ካፈቀረሽ ብቻ የምታዪበት 2 ምልክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 391

  • @AbebaLomero
    @AbebaLomero День назад +1

    የኔ ዉድ ወንድሜ በጣም ነዉ የምትመቸኝ የልቤን ነዉ የተናገርከው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ና ጤና ያብዛልህ እዉቀትና ጥበብ ይጨምርልህ በርታ ።

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 9 месяцев назад +30

    የኔ ውድ ከተዋወቅን 5 አመታችን ከተለያየን 3 አመታችን አገር ቤት ነው አሁን ልንጋባ ሳምት ቀርን ወላሂ ደስ ብሎኛን ብዙ ፈተና አሳልፈናል❤ ስለሁሉም ነገር አልሀምዲሊላ አላህ መጨርሻውን ያስሳምርልኝ ያርብ

    • @Sofia-hw4dt
      @Sofia-hw4dt 9 месяцев назад

      በውስጥ ሀይ በይኝ

    • @osiydyx4706
      @osiydyx4706 9 месяцев назад +2

      @@Sofia-hw4dt ለምን?

    • @amaamm-ub7yf
      @amaamm-ub7yf 8 месяцев назад

      masha allah

  • @MendereMendere
    @MendereMendere 9 месяцев назад +11

    እህታለም ስትል ብቻ ታሰደስታለህ እሽ አመት ኑር የኔ መካሪ❤❤❤❤❤

  • @Kiya-o5y
    @Kiya-o5y 9 месяцев назад +18

    ባንተ በዙ ትምሪያለሁ ኑረልኝ ዉንድም❤

  • @Toybakelaka
    @Toybakelaka 22 дня назад

    እዚቤት ከተደመርኩ በ ቅርብቀን ነዉ ግን ምክርአዘል ቃላቶችንስሰማ ተመስጨነዉ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eyou12
    @Eyou12 9 месяцев назад +4

    ደስ የምትለኝ እውነቱን የምትናገረው ነገር በቃ እቅጭ እቅጭዋን🤗

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር
    @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር 9 месяцев назад +9

    እኛም እንወድሀለን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ወድ ወንድማችን😊❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 месяца назад +1

    ለኛ ለእህቶችህ እንዴት ትክክለኛ ኣፍቃሪ ማወቅና መጠንቀቅ እንዳለብን ስለ ምትመክረን ኣመሰግንሃሎህ ተባረክ እህቶች የወንድማችን ምክር ሁለት ጆራችሁን ከፍታቹ ስሙት ተግባራዊም ኣድርጉት

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 8 месяцев назад +3

    ወንድሜ በቅርብ ነው ያወኩክ ግን የምታወራው ሁላ ትክክል ነው ሰላምክን አላህ ያብዛው🙏

  • @meseretabera8270
    @meseretabera8270 9 месяцев назад +3

    ሁሉም videoችህ በጣም ነው የጠቀሙኝ የምር በጣም ነው የማመሰግንህ ከልብ ።

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 8 месяцев назад +1

    በንተ ብዙ መማሪ እየቻልን ነው በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ባሐህበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-vk5lp
    @AaAa-vk5lp 5 месяцев назад

    እዉነት እናመስግን አለን መከርህ በጣም ነዉ ይትማረኩበት እግዚአብሔር ዪባረከህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mebrihat5349
    @mebrihat5349 9 месяцев назад +20

    የኔ ፍቅር ግን ሁሉ ያርጋል እድለኛ ነኝ ❤💚

  • @hana1221haye
    @hana1221haye 8 месяцев назад +1

    የኔ ወደም ባንተ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ❤

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 9 месяцев назад +4

    ልክ ነው ❤
    ከፍቅረኛዬ ... 2 ቱንም አይቻለው

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 9 месяцев назад +2

    የኔ ውድ የኔ ተለይ አፈቅርሐለሁ ማርያምን አፈቅርሐለሁ ሰው ለብዙ አመታት እንዴት ተሳስቶ ምንም የወጣ ነገር አይጠይቅም ብቻ ስለ ስረችንና ስለ ነጋችን ነው ዋናው አላማችን እናም አፈቅርሐልሁ የኔ ቤተሰብ አክባሪ እወድሐለሁ አፈቅርሐለሁ ብዬ አልጨርሰውም❤

