝ የኔ ነጉስ እየከፈልክ ያለውን ዋጋ ቀላል አይደለም በጣም ነው እማመሰግነው ብዙ መሰዋት እየከፈልክ ነው ❤❤

  • @MartaMuluzhwa
    @MartaMuluzhwa 5 месяцев назад

    በትክክል ❤❤❤❤🎉🎉

  • @salt6164
    @salt6164 5 месяцев назад

    Selam wendeneya lamkreki fellga nbr ena enedat new maworaki ena mnirow sedet new minorowe

  • @ShewtShewt-c3k
    @ShewtShewt-c3k Месяц назад

    ወድሜ ትለያለህ እተ ኢንወድሃለን በኛ ስፊ ቦታ እለህ ❤

  • @ፍሬወትመካንን
    @ፍሬወትመካንን 6 месяцев назад

    ወንድሜ በጣምአመሰግናለሁ

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 8 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 7 месяцев назад

    ምርጥ ወድም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅነህ

  • @alialkhalili9613
    @alialkhalili9613 8 месяцев назад

    Betam turu mikir newu wandime thanks

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 месяцев назад

    Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen

  • @Hussain-zu6ll
    @Hussain-zu6ll 8 месяцев назад

    ይመችህ ትለያለህ 🙏

  • @AbeFikir
    @AbeFikir 9 месяцев назад +2

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ልበል❤❤❤

  • @TewabechTewabech-dw4qo
    @TewabechTewabech-dw4qo 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 9 месяцев назад

    Slam wondma enamesgnalen yametmekern mekerochi hulu teru nachawu tmerabachawalehu ❤❤❤❤❤❤

  • @mahletmolla8
    @mahletmolla8 9 месяцев назад +1

    እውነት ዋው

  • @KokabeShankot
    @KokabeShankot 8 месяцев назад

    ወድሜ ያኑርልን ማራምን ቆጆ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 7 месяцев назад +2

    ፍሬዘር ደግሞ😅😅😅😅ገና ሳልሰማክ እኮ ነው ላይክ የምገጭክ😅❤

  • @HanaAbebaw-zo9hv
    @HanaAbebaw-zo9hv 8 месяцев назад

    selame edanhe ena betame nw mwdhe
    gen ena ymtykhe adiss filer jmra nw ename betam smatune kebade nw gen erasane alsfogrem ena hulame etbkwaphu❤ enaja ewnte mhonune ngerge😊😊

  • @tesfutojesus9375
    @tesfutojesus9375 9 месяцев назад

    እናማሰግናለን ብሮ ❤

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 9 месяцев назад

    ዎንድሜ የኔ አስተዋይ ከልቤ አመሰግናለሁ በሬታ

  • @AlmAlamm-cm2ny
    @AlmAlamm-cm2ny 8 месяцев назад

    በጣም ጥሩአሥተማሪነው በዚሁ ቀጥልበርታአ 😮😮

  • @tigrinyanewschannel61
    @tigrinyanewschannel61 9 месяцев назад

    ተባረክ ወንዱመ

  • @ermiastadesse-ut8tl
    @ermiastadesse-ut8tl 8 месяцев назад

    በጣምደስይላል❤

  • @ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ
    @ሰአዲነኝየሩቅሰውናፋቂ 8 месяцев назад

    ፈጣሪይጠብቅህ

  • @bahreaNour
    @bahreaNour 9 месяцев назад

    ትክክል

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 9 месяцев назад

    ጥሩ ምክር ነው ቀጥልበት❤❤❤

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 28 дней назад

    ሠላምነዉ

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 7 месяцев назад

    ስላምህይብዛወድድሜ

  • @AbyiAbyi-jk9yt
    @AbyiAbyi-jk9yt 9 месяцев назад

    አብሮ ይስጥልን

  • @AsZa-d9n
    @AsZa-d9n 7 месяцев назад

    በርታልኝ

  • @SosAsa-t7f
    @SosAsa-t7f 21 день назад

    selame

  • @ThincsvTbxs
    @ThincsvTbxs 8 месяцев назад

    ወድሜበጣምእናመሰግናለኖ❤❤❤❤

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 8 месяцев назад

    የኔውስ የምለውን አይርሳም ያልኩትንም ይተገብራል የሚሰራውንም ያማክርኛል ግን አድየ አግባ ህይወትህን ኑር ብየው ከዚያ ለህቱ ተለያይተናል ብሎ ነገሯት ነገርችኝ ተናደድሁ 😢😢😢በአሁን ሰአት እደማይወደኝ እየተሰማኝ ነው ባስከፉሁት ሰአት ግን ቅይር ነው የሚለው ልተወው ልያዘው እያልኩ ሁለት ልብ ሆኛለሁ😢😢😢

  • @wubayehugizaw8588
    @wubayehugizaw8588 8 месяцев назад

    Enmsegnlen wendma❤❤

  • @HannaHanna-h3c
    @HannaHanna-h3c 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ 5:53

