Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

''የሞት ችርቻሮ'' ድንቅ ወግ በዶ/ር አበባ የሺጥላ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 июл 2023
  • ''የሞት ችርቻሮ'' የአንዲት ሴት ታሪክ ልይ የሚያጠነጥን ልዩ ወግ በዶ/ር እንዲሁም ገጣሚ አበባ የሺጥላ ተከሽኖ ቀርቦላቹሀል። እየተዝናኑ ቁምነገር ይቅሰሙበት።
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 40

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Год назад +11

    በጣም ጥሩ ግጥም ብቻ አይደለም እንቺ ታላቅ ዶ/ር ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ እንባ ተናነቀኝ ።ተባራኪ የኔ ቆንጆ ዶ/ር

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 Год назад +5

    ተባረኪ ዶ/ር ስንት እህቶቻችንን በዚህ መንገድ አጣን ያሳዝናል ድህነት ክፉ ነው በእውነት

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq Год назад +4

    የብዙ እህቶቼ ፣ እናቶቼ ታሪክ ነው ፤ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Show-mg6jb
    @Show-mg6jb Год назад +3

    የአዳማጩን ኮመንት ሳነብ ህዝባችን በምን መልኩ መልእክቶችን እንደሚረዳ ሳይ ከግጥሙ እረቂቅነት አንፃር በጣም አዘንኩ:: ታሪኩ የአንዲት ምስኪን ሴት ሳይሆን የሀገራችን ኢትዮጵያ ነው!!!

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 11 месяцев назад

    ምርጥ ጥልቅ ሀሳብያለው ግጥም ዋው ትለያለሽዶክተር

  • @mtube3015
    @mtube3015 3 месяца назад

    we proud of you Docter👏

  • @geontubeethiopianfoodchann8580
    @geontubeethiopianfoodchann8580 Год назад +1

    ዶር አበባ ድንቅ አስተማሪ ግጥም ነው ያቀረብሽው ተባረኪ ለሚገባው ሰው ለተረዳ

  • @tatekwosenyeleh7086
    @tatekwosenyeleh7086 Год назад

    Grate talen ....no word.

  • @melkamudemissie9067
    @melkamudemissie9067 9 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ

  • @Nesru23
    @Nesru23 Год назад +4

    ጦቢያ እኮ ይለያል❤ የድንቅ ጠቢባን ማዕከል

  • @tadessegebeyehu2979
    @tadessegebeyehu2979 Год назад

    ልብ የሚሠረስር ምርጥ ሥራ፣ተባረኪ

  • @user-qe9hb9zy5q
    @user-qe9hb9zy5q Год назад

    በጣም ደስ የሚል ውስጥን የሚነካ ነው አድናቂሽ ነሽ

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ማን ይናገል ይህን እውነት ውዴ!!!?

  • @dersanewondimu9687
    @dersanewondimu9687 Год назад

    አቤት የቃላት ስደራ ውብ አስተማሪ ስነ ግጥም ሃጤአታችንን ከጉርምስና እስከ ሽምግልና ነገርሽን አቤቱ ማረን

  • @derejejordan1019
    @derejejordan1019 Год назад

    Doctor በጣም አሪፍ ነው። ስሜቱ በጣም ይጋባል 👏👏👏👏👏👏👏

  • @GedefayeGashaye-kk1jj
    @GedefayeGashaye-kk1jj Год назад

    Doctor, i haven't a word to admire u..
    U have a great talent Dr,,keep it up teacher.....
    Teacher i remembered a fantastic story which told to me,when u teach pathology ...
    I miss u teacher Dr Abeba....

  • @samuelwanaw5259
    @samuelwanaw5259 Год назад

    እናንተ ባላችሁበት ዘፈን እንስማ❤❤❤❤❤ የጀሮ ዶክተር ብየሻለሁ

  • @DHT2721.
    @DHT2721. Год назад

    ግሩም ግጥም ነው በርቺ

  • @abdulnasirhaji5129
    @abdulnasirhaji5129 Год назад

    Hats Off!!!

  • @getukebede1364
    @getukebede1364 Год назад

    Excellent.

  • @kiflejikamo
    @kiflejikamo Год назад

    Very sad but true!

  • @eaz933
    @eaz933 Год назад

    Great dark poem.

  • @TgMoresh
    @TgMoresh Год назад

    ገራሚ ስራ ነው አበብዬ

  • @furtonayemane6492
    @furtonayemane6492 Год назад

    👏👏👏👏👏👍

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +1

    ያማል ቅኔው💔

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shibruayissa1191
    @shibruayissa1191 Год назад

    እጅግ በጣም ጥሩ መልክት ነው በርቺ ዶ.ር አቅሙ እያለው በየቤቱ ለተቀመጡትም ደፍረው ወደፊት እንዲመጡ ያግዛል

  • @abdublack451
    @abdublack451 10 месяцев назад

    ቃል የለኘኝም

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Год назад

    ቀጣም ደስ የሚል ግጥም ነው አናመሰግናለን የተሰማኝን አስተያየት ግን ሳልሰጥ ማለፍ አልፈለኩም ስታነቢ የትንፋሽ መቆራረጥ አለ ይሄ ለብቻ ደጋግሞ በማንብ የሚቀረፍ ይመስለኛል ሌላው ደግሞ እንጀራዋን አዝላ የሚለው አንጀራ ብዙ ነጋዴዎችን ስናይ የኖርነው ገበያ ሲሄዱ ወይ በትከሻ ወይ አናታቸው ላይ ተሸክመው ነው አዝላ ከሚለው ተሸክማ ቢሆን ብዬ አሰብኩ ።

  • @AbenosAi
    @AbenosAi Год назад

    ወንድነት is made in God::ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ::

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 Год назад

    Abo Min libelish Kal Atahulish
    Kategebesh biye misganayen cherkush

  • @TebitaArchitects
    @TebitaArchitects Год назад

    😪😪😪😪😪😪😪

  • @jackjiang1109
    @jackjiang1109 11 месяцев назад

    ዶር አበባ በ NBC Ethiopia ስለሰው የተሰኘ ከባድ ሀሳብ የያዘ ዝግጅት ይዛ መጥታለች ዘወትር እሁድ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ

  • @BerhanuWoldearegay-cs2fs
    @BerhanuWoldearegay-cs2fs 9 месяцев назад

    ምን አይነት ጥበብ ነው እህቴ 14 ጊዜ አደመጥኩት

  • @AbenosAi
    @AbenosAi Год назад

    10:23 ''ወንድነት ወንድ ነው ወጉ ይለይ እንጂ እድሜው ይለይ እንጂ'' this is Hasty generalization..ይቅርታ ግን ባለጌ ግጥም ነው extreme feminism የወለደው::