ዋቢሸበሌን በካናል ወደሶማሌላንድ ሶማሊያን ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ፕሮጀክት September 25, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • የዋቢ ሸበሌ ወንዝን ወደሶማሌላንድ አቅጣጫውን ለማስቀየር ስራው ተጀምሯል፡፡ ጉዳዩ ወደለየለት ሁኔታ ገብቷል
    Greetings from the tilet ጥለት RUclips account. The RUclips channel Tilet ጥለት focuses on projects related to development in Ethiopia. There are also occasionally entertaining and instructive stories.

Комментарии • 108

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 4 дня назад +3

    ሱማሊያ ሙዝ ሁሉ አምራታ export ታደርጋለች። ታዲያ የግፍ ግፍ ወደብ እንዳይረን ጥረቷ ከባድ ነው። እኔ በእርግጥ የኢትዮጵያን ሱማሊያ ጌዴን አካል ነው።

  • @CAMIDRCS
    @CAMIDRCS 5 дней назад +13

    ዋናዉ ቁምነገር የማህበረሰብ ተራማጅነት ነዉ!!! ይሄን ሁሉ ሀብትና አቅም ይዞ ማንቀላፋት ያስቃል። 😏

  • @MADOH-s2b
    @MADOH-s2b 5 дней назад +7

    ጅቡቲ ጊንጢ ናት፤ መቀጣት አለባት።

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 5 дней назад +6

    እሰይይይይዮ በጨዉ የበለፀገ ዉሃቸዉን ይጠጡ ዉሃችን ወደ ሀገራችን አዎ ከችግራችን እንፈታበት

  • @AdemKawo
    @AdemKawo 4 дня назад +3

    ዶ/ር ዐቢይ አሏህ ዕውቀቱን ይጨምርለትና ትክክለኛ እርምጃ እየወሰደ ነው።

  • @rebka5068
    @rebka5068 3 дня назад +2

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ይህ ሁሉ ሀብት እያላት የድንቁርና ድንቁርና አማራ ትግሬ እርም እየተባባልን መገዳደላችን ያሳዝናል የነጮች የሊሎችም መነጋገርያ የሆንን ህዝቦች አሁን ደግሞ የሚያስራ መሪ ቢመጣ ስቶ የማያቅ በዘር ቆት ውስጥ የተዘፈቀ አረመኒ ይስጥልን ጥመኛ ወደሆላ የሚጎዝ መሀይም ተምርያለሁ ብይ የሀገር ነቀርሳ አላስራም አለ

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 5 дней назад +6

    ኢትዮጵያ 🎉🎉🎉አሸናፊ ❤❤❤ናት

  • @SadSa-yv2rq
    @SadSa-yv2rq 5 дней назад +13

    ጅቡቲም መቀጣት አለባት

    • @surefiel
      @surefiel 5 дней назад

      ፈጣሪ ከጥቶታል

    • @Mohe911-d2g
      @Mohe911-d2g 3 дня назад

      Awo jibutim behone ngr mektenw

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 5 дней назад +3

    ኢትዮጵያን አትንኩ ተብሏል እኮ: አልገባቸው አለ እንጂ!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 дней назад +2

    እነዚህ ድንበር ተሻጋሪ ወንዞች ጥሩ መደራደሪያ ናቸው። ዋቢ ሸበሌን በከፊልም ቢሆን ወደ ምስራቅ አዙረን የተረፈንን መሸጥ የሚከለክለን የለም።

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 5 дней назад +1

    የዚህ ሁሉ ባለፀጋ ሆና አገራችን ልጆችዋ በየአረብ ቤት እንከራተታለን በቃችው ይበለን ለሀገሬም የእረፍትዋ ዘመን ይምጣላት

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 дня назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AbebeGelan-v7d
    @AbebeGelan-v7d 3 дня назад +1