  • @IbrahimAhmad-gj4mf
    @IbrahimAhmad-gj4mf 8 месяцев назад +1

    የልጂነት ጎደኛየ ስለ ህይወቱ ማውራት በጭራሽ አይፈልግም ማብራራትም አይፈልግ ብሀላ ቃስ ብየ ስለሱ ሳጣራ ልጂ ያለው ትዳር ያለው ሆኖ ቁጭ 😊እኔ ግን እርግፍ አርጌ ተውኩት ከልክ ያለፈ ጥላቻ ኖርኝ ለሱ አሁን የማወራው ልጂ 6 አመታችን በጣም ግልፁ ነው❤❤❤❤

    • @ጀነኝወሎየዋ
      @ጀነኝወሎየዋ 7 месяцев назад

      የኔም የልጅነቴ አያወራኝነበር ስልኩ ኮድበኮድ ነዉ ያሁኑደሞ ግልፅነዉ መጨረሻዉን ያሳምረዉ

  • @GenetUtala
    @GenetUtala Месяц назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ

  • @rabiatube467
    @rabiatube467 7 месяцев назад

    አንተ ያልከዉን ሁሉ ይለኛል ያፈቅረኛል ማለት ነዉ እድለኛ ነኝ እኔም ስለማፈቅረዉ ❤❤❤❤❤

  • @HadesaTuli
    @HadesaTuli 9 месяцев назад +2

    Ewnet yegbaki nehk eshi you are best of the best 👍👍👍

  • @abebatekeamm.9996
    @abebatekeamm.9996 9 месяцев назад +1

    ባንተ ብዙ ትምሪያለሁኝ ኑሩልኝ ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት እሺ👏💚

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 8 месяцев назад +1

    ወንድሜ❤❤❤ በውነት አንተ በጣም ጥሩ ነው

  • @kalkidanderisa
    @kalkidanderisa 9 месяцев назад +4

    ደስ ይላል ፍሬ አገላለፅ በጣም ደስ ይለል እዉነት ነዉ ቃሉ ገንብ ነዉ ለተማረበት ሰዉ ሰዉ ለሆነ ሁሉ

  • @MazenKonjo
    @MazenKonjo 4 месяца назад

    I respect your advice thank you

  • @11-fx3yo
    @11-fx3yo 9 месяцев назад +40

    ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ላይክ😂😂

    • @AmaneAman-p8i
      @AmaneAman-p8i 9 месяцев назад

      Hi wooden wodishalewu
      😅😅😅😅😅

  • @Fozya-ij6ux
    @Fozya-ij6ux 9 месяцев назад +2

    ወድሜየምር ምክርህበጣምእኔን ይገነባኛ❤❤❤❤አላህይጨምርልህ

  • @HabeshayeTadese
    @HabeshayeTadese 3 месяца назад

    እእነትና እውነትን ነው የምታወራው ዘርሻ የውስጤን ህመም የደረሰብኝን የነገርኩህ ያክል ነው የተሰማኝ ።እስኪ በደምብ አዳምጡት

  • @ፍሬወትመካንን
    @ፍሬወትመካንን 6 месяцев назад

    ወንድሜ ምክርህ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @AsddAddf-jt5mj
    @AsddAddf-jt5mj 9 месяцев назад +2

    ወላሂ ትክክልነህ ወድሜ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @zaraa3712
    @zaraa3712 9 месяцев назад +1

    ስዉድህ የምሪ ሀቅ ነወ ምታወራ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SeliSeli-yc2sv
    @SeliSeli-yc2sv 8 месяцев назад

    Thank you best advice

  • @ethiopa-kh2ph
    @ethiopa-kh2ph 8 месяцев назад

    እኔ እሱን ወንድነው ያጣውት ትምርቶችህግን 1### ተባረክ

  • @Beselot
    @Beselot 8 месяцев назад +1

    Edimehn feari yibark shi Amet nurln

  • @AdmiringBeach-ob5rz
    @AdmiringBeach-ob5rz 7 месяцев назад

    Zare new yayehuk gin adegna getan thank you♥️

  • @Selamkebede-v6f
    @Selamkebede-v6f 9 месяцев назад

    እውነት ነው እኔ የሆነ ነገር ጠይቆኝ ኖ ስለው ድጋሜ እራሱ አይጠይቀኝም እና እንደዚህ ስታደርግ ይደብረኛል ስለው በጭራሽ ያን ነገር አይደግመውም ማርያምን❤

  • @salam-xe6yq
    @salam-xe6yq 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤እዉነት ነዉ ወንድሜየ❤❤❤❤❤

  • @ygyygh6610
    @ygyygh6610 9 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም ትመቸኛለህ በርታልን 🥰🥰

  • @KadraTofik
    @KadraTofik 5 месяцев назад

    Ewnati new Bro Yen.Balim.endezaw.beloye new.Allah.Faqido Tegbani

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ 9 месяцев назад

    የኔ ባል ጀግና wow ❤️his my jentil man 😎💪thank you fire🙏በርታልን ወድማችን ግሩም ሥራ 🥰🥰🥰🥰

    • @abtt4537
      @abtt4537 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤😘😘😘 My sweetheart I love you . አመሰግናለው❤🙏

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ 9 месяцев назад

      @@abtt4537 🙏🙏🙏💋💋💋

  • @M-i3b
    @M-i3b 7 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ተምሬበታለሁ ኑርልኝ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 9 месяцев назад +1

    Thank you my Brother 👏👏👏100%100

  • @BkKing-nb4om
    @BkKing-nb4om 7 месяцев назад +1

    ወንድሜን ንጹህ የሆነ ህይውትን ለመኖር በፈለክ ቁጥር ግዜ ጥሎህ ይሂዳል ።
    እኔ ለምሳሌ በጣም ታጋሽ እና አስተዋይ ከምሆኔ የተነሳ እየተጎደሁ ነው

  • @RawaaElsalhy
    @RawaaElsalhy 7 месяцев назад

    Betami enamesaginelan eslimnen tamagahulek😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሄርይመሠገን፣ወድማችን፣ፍሬዘር፣ሠላምህ፣ይብዛ፣የወነት፣፣የማክብርህ፣፣ወድሜ፣፣እናመሠገናለን😊😊😊የኛ፣መካሪ፣፣በርታ፣፣ሴቱችዬ፣ሠምተን፣የምንጠቀም፣ያደርገን!!!ወድማችን፣፣ሥለሩቅ፣ፍቅር፣ሥራልን፣፣የምንከታትልህ፣70%የአርብ፣አገር፣ልጆች፣ንንን😊😊😊😊

    • @ZeynebaBeshir-ur2nz
      @ZeynebaBeshir-ur2nz 9 месяцев назад +1

      ይሄን ጥያቄ ብዙወቻችን እጠይቃለን እስካሁን የለም

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  9 месяцев назад

      ሰርቻለሁ ግቡና ተመልከቱ

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk 9 месяцев назад +2

      @@ZeynebaBeshir-ur2nz አይይይይይይይይ፣ወዴዴዴ፣ ብቻ፣ፍጣሪ፣፣ክወሸት፣ፍቅር፣ግን፣እኮ፣የርቀት፣እሩጫ፣እንጂ፣ፍቅር፣የለም/100%አሥሩ፣እወነት፣ክሁነ

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 месяцев назад

      የርቀት ፍቅር ብዙው አይዘልቅም አትጀምሩ ጓደኛየ6 አመት አውርታ ለማግባት ሄደች ስትሄድ ግን አግብቶ ባለትዳር እደሆነ ስማች አሁን ተመልሳ መጣች ደስ የሚለው 1ብር እኳ ልካለት አታውቅም ግን ልቧ ተስብሯል ውንድ ማመን ከብዷታት እህቶች የርቀት ፍቅር እያላችሁ አትሽወዱ😢😢😢

    • @Hana-cg5tk
      @Hana-cg5tk 9 месяцев назад

      @@Aer-sw5fx እሺ፣እሄታለሜሜሜ፣ኤንማማር፣በዚህ፣፣እወነትነው፣፣ቡዙ፣እህቱቻችን፣፣ተሸወደል፣፣ብር፣እየየላኮ፣፣መጀመሪያ፣አላማን፣ማሣክት፣፣ሌላውን፣ፍጣሪ፣ያሣካዋል

  • @zlnashzlnash5456
    @zlnashzlnash5456 8 месяцев назад

    የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaedahAlharbi
    @SaedahAlharbi 9 месяцев назад +4

    ወላሂ አላህ ሰቶኛል ያዝልቅልሽ በሉኝ

  • @heran5269
    @heran5269 8 месяцев назад

    thank you ተባረክ ወንድም🙏😌❤

  • @BamiBami-b9d
    @BamiBami-b9d 8 месяцев назад

    Er ale bro getan kenega ahun yalew getan edatshewedu yeewnet new❤😊

  • @abdirahimA-e5e
    @abdirahimA-e5e 6 месяцев назад

    Yene wendem betam amesgnalew

  • @tsionbelete
    @tsionbelete 9 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ❤

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 7 месяцев назад

    ውድ ወድማችን እናመሰግናለን እኔም አደስ ፍቅር ላይ ነኝ ሰለወደፊት እያወራን ነው

  • @hayathsein9020
    @hayathsein9020 8 месяцев назад

    እደዉ ስወድህ የኔዉንድም እዉነትነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @HabirTesfaye
    @HabirTesfaye 9 месяцев назад

    bertalin wendme betam new yemiwedih bante mikr bizu negere tekeyirowal amsgenalew🙏

  • @KaKe-b3j
    @KaKe-b3j 7 месяцев назад

    ,አይጥ😂...ጎበዝ.በርታ
    ,ፍቅር.ዉስጤ.ነዉ
    ,ግን .ባል.አለኝ11,አመት.በፍቅር.ቆይተን
    ,አሁን.በቅርብ.ተጋባን
    ,ግን.ባሌ.አይን.አፋር.ነዉ..ከምር
    ,ስስመዉ.ከሰዉ.ፊት.በጣም.ነዉ.የሚያፍር
    ,በጣም.ይወደኛን.ግን.ፈሪ.ነዉ
    ,በምን.አይን.አፋርነቱን.እዲተዉ.ምን.ላዲርግ
    ,በሀሳብህ.አግዘኝ
    ,እኔ.ደግሞ.ጥሎብኝ.ላጥ.ያልኩ.ድርየ.ነኝ
    .ባሌ.አይን.አፋርነቱን.እዲተዉ.በጣም.ወስኘ.አለሁ😊

  • @yasewchu
    @yasewchu 9 месяцев назад

    የምር ለኔም ነው ይህ ሁሉ ምክር ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ሰብስክራይብ
    ላይክ አድርጊያለሁ ❤

  • @ZhraLink-cs4pk
    @ZhraLink-cs4pk 8 месяцев назад +1

    Thankyou brather❤❤

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseretsolomon7304
    @meseretsolomon7304 4 месяца назад

    Selwdefet new eyaweragn yalew betam gerame new ate edawerakew new gelx new enem edsu gelx negn

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 месяцев назад

    Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen

  • @Neimaseid-gt3xv
    @Neimaseid-gt3xv 8 месяцев назад

    wendim allah yistln lechanalh adiss negni mikr temechitochalll like❤

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd 3 месяца назад

    እውነት ነው ወንድሜ እኔን እንድ ወንድ እውነተኛ አፍቃሪ ሕይወቱን ብቻ ነው ያልሰጠኝ ግን ሙስልም ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @SemiraMohammed-my9qg
    @SemiraMohammed-my9qg 8 месяцев назад

    waw amesegnaalehu wedmachn edezi aynet sew lemwggnet kebad new fetari yrdan

  • @meskeremalenga
    @meskeremalenga 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ያላስተዋልኩትን አሳየኸኝ🙏