  • @سلام-ه9و
    @سلام-ه9و 9 месяцев назад

    ኣረ በታም ትክክል ❤❤❤🎉

  • @EteneshEtenesh-q1e
    @EteneshEtenesh-q1e 4 дня назад

    ምክራችሁያስፈልገኛልእኔያለሁትአረብሀገርነውፍቅረኛየኢ/ያነውከተዋወቅን6ወራችንነውቶሎቶሎኦላይኝአይገባምከገባምደህናኚእንደትነሽብሎአድስነገርአውሪኚነውእሚለኚደህንነቴንበስርአትአይጠይቀኚምግንእወድሻለሁይለኛልግንእኔበጣምእያሳሰበኚነውይሆነኛልወይስልተወውምክራችሁንለግሱኚ🙏🙏

  • @TsigeGetachew-p5w
    @TsigeGetachew-p5w 9 месяцев назад

    Enamesegnalen wendme

  • @MasaratMasarat-v8l
    @MasaratMasarat-v8l 9 месяцев назад

    በእዉነት ታበረክ ጋንብ ሐሳብ ነው አማሳግናለው 👍🏻👍🏻

  • @rahelabera8270
    @rahelabera8270 9 месяцев назад +1

    Pirogramhi tiru new ketilbet

  • @selam_la_ethiopian5343
    @selam_la_ethiopian5343 6 месяцев назад

    Keep it up brother 😊

  • @FanusFanus-or4dw
    @FanusFanus-or4dw 8 месяцев назад

    Nanik👍👍👍

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 9 месяцев назад

    100 % 14 ያደርጋል ❤❤❤❤ የኔ ሄወት

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ 9 месяцев назад +4

    እንዳው ግራ ያጋባል ብቻ አላህ ይግጠመን😢😢😢

  • @EdenAyele-c3s
    @EdenAyele-c3s 2 месяца назад

    እመቤቴን ነው የምልክ ያልከውን ሁሉ ያደርጋል እኔጃ ቃላት አጠረኝ በጣም ነው የማፈቅረው 11 አመታችን ነው ግን ከባድ የሆነ ሂወት አሳልፈን አዎን እደ አዲሲ ከጀመርን 4ወራችን ነው ድሮንም ቢይሆን ከልቤ ነው የምወደው ወድሜ ምን ልበልክ እንባዬ ነው የመጣው እደቀልድ ስቆጥር ሁሉንም አድሰው እዴት እስከምል ደረጃ አስባለኝ

  • @TanjiroKamado-d9i
    @TanjiroKamado-d9i 2 месяца назад

    Yana kimam metak

  • @Abby-h7t
    @Abby-h7t 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ wowow

  • @AresiamaYemaer
    @AresiamaYemaer 8 месяцев назад

    Berta besnt edme fkr enjemr

  • @naimaemran7700
    @naimaemran7700 5 месяцев назад

    ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ ወንድሜ❤

  • @mmn5167
    @mmn5167 9 месяцев назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው ቀጥልበት ወንድሜ;;ጥያቆአለኝ እሚወደው ልጅ ነበር ከ አምስ ዓመት በፍት ሃየስኩል እያለን ኣብሮን ተማህረናል(( ካዛ እኔ ወደስደትመጣሁ ሌላህይወት ጀመርኩ ከሱም ተጣልተናል??)) 3 አመት ከቆየሁና አብርን የተማህረ ልጅ ስልኩ ፈልጌ አገኘሁ ከዛም እያወራን እያወራን እንድምወደኝ ነገረኝ እኔም ወደ ፍቅር ገባን ያንቺፎቶ እፐስታለው አለኝ እኔም እንደትበስቶው አለኩ አኮረፈ የፌስብክሽ ኮድ ስጥኝ አለን ኣልሰጥህም ለምን ስለኝ ትንሽ ንቆይ ጥሩ ኣይደልም አሸሻል ሚድያ ስሎው አለምንሽም አለኝ የደበቅሽን ነገር አለወይ ይለኛል በቃ በትንሽ ነገር እንጨቃጨቃለን ?? በቃ እንድካታተለኝ ኣልፈልግሁም ድብቅ መሆን ነው እምፈለጎው እና ወንድሜ ምን ትመክረኛለ ቪድዮ ብትሳራልኝ ደሰ ይለኝነበር ልስጠው ወይስ 😢😢