    ጥሩ እርምጃ ነው ። ህንድ ውቂያኖስን ትጠጣ ሶማሊያ።

  • @twins_gunnersyabkal7481
    @twins_gunnersyabkal7481 4 дня назад +1

    ቢሆን እና ማድረግ ብንችል መልካም ነበር ግን የማይታሰብ ነዉ🙂 ምክንያቱም በአለም የውሃ ህግ መሰረት አንድ አገር በዉሀወዋ መጠቀም፣ማልማት እንጂ የደተጓዳኝ ሃገር ተፋሰስን መዝጋትም ሆነ የውሃውን አቅጣጫ ማስቀየር ፈፅሞ የተከለከለ ነው

    • @kiberuteshome7595
      @kiberuteshome7595 4 дня назад

      Exactly

    • @AdAd-u4v
      @AdAd-u4v 4 дня назад

      የኛ ህግ አስከባሪ ከዛስ ሌለ ዬለዉትም

  • @Michiille
    @Michiille День назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለንና፤ ለጂቡቲ በነጻ የተሰጠው የመጠጥ ውሃ ክበነዳጅ ዋጋ ክፍያ ይጠየቅበት። እኛ እኮ በስግብግቦች የሐገር ውስጥ ባንዳና ወራሪዎች ሰላምና ፍቅር አጣን እንጃ ወደ ውጪ ነሚፈሱ 7 ወንዞች አሉን። እባካችሁ ጫካ ካሉት ሁሉ ታርቀን በወንዞት እንስራ። ሐገራችንን ገነት እናርጋት። እባካቼሁንi በዋቃ፣ በአላህ፣ በጌታ፣ በእግዚአብሔር ስም ልለምናችሁ።

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 2 дня назад

    አገራችን ካላት የተፈጥሮ ሃብት ዋነኛው ውሃ ነው። የኢኮኖሚና የውጭ ፖለሲአችን በውሃ ላይ መመስረት አለበት ።ወንዞችን ለኤሌክትሪክ ኋይልና ለመስኖ እርሻ መጠቀምና ለጎረቤት አገር ማቅረብና በአገራችን ላይ እንዲመኩ ማደረግና ፍላጎታችንንና ጥቅማችንን ማስጠበቅ ይኖረብ ወሳኝ ነው። ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 9 часов назад

    ዋቢ ሸበሌ እና ገናሌ ግዙፍ አስፈሪ ወንዞች ናቸው፣ መጠቀም ከቻልን ደግሞ ዋው ❤❤❤

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 9 часов назад

    ዋቢ ሸበሌ እና ገናሌ ግዙፍ አስፈሪ ወንዞች ናቸው፣ መጠቀም ከቻልን ደግሞ ዋው ❤❤❤

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e День назад

    እኛ በእርሻ በልፅገን ነው ለሶማሌ ማሰብ የጀመነው አይ ብልፅግና ምንድነው ሚያስጨስህ ዳኒኤል ክብሪት

  • @demerekesto9693
    @demerekesto9693 3 дня назад

    አሁን ባለው ፍንጭ መሠረት የሚሠራው ካናል ስፋትና ጥልቀት እንዲጨመርና የውሃ ትራንስፖርት እስከ መለስተኛ መርከቦች እስከ ኦጋዴን ድረስ የሚንቀሳቀሱበት ሁኔታ ለመፍጠር መንግሥት ታጥቆ መነሳቱን ምንጮች አመላክቷል

  • @asfawabebe9035
    @asfawabebe9035 5 дней назад +1

    Somalia should accept any port in a storm.

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 дня назад

    ገድበን ብንጠቀመዉ በሊትር መሸጥ በቻልን ነበር ወንዙን የተፈጥሮ ፍሰት ከመቀየር። ያሉንን ወንዞች ከመገደብ ይልቅ የጦር መሳሪያ በብድር የምንገዛ ክፉዎች ነን።

  • @yonaswoldeargay6804
    @yonaswoldeargay6804 5 дней назад

    ትክክል አይደለም!
    ድንብር ተሻጋሪ ወንዞችን እንደፈለክ አቅጣጫ ለማስቀየር ብቸኛ መብት ኢትዮጵያ የላትም:: ይህን በተመለከ ብዙ አለም አቀፍ ህጎች አሉ::

  • @EtichaAbdisa-ns1gm
    @EtichaAbdisa-ns1gm 3 дня назад

    Bravo Ethiopia 🇪🇹 Somaliland ,our second Country ,best friend in deeds friend in need 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv День назад

    Gulf ሀገሮች የባህር ውሀ አጣርተው አይደል እንዴ የሚጠቀሙት

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 5 дней назад +1

    ሸበሌን ለመስኖ እርሻ መጠቀም ጠቃሚ ነው።

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft 5 дней назад +1

    ጀገና ነህ❤❤❤

  • @mastewalize
    @mastewalize День назад

    እስከዛሬ ደንቁረን መኖራችንን ሳስበው ይገርመኛል።

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 5 дней назад +1

    ጠላትን ድባቅ መምቻ ታላቅ ትልም ነው

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 5 дней назад +1

    ትክክለኛ ውሳኔ 👏

  • @MenalsshSEYEFU
    @MenalsshSEYEFU 5 дней назад +1

    ትልቅ ፕሮጀክት ነው

  • @Kachaho
    @Kachaho 5 дней назад +1

    መሖንም አለበት

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 5 дней назад

    የማይመስል፣ የማይሆንና የማይቻል ነገር ለምስትህ አትናገር። ሆኖም አሁን ባለዉ ሁኔታ ህልምህ ህልሜ ነዉ።

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 3 дня назад

    Let the Almighty God help we Ethiopians to come to our senses and stop fighting each other and start using our God give wealth for the benefit of all Ethiopians

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 5 дней назад +1

    And 2 amet lij yemayadergew asab, ye abiy kil asab yadenektal, wagaw yehe mikefkew ye ethiopia hzb now, yasaznal. Yewshet poletika, kaltefachu atarfum.

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 4 дня назад +1

      Ethiopia ye tefetro habtochwan be agbabu ke wedaj hageroch gar bicha mehon alebat yemitigaraw. Slehonem le telatochwa gin minim neger be nesa mestet yelebatim. Eritream, Djibouti, Somalia, Sudan honu Egypt inde SRACHEW yagenutal. Yihe degmo yemayker new .( iyandandu wenz be Ethiopia gzatoch wist iye teshkerekere le IRSHA LIMAT , LE IYANDANDU ZEGA YE METET INA MESEDAJA, LE TURISM MESHIB - MEWANIYA , TILALIK YE ELECTRIC HAIL MAMENCH GIDIBOCH ELECTRIC HAILIN WEDE WICHI LEMESHET INA BE HAGER WIST LEMETEKEM BLOM LE TLALIK INDUSTRIWOCH IDGET YEMIHON SIRA LEMESRAT MELA WENZOCHIWAN YALE MINIM RIHIRAHE METEKEM ALEBAT .(BEZIHIM MANINETWAN MASAYET ALEBAT) .ALARF KALU ,TELATOCHWA YEWAGACHEWIN MAGNET ALEBACHEW. ( FESAMOCH)..

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 4 дня назад

      Viva Abiy!!! Viva Ethiopia!!!❤❤❤.

    • @АбелАмануел
      @АбелАмануел 4 дня назад

      Altegb yale sitefa yadral😂😂😂, Viva Ethiopia!!!..

  • @ukogirja336
    @ukogirja336 3 дня назад

    Bravo 👏🏿 🙌 👌, our PM!
    Genale to Bale lowland & Abay to Afar 😂 will follow suit.

  • @hussishadamtew4720
    @hussishadamtew4720 5 дней назад +1

    ትክክል ነው። ለቪላ ሶማሊያ ግብጽ ትላክላት

  • @AssabisEthiopian
    @AssabisEthiopian 4 дня назад

    ኧረ ተረጋጋ። ለ50 አመት እኮ ነው ለ 500 አመት መሰለህ እንዴ ስምምነቱ?

  • @Meleswoldemichael-zq2ot
    @Meleswoldemichael-zq2ot 5 дней назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏ስወድኮ

  • @AbdurhamanGobana-re1qk
    @AbdurhamanGobana-re1qk 5 дней назад

    Betam naw yemiwadachuh bertulign inkwanim Ethiopiawi honkugn

  • @NegusseMesttawot
    @NegusseMesttawot 7 часов назад

    Ethiopia 🇪🇹 wuhaa chin ba maretachin mataqem alabetiii

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 дня назад

    መንገድ መሥራት የማይችሉ ጭራሽ ወንዝ ጠለፋ፣ ሠዉ ዳቦ አጥቷል ዕባካችሑ የሚበሉት የሚጠጡት ንፁሕ የሖነ ለማቅረብ በቻላችሑ፤

    • @AaBy388
      @AaBy388 3 дня назад

      የእልህ ከሆነ ለኢትዮጲያ ከሆነ እናዋጣላን ❤

  • @EliyasKedr-q8x
    @EliyasKedr-q8x День назад

    መቀበል ብቻ ነበር አሆንም ግድብ ይሰፈልጋል።

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo 3 дня назад

    Not 90 100% Somalia living wabeshabale

  • @kemalhussein2532
    @kemalhussein2532 5 дней назад +1

    Baroo and omo build project

  • @malekseifert9909
    @malekseifert9909 2 дня назад

    ye bussiness werré new. bullshit

  • @fekerselassiebenti3459
    @fekerselassiebenti3459 5 дней назад

    ይህንን እንኳን የተባበሩት መንግስታት ህግ አይፈቅድም አንድን ህዝብ የሚጠጣውን ውሀ ዘግተህ በውሀ ጥም መቅጣት ትልቅ ጥፋት ነው በአምላክም በሰውም ያስቀጣል

    • @BakeBati
      @BakeBati 5 дней назад

      ብር ዘግቶ መውጨነ ምግብ ለመሰጠት እንደ እብድ ውሻ በአለም ስፈት የምሮጥስ የተበባሩ ፈጠር ምን ም አይለውም

  • @eliasfisseha8554
    @eliasfisseha8554 3 дня назад

    This is not right. It is not our values.

  • @AdaneDenboba
    @AdaneDenboba День назад

    እግዚአብሔር ያግዘን

  • @foryou4761
    @foryou4761 3 дня назад

    Wede Ertream yemehedewen megedeb new

  • @foryou4761
    @foryou4761 3 дня назад

    Wede Ertream yemehedewen megedeb new

  • @alimetmohammed7995
    @alimetmohammed7995 4 дня назад

    PM ABIY DO IT DO NOT HESITATE FOR NATIONAL INTEREST OF ETHIOPIA

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 4 дня назад

    መረጃው ከየት የተገኘ ነው?

  • @efremsa
    @efremsa 5 дней назад +3

    ይሄን ሁሉ ቀባጥረህ ምንጭ የለህም፣ የሸበሌ ወንዝ ወደ ሶማሊላንድ እንደሚዞር ተረጋግጧል አልክ?! ማን አረጋገጠው?! ተረት ተረት አታውራ ምንጭ ጥቀስ! የጋዜጠኝነት ወጉ ማስረጃ ነው።

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 5 дней назад

    ግጭት ለምን ትቀሰቅሳለህ?

  • @birkheanjhulu4920
    @birkheanjhulu4920 5 дней назад

    ወይ ሀገሬ እድልሽ ሆኖ ጠላትሽ አበዛዙ እደው ባደረገውና ጉድዋ በታየ

  • @MessayB.Eshete
    @MessayB.Eshete 3 дня назад

    ይህ ተገቢ ውሳኔ አይደለም። ተፈጥሮአዊ ፍሰቱን መቀየር አለም አቀፍ ህጎችን ይጥሳል። መንግስትም አያደርገውም። ትንታኔህ አፈር በላ።

    • @yohanesberhanu840
      @yohanesberhanu840 2 дня назад

      ጅል አለም ላይ ያልተሰራ ነገር የለም

    • @MessayB.Eshete
      @MessayB.Eshete 2 дня назад

      @@yohanesberhanu840 ሐሳብን በሐሳብ መሞገት እየቻልክ ስድቡን ምን አመጣው።

  • @NardosDebere-py5ny
    @NardosDebere-py5ny 5 дней назад

    😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂wowwwww

  • @BakeBati
    @BakeBati 5 дней назад

    ድል የተ ነው አንበሰዬ አደረረግ ተሰቶሀል አበጥረቻው ሰይበቁ በቀን የምሉትንሥረቻ አንተረሞች

  • @TemareAyinadis
    @TemareAyinadis 4 дня назад

    ምርጥ እርምጃ ነበር ቢተገበር

  • @GutaHabib-t1k
    @GutaHabib-t1k 4 дня назад

    አይቀርም ። ይደረጋል።

  • @abenezertesema
    @abenezertesema День назад

    Yihe sewye endet mituk sewe new!!!!❤❤❤❤❤

  • @TofikHussein-dm1bi
    @TofikHussein-dm1bi 5 дней назад

    ጁቡትም መቀጣት አለበት

  • @woldemichaelalemayehu
    @woldemichaelalemayehu 3 дня назад

    ሠሪ ለሠሪ
    እሾክ ላጣሪ

  • @Mohe911-d2g
    @Mohe911-d2g 3 дня назад

    Mohon alebat Somalia tegebech

  • @rishyass4152
    @rishyass4152 4 дня назад

    እንዴት ነው የምታስቡት ድንበር ዘለል ወንዞችን መገደብ ህገወጥነት ነው ። ሶማሌ ደካማ ናት ተብሎ ወንዝን አቅጣጫ ቀይሮ የእድሜ ልክ ጠላት ማበጀት ተገቢነቱ አይታየኝም አሁን ያለው መንግስት ህፃን ነው ።ነገ አይታየውም ሀገራችሁን ካልገነጠልን ካልቆረስን ካልወሰድን ብሎ የሰው ሀገርን መመኝት ነውር ነው

    • @yohanesberhanu840
      @yohanesberhanu840 2 дня назад

      ያንተ ጭንቅላት የሚያስበው ነጭ ያሰመረላትን ካርታ ተቀብለህ ያለ ወደብ ቁጭ ብለህ የራሳችን ግን የጦስ ዶሮ ነው ብለህ ወገብህን ይዘህ ትሞግታለህ

    • @rishyass4152
      @rishyass4152 День назад

      ሌሎች ብሔሮች ከክልሌ ይውጣልኝ የሚል ማህበረሰብ ባለበት የሰው ሀገር ሄዶ ይሄ መብቴ ነው ማለት አይከብድም ወይ? ነጭ ያስምርልህ ጥቁር በቃ ቦርደር አለህ እሱን አክብረህ ኑር ትከበራለህ ደካማ ነው ብሎ ደካማን መድፈር ዋጋ ያስከፍላል የማያድግ ማህበረሰብ የለም ደሞ አፍሪካ ቀንድ ቂመኛ ክልል ነው መንግስት እንዳመንግስት ሳይሆን እንደ ግለሰብ የሚያስብበት ክልል ስለሆነ