  • @KaKe-b3j
    @KaKe-b3j 7 месяцев назад

    ,የምር.ደግሞ.ቆጆየ.ነህ❤❤እንጋባ.እደ😂

  • @mesigatent2700
    @mesigatent2700 7 месяцев назад

    ልክ ነህ❤❤❤❤ ወንድሜ ፍሬ

  • @ethiojole
    @ethiojole 9 месяцев назад +2

    መፍትሔ እና አንተ ምርጥ መካሪ ናቹ ቆም ብሀን እንድናስብ ያረጋል ምክራቹ

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 9 месяцев назад +42

    እኔ ፍቅረኛየ ጋ ከተዋወቅን 5አመት ሆነን ግን እንደምንጋባ ነው የምናወራው ግን ስለወደፊት ሂወት አንዲም ቀን አውርተን አናቅም ልጠይቀው ይሆን 😊😊

    • @Selamkebede-v6f
      @Selamkebede-v6f 9 месяцев назад +2

      አምስት አመት ሙሉ እረ ጠይዊቂው

    • @xfyfd8211
      @xfyfd8211 9 месяцев назад +3

      ከባድ ነው ጠይቂው ግድ ነው

    • @luchodukale9926
      @luchodukale9926 9 месяцев назад

      ተይው

    • @agaragar2420
      @agaragar2420 9 месяцев назад +2

      ወይጉ ድ ??

    • @meklityathehayelij1233
      @meklityathehayelij1233 9 месяцев назад +15

      ቆይ ታዳ ምንድነው ምታወሩት የወደፌትኮ እንደት እንደምርኖሩ መኖር እንዳለባችው ሳታወሩ ዝም ብሎ ማውራት ቁርጥሸን እወቂ መጠየቅ ሳይሆን ትንሸ ነካኪው ከዛ ፍላኀት ካለው ያወራል።

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 9 месяцев назад +1

    አመሰግናለን ወንድማችን ❤❤❤🙏

  • @HanaBabadra
    @HanaBabadra 8 месяцев назад

    Wawu freye bewunet tebareklgn hiwete eyetegeranewu

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ወንድም

  • @tigisitabebeTigi
    @tigisitabebeTigi 9 месяцев назад

    ጥሩ አስተምዕሮት ነው በርታ እንደዚህ አይነት ወንድ አይደለም ባልም ሆነ ባል የሆነ ወንድ በትክክል አለ በትክክል አልተሳሳትክም ከማስተማር ወደ ኀላ አትበል

  • @ŤĝQñù
    @ŤĝQñù 9 месяцев назад

    Tmsgn hulunm emihonlegn bale slalegn ❤ tnx bro lemekirk

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ 7 месяцев назад

    የኔአባት ሥለምክርህ በጣምኘዉ የማመሠግነዉ

  • @SamiraTajali
    @SamiraTajali 9 месяцев назад +4

    እ ጀግናው በርታ😂😂😂😂😂 ጥያቄ ለወን ልጅ ከአስር ብር በላይ አይሰጥምአ? ንገረኝ

    • @frezerfkadu1
      @frezerfkadu1  9 месяцев назад

      10 ብር ስትዪ?

    • @SamiraTajali
      @SamiraTajali 9 месяцев назад

      @@frezerfkadu1 ማለት እኔ ፍቅረኛዬ እዎደው አለው እሱ ይዎደኛል ብዬ መቶ%አላምነውም ፡ምክንያቱም ከዚ በፊት፡ሌላ ፣ጓደኛዬ፣ጋር ተለያይተናል፣ከዛ በኅላ ፣ሰው ፡ማመን አቃተኝ ፣እያዎራን ሰላምታ ስንለዋወጥ ከወጪ ቀሪ ደና ነኝ ይላል ሁሌም ምን ማለቱ ነው ያኒ ብር ፈልጎ ይሁን ያናደኛል የዛኔ

    • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ
      @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ 9 месяцев назад

      እና ግልፅ እኮ ነው ማማየ ​ ክክክክ መቸስ በገሀዱው ላኪው አይልሽ@@SamiraTajali

  • @MerimaSaid
    @MerimaSaid 8 месяцев назад

    Tikikil neh wendime ❤❤❤❤❤

  • @GeteBayalew
    @GeteBayalew 7 месяцев назад +1

    thank you

  • @eyrusalemassefa3160
    @eyrusalemassefa3160 9 месяцев назад

    ❤❤❤እናመሰግናለን ጠቃሚ ምክር ነው

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 9 месяцев назад +1

    እናመሰግግናለን ወንድም🎉🎉🎉

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 9 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወድሜ ለቤትህ አድሥ ነኝ 😍😍😍😘😘😘

  • @ZAEdSeee
    @ZAEdSeee 9 месяцев назад +1

    ወላሒ ትክክልነህ ወዲም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayeytmareyamlij4958
    @ayeytmareyamlij4958 9 месяцев назад +2

    ትክክል ኑሪልን 🥰

  • @QatarQr-oc9cg
    @QatarQr-oc9cg 7 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወንድሜ

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 7 месяцев назад

    እኛም ❤❤ እናመስግንሀለን

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 7 месяцев назад

    ልዩ እኮነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @DestaDegu-sd6kr
    @DestaDegu-sd6kr 9 месяцев назад

    Adise gebi negn❤fekregnayen nefesa eskiwuta new yemewedew yesune alawekime 😢

  • @TaibaMOHAMMAD-w4e
    @TaibaMOHAMMAD-w4e 7 месяцев назад

    ቃላትየለኝምላተእድሜናጤናአብዝቶይስጥህወድማለም
    አድየምወደዉሰዉነበረ
    ያለነዉተራረቀንነዉኒካእናድረግበሀራምከምናወራይለኛልበተደጋጋሚያለዉሳኡድነዉ
    እስኪምክረስጡኝዉድእህቶቸ

  • @ገብርኤልአባቴ-ቸ8ፀ
    @ገብርኤልአባቴ-ቸ8ፀ 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ትክክል ነህ

  • @firdossebelete3330
    @firdossebelete3330 8 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልህ 😊😊😊

  • @እግዚአብሔርአምላኽይኽበር

    ፈጣሪ ይመስገን ውድ ወንድማችን❤❤❤

  • @SaidaBadru-d4q
    @SaidaBadru-d4q 8 месяцев назад

    Asabik bexam temachitonynal❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretMeserethyimaryam
    @MeseretMeserethyimaryam 19 дней назад

    አንተምታዉራዉ ሁሉም ልክነዉ ለምድነዉ ይቅርታ ምጠይቀዉ ወድሜ በጣም ተምሬበታለዉ

  • @taibah5903
    @taibah5903 9 месяцев назад

    ደስይላል ትምርትህለቤትህአድስነኝ በርታ

  • @JosephRahme-g4c
    @JosephRahme-g4c 9 месяцев назад +2

    ትክክክክክል ተባረከ🙏🙏💯

  • @mesigatent2700
    @mesigatent2700 7 месяцев назад

    ሙሉ ለሙሉ 100ፐርሰንት ከተናገርከው እርግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wubitmar-pl6kw
    @Wubitmar-pl6kw 8 месяцев назад

    ክበርልኝ ወንድምነቴ ቴኪዉ❤❤❤

  • @BezaEthiopia-jf5eq
    @BezaEthiopia-jf5eq 8 месяцев назад

    big respect biro❤❤❤❤❤

  • @Tube-lg8ex
    @Tube-lg8ex 9 месяцев назад +1

    የፍቅር ጥዬቄ ባቀረበልኝ ቀንነበር ስለወደፊት ሁሌ የሚዬወራኝ የኔልዩ M ዬ

  • @MendereMendere
    @MendereMendere 9 месяцев назад

    እውነት ነው የኔ ወንድም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @Shahdenaser
    @Shahdenaser 8 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ ❤❤❤

  • @ShewitTekey
    @ShewitTekey 7 месяцев назад

    eshi anamesegnalen ❤❤❤