ከዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ በኋላ የውሸት ነው የሚለው በዝቷል.…ቀጥታ ከአሜሪካ || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ከዶናልድ ትራምፕ የግድያ ሙከራ በኋላ አሜሪካ ምን መስላለች…ቀጥታ ከአሜሪካ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 40

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +20

    ስትገርሙ ግን ስለ ሃገር ቤት ጉዳይ አንድም ቀን አውርቶ የማያውቅ የሰይፉ ሚዲያ ስለ አሜሪካ ለማውራት ፍርሃት ስለሌለ

    • @hayatadela
      @hayatadela Месяц назад

      መብቱ ነው

    • @justme-il2nw
      @justme-il2nw Месяц назад

      Yeah that's right
      Wore beche naw ....😅 .

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Месяц назад

      🙄🙄 ሌላው እያባላን አይደል አልጠገባቹም 😂
      ሸኔ ፋኖ ወያኔ ብልፅግና ጎሳ ብሔር አይማኖት ...ለእነዚ ሁሉ አቀሳሳሪ አለ አይዞኝ ሚዲያ መቼ አነሰን
      ሰይፉ አርፎ መቀመጡ ለነገው መልካም ፍሬን እያስቀመጠ ነው በተቻለ ሰላም እየሰበከ ነው
      ያኔ በትግራይ ጦርነት አንዲት ቃል ትንፍሽ ቢል ዛሬ አንገቱን በደፋ ነበረ አርፎ መቀመጡ ከሁላችንም ወገን ነገ ያስመሰግነዋል

  • @user-yi5ny5jg5i
    @user-yi5ny5jg5i Месяц назад +5

    ያው እነሱ እንደኛ አይደሉም ሞያ በልብ ናቸው::ኮሽ ባለ ቁጥር ገንቦ አይሰብሩም::የሚሉትን ያውቃሉ::ለማንኛዉም ትራምፕ በሚገርም ሁኔታ ተርፎአል::ያልደገፉት ሁሉ እየደገፉት ይገኛሉ::አመራር ላይ ያሉ ሰዎች በጣም የወረዱ እንደሆኑ በተለያየ መንገድ አሳይተዋል ባይደንን ጨምሮ::ስለዚህ መትረፉ ትልቅ ጉዳይ ሲሆን በምርጫም እንደሚያሸንፍ ብዙዎቹ እየተናገሩ ይገኛሉ::ብዙ ተጨማሪ የምርጫ ተፎካካርዎችም እንዲኖሩም ዳታ እየተሰበሰብ ነው::ትራምፕ ፈጣሪ አትርፎታል ከኬኔዲ ዕጣ ፋንታ አምልጦአል::ሃሳብ ብቻ ሳይሆን ይሄም አለ ፖለቲካ የሚባል የደም ተቁዋም ውስጥ::የኛን ለየት የሚያፈርገው ሃሳቡም ያለመኖሩ ነው::የዓለም የአመራር ስርአት ካልተቀየረ ፖለቲካ የማንም መፈንጫ መድረክ ይሆናል::የአመራር ብቃት የሚባለው ነገር ውሃ ይበላውና የዓለም መሳቂያ ተዋናዮች ድራማ ሆኖ እርፍም ይላል::ስለዚህ የዓለም የአመራር አካሄድ ካልተቀየረ እንደዚ አይነት የግል ጉዳዮችን ማስተናገዱ ይቀጥላል::ይህ ጉዳይ የሀገር ጉዳይ እንጂ የግለሰብ ጉዳይ አልነበረም::ግለሰብ በዚ ጉዳይ ጉዳት ሊደርስበት አይገባም::አሸናፊው ሃስብ እንጂ ሰው አይደለም::በሃሳብ ያላሸነፈ በጉልበት አያሸንፍም::ይህ ሊታወቅ ግድ ነው::መልካም የምርጫ ዘመን ለትራምፕ!::

  • @aman7077
    @aman7077 Месяц назад +3

    God bless America !!!!!❤❤

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 Месяц назад +1

    Capitol Hill not 'Capital Hall' pronounced.

  • @habtamu4106
    @habtamu4106 Месяц назад +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 Месяц назад +1

    Capital Hill not Capital Hall.Pronounce.

  • @hhff3884
    @hhff3884 Месяц назад +4

    ስለሀገራችሁ ምንም ብላችሁ አታውቁም በስው ሀገር ግን ታሽቃብጣላችሁ አማራ ክልል ሚስኪን ገበሬ ጦርነት ከተጀመርበት አመት ሆነው

  • @louy453
    @louy453 Месяц назад +3

    6:03 ሁሉ ነገር እንደኛው ነው ያው እዚህ ለኮሪደሪ ተብሎ ሚፈርሰ ነገር የለም እንጂ....አይ ሰይፍ😂😂😂

  • @user-zc6vo2eb3d
    @user-zc6vo2eb3d Месяц назад

    Seifu ንዴት ያለብህ ይመስልሀል በአሜሪካ

  • @user-cq2sy3ot9n
    @user-cq2sy3ot9n Месяц назад

    ድራማ ነዉ ባይ ነኝ ለምን ከኃላ የነበሩ ስዎች በጣም የተረጋጉ ነበር እንዴት እንድህ ሊሆን ቻለ ይስቁ እንዲሁም ሙባይል እየጎረጎሩ ነበር መደናገጥም አልነበረም እና

  • @KidusFita
    @KidusFita Месяц назад

    First comment በሰላም ናልኝ ሽቶ ይዘህልኝ ና blue channel

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 Месяц назад +1

    እናንተን ማለቴ ነው የራሳችሁን ዘግቡ ብዙ አድማጭ የሚፈልገውን አቅርቡ::