    • @Eyou12
      @Eyou12 8 месяцев назад

      የምትፈልጊው ከሆነ ለምን ድብቅ ትሆኛለሽ ? ልክ ነው እሱ

    • @tamara-d9w
      @tamara-d9w 8 месяцев назад

      ኮድሽ እንዳትሰጪ ወንዶች ካዲ ናቸው

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 7 месяцев назад

    Dhugakeetii

  • @zemzems2429
    @zemzems2429 7 месяцев назад

    በትክክል የኔው እንደዛ ነው😂❤

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 месяцев назад

    Ena mesgenlehen memirchen wodemchen

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 9 месяцев назад +1

    thank you 100/100

  • @helendejene-te1kl
    @helendejene-te1kl 9 месяцев назад

    Wendeme bawerak des yilegn neber

  • @KwtKwt-hk5ct
    @KwtKwt-hk5ct 9 месяцев назад

    የኔኔኔኔአሰተዋይ❤❤❤እኔገባላገባምረጫላይነኝ፣

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 9 месяцев назад

    በጣምትክክል ነህወንድሜ አመሰግናለሁ

    • @FoziaGirma-m3o
      @FoziaGirma-m3o 8 месяцев назад

      ዋዉበጣምጥሩነዉበርታ

  • @BerhanGebremaryam
    @BerhanGebremaryam 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamrawitTesfay-w9m
    @SamrawitTesfay-w9m 9 месяцев назад

    Ante lij gobez eko nehi berta beka salsemahi rasu like new madergew

  • @ruthabraha6993
    @ruthabraha6993 8 месяцев назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🤲

  • @eliasshote3308
    @eliasshote3308 8 месяцев назад

    ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DestawuAgegn
    @DestawuAgegn 3 месяца назад

    የዉስጥ መስመር የምታዉቁ ላኩልኝ ወይም የቴሌግራም

  • @bezawithizkel9025
    @bezawithizkel9025 8 месяцев назад

    Yene 14/14 🎉❤

  • @AyalNega
    @AyalNega 8 месяцев назад

    Bertaln

  • @amnahabdullah8108
    @amnahabdullah8108 7 месяцев назад

    Garasikeebebarda

  • @MAISESOIM
    @MAISESOIM 7 месяцев назад

    ቴራግራምላይለምንአትመልሰልኝም

  • @Hayut-ds2ez
    @Hayut-ds2ez 9 месяцев назад +2

    Like ኣስር ግዜ ማዳራገ ብቻል ኑሮ ጣቴን ኣላሳርፍም ናባራ ወላይ ❤❤❤

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 9 месяцев назад

    👍👌👌👌👌

  • @Etenesh-e1m
    @Etenesh-e1m 9 месяцев назад

    Be tikikil❤

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @እሙ-ረ7ፈ
    @እሙ-ረ7ፈ 9 месяцев назад

    ቁጥርህን አስቀምጥ እበሠክህ❤

  • @minitwabdebebe8423
    @minitwabdebebe8423 9 месяцев назад

    እኳን ደና መጣህልን ፍሬ

  • @samsugsgd9615
    @samsugsgd9615 9 месяцев назад

    ወዲሜ አንዲ ሠዉ መርሣት አልቻልኩም ሁለየም ትዝይለኛል ድሞኮ እሡ ህይወቱን። እየመራነዉ እኔ ግን መራሣት አልቻል ኩም 🤔🤔🤔 እሢመላበለኝ

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  9 месяцев назад

      ቪዲዮ ሰርቻለሁ ወደ ታች ተመልከቺ

    • @fyoutube9268
      @fyoutube9268 9 месяцев назад

      መርት አለብሽ ምክንያቱዉም እሱ እኮ እደምትይዉ የራሱን ሂወት እመራ ነዉ። አንቺ ጋያለዉን ፋይል ዘግቷል ከነመፈጠርሽ ረስቶሽ እየኖረ አንቺ ግንእሱዉን በማሰብ መጎዳት የለብሽም የራሽን ሂወት መምራት አለብሽ እሱዉን የሚያስተዉስሽን ነገር ሁሉ ካጠገብሽ አስወግጂ በቃ አላህ ላንቺ ያለዉን አስቀምጦልሻል

    • @seadaassen2826
      @seadaassen2826 8 месяцев назад

      እኔም መርሳት

  • @ተመስገንኣምላኬ-ጰ8ዐ
    @ተመስገንኣምላኬ-ጰ8ዐ 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wangelaa
    @Wangelaa 9 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hawatulu5480
    @hawatulu5480 9 месяцев назад

    Tikikkil

  • @Etenesh-e1m
    @Etenesh-e1m 9 месяцев назад

    💯

  • @HirutAbreham-p7o
    @HirutAbreham-p7o 9 месяцев назад

    I like how u talk ❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 9 месяцев назад

    ዛሬ ደሞእንደገና ፍቅርያዘኝ ወይኔ

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 9 месяцев назад

    😊😮😮❤❤

  • @AstKhan-r8j
    @AstKhan-r8j 8 месяцев назад

    💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    💝💝💝💝💝💝

  • @heyatwedajo
    @heyatwedajo 9 месяцев назад

    ወንድሜ ቁጥርህን በየት ላግኝ

  • @meazgela6274
    @meazgela6274 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaaraAsara-pl4eu
    @SaaraAsara-pl4eu 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤😅