"ጠላት ብዬ የወጋሁት ወንድሜ ነበር ለካ" - ዘውድአክሊል ገ/ክርስቶስ | ጦቢያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 31

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 10 месяцев назад +9

    ይሄን ልጅ ስወደው ብዙዎች ጥበብ የያዘቻቸው ልጆች 90% ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የወጡ ልጆች ናቸው እደት መታደል ነው የእውቀት የጥበብ ግምጃ ቤት

    • @mahitube4618
      @mahitube4618 10 месяцев назад +1

      ስለ እምነት የሰበከ አስመሰልሽውኮ ያው አለማዊውን ስለምትወዱ ነው ስለ አለሙ እምትጨነቁት እኛ ሙስሊሞች እንዲህ አይነቱን ጥበብ አንፈልገውም ጥቂት ያሉትንም ከምትሉት ጥበብ እንዲወጡ ነው የምንፈልገው ኦሮቶዶክስ እምነት ዘፈንን ትፈቅዳለች እንዴ???
      ካልፈቀደችስ ሲሞቱ ስላሴ ላይ ታዋቂ ቄሶች ወጥተው የሚቀበሉትስ ለምን??? ጠይቂ ጠይቅ እምነትህን አጥና/ኚ ከመጠየቅ አትቦዝን መጠየቅ አያስቀፅፍም

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 6 месяцев назад

    ድንቅ መልክት ድንቅ ግጣ።ጢ ነህ ብእርህ ይለ።ልም💚💛❤🙏🌺💐

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 месяцев назад +1

    አቤት እውነት ነው ባልገባን ነገር ተገዳደልን ተጠላላን ተከፋፈልን ምነው አሁን ቢበቃን ወራሪ ጠላት ሳይመጣ ወንድም ወንድሙን እየገደለ ጀግና ባይባል ምናለ አረ አለቅን😭😭😭 ይብቃን እንደማመጥ

  • @solomon6733
    @solomon6733 10 месяцев назад

    አይዞህ እውነት ትዘገያለች እንጅ አትቀርም ስምን እና ደቡብ ኢትዮጵያ መወለዱ አይቀርም!!!!!

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 10 месяцев назад

    ልብ ያለ ይስማ!

  • @supremeleader989
    @supremeleader989 10 месяцев назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው!

  • @RahmaHamid-g3i
    @RahmaHamid-g3i 10 месяцев назад +1

    ለአማራና ለትግራይ ህዝብ መታሰቢያ በሆነ😢😢ያለ እናንተ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አትሆን

  • @Khalid-gv5gw
    @Khalid-gv5gw 9 месяцев назад

    Poverty and love 😢😢

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 10 месяцев назад

    😢😢😢😢😢አይ ሀገሬ ትዉልድሽ እዲህ ባከነ😢😢😢

  • @blacklion1579
    @blacklion1579 10 месяцев назад

    It is True ! Let open our eyes 😢😢

  • @Goldu21
    @Goldu21 10 месяцев назад

    ፈጣሪዬ ሆይ ሰላሙን አብዛልን❤❤!!

  • @YenealemTefera-vg9vt
    @YenealemTefera-vg9vt 10 месяцев назад

    ደስ የሚል ልጅ ደስ የሚል ግጥም ነበረ ግና ምነው ከረፈደ ሆነ እንጂ

  • @sassahulish
    @sassahulish 8 месяцев назад

    መታሰቢያነቱ ለአማራና ለትግራይ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 10 месяцев назад

    ሀገር!!

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg 10 месяцев назад

    wowowo 🙏🙏😘

  • @MelesWMikael-cq9ts
    @MelesWMikael-cq9ts 10 месяцев назад

    ❤❤❤አኬ ይችላል ያልገባኝ ቢጠየቅ ሁለቱም ከተገዳደሉ መርዶ ነገሪ ገጣሚው ማን እንበለው? ስለዚህ በሰው ጭንቅላት እንደዚህ አይነት ጥያቄ እንዳይነሳ, ርዕሱን የሟቾች ኑዛዜ ብንለውስ?

  • @fasilyimer8283
    @fasilyimer8283 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 10 месяцев назад +1

    ቆየክ ግጥሙ ያኔ የትግራይ ህዝብ ሲጨፈጨፍ መሆን ነበረበት ግን አሁንም ጥሩ ነው

    • @shgdfhsf8462
      @shgdfhsf8462 10 месяцев назад

      የዛኔ እኮ እንክዋን እንዲህ ግጥም አይደለም ስላም ይምጣ ያለ ስው ይታሰራል እህት ገበሬውን እንኩዋን መክላከያ ተገዲሉዋል ብር አውጡ እያሉ ስንት አስቃየ መንግስት ተብየው አሁንም ባያስሩት ነው

  • @abubekerhsbib59
    @abubekerhsbib59 10 месяцев назад

    Yhen semteh libih kaldenegete menorih rasu kisara new

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 10 месяцев назад

    አማራ እኮ የትግራይ ታሪካዊ ጠላት ነው

  • @tewodros4795
    @tewodros4795 10 месяцев назад +1

    እዚሁ መድረክ ላይ ለትግራይ ጦርነት ሲዘፈን ሲሸለል ነበረ...ተምረናል አዋቂም ነን ብለው ሚፎክሩ እንደዚህ ተሰብስበው ሲያጨበጨቡም ነበር 🤔🤔🤔

    • @gracekensington4971
      @gracekensington4971 7 месяцев назад

      አንተ ድንበር ጥሰህ መተህ እነ እሸቴ ሞገስን የመሰለ ጀግና እበራቸው ድረስ መተህ ስትገድል በእቅፍ አበባ እንዲቀበልህ ፈለክ እናንተ የደም ሰወች አሁንስ ከስህተታችሁ ትማራላችሁ አረመኔወች።

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 10 месяцев назад

    እኔ ለወገኔ እሱ ለአብይ ጥጋብ ነው እንጂ ለሃገሩ አይደልም!!

  • @toybajemal913
    @toybajemal913 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