  • @user-gq8ib5rh4f
    @user-gq8ib5rh4f Месяц назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ትራፕየ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Месяц назад +1

    እዛው ነኝ እኔም አሁን ካንተ መስማቴ ነው ሰይፍዬ 😂😂 long live Trump አረ ሱይፍሻ ኑሮው ከብዶናል ከምር ግን የሚያምነን የለም

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 Месяц назад +2

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች::

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu Месяц назад +1

    ወይ ጉድ ለትንሺ በትነውት ነበረ

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Месяц назад +1

    😂😂😂🎉ህ
    ወዮ ሰይፉ 😂
    የአፄ ሐይለስላሴ ለጃምይካውያን ያለውን ታሪክ የሚያውቅ፥"አንተ አሜሪካ ስትገባ የሆነውን ደግሞ...😂😂

    • @mataralsuwaidi3463
      @mataralsuwaidi3463 Месяц назад

      እናተ ደንቆሮ በበታችነት ያደጋቹ ስለጃኖዬ ምንም እዉቀት የላችዉም ጃኖዬ እግሊዝ ገብቶ እደናተ ወሬ አይደለም የሰራዉ ጃኖዬ ዳፖሎማን ተጠቅሞ ብዙ ጀግንነትን የሰራ ጀግና ናቸዉ ለዛነዉ።በህዝብ ስለሚወደዱ ስልጣናቸዉን የተረከቡት አንተ ደንቆሮ ማህይም መደሬ አያቃቸዉም

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Месяц назад +1

    ምንም አልመሰለችም ያው ናት

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Месяц назад +2

    አንተ ኮቴ ደረቅ😂😂 አረ እኔም መሳርያ የለኝም :: ሀበሾች trump ምረጡ ለአለማችንም ሰላም ቢሆን ይሻላል

  • @Tewahido567
    @Tewahido567 Месяц назад

    የውጭ ዜና ትንታኔ ለጋዜጠኛ አለም ነህ ዋሴ ልቀቁለት።የቅዳሜ ታዲያስ አዲስን ግን ተከታታይ ነኝ።

  • @mesigente708
    @mesigente708 Месяц назад +1

    ስለራሳችሁ አውሩ ምድር አሽቄ

  • @andenetter5593
    @andenetter5593 Месяц назад

    ትራምፕ 2024

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n Месяц назад

    አላህ ብትንትን ያርጋት ስንቱን አገር በትናለች ሁለትንም ፈባ ከምድር ላይ ያንሳቸው

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 Месяц назад +1

      ለምን ሁሉንም እንደስራው ይስጠው አሜሪካ ለኛ ዘላለም ትኑርልን

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Месяц назад +2

    ወረኛ ሁላ ላገራችሁ

  • @mekdesdamta5994
    @mekdesdamta5994 Месяц назад

    ሰይፉ አንተ እንደሄድክ ከሆነ እኮ አንተ ነህ የሞከርከው ማለት ነው

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi Месяц назад

    ወሬ ብቻ የናተ መቀባበል ይገርማል
    ሰዉዬዉ የመታዉ ጅራፍ ሲያስጮሁ ጠጠር ፍንጣሪ ጆሮዉን የጠበሰዉ

  • @arditube7340
    @arditube7340 Месяц назад +2

    አሾቃባጮች አይዞህ ትራምፕም አልሞተም በቅርቡ ተመርጦ ግሪን ካርድህን ይቀማሀል

    • @Dena.E
      @Dena.E Месяц назад +1

      ህጋዊ ያልሆነውን ጥሩ ነው ይቀማ። እኔ እራሱ ባይደንን ነበር 2020 የመረጥኩት። የዛሬ 3 ወር ፖርቲዬን ወደ ሪፐፕሊካን ቀይሬያለሁ። go Trump

    • @arditube7340
      @arditube7340 Месяц назад +1

      @@Dena.E እስኪ እግዚአብሔር ያሳይሽ ስንት ችግር ውስጥ ህዝባችን እየተሰቃየ በስህተት እንኳን አውርተው አያውቁም ስለማይመለከታቸው ጉዳይ ገብተው ይዘባርቃሉ

    • @Dena.E
      @Dena.E Месяц назад

      @@arditube7340 እሱ ልክ ነው ግን ዲክታተር መንግሥት ጋር ለመጋፈጥ ከባድ ውሳኔ ይጠይቃል። የተነፈሰ ሁላ የሚታሰርበት ሀገር ነው።

  • @yordanosyosef8988
    @yordanosyosef8988 Месяц назад

    ኖሮ ያን ያክል ውድ አይደለም ደሞዙን blance ያረጉታል በርግጥ ለጉብኝት ለሚመጣ ሊከብድ ይችላል

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 Месяц назад

    ትራምፕ መጣ ጆባይደን ሄደ ለውጥ ከዚህ በኻላ አይመጣም ዃለኞችፊተኞች ይሆናሉ ፊተኞች ኻለኞች ይሆናሉ ተብሎአልና እሜሪካ እግዚአብሔር ይሁናት
    አንተ ግን ስለአገርህ ኢትዮጵያ ስንት የሚራ ጉድ እያለ ሰለሰው አገር መሪዎች ስታወራ ትንሽ አይሸክክህም እንዴ በተጨማሪ ለወዳጅህ ለአብይ አህመድ ዲሞክሪሲ ባለበት አገር መሪዎች እንዲህ መስዋእትነት ከፍለው እንደሚወዳደሩ ንገርልን