  • @AkaluErkalo
    @AkaluErkalo 3 дня назад

    I proudly of you report

  • @mekonnentekayu4086
    @mekonnentekayu4086 5 дней назад

    ይህ ሊሆን አይችልም

  • @fishgola9151
    @fishgola9151 5 дней назад

    ሁላቺንም በቻልነውልክ መረባረብ alebn

  • @TofikHussein-dm1bi
    @TofikHussein-dm1bi 5 дней назад

    ትክክል ነው እነሱ የጨው ውሃ ከልክሎን እኛ ኑፅህ ውሃ አናጣጣቸወለን

  • @ge_tube
    @ge_tube 5 дней назад

    ሁሌ ዜና ሣይሆን ፕሮፓጋንዳ ይመስላል የምታወራው በሌላ ሚዲያ ያልተሰማ አንተ ጋ ብቻ ከየት መጣ😂

  • @befkadukorra3255
    @befkadukorra3255 5 дней назад

    አቤት ውሸት

  • @yimammohammed4799
    @yimammohammed4799 5 дней назад

    ከእኛ መች ተረፈ እና ለሌላ የምንሰጠው። መሆን የለበትም

  • @woldemichaelalemayehu
    @woldemichaelalemayehu 3 дня назад

    Balanced defense

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 5 дней назад

    إثيوبيا ملوك النييييل إثيوبيا هبة النيييييل سد النهضة الإثيوبي 💙💙💜💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏻💪🏻💪🏻

  • @wandewasennigussie2332
    @wandewasennigussie2332 5 дней назад +2

    የዋቢ ሸበሌ መነሻ ከሸዋ ተራርች ሳይሆን ከባሌ ተራሮች ነው። አዋሽና ዋቤ ሸበሌን ደበላልቀሃዋል ። የወንዝን ተፈጥሮአዊ የፍሰት አቅጣጫ በሙሉ ማስቀየር ወይም በአንተው አገላለጽ ፦ " ወንዝ ነጠቃ " ዓለም አቀፍ ህግ ፣ ስምምነቶች እና አሠራሮች የሀገራትን ድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን በተመለከተ ምን ይላሉ የሚለውን ዳስሰህ ቢሆን ይህን መሰል ወሬ አታቀርብም ነበር ።

    • @MADOH-s2b
      @MADOH-s2b 5 дней назад

      ወ*ኛ፤ ስለ ቻይና ሀንድ የወንዞች ልማት አንብብ

  • @Evrahim-u9q
    @Evrahim-u9q 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 5 дней назад

    .

  • @AbdulkarimMahamadNur
    @AbdulkarimMahamadNur 5 дней назад

    big drem

  • @ZerihunAbebe-u7w
    @ZerihunAbebe-u7w 5 дней назад +1

    በተለይ. በተለይ ጅቡቲን መቅጣት ነው

    • @MessayB.Eshete
      @MessayB.Eshete 2 дня назад

      @@ZerihunAbebe-u7w እረ ተረጋጉ የቀጠናውን ሰላም ማረጋገጥ እንጂ መቀወጥ ጥቅም የለውም። በእውቀት ይሁን ምን ዓይነት እብደት ነው።

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 5 дней назад

    ከክፉ ጭንቅላት የሚመነጭ ሀሳብ

  • @soloabera960
    @soloabera960 4 дня назад

    ወሬው ደስ ይላል ግን በአለም አቀፍ ህግ የድንበር ተሻጋሪ ወንዞችን መቀየር ወንጀል ነው

  • @hagostesfamarian2753
    @hagostesfamarian2753 5 дней назад

    ችግር የለውም! ሶማሊላንድ እኮ የሶማልያ ግዛት ንው። ከዚህም ኣልፎ ኦጋዴን ባሌና ኣርሲ ወደ ሶማልያ ይሄዳሉ። ዝም ብላችሁ ኣትደንፉ ! ግብጽ ኢትዮጵያን እንዳልነበረች ታደርጋታለች ፡

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 5 дней назад

    ድርብ አባል ይጥፋ ሱማሌ ላንድ የሱማሌ ነው ከየት አባክ አባክ አመጣህ የሰው አገር የተረገምክ አማራ እናንተ ናችሁ የሰው ግዛት የምትመኙ ሌላው ብሄር ሙዲያን አይልም

    • @MADOH-s2b
      @MADOH-s2b 5 дней назад

      ሱማሌላንድ ጋር አብረን እንሰራል። እነሱ ከዛለኖች ምንም ጥቅም እንደማይገኝ ያዉቃሉ